Thank you all. Overwhelmed with your response. Don't forget to subscribe. Connect with us for more. facebook.com/TeddyAfroMusic/ instagram.com/teddyafromuzika store.cdbaby.com/Artist/Teddy... itunes.apple.com/us/artist/te... www.teddyafromuzika.com
Teddesha you are the best! I could not resist watching it over and over!! May god bless you with your beloved and beautiful wife and kids! Makeda S. From Muscat
Ethipian music is juuuuust Amaaaaaaaaazzziiiiiingggg!!!! Actually, I am coming to love me a lot of African Music. Africa is just a gem! A lot of love from Kenya.
I'm from Somaliland but i lived in Bahirdar when this album dropped and i remember every bar and shop playing this album. Ethiopia is second home to me.
Even with the overwhelming love and admiration he receives, i still feel like he is extremely underrated. To make all time classics with every song is something that has never been done, even by the likes of Beatles, bob Dylan , bob Marley and other legends. Every song he makes, stands the test of time. he writes and produces all his songs. with such profound and deep lyrics and hypnotizing melody. If this man was an international artist, i think he would be deemed as the greatest musician of all time. I don't think there has ever been someone as talented and as proficient as this man in the history of music. Thank you for reviving true art in music. This is a beautifully done music video. Happy new year everyone. God bless
Nothing is new always but this music is always new,ne,new and the newest ..... Tedeya our king imagine i write today 2020 after 3 years of puplishing the music
I’m eretrean but I have lived for 5 years in Ethiopan land at Miani Eritrean refugees camp as refugee so I love Ethiopan people very well I’m living now at USA America but I respect Ethiopan government even their people so I support teddy Afro all Ethiopan singers peace to oll of as ezgabher Ethiopan ybarkat amen slemachn yabzaw
am from Eritrea but the best singer ever i have seen in this world is teddy. tediye ayzok like u say peace can come by ur poem. go ahead one love ethioeri
I am from Eritrea and I do like Ethiopian music . I am fun of Tedy afro. Tedy is the greatest artist from Africa. He is just legend. God bless u Tedy and ur lovely country Ethiopia .
Habash Ye tewodros kassa lij. Am glad to hear that from you...am a proud South African but first I am an African just like you. If u could the harmony that is between me n other Africans living in my town you would see how stupid you are to insult me.
I don't understand Amharic but I love teddy's music, songs, voice, and his awareness project for spreading love, peace, unity, at the level of his country and Africa and all the world, I always love you Teddy Afro and your music regardless I understand it or not I have started loving your songs since Yestisiral elbum, always make Ethiopia the lover that you are singing for her Mohammed Awadallah Sudan
OMG,the best of African music. please Africans let's emulate our culture and stop the western nonsense and we will be respected. Am so disappointed by African young men who keep being neo colonised by western culture. I love all Africans. am a African Kenyan.
I'm from indonesia Love Teddy love Ethiopia i have friend from Ethiopia she send me this Great song Thank u Teddy thank U Tg for united me One love Ethiopians
ይህን ሙዚቃ ፍቅር እስከ መቃብር በetv ወደ ፊልም ከተቀየረ በውሃላ ድጋሚ የሚያየው 👍
Aln aln❤❤
@@YesufMusemaezi nene
አይገርምም
አዎ ማላቀው ይመስል ከድራማው በሗላ ደግሜ እያየሁት ነው
እኔ❤❤❤
Thank you all. Overwhelmed with your response. Don't forget to subscribe. Connect with us for more.
facebook.com/TeddyAfroMusic/
instagram.com/teddyafromuzika
store.cdbaby.com/Artist/Teddy...
itunes.apple.com/us/artist/te...
www.teddyafromuzika.com
♥️♥️
Teddy Afro ። HAIL TO THE KING!!!
Teddy Afro ኢትዮጵያዊ
Teddy Afro Tedeya..marrrrrrr
Teddesha you are the best! I could not resist watching it over and over!! May god bless you with your beloved and beautiful wife and kids!
Makeda S.
From Muscat
በህይወቴ እስካሁን ሙዚቃ በጉጉት ጠብቄ አላቅም ይሄን ሙዚቃ በቃላት ከምገልፀው በላይ ነው የጠበኩት ሎሪት ቴድሮስ ካሳሁን እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ 💚💛❤ ቴዲን የሚጠላ ከምድረ ገፅ ይጥፋ ::ነጥብ አከተመ
መቲዬ አሜን😘😘😘
Metamen Leras new amen😘😘😘😘
Metamen Leras new ።አሜን የዝመናችን እንቁ
Metamen Leras new
አሜን
Metamen Leras new wendman enam yhan zefen sayew lk yehoneneger yagegew new yemeseleg . tadin yemitela kemdre gets ytfa aman
موسيقى جميلة معبرة ....وحركات ممتازة ... ترفع الشعور عاليا في سماء النشوة الوجدانية.....رغم عدم فهمي للكلمات أتيوبيا بوابة حضارة .. . تحية لكم من عمق الجزائر
تحياتي العميقة لك أيضا
ከእዚህ የዋህ ህዝብ በመፈጠሬ ኮራሁ ቴዲያችን እመ አምላክ ትጠብቅህ እስከ ቤተሰቦች ፍቅር ሰላም መተሳሰብ የበዛበት አመት ያድርግልን
Min libelih ?
Nil
@@habtamumeta8087 area
እውነተኛ የኢትዮጵያዊነት የታየበት ምርጥ ስራ ቴዲያችን ኑርልን ፍቅር ያሸንፋል
ኡሁሁሁሁ.... ምን ብዮ መፃፍ እንዳለብኝ.. ላንተ ሚመጥኑ ቃላት የሉኝም... እግዚአብሔር ብርርርርርክክክክክክክ ያርግህ .... ሁሌም በልባችን እንደነገስክ ትኖራለህ.... ዳግማዊ አፄ ቴዎድሮስ(ሎሬት) .... ፀሎታችን ካንተ ጋር ነው ምልክታችን ቴዲ.ያችን
yared gidey fekadu
Love Ethiopia from India 🇮🇳❤️🇪🇹
ተለaበks
areee soniyeeee
Asc wllshey numberkga send me cawinad kga bhnaa
tnx iam also love indian culture bohoot ishqe
@@nebyatyosefweldegebrel8491ጤነኛ አመስሊኝም ሰዎቹን ችግር የለም መውደዳችን በሀላቸው ግን የሰይጣን ነው አማዬ
መልካም ሚስት ለበሏ ዘውድ ነች
እድሜና ጤና ይስጥሽ ልጆችሽ ይደጉልሽ በእውነት መልካም ሴት ነች
ኤደን አለባቸው ትክክል አሜን
ከ ሱስ ነጻ ነኝ | ብራቮ ልጅ ሚካኤል ፋፍ | Free from any sort of Addiction |Lej Michel
ruclips.net/video/6IugdHe8kGo/видео.html
ይህንን ruclips.net/user/temaritube ሊንክ ተከትለው ሰንስክራይብ(Subscribe) በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
ኤደን አለባቸው
Ewnt new
Amen
Amen
Amen
እውነት የኢ/ያ ህዝብ ከብት አረ ምን ከብት አህያ ነው ለአንድ አዝማሪ ይሰግዳል አላህ ይድፋችሁ
+Kahsay Kelali አንተ የሸርሙጣ ልጅ የኢትዮጵያ ሰው ነው ከብት ከብት ብሎ ሚሳደብ ራሱ ከብት ነው ደንቆሮ
ቴዲን የመሰለ ንጉስ በእንዳንተ አይነቱ ሰው አይሰደብም ማሀይም ነክ
በጣም ቆንጆ ስራ ነው የዘፈን ክሊፕ ሳይሆን ፊልም ነው የሚመስለው በ 9 ደቂቃ ውስጥ ድንቅ ታሪክ ነው ያስቃኘከን በጣም እናመሰግናለን ቴዲዬ እና አምለሰት 👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽
Batel Alemu በጣም ልክነሽ ውዴ
በስላሴ ስም ብቻ ምንም ማለት አልቻልከም በቃ ቃል ያጣሁለት ሰው አንተ ነህ ቴዲዬ ከምር ብን ብለሽ ወደሀገርሽ አሰኘኝ በሀበሻዊነቴ እድኮራ አረከኝ በነሱ ዘመን ባልፈጠርም ባንተ ዘመን ስለተፈጠርኩ ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ይሁን ሰላምክ እስከ ቤተሰብክ ብዝዝት ይበልላችው ።
Elsa Love ml...አሜን ማር ኡፍ ይኑርልን
Elsa Love amen
Ethipian music is juuuuust Amaaaaaaaaazzziiiiiingggg!!!! Actually, I am coming to love me a lot of African Music. Africa is just a gem! A lot of love from Kenya.
ምቀኛ ምን ይዋትሽ!!! እስከዛሬ ድረስ እንደዚህ አይነት የሙዚቃ ቅንብር አይቸም ሰምቸም አላቅ! ቴዲ እግዚአብሔር ይባርክህ ሌላ የምለው ነገር የለኝም።
እስከ ዛሬ በጣም ብዙ ክሊፕ ትሰርቶዋል እንደዚ አይነት ክሊፕ ግን አይቼ አላውቅም ቴዲ የኢትዮጵያ ንጉስ
ኣኔ እንደተረዳሁት እነሱ ያልተመቻቸዉ ቴዲ ሳይሆን ፍቅር፣አንድነት፣መዋደድ፣መተሳሰብ ይመስለኛል።ይህ ባይሆንማ ቴዲ ምኑ ይጠላ ነበር!!!ፍቅር እኮ ነው
Ewnetishin new Betty , Egziabher yistilign
I'm from Somaliland but i lived in Bahirdar when this album dropped and i remember every bar and shop playing this album.
Ethiopia is second home to me.
Somalia hanolatoo
@@suldansharmaaahmed7499 qoodho duug baad tahay
Brothers for ever
It's your home brother. Love from Ethiopia.
🖐Somaliya🇸🇴🇸🇴🇸🇴 hanolato 🇸🇴🇸🇴🇸🇴
ያኔ ድሮ በዛኛው ድንቅ ዘመን ባልኖርም ቴዲዬ በዚህ ዘመኔ ያኛውን ድንቅ ዘመን አስቃኘኝ!!!!
ክብር ላንተ ሳልሳዊው ቴዎድሮስ
ዋው ዋው የሚገርም ክሊፕ ነው የስራህው የጥንቷን የኢትዮጵያ ሲነገረን ያደግን ቢሆንም አንተ ግን በተግባር አሳየህን ድንቅ የሆነ ሥራ ነው የስራህው እግዚአብሔር አምላክ ይስጠህን ጥበብ ተተቀምበት በሂውትክ ይሚደርስው መከራ እንዳይገድብክ ይህ ሁሉ ሚሆንብክ ከፊትክ የከበረ ነገር ሥላለክ ነው ጥንካራው ብላቴና (ሎሪት ቲዲ አፍሮ ♥♥♥♥)
Even with the overwhelming love and admiration he receives, i still feel like he is extremely underrated. To make all time classics with every song is something that has never been done, even by the likes of Beatles, bob Dylan , bob Marley and other legends. Every song he makes, stands the test of time. he writes and produces all his songs. with such profound and deep lyrics and hypnotizing melody. If this man was an international artist, i think he would be deemed as the greatest musician of all time. I don't think there has ever been someone as talented and as proficient as this man in the history of music. Thank you for reviving true art in music. This is a beautifully done music video. Happy new year everyone. God bless
Leroyspeaks
True!
Leroyspeaks iam stilling this comment
Go for it
BEST COMMENT EVER: wemll said
Leroyspeaks it's such a great explanation .
2020 የሚያዳምጠው አለ ካለ 👉👍 በዚህ ሙዚቃ አቤት ያለጨፈረ 💃💃💃አይገኝም ❤ ቴዲ እርጅም እድሜ
እኔም
❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏
2022
እረ ምን ብዬ ልጻፍ ቃል አጠረኝ የኔ አንበሳ ሺ አመት ኑርልኝ እስከነ ቤተሰቦችህ ውድድድድድድድድ ጥግ ድረስ
happy new year
fer kedaj እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ
hellen sweet ..
Karam Cell ወዬ happy new yer
ትሞታለክ ብባል ያን ያህል ሞቴን በጉጉት አልጠብቅም በቃ አበድኩኝ እስኪወጣ ድረስ እስካየው ድረስ በጣሙን ገምነግራቹ በላይ ጉዋጋሁኘኝ እንደ ልጅ አደረገኝ
ከሚገርማቹ ነገር ሙዚቃ በጣም ነው የመከታተለው እንደዚህ አይነት አሰራር አላየሁም ወደፊትም በሌላ ሰው የሚመጣ አይመስለኝም ከሱ ውጪ ምልካም አዲስ አመት ይሁንልክ እስከ መላው ቤተሰብክ ቴዲዬ
hassan apple
ትክክል
brother me to
hassan apple 😍😍👍
❤❤❤❤
ለድርስቱ = የተከበሩ ሀዲስ አለማየሁ
ለትረካው = ወጋየሁ ንጋቱ
ማጀቢያ ሙዚቃ = በ ቴዲ አፍሮ
የክፍለዘመናችን ድንቅ ሰዎች በ ጥበብ ስራ የተዋሃዱበት ፥ እንዴት ውብ ነው ስዎች !
መልካም አዲስ አመት 🌻2🌻0🌻1🌻0🌻
Getachew Worku wow agelaletsihin wedjewalew
nicely said..
Wow it's really wonderful.
Getachew Worku Exactly!!!
I love this music it reminds the lovely Home 🏡 country 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷💯 I always watching in between my gym session🙏🙏🙏🇪🇷❤️. Lots of love Ethiopians
Lol when do you actually work out lol are you going to display you are watching Teddy lol
Family
ቴዳ እውነትም ፍቅር ነክ። ለህይወቱ የምይሳሳ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ጀግና ኑርልን። ድንቅ ብቃት የታየበት ምርጥ ክሊፕ።ቴዳችን ሙሉ ጤና ከነ ቤተሰብህ ተመኘሁ። ምቀኞችህ ከምድር ላይ የጠፉ,ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥክ።የፍቅር መምህር ቴዳችን ኑርልን እንወድሀለን
ቴዲያችን!!!!!! ያልተነካ, ያልተበረዝ, ኦርጂናል የኢትዬጲያ ልጅ, ያገሬ ልጅ ,ሁሌም በልባችን አለህ። እረጅም እድሜና ጤና ከነመላው ቤተሰብህ ይስጥህ።
egezyabear legochecen ybarkele ytmgkiaw bota yaderselek
የዚ ዘመን ትውልድ ካፈራቸው ፍፁም ኢትዮጵያዊ የጥበብ ሊቅ መሆኑን ያስመሰከረ ታላቅ የጥበብ አርበኛ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን እድሜ እና ጤና ከነቤተሰብክ እመኝልካለው! Happy new year all Ethiopian 💚💛❤️👏
Wow💚💛❤
በስምንት ደቂቃ ውስጥ ፍቅር እሰከመቃብር ድርሰቱ ህይወት ዘርቶ የታየበት ድንቅ ፊልም ነው እንጂ!! ምን ቃል አለኝ !!!
You are grate amazing comment, Thanks from my hert.
ዉዉዉዉዉ ቴዲ ኧረ ላንተ የሚሆን ቆንጆ ቃል አላገኝ አልኩኝ ሌላ ምንም አልልክም እመብርሀን ትጠብቅህ ከነ ቤተሰቦችክ
ሂዊ የማርያም ልጅ ናት ሂዊ የማርያም ናት ትክክል ማር
Jenan Alhad አዎ ማር እንባ እየተናነቀኝ ነዉ የፃፍኩት እዉነት ይህን ብላቴና የሚጠላ ሰዉ የተረገመ ነዉ እፉፉፉፉፉ ሁሌም ልቤ ዉስጥ ነዉ ለሀገሬ ፍቅር ያስተማረኝ እሱ ነዉ እማማ እትዮጵያ ሲል ማነዉ እንደሱ የዘፈነ ሁሉም ለፍቅር እንጂ ለሀገሩ የዘፈነ የለም
ሂዊ የማርያም ልጅ ናት ሂዊ የማርያም ናት በእውነት እኔ እራሴ አጠው ምን እንደምል ብቻ እግዚአብሔር እረጅሞ እድሜ ጤና ከነ ቤተሰቡ ይስጥልኝ እፉ እንዴት ያምራል
መሲ የማርያም ልጅ አሜን ቆንጆ ምርቃት ትልቅ ነዉ አሰበበት ያድርሰው
302 እውሮች እና ደንቆሮዎች መሆን አለባቸው ይህን የመሰለ ድንቅ ስራ አለመውደድ ልቦና ይስጣቹ ምድረ ሰገጤ
brUK ayele
ቀላል ሰገጤናቸው ምድረ ምቀኛ..
brUK ayele haters nachew leave them bruh they already retarded
brUK ayele አረ መሀይሞች ናቸው ማር
ETHIOPIANS HEROE
brUK ayele Ab
ይህ ሙዚቃ ክሊፕ ልዩ ጥበቃና እንክብካቤ ተደርጎለት ለትውልድ ሊተላለፍ ይገባዋል፡፡ ቴዲ አፍሮ ግን ፈጣሪ ይጠብቅህ እንጂ ሌላ ምን ይባላል፡ የማድነቂያ ቃላት ያጥረኛል፡፡
abiot yinager zefen telu belo new miseberew? Ere endezi ayebalem
Still my favorite 🇪🇷
Incredible clip omg this is what real habesha culture
፡፡፡
፡ሀሀ
@@ማራናታየድንግልልጅ-ቀ1ፀ METSAF atichiyim juntit .....dibin bey eski .......korkoro !🤣😂🤣😂🤣
@@kardon4996 አዉ መጻፍ አልችልም አይገርምም
@@kardon4996 እርሶ እደዛ መሰሉኝ አሁን ጁንታ ማለት ምን አመጣዉ አብደዋል መሰለኝ ጸበል ግብ🙄🙄🙄
አንዳንዴ ሰውን ለማመስገን ቃላት ሲያጥርህ ዝም ትላለህ ምክንያቱም ዝምታ ከጩህት በላይ ይሰማል እውነት ቴዲ የሀገር እና የህዝብ ለክፋት የተጠናወተው ልዩ ሰው 😍😘💪
እውነቱን ለመናገር ልጁ ዋዛ አይደለም ነገር ግን የዚህ ለየት አለብኝ እግዚአብሔር ይባርክህ እንደው ግን በኔ ሞት ያ ትንቢት የተነገረለት ቴዎድሮስ የኢትዮጵያ መልካም ንጉስ የተባለለት ይሆን ጎበዝ ይህ ሰው ይቅርታ ይደረግልኝ ሁለ ነገሩ ላቅ ስላለብኝ ነው መልካም አዲስ ዘመን ይሁንልን
I was thinking the same thing too......i the way he was born how his got his name and his deed make me wonder
merry salam ያስብላል በዚ አመት ከዘረኝነት ርቀን ስለፍቅር ስለኢትዮጵያዊነት እንድናወራ አርጎናል ፍቅር ያሸንፋል
Tsed Tesfaye j
merry salam አገላለፅሽን ወደድኩት
that person is Dr Abiy
ዋው እውነት ይህን ክሊፕ ለማየት እንቅልፍ አልተኛሁም ለሊት ሙሉ ስጠብቅ ነው ያደርኩት ይህው አሆን ስራ ላይ እንቅልፍ ሊደፍኝ ነው
ማሬ ማሬ ጎጃም ጉረማኔ ዋው ምርጥ ስራ
ውድ የሀበሻ ልጆ በያላችሁበት መልካም አዲስ አመት ይሆንላችሁ ውድድድድ የማረጋችሁ♥
Beti Ye Nati ጉራማይሌ ነው የኔ ቆንጆ የአሁን ልጆች ከአማርኛ እንዝሊዝኛ ይቀላችሁዋል አይደል?
Hidaya Abdellah gojam Nora mare new . It's not guramayle lol
እሄን ሙዚክ ስሰማ ሳለፍኩት ሁሉ life ትዝ ይለኛል ቴዲ መቼም አልጠላህም ባላገኝህም አንድ ቀን ተስፋዬ ነው 😍😍😍😍😍
ዘመን የማይሽረው ድንቅ ስራ የሚባል እሄ ነው...ሎሬት ቴድሮስ ካስሁን(ቴዲ አፍሮ) በጥበብ ጉያ ተደብቆ የሚኖር ሳይሆን ጥበብ የምድር ክብሯና ምጎሳ ለማግኘት በህሊናው ስፍራ ጥገኝነት የጠየቀች ነው የሚመስለው....ሎሬት ቴድሮስ ካሳሁን(ቴዲ አፍሮ ) የኢትዮጵያውያን ህዝብ እንዲሁም የህዝቡን ስሜትና ነፀብራቅን አልፈው አለምን ያስደመሙ ደራስያን ጨምሮ ውስጣዊ ስሜት ያገኘ ትልቅ ሊቅ ስለው በደስታ ነው....ለማንኛውም ለሁሉም የሎሬት አድናቂዎች እና ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኳን ለ፪፼፲(2010)ዓ/ም በሰላም አደረሳችሁ ....መልካም በአል ሎሬት ቴድሮስ ከነሙሉ ቤተ ሰብህ.......አሁንም በድጋሚ በመላው አለም ለምትገኙ ኢትዮጵያውያን መልካም አዲስ አመት!!!!!!!!!
ቴዲ ከእግዚአብሄር የተቀባህ ነህ።የጥበብ ሰው ብቻ ሳይሆን በጉራ ያልተነፋህ ጨዋ ነህ።
አንድ ነጠላ ዘፈን የለቀቀ ዘፋኝ ወዲያው ሲያብጥ ይታያል።አንተ ግን ልዩ ነህ።
ስራዎችህ ትምህርት ቤት ናቸው።ተባረክ።
እግዚአብሥሔር ለዘፈን የቀባው አንድም ፍጡር የለም መተቸቴ ሳይሆን ማስተካከሌ ነው ልጁ ላይ ምንም ተቃውሞ የለኝም
ሎሬት ቴዲዬ ንጉስ ፐ ፐ ፐ ፊልም እንጂ ሙዚቃ ክሊፕም አይመስልም የኛ ጀግና አንተ እና ማንም ላይደርስብህ እርቀህ የተሰቀልክ የሙዚቃ ንጉስ ነህ ልክ እንደ ታሪክ መፀሃፍ ነህ ብሄራዊ መዝሙራችን ነህ ምርጥ ስራ ነው እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነ ቤተሰቦችህ እመኝልሃለው እንወድሀለን እስከ አለም ጥግ ድረስ እናመሰግናለን ንጉሳችን
Here from Rwanda, this song is an amazing work, full of culture and beautiful people with traditions. I am in love.
Every african culture has a copy what we see here if we go further from the twisted so called capital cities of ours.
💚💛❤️😘👍🙏
ውይይይ ቴዲየ አተን በክፉ የሜይብን ፈጣሪ ያጥፋቸው ይች ክፉ ቀን እስከ ምታልፍ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና እመኝልሀለው መቸም ላተ ቃላት የለንም! !!!!!!!!
ቴዲዬ ጠላትክን አመድ ያርግልክ የዲማው ጊዮርጊስ እንኳን አደረሳቹ መልካም አዲስ አመት ኢትዮጵያ የቀድሞ ክብርዋ ሚመለስበት ዜጎች እኩል የሚታዩበት በስደት ያለን ላገራችን ምድር የምበቃበት ያርግልን ቴድዩ ሚስት ያምላክ ስጦታ ነች ላተም ሰቶካል !!።
Nothing is new always but this music is always new,ne,new and the newest .....
Tedeya our king imagine i write today 2020 after 3 years of puplishing the music
ዋው ማመን ነው ያቃተኝ ፊልም ሳይሆን በህልም የማየው ነገር መስለኝ ዋው ኣምሳለ ሙጨ ቴዎድርስ ካሳሁን ታሪክ ሰራችሁ ሃዲስ ኣለማየሁ በህይወት ቢኖሩ አና ይህን ቢያዩ ምን ይሰማቸው ነበር ኣርቲስት ወጋየሁ ንጋቱ ቢኖርስ ኖሮ ምን ይሰማው ነበር ግምቴ በደስታ አንባቸው ይወረድ ነበር ለኔም 2010 በናንተ ታራካዊ ስራ በመቀብሌ ብሩህ ተሳፋ ይታየኝ ጀመር አግዚኣብሄር ኣብዝቶ ይባርካችሁ ቃላት የለኝም ዋውውውውውውውው!!!!!!!
እንደ እኔ 2017 ላይ የሚሰማ
እኔ
ቃላት የለኝም ምን ልበል ምርጥ ስራ ሎሬት ቴዎድሮስ ካሳሁን እንዲሁም ለዳይሬክተር አምለሰት ሙጬ በጣም ደስ ይላል።በዚች አጭር ደቂቃ ይህንን ያህል መልክት በጣም ይገርማል።መልካም አዲስ አመት ከነሙሉቤተሰቦችህ እንዲሁም ለመላው ኢትዮጵያውያን በያላችሁበት መልካም አዲስ አመት ምችት ድልት ይበላቹ።
I'm from Eritrea 🇪🇷 but I love ethio 🇪🇹 people and happy new year all guys ❤️❤️❤️❤️❤️ amete selam amete fkir ydrglin lehulachin
Filimon Fishaye we are one
thank you
We love you too!
Filimon Fishaye ameen thanks bro
Filimon Fishaye አድነን እነዚህ ዘረኛች ለዬት እጅ አባቴ በኤርትራ ጦርነት ኤርትራ እዳትገነጠል በተደረገው ጦርነት ሞቶል ከዚያን የኛ ሂወት ጎዳና ወደቀች አየህ አባቶቻችን ደም ፈሶባታል አስመራ
የ90 ሚሊዬን የኢትዮጵያዊ ልብ ቢመረመር አንድም አይገኝም ቴዲን የሚጠላ ባለስልጣኖቹ ምን ዘፍኖ ያዋርደናል ብለው ፍራቻ ነው እንጂ ከልባቸው አይጠሉትም ምክንያቱም ልጆቻቸው ከልብ የሚወድት ዘፋኝ ቴዲ እና ቴድሮስ ካሳሁን ብቻ ስለሆነ
ውድድድድድድድድድድ
😙😙👍👍
Ferhan Mohammed Ali p
Betam betam ewonet belehal tedo hulumiwedewal
በርግጥ ቴዲ አፍሮ ጎበዝ ነው በጣም ማንም የሱን ያህል ዘፋኝ የለም አይኖርምም በኢትዮጵያ ውስጥ። ግን ደሞ ዘረኛ ነው በጣም። ዘፈኖቹ ሁሉም አንድ ብሄር ላይ የተመሰረተ ነው። እንጂ ጉብዝናው ምንም አያጥራጥርም።
እትዮጵያዊ ሆኖ እሄን ሙዝቃን የማያዳምጥ አሌ ብዬ አለስብም ሰምቼ ሰምቼ አይሳለቻኝም ቴድ እርጅ እድሜ ኑርልን
ቴድዬ በጣም የማከብርህ እና የማደንቅህ አርቲስት ነህ አቀራረፁ ደግሞ በጣም የሚያምር ሀገረኛ የሆነ ቪድዮ ነው በርታ ።
እኔ በጣም የሚገርመኝ ለዘፈን ብዙም የደለሁም ግን የቴዲን ለማይት እንዴት ጉጉት እንዳልኩኝ መንም ጥያቄ የለውም ቴዲ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ከነመላው ቤተሰቦቺህ ጋር ይስጥህ።
“ፍቅር እስከመቃብር” ተራ ልብወለድ አይደለም። ታሪክ ነው። ከትውልድ ትውልድ በክብር ልናሻግረው የሚገባ የሐገር ሃብት ነው።
I’m eretrean but I have lived for 5 years in Ethiopan land at Miani Eritrean refugees camp as refugee so I love Ethiopan people very well I’m living now at USA America but I respect Ethiopan government even their people so I support teddy Afro all Ethiopan singers peace to oll of as ezgabher Ethiopan ybarkat amen slemachn yabzaw
🤣🤣🤣🤣🤣
አሜን❤
@@Joilelጅል
አይባልም፣ የድንግል ልጅ@@የድንግልልጅ-ኈ4በ
ያለጥርጥር "ሰብልዮ" አምሳያ የሌለው እጹብ ድንቅ ስራ ነው።
ግጥሙ፣ ዜማው፣ ቅንብሩ እጅግ አስደማሚ ስራ ነው። በፍቅር ባደምጠው፣ ባደምጠው፣ ብደግመው ብደጋግመው ፈጽሞ ልጠግበው አልቻልኩም።
ክሊፑ ደግሞ እጅግ እጅግ አስገራሚ፣ ውብ፣ እጹብ ድንቅ ስራ ነው። አምለሰት ድንቅ አድርጋ ዳይሬክት አድርጋዋለች።
ፈጣሪ የ"ሰብልዮ/ማር እስከጧፍ" ዐይነት ግሩም ስራ፣ ድንቅ ጥበብ ያብዛላቹ!
am from Eritrea but the best singer ever i have seen in this world is teddy. tediye ayzok like u say peace can come by ur poem. go ahead one love ethioeri
He want's you to come back to Ethiopia live as Ethiopians do you want that by the way no peace as long as shabia is the government.
Sasha Feirs am proud by my country but didn't proud by my government the only way i wish is peace with those who have the same culture
Sasha Feir yes stiil we Eritrean live in Ethiopia, But We live and will live as Eritrean.
የሀገር ጀግና
የፍቅር ጀግና
የሙዚቃ ግና
ሁሉ በእጁ ብየዋለሁ ቴዶን!!10000%
yessssss ኢትዮጵያን ኣላችሁ ወይ ፍቅር እስከመቃብር በፊልም መጣኮ መስከረም 1 2017 ኣም🇪🇹 በዛብህ ራሱ ነው ወይኔኔ እስኪ ያያችሁ ለይኩኝ ደስ ያላችሁ ኣስተያየት ስጡ 💝💝💝💝
የሁልጊዜም ምርጥ ክሊፕ ደስ ከሚል ባህል ጋር
አድናቆቴ መግለጫ የለውም !!!!!!!!!!!!!!!!!
ጎጃም ውስጤ ነውውውውውውውውው።።።።።
ሁሌም የልብህን ትሰራ ዘንድ ጥንካሬ ይስጥህ......
ጭፍን ጥላቻ የሚጠፋበት አመት ያርግልን 2010 ዓ.ም
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ ጎበዝ👍
ዳግማዊ መለስ ዜናዊ ንግግርህ በተግባር ቢሆን ጥሩ! የናንተ መንግስት መስሎን በጥላቻ ታውሮ ጥላቻን ወየኢቲዮጲያ ያመጣብን? ቴዲንም አላሰራ የምትሉት? ዞርርርርር በል
ዳግማዊ መለስ በትክክል ይመችህ የሰጠሀት መልስ ተመችኝ ኣንበሳየ
Dagmawi tadiya zemenu yeleyayala ahun eko democracy ekulenet betebalebet gize selehone new yemigermew 😒
ምንማለት እዳለብኝ ኣላውቅም በእውነት ሳየዉ ሰውነቴን ነዘረኝ አልቅሻለሁም መድረሻ ያጣ ትውልድ ላይ ብፈጠርም ግን ባንተ ጊዜ በመሆኑ እና አንተን ማየት በመቻሌ እድለኛ እንደሆንኩኝ ይሰማኛል አንተማለት ለኔ በጭለማ ውስጥ ብቻውን የወጣ 🌟
ጥበብ ምን እንደሆነ ያወኩት በቴዲ ነው በቃ አከተመ ቴዲ ለእኔ ዘፋኝ ሳይሆን ቴዲ ለኔ የጥበብ መምህሬ ነው። ቴዲን ለመግለፅ እራሱ ቃላት የለም። በመጨረሻ ቴዲ እኔን በኢትዮጵያዊነቴ እንድ ኮራ አርጎኛል። እስቲ ማነው እንደ እኔ ከዘረኝነት ወጥመድ ውስጥ ወጥቶ በኢትዮጵያዊነቱ እዲካራ የሆነው? ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር❤ ኢትዮጵያዊነት ይለምልም። Teddy God bless u ma King 💚💛❤
Abi Man በትክክል
አሜን
Greetings from Ghana 🇬🇭. What a Beautiful people with beautiful culture. Love my Ethiopia family 🇪🇹.
Thanks brother! African unite.
Greetings from 🇪🇹 to our loving beautiful soul 🇬🇭 people. Sending you lots of love 💕🙏
ምንም ቃል የለኝም .አንተ የፍቅር ሰው
እግዚአብሔር ይጠብቅህ🙏
እስኪ ለ ቴዲ ክብር እና ለ አዲሱ አመት ይሔን comment like adrgut please ቴዲ አፍሮ ማለት ተገልጦ የማያልቅ መፅሐፍ ነው። የህዝብ ችግር የገባው ብቸኛ የህዝብ አርቲስት እና ሚዲያ ነው! እንወድሃለን♥♥♥♥♥ በስደት ከእናት ሀገራቹ ርቃቹ ለምትኖሩት ወንድም እህቶቼ እንኳን 2010 አዲሱ አመት በሰላም አደረሳቹ።
ቴድየ የኔ አበሳ የዘመናችን ጀግና የጎጃምን ባህል በክብር እደዚክ አሳምርክ ስላቀርብክልን ከልብ እናመሰግናለን ጎጃም የፍቅር ሀገር የዘር ሀርጋቹ ይርዘም እጅግ በጣም ገራሚ ክሊፕ ነዉ:: ፍቅር ያሸንፍል ቴድየ ሽ አመት ኑርልን:: መልካም አዲስ አመት የፍቅር የሰላም የብልፅግና አመት ይሁንልን:: ኢትዬጲያ ትቅደም💓💓💓
ቃልዬ ነፍሴ፣ እንኳን ለ አዲሱ ዓመት አደረሰሽ። ቸር 2010 ተመኘሁልሽ።
Tadele Asitatikie አሜን አሜን እኳን አብሮ አደርሰን ታዴ የሀገሬ ልጅ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘
ቃል የኔ ልዕልት 😘😘😘
ቃልዬ የኔ ሡስ😘😘😘
Seya Ebro ማራኪየ ስወድክ😘😘😘😘😘😘😘😘
From Turkish🇹🇷, love Ethiopia🇪🇹
tnx guys,love too l love turkish drama siyah beyaz ask Asli and Feraht
Love you back
Love you too Darling
We ethiopian love turkish pp too we even watch's turkish move in all ethiopia translated to Amharic 🇪
ሀይሠሏሞነዉ👍👍👍👍👍👍👍👍🏆🏆🏆🏆🏆🙏🙏🙏🙏🎻💕💕💕❤️🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎧🎧🎧😂😘😘😘😍😍❤️❤️❤️❤️🎄🎄🎄🎄🎄🎄
I am from Eritrea and I do like Ethiopian music . I am fun of Tedy afro. Tedy is the greatest artist from Africa. He is just legend. God bless u Tedy and ur lovely country Ethiopia .
When others try to look like Western, you show us the original Ethiopian culture ! Beautiful work !👍
@Medi B if possible please help me with english lyrics. Am South African and am madly in love with Ethiopian music. please help
Habash Ye tewodros kassa lij. Am glad to hear that from you...am a proud South African but first I am an African just like you. If u could the harmony that is between me n other Africans living in my town you would see how stupid you are to insult me.
if you found it , please share it
Tady king of king our HEROE
Madi B
እኔማ የእንቅልፍ መዳህኒት አደረኩት እኮ ወይ መታደል የሱ ሲገርመኝ የባለቤቱ ኤሚ ውይ ስታስቀኑ ኑሯችሁ ልጆቻችሁ ህይወታችሁ ሁሉ የሰላም የፍቅር ያርገው ጠላቶቻችሁን ድብን ያርግላችሁ ።
ዩትዩብ ለቴዲ አፍሮ
From Sudan 🇸🇩 Ethiopians 🇪🇹 are our sisters and brothers❤️❤️❤️❤️
We're one💙
الاخوة والاخوات اثيوبيا والسودان👍
𝐭𝐨❤️
Thanks
❤❤❤❤
ኦ እፁብ ድንቅ ነው ቴዲያችን ኑርልን!!! ከነ ቤተሰቦችህ እንኳን አደረሰህ
መዓዛ ጊዮርጊስ
በሁኑ ዘመን ይህን የመሰለ ቪድዮ መየት በረሱ መተደል ነው። አንበሰ ቴዲዬ
እውነት ሆድ ባሰኝ ወደ ኃላ ተመልሼ እንዳስብ አደረገኝ ቴዲያችን በርታልን የ 2010 ምርጥ ኪሊፕ ሆኖ እንደሚሸለም ተስፋ አለኝ
Teddddey Yemnwedhe eritrea people Neruine All Ethiopan selame yestachu lagrachu 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
ምን ይባላል አድንቆ አፍ መያዝ ብቻ ቴዲዬ እድሜህን ያርዝመው፡፡
በዝህ ሙዚቃ ምክንያት ፍቅር እስከመቃብር ትረካ ሰማሁ ከዛም ለዝህ ሙዚቃ ወደር አጣሁለት
I AM FROM ERIRREA ILOVE YOU TEDY AFRO
NATAN THE GREAT
እኔም እንደዛው
በጣም የሰብለ በዝህ ወስጥ አይናት
ዋው በጣም ደስ የሚልና ከጠበቅነው በላይ ነው ቴዲ &ኤሚ እግዚአንሄር ይጠብቃችሁ እንወዳችሁአለን
የሚገርም እይታ ያለው ድንቅ አርቲስት ነው
ኡፍፍፍ ቴድያችን ኑርልን ድሮ እጨፍር ነበር በዚህ ሙዚቃ አሁን ግን ፍቅር እስከ መቃብር መፅሃፍን አንብቤ ሳዳምጠው በለቅሶ ነው ብሰማው ብሰማው አይሰለቸኝም እውነት አንተ የኢትዮጵያ ቅርሳችን ነህ ልንከባከብህ ይገባል።
Proud to be one part of this generation, watching for the works of this extraordinary skillful guy [Loret Tewodros Kasahun, Teddy Afro]!
Wow
ቴዲ ምርጥስው ምንም ቃላትአጣሁ ምን ብዩ ማድነቅ እንዳለብኝ ብቻ እግዚአብሔር ለ ኢትዮጵያችን ያንተአይነት ፍጡር ያብዛላት 🙏🏻እንወድሀለን 💚💛❤️
ሎሬት ቴወድሮስ ካሳሁን እድሜ ከነ ሙሉ ጤና ከባለቤትህ እና ከልጆችህ ጋር ተመኘሁልህ ቴዲየ አንተ ትልቅ ሰው ነህ ሁሌም በልባችን አለህ።
❤❤❤❤❤
በዚህ አጋጣሚ ለመላው የኢትዮጵያ ልጆች እንኳን ለ2010 አደረሳቹ🌼🌼🌼🌼🌼
ወሬ አስጠላኝ
ወሬ አስጠላኝ .
I consider as your memory this music babe. I liked the Ethiopian culture for you. I’m from chad 🇹🇩.
#ቴዲሻ የኛ አንበሳ!! ቃል አጠረኝ እግዚአብሔ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ከነመላው በተሰብህ ይስጥህ ውድድድድድድ
ቲጅዬ😍 አለሽ ምርጧ እንኳን አደረሰሽ ማር መልካም አዲስ አመት!
ትግስት ከናዝሬት# ቲጂዬ። ምን አይነት ቃል ነው ያጠረሽ እኔ ልስጥሽ hahahah
ትግስት ከናዝሬት እንኳን አደረሰሽ ብያለው ደሞ
እናቴ ህይወቴ
አሜን ለሁላችን የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን ማሬ
one love Bob one love
ፎንቃዬ አገኘህልኝ ለቴዶ የሚሆን kkkkk
መልካም አዲስ ዓመት!
እግዚአብሔር መጪውን ዓመት የእርቅ ፣ የሰላም ፣ የፍቅር ፣የጤና የብልፅግና ፣ የመተሳሰብ ፣ የአንድንትና ልባችን ወደ ፈጣሪያችን ዞር የሚልበት ዘመን ያርግልን።
ቴድዬ ላንተም ዘመንክን ይባርክልክ♥
ውይ እንቅልፌን አጥቼ ስጠብቅ አድሬ ተለቀቀ ተመስጌን ቴዶ ቃል የለኝም ምንም የምልበት
ሀኒ የማርያም ልጅ enem konjo
ዋው ቴድዬ በጣም ያምራል
አይ ቴዲ የጥበብ ሰው እኮ ነክ አሁን ፍቅር እስከ መቃብር በetv በfilim ስታይ የሙዚቃ ጥበብ ትርጉሙ በደንብ እየገባኝ ነው ኑርልኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
ዋው ለዚህ ድምፅ ግጥም ቃላት የለኝም ክሊፑም በጣም በጣም አሪፍ ነው ከዚህ መፅሃፍ ውስጥ የወደድኩት ገፀ ባህሪ ጉዱ ካሳ አባ አለም ለምኔ ሰብለ በዛብህ እዴት በገፀባህሪው ላይ እደሚያምሩ
ቴዲ አፍሮ ማለት ተገልጦ የማያልቅ መፅሀፍ ማልት ነው ።
Today.Malti.Lehiwineti.Yekomenewi
በጣም
አዎ
Wudu
Like taddy
ጎጃም አዘነ ብለው ስማችንን ከማይረባ ልብስ ጋር ያመሳሰሉትን ያሳፈረ ትክክለኛውን የጎጃምን አለባበስ ያሳየ እኛን ከባህል ወረራ የታደገ ክብር ለቴዲ አፍሮ
tekekel belahal wendema
tekekel belahal wendema
ቴድ ስወድህ እግዛሔቤር ይጠብቅህ
@@sarabekelebekele3768 To ister No
ቴዲዬ ፍቅር እስከ መቃብር በፊልም ተሰራ ይሄን ሙዚቃ ደሞ እወደዋለሁ
ኢትዮጵያውያን ማለት እንደዚህ ነን ከየትም ብሔር እንምጣ ከየት የገጠሩ ኑሮ የአያት የቅድመ አያቶቻችን መነሻ እንዲህ ያማረ ያልተበረዘ ያልተከለሰ ፍቅር የሆነ ቀመር ነው ።በኢትዮጵያዊነታችን ኩራት ሊሰማን ይገባል ።ቴዲ ስላንተ ብዙ ሰለተባለ ምን እንደምል አላውቅም ልል የምችለው በልብህ የምታስበው ሁሉ እንዲሳካ ትልቁ ምኞቴ ነው ።እንደወንድሞቼ እወድሃለሁ
Tirsit Lamma Tessema 😢😢😢ልብ የሚነካ ነዉ ኮመንትሽ
Wow nice clip yehe new webetachen
Ewente belshal hulachenim linwedew yegbal
Tirsit Lamma Tessema 🎁👍🏻
Tirsit Lamma Tessema
በትክክል
I don't understand Amharic but I love teddy's music, songs, voice, and his awareness project for spreading love, peace, unity, at the level of his country and Africa and all the world, I always love you Teddy Afro and your music regardless I understand it or not
I have started loving your songs since Yestisiral elbum, always make Ethiopia the lover that you are singing for her
Mohammed Awadallah
Sudan
ክሊፑ በጣም ምችት ብሎኛል ይመቻችሁ፡ እንኳን ኣድረሰን በስደት ያላቹሁ ወገኖቼ
Esawi Yemane ኣ
አመሰግናለሁ
OMG,the best of African music. please Africans let's emulate our culture and stop the western nonsense and we will be respected. Am so disappointed by African young men who keep being neo colonised by western culture. I love all Africans. am a African Kenyan.
🥰🥰🥰🥰🥰
I do agree
Off course! The western destroy our culture and we end up buying their cheap culture expensive.
You are right brother should all African know Amharic language and they have to follow African culture
Yo you right I'm impressed to by this magnificent video clip teddy is definitely different. 💚💛❤️
አበሳው መልካም አዲስ አመት ቴዲዬ የኔ 1ኛ ኤሚዬ ውይ ስወዳችሁ ንሽ ከጎኑ እዳትርቄ ልጆቻችሁን ያሳድግላችሁ
Zeyneb Mnye
አች!!!
I'm from indonesia Love Teddy love Ethiopia i have friend from Ethiopia she send me this Great song Thank u Teddy thank U Tg for united me One love Ethiopians
thank ! one love!
ውድድድድድድእ
Kamisa Akom thank you very much
Kamisa Akom also i live in indonesia am an ethiopian i love indonesia lovely country
alias afework aybalem babaye
ብዙ ሰው ኢትዮጵያ ብሎ ዘፍናል ያተ ግን ይለያል ቴዲ አተን የሚያክል የለም ወደፊትም አይኖርም ትንሹም ትልቁም ስማን በሄደበት እዲጠራ ያረክ ምርጥ ያገራችን ንጉስ ሰላሙን ያብዛልህ
አምለሰት ምርጥ ዳይሬክተር ነሽ ዶክመንተሪ ፊልም ነው የሚመስለው ምርጥ ስራ ነው
ትግስት የ ማርያም ልጅ mary weyny byafnwe kzhi blay yseral
ትግስት የ ማርያም ልጅ
የግጥም ችሎታው ምጡቅ ነው እንደቀልድ የሚወረውራቸው ቃላቶች ይገርሙኛል
እንች የፍቅር ጽጌ ውድነሽ በጣሙ የሚለው ስንኝ
ወ/ሮ ውድነሽ በጣሙን ( የስብለወንጌልን እናት ) ሲያሞግስ ነው
ምርጥ ኢትዬጽያዊ
I am from eritrea. And i love amharic music .tedy afro is ethiopian legend as same as eritrean legend abreham afewerki
ደጋግሜ ሰሰማው ለምን እንደማለቅስ አላቅም ውስጤን ያመኛል ምንም ማለት አልችልም ቴዲ ረጅም እድሜ እና ጤና ከነ ቤተሰብህ
Me to
Anem likk adanchii ambaye yifesali
@@serviceunavailable6483 0סתיכעטאכרגכדססשד
💔😥
እውነተኛውን የኢትዮጵያ ባህል ስላሳየኸን ምስጋና ይገባሀል::
ዋዉዉዉበጣምየምርል
selam Bekure እጅግ በጣም
ቴዲ ኢትዮጵያን በቪዲዮህ አሳየኸን........you are beyond my words