For a new patient, dental X-rays are necessary so that the dentist can get a clear picture of the patient's dental health. This is especially important if the patient doesn't have any X-rays from his/her previous dentist.
Well the Doctor said "we only use anesthesia if there is build up under the gum" how do you know there isn't if you don't take xray prior to cleaning her teeth. The patient said she never had cleaning done. I have noticed almost all dental office practice in Ethiopia the way your dental office does. Although a patient is coming just for a cleaning, I believe it should be the health care provider ethical and professional obligation to do a complete exam with Xrays and educate the patient with what they need. Most patients are scared to get cleanings because of what they experience after cleaning such as tooth ache, severe sensitivity and loose tooth/ teeth. My point is don't just clean teeth and let them go. Do your part as a professional. Thank you
Dentist can easily understand the gum conditions.. Gingiva shows it.. Dentist know x ray needed for this or not.. Why unwanted exposure to radiation? If it small radiation also.. If needed dentist must take according to cases..
ጥርሳችሁን አታስነቃኩ እራሳችሁ በእንጨት መፋቂያ በደንብ ፋቁ በሎሚ አርጋችሁ ብሩሽ ኮልጌት ካገኛችሁ አሪፍ ነው ግን እንደ እንጨት መፋቂያ አይሆንም።
Betikikil
God bless EBS tv
እስኪ ስልክ ቁጥር ካላችሁ እናም አድራሻችሁ
selam Ye Silk Quxurochun Kesir Komanitilayi Lakuliny Mikinatum lene betam yasfeligenyali ❤❤❤❤❤
For a new patient, dental X-rays are necessary so that the dentist can get a clear picture of the patient's dental health. This is especially important if the patient doesn't have any X-rays from his/her previous dentist.
በፊታቸን የሚወጡ ፀጉር እንዴት ነው የሚጣፈው
ነጭ ለማድረግ ወይም ብሊች ስንት ነው እምታደርጉት
አገራችንን የሚክል የለም ለጥርስ
ስልካችሁንአሥቀምጡልንስኪ
ስልካችሁን አስቀምጡልን
❤❤❤
siliki quxiri sixunii ibkachuu 🙏🙏
ፖሊሽኑ ነው መስታወት የሚነካው
ስልክቁጥርአስቀምጡ
የት ቦታነዉ ሰልኪ ቁጥር
ለማስተከል አንድ ጥርስ ዋጋው ስንትነው please
ዋጋውን ለምን አትናገሩም
Well the Doctor said "we only use anesthesia if there is build up under the gum" how do you know there isn't if you don't take xray prior to cleaning her teeth. The patient said she never had cleaning done. I have noticed almost all dental office practice in Ethiopia the way your dental office does. Although a patient is coming just for a cleaning, I believe it should be the health care provider ethical and professional obligation to do a complete exam with Xrays and educate the patient with what they need. Most patients are scared to get cleanings because of what they experience after cleaning such as tooth ache, severe sensitivity and loose tooth/ teeth. My point is don't just clean teeth and let them go. Do your part as a professional. Thank you
any recommendation the best dental clinic please?
Dentist can easily understand the gum conditions.. Gingiva shows it.. Dentist know x ray needed for this or not.. Why unwanted exposure to radiation? If it small radiation also.. If needed dentist must take according to cases..
Dental implants yemeyadergu Kalu eski akerbulen
ኧራ የት ነው
ስልክ ቁጥር
እኔ ምለዉ በቀን 3ጊዜ ቦርሻለዉ ግን ተበላሸብኝ ማለቴ በለው እናም ምላሴ ይቆስላል የጥርስ መቆሸሽ ምላስጋ ያገናኘዋል ምላሴ የሚያቃጥል ሊያስበላኝ አልቻልኩም እና ላሳጥበዉ
የት ቦታቸው
አደረሸስጡኝ
ጥርስ ለመታጠብ ዋጋው ስንት ነው????🙄🙄
500ብር
500 መቶ በኢቶቢያ
@@መሲፍቅርከወሎ ብቻ?
ጥርስን ለመታሰርስ ስንት ነው
ያለሁት ስደት ነው ስመጣ ለማሳሰር ፈልጌ ለበር ቆንጂት
@@መሲፍቅርከወሎ ኧረ እኔ 1600ነው የከፈልኩይ ለዛውም ጥርሴ ንፁህ ነበር ለማስነቀል 600መቶ በሉኝ ለማሳሰር ደሞ 30.000ሺ ሲለኝ ቦሀላ እመጣሉሁ ብዬ ቤቴ ነካሁት ክክክ
@@fetihajilalutube6339 አይ አገሬ ብሩ ባህርዛፍ ቅጠልሆኖል ኡኡኡኡ
እናተ ግን ሰልክ ጥቁር አሰቀምጥ ልን
Mekdes 28 ametuwa new
አድራሻ የትነው
አድራሻችሁ???
Very very sad how came you dont leave the phone numver to call you
Name hospital?
እኗመሰግናልየእኔ ጥያቄ ተመለሰልኝ ላሳጥብ ውይስ እያልኩ ነበር
ስልክ ቁጥር ላክልኚ
Selk lakulgne kemetateb
እኔ ከደዲ ጋር ነው የተቦረቦረው።መሞላት ይቻል ይሆን እባካችሁ የምታውቁም ።መላስጡኝ
ድድሽ ነው የተቦረቦረው... ከሆነ የድድ ህክምና ማድረግ አለብሽ, ጥርስሽ ከሆነ ድግሞ የጥርሱ ጤንነት ታይቶ መሙላት ይቻላል።
አዎ፣የኔቆንጆ፣ይቻላል
ለማጠብስትነው?
አዳራሽ የት ነወ
የስራሚኩ ጥርስ ስንት ነው
ሳኡዲ የምትኖሩ ተባበሩኝ የጥርስ ህመም ለጠላትም አይስጠው ይባላል
የመንጋጋዬ ጥርስ እየተቦረቦረ አለቀ
ማሳጠብ ና የተሸረፈውን መድፈን ማሳጠብ እናም ጥርሴ ወጣ ይለ ስለሆነ ማሳሰር እፈልጋለሁ ስንት ይፈጃል ? ተባበሩኝ
እኔም እዳንቺ ነኝ ጅዳ ከሆንሽ አብረን ሀኪም ብንሄድ ደስ ይለኛል ሀኪም ቤት ገብቼ ለራሱ ምን እደት መሆን ማለት እዳለብኝ አላውቅም 4ሸራፋ 1የበለዘ አለብኝ ባስወልቅ የበለዘውን ባስሞላ እፈልግ ነበር እህህ የሳኡዲ ውሃ በላ ነው😢😢
እኔ አሳጥቤለሁ በጣም ነጭ ሁኗልኛል ከዳነልኝ ቶሎ ደስ ይለኛል
@@fነኝኢስላምነውሂወቴየት ነው ያሳጠብሽው እህቴ እኔም ማሳጠብ እፈልጋለሁ የአፍ ሽታም አለው ኢቃማ አለኝ
ሽታ ያጠፍ ይሆን ?
በሺቦ ለማሣሠር ዋገሠሥንትነው የትሥ ሠፈርነው አድሥ አበባ
መታጠብ ግን አይጎዳም ጥርስን
አይጎዳም
ጥሩ ክሊኒክ ካልሆነ ይጎዳል
ስጀመር መሄድ እጂ ስልክ ማስቀመጥ አታቁም ወሬ ብቻ
እሲቲ
ወይኔ ማን እንደተፈጥሮ ጥርስን የመሰለ የለም እኔ ሶስቱ ጥርሴ ሴራሚክ ነው ምንም አያኝክም።
ስንት አሰራሽው
@@hikmatube9834 3000 ሪያል
መንጋጋሽ ነው
Drotor need for Dembers
በጣምነው የሚመው ግን ቢቻል ማሳጠብ ጥሩ አይድለም በሬሴ ስላየሁትትነው
ዋናው መፅደቱ ነው ግን የኔው በጠም ቀይ
እኔም ማሳጠብ ፈልጌ ነበር በጣም ያማል
ከሰጠሽ በሃለ ምንም ችግር ይለምወይ???
Saudi ዋጋዉ ስንት ለማስታጠብ
150 ረያል
ሳኡዲ የሰማሁት 400 እንደሆነ ነው።
@ራህማ ለቤተሰቦቿ ሟች 150 የት ነው ሪያድ? እንደዛ ከሆነ ጥሩ ነው።
Ay yenega negr wuchi heggar yerasu mirk memateche alechow saw eyetensa teftow ayimelsim
አስፍው ነፍቆነል ነፍቆነል
እኔ ጥርሤ ለማሥጠብ እፈልጋለሁ ሁሉንም በጣም ቀይ ሆኖብኛል ግን በኢትዮጲያ ሥንት ይፈጃል እሥኪ የምታቁ ካላቹ ንገሩኝ በምንታምኑት አምላክ ይሁንባቹሁ
እኔም እፈልግ አለሁ ግን ስት እደሆነ ብርሩን አሏህ ዋአለም
@@ጦይባዩቱብ-የ3ኘ ሳውድ ከሆንሽ ሁለት መቶ ሪያል ነው
@@tibah7091 ሁሉንምነዉ
ሳኡድ የት ነው እኔ እፈልጋለሁ
ቦታው የት ነው እኔም እፈልጋለሁ @@tibah7091
እኔ ስራኪም እፈልጋለሁ ስንት ነው
wagawu sinit new
እኔ የፈት ጥርሴ ብቻ ነወ ደህነዉ እወሰጥ ያሉ ጥርሶች ግን እደለ አሶጠቻለሁ እነመም እሡን ማስሞላት እፈልጋለሁ ዊጋወን ብትነግሩኘ ደሰ ይለኛል
Set nw
cc
You
kkkkkkkk
No phone number
ዋጋውን ለምን አትናገሩም
እኔ ጥርሴን ማስተካከል እፈልጋለሁ የዳክተሩ አድራሻ ብትነግሩኝ
ዋጋውን ለምን አትናገሩም
700 Eske 1200 ende koshashaw ywesenal