Комментарии •

  • @HggfdsdHggfdsd
    @HggfdsdHggfdsd 23 дня назад +3

    አቤቱ ጌታየሆይ የሚያረጉትን አያቁምና ይቅር በላቸው 😢😢😢ስለእናትህ ስለድንግል ማሪያም ብለህ እደሀጢያታችን ሳይሆን እደምህረትህ ይቅር በለን ለንስሀ ሞት አብቃን አሜን አሜን አሜን 😭😭😭😭🙏🙏🙏

  • @AsfawBelay-ub9gx
    @AsfawBelay-ub9gx 26 дней назад +11

    አኔ የሚገርመኝ ፕሮቴስታንት የሚባሉት ኦርተደኩሶች ማርያምን ያመልካሉ ይሉናል ማምለክና ማክበር አትለዩምዴ በግድ ታመልካላቹ ብሎ ሊያሳምኑን ይሞክራሉ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እናመልካለን ድንግል ማርያም እናከብራለን።

    • @abelberihanu3742
      @abelberihanu3742 25 дней назад +1

      Yemigerimew esu ayidel

    • @TigistTeklehaymanotGebreselass
      @TigistTeklehaymanotGebreselass 22 дня назад

      እመቤቴ ድንግል ማርያምን እንወዳታለን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እመቤቴድንግልማርያምንእንወዳታለን

  • @user-kt5fq4zk5w
    @user-kt5fq4zk5w 22 дня назад +1

    Amen amen

  • @EnanuAsres
    @EnanuAsres 25 дней назад +3

    ወዝሙሩን ቀንሰዉ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 26 дней назад +2

    አሜን,አሜን,አሜን❤❤❤🙏😍😍😍

  • @user-lk4wp7ll3h
    @user-lk4wp7ll3h 18 дней назад

    ቃለ ህይዎት ያሠማልን እኛ የተዋህዶ ልጆች ድንግል ማርያምን እና ከብራታለን እንጅ አናመልከትም ስለዝህ አትሣሣቱእኛ በቀራንዮ የተሠቀለልንን ነው የምናመልከው ይሄንን እወቁ ልቦና ይስጣቹ አሜንንንንንንንንንንንንን

  • @goytomgidey9326
    @goytomgidey9326 14 дней назад

    Amen! berta wendmachin!

  • @Sepra_tube
    @Sepra_tube 26 дней назад +2

    አሜን ❤🎉

  • @user-uf6wk2hh5g
    @user-uf6wk2hh5g 26 дней назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 26 дней назад +1

    🌷🌷🌷አሜን🌷🌷🌷አሜን🌷🌷🌷አሜን🌷🌷🌷

  • @SahaiSoso
    @SahaiSoso 27 дней назад +3

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jb1vq3yv6z
    @user-jb1vq3yv6z 27 дней назад +2

    Wendimme Berta paster chre 👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍

  • @user-sw1tq2nj8t
    @user-sw1tq2nj8t 26 дней назад +2

    በረታ ወንድሜ

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 26 дней назад +1

    Egzabhre ymsgene orthodox mehonee metadele new ❤❤❤❤pastere cheraa egzabhre yebarkeki netsuu yegzahbhre agelgayeneke🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾🤲🏾

  • @Etegen-xc7fz
    @Etegen-xc7fz 20 дней назад +1

    ምነዉ ተነሡብን ?ኦርቶዶክሥ እኮ ጥንትም ያለች ነች አምላካችን ለሁላችንም ልቦና ይሥጠን አሜን አሜን አሜን ወንድሜ አንተም በርታ::

  • @አለብወነ
    @አለብወነ 21 день назад

    የኃላ መዝሙሩን ቀንሰው ከትምህርቱ ይልቅ መዝሙሩ ይበልጣል።

  • @user-km5ss1sw2v
    @user-km5ss1sw2v 26 дней назад

    Selame lenatee yehuune 🙏🏾⛪🙏🏾

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n 25 дней назад

    Kalywet.yasemaln.lebona.yestan.eigzhbhr

  • @user-uz6uk6zm2v
    @user-uz6uk6zm2v 27 дней назад +3

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-st3ez1nq7x
    @user-st3ez1nq7x 26 дней назад +1

    ❤❤❤❤🎉❤❤❤🎉❤❤❤❤

  • @abelberihanu3742
    @abelberihanu3742 26 дней назад +3

    Wendime beritalign
    Er aberetatut

  • @meargaregay-so9wf
    @meargaregay-so9wf 14 дней назад

    eyetenageru mezmur batkeft yshal neber

  • @sisayaba9184
    @sisayaba9184 26 дней назад

    berta ayizo

  • @nebyousamuel6446
    @nebyousamuel6446 27 дней назад +1

    brother your video is good but video lay tenqaqe adrege malet editing lay bedenb sera lelaw arife new ymer berta

  • @messyberu2028
    @messyberu2028 25 дней назад

    Indet inesma mezmuru biker wey bikenes ahun altesemam

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 23 дня назад

    Wendmachn yaqerebkew Video tru new bewnetu 👏 gn Master Chere mndnew haimanetu 🤔 ???

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 21 день назад

    ቪድዮ ቅንብሩ ከሌላ ከሌላ ነው አትዋሽ

  • @werkelulwerka
    @werkelulwerka 26 дней назад

    Ene ko endenante aiwekim gn paster yibalal manew seltan yesetachew

  • @MN-xf8xu
    @MN-xf8xu 21 день назад

    ፓስተር ቸሬ ያለው እኮ ትክክልነው ያማለት ማርያም ታማልዳለች አላለም አንድ ሰው አለ አንድ እግዝሀቤር በከካከል ደሞ አንድ አለ እሱም ስለኛ የሚማልደው ክርስቶስ እየሱስ ነው ይላል መጽሀፍ ቅዱስ ስለኛ በመስቀል የሞተው እኮ ሊማልደን ነው ኦርቶዶክስ አይናችውን ክፈቱ

  • @Zeze-ds6qq
    @Zeze-ds6qq 26 дней назад

    ante atlekakm pentewechn lemn teketatelaleh

  • @user-pp9iz6uc7j
    @user-pp9iz6uc7j 24 дня назад +2

    መሳደብ ሀጥያት ነው ማስተማር ይሻላል

  • @user-rg3he3pz9z
    @user-rg3he3pz9z 22 дня назад

    Selam wendm kehuala yematasgebawn mexmur dmtsun check argew kesbketu ylk mezmuru new misemaw

  • @RebeccaRogu-ut6je
    @RebeccaRogu-ut6je 24 дня назад

    አተ እራስ እረፍ እየተሳደብክ አሁን ካተ ትውልድ ምን ይማራል

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z 21 день назад

    አይ ቸሬ !አሽቃበጥክ ልወደድ አልክ ! አንዴ ምክር ነው አንዴ እግዚአብሔር እየተናገረ ነው 😂😂😂ባንድ ራስ ሁለት ምላስ!😂😂

  • @eleni311
    @eleni311 26 дней назад

    ማነው ፓሰተር ያደረገው ይሄን ሰውዬ ? የዚህና የሸታዬ ፓሰተርነት ማንም አልሾማቼውም ለንዋይ መሰብሰቢያ ከኪሳቼው ያወጡት ሹመት ነው ለማንኛውም ኢየሱስ የጌቶች ጌታ ነው ማሪያም የጌታዬ እናት የተባረከች ናት ግን እንኳን ሰውን ወፍን አታድንም እሷ መለኮት አይደለችም የተመረጠች ሴት ናት አዎ ግን ሰው ብቻ ነበረች በህይወት እያለች ወደ ጌታዋ ወደ ኢየሱስ ትፀልይ ነበር እንደ ማንኛውም ቅዱሳን ያ የፀሎት ምልጃ ሰትሞት አከተመ
    አሁን አጥንቷ በመቃብር ነብሷ በጌታዋ አርፋለች ማለት ነው እናተ ቀለም የምትቀቧት ሁል ጊዜ አራሰ የማያድግ ልጅ የታቀፈች እንደ አንዳንድ የሰም ፓሰተሮች የብር መሰብሰቢያ መሼቀያ ያደረጋችኋት እሷ መፅሀፍ ቅዱሰ ሰለማያውቃት ጣኦት የምናላት ለዚህ ነው በኦርቶዶክሰ አመፅ ህዝብ እያለቀ ነው ለምን እግዚአብሄር አታድርጉ ያለውን እነ ዘርፈሽዋል ቀሚሰ እዬቀያየሩ ማን አለብን በማለት ህዝቡን ጣኦት እያሰመለኩ ነው ዘፀአት 20፣ 4 ላይ ዘዳግም 4: ከ15 ጄምሮ የተፃፈው ሌላም ብዙ ቦታ ላይ ያለው ጣኦትን አታምልኩ የሚለውን የእግዚአብሄር ቃል እኛን አይመለከትም ያሉ ይመሰላሉ ሰለዚህሰ የሰራዊት ጌታ እግዚአብሄር እንዲህ ይላል በሶፎንያሰ 2፣ 12 አንብቡት

    • @abelberihanu3742
      @abelberihanu3742 26 дней назад +1

      Bizu awerash

    • @eleni311
      @eleni311 26 дней назад

      @@abelberihanu3742 አዬህ ሰይጣን እንዲህ ነው እውነትን አይወድም የሀሰት ልጆች አምንም አይፈረድም ከአባታችሁ ነው የወረሳችሁት

    • @abelberihanu3742
      @abelberihanu3742 26 дней назад +1

      Ene eko yemigerimegn eyesusn yeweledechiw lanchim meden yehonechihun enat endi mankwasheshu lemindinew

    • @eleni311
      @eleni311 26 дней назад

      @@abelberihanu3742መፅሀፍ ላይ ያለችው የጌታችን እናት ማሪያም የአለም ሁሉ እናት ናት የናተን ሰእል ነው እኛ ጣኦት የምንለው ምክኒያቱሰ ማንም በሰእል አልገለፀልንም የናተ አባች የፈለሰፉት ተረት ነው ኑ ወደ ልጇ እሷን ከወደዳችሁ አዳኝ ኢየሱስ አማላጅ ኢየሱስ ሌሎቹሰ ጣኦት ።

    • @Etegen-xc7fz
      @Etegen-xc7fz 26 дней назад +2

      እንኳን ድንግል ማርያም አደለችም የናንተ ፓሥተርም የሞተን አነቃለሁ ይላል ሠባራን እጠግናለሁ ይላል ሂይ እረ ንቂ

  • @abelberihanu3742
    @abelberihanu3742 26 дней назад +1

    Wendime beritalign
    Er aberetatut