Ethiopia - “የሞት ሽረት ነው” ደብረፅዮን፣ እነኮለኔል ዘውዱ ወሰኑ “ተጠያቂ ነው” መንግስት፣ የአዲስ አበባው ንረት፣ ልዩ ኮማንዶዎች ተመረቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 132

  • @user-it4wb1nm1i
    @user-it4wb1nm1i 28 дней назад +4

    ጨረቃ ምርጫ ጨረቃ ጉባኤ ሁሉን በጉልበት
    መሀል ቤት ህዝብ ይኅዳል

  • @EsubalewMuluye-d5p
    @EsubalewMuluye-d5p 28 дней назад +7

    አይ ኢትዮጵያ መጨረሻሽ ናፈቀኝ😂

  • @rutafruh6588
    @rutafruh6588 28 дней назад +4

    የ ምሽርፍ ነገር ይሽረፍሕ 🙄🙄🙄አንተ ግን ተግራይን ለ ተጋሩ ትተህ ስለ ፋኖ, ሽኔ ውየ ብልትጽግና ኣውራ ከ ህዋሕት እና ከተጋሩ ውረድ ተፋታን 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽pls

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 27 дней назад

    ጌታቸው.አቢቢ.በርታያረጀ.ያፈጀ.ዘመኑ.ያለቀ.ደብረፂዮን.ወደሲሆል

  • @user-kd9ub4su4i
    @user-kd9ub4su4i 28 дней назад +4

    አለቅላቂ ነህ የማን ካልከኝ የመንግስት

  • @marbettube8870
    @marbettube8870 28 дней назад +4

    ህወሃት ጀግና ነው በርቱ አብይን ማስወገድ ግድ ነው

  • @user-ti1amahara
    @user-ti1amahara 28 дней назад +7

    ጌታቸው ረዳ ማንነው የሚያስተዳድረው
    ባጠቃላይ ትግሬ ደብረፅወን ሁኗል 😄

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад +2

      እኔም ደብረፂዮንን ነው የምደግፈው ምክንያቱም ጌታቸው ረዳ አሣፋሪ ሂሊናቢስ ወራዳ አሣማ የአብይ አህመድ ጡሩምባና ፊሽካ ነፊ ቱልቱላ ስለሆነ 😂

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i 28 дней назад +1

      ምን ዋጋ አለው በጀት ለጌታቸው ነው ሚለቀቀው እነ ደፂ ህግ ወጥ ሆኑ ያው ማሀል
      ቤት ህዝብ ይኀዳል

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 28 дней назад

      ጌታቸውም ደፂም በግል ፀብ የላቸውም ።በድርጅታቸ ውስጥ የሀሳብ ልዩነት ነው ልዩነቱን ፈትተው እንድ እንደሚሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ምክንያቱም ህወሓት የትግራይ ህዝብ ሃብት ንብረት ህይወት እካል የተከፈለበት ድርጅት ነው

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      @@user-mn3qc8vz9q ፈሣም ባንዳ አጋሜ ባዶ ጡሩምባ ቱልቱላ ጉራ ብቻ የማትረቡ ኩበቶች ውሾች ዘርማንዘራቹሁ አይተርፍም ዘንድሮ ከመጠረግ እመኑኝ የእግዚአብሔር ሠይፍ ሊጠርጋቹሁ ተመዟልና ታዩታላቹሁ በቅርቡ ለቅሷቹሁ ማቆሚያ አይኖረውም

  • @nuruahmedin5232
    @nuruahmedin5232 28 дней назад +2

    ለገሰ ቱሉ ሚባለው እሱም ሆነ ድርጅቱ ህግን እያከበሩ ነውን ???

  • @user-ou5rq5mf4e
    @user-ou5rq5mf4e 28 дней назад +2

    Koshasha

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 28 дней назад

    አባት እንዴት ከልጁ ፍቃድ ይጠይቃል ፡፡

  • @SeidUmer-l1u
    @SeidUmer-l1u 28 дней назад +2

    ለጥቆማ ያህል የጋምቤላ ፕራዝዳንት ከነምክትሉ ከስልጣን ወረደዋል!!!

  • @user-se8yz7tg9m
    @user-se8yz7tg9m 28 дней назад

    ጎበዞች አደነቋቸው አድስ ባበቤን ይጨማለቅባቸው ዛፍ ገጭችሁ እያለ ለሚያስራቸው እንደ ኬኒያ ቆራጥ ይሁኑ 😊

  • @mes3777
    @mes3777 28 дней назад +1

    ወያኔን እስከ መጨረሻው እንደማስወገድ ድርድር ብሎ አሁን እሰጣገባ ውስጥ መግባት ምን ይሉታል

  • @hamudseid4461
    @hamudseid4461 28 дней назад

    ፈሩ ወልቃይቶች እነደመቀ ዘዉዱ የለበልበሀል ጀግናዉ የወያኔ ታጣቂ የተከዜ ዘብ ይጅኒ ዘብ አቋቁመናል ስትሉ አልነበር

  • @habtishtsegay8967
    @habtishtsegay8967 28 дней назад

    Ahun cheklaw Abiy min yiwatew ye Eritrea 🇪🇷 erdata mechem aytasebim.

  • @endaletesfate7954
    @endaletesfate7954 28 дней назад +2

    እሺ ኢቲቪ ቁጥር ፪

  • @masetewal6914
    @masetewal6914 28 дней назад +11

    ድል ለአማራ ህዝብ 💪

  • @kiflaadane5738
    @kiflaadane5738 28 дней назад +6

    የታደለች ሀገር, ሁሌም ድግስ የት ይገኛል , የተባረከች ሀገር

  • @mandefromekonnen3485
    @mandefromekonnen3485 28 дней назад

    ሰለማ መን አደስ ነገሬ አለ

  • @SamiSalon-kf6ve
    @SamiSalon-kf6ve 28 дней назад +1

    በኮሪደር ልማት ከፈረሱ ሱቆችና ከ ኮሪደር ልማቱ የቱ ይሻላል

  • @Tybatube
    @Tybatube 28 дней назад

    እስላም አሌይኩም ወድ የአገሬ ልጆች ይህን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የእናት ፍቅር ያለቦች በች ደምሩኝ አንደሽ በች አሰገቡኝ የስደት እህቶች ነኒ በማደም ኩሸና ነኒ😢😢

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 28 дней назад

    በጣም ያሣዝናል የትግራይ ነፃነት እሄን ያህል አመት በትግልና በመከራ ውስጥ ቆይተው በሚሊየን የሚቆጠር ህዝብ በጦርነትና በረሃብ አልቆባቸው አሁን እንደገና ተመልሰው በኦሮሞ የጭቆና አገዛዝ ስር መውደቃቸው ለማንም ግልፅ አይደለም ስለዚህ የትግራይ ህዝብ ሁሉ ተነስቶ እንደገና ነፃነቱን ማወጅና መተግበር ይኖርበታል ባይ ነኝ

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 27 дней назад

      ኦሮሞ.አልጨቆነም.ከትግራይ.ውጪ.አገሪቱን.ሚገዛ.ሰው.የለም.ማለት.ነው

  • @user-zn5jl3xt4j
    @user-zn5jl3xt4j 28 дней назад +12

    ደብሬጽዮን ከልሞታ ትግራይ ሰለም አተጌኝም

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад +1

      @@user-zn5jl3xt4j አቃጣሪውና ተላላኪው ጌታቸው ረዳ ነው ስለዚህ መወገድ ያለበት እሱ ነው

  • @Amhara251
    @Amhara251 28 дней назад +5

    ድል ለፋኖ

  • @EdawBeza
    @EdawBeza 28 дней назад

    ማንም ምንም ቢል ሚያመጣው የለም

  • @alamalam262
    @alamalam262 28 дней назад

    ጓበዝ ደግ አደረገ

  • @Mamaaa-t6s
    @Mamaaa-t6s 28 дней назад

    ግድ ነው ስልጣኑን ለትግራዋይ መመለስ አለባቹ ግድ ነው

  • @maranatasileshi2850
    @maranatasileshi2850 28 дней назад

    መንግስት እራሱ ችግር ነው !! ውይ ግን እንደው መች ይሁን ሚያልፉልን .... መቼም😢

  • @kamilakamila2144
    @kamilakamila2144 28 дней назад +1

    ጎርፉና ዝናቡስ ስንት አስቀጡት ፈጣሪን😂😂😂😂ዲቄም ኮሪደር😂😂😂

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 28 дней назад +1

    እኔ ያብይንና የስመልስን የአዳነች አበቤ ን መኪና ባኝ የፈለገ ይምጣ እጅ አላልፋ ቸውም ሳልፈጃጃቸው

    • @Yaya-wf4ub
      @Yaya-wf4ub 28 дней назад

      ባክህ ወረፋው ብዙ ነው አድፍጬ እየጠበኩ ነው

  • @KallTegegne
    @KallTegegne 28 дней назад +5

    እኔ የደብረ ጺወን ውሳኔ ይመቸኛል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад +1

      እኔም😂

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i 28 дней назад +2

      ምን ዋጋ አለው ምርጫ ቦርድ አይመዘገቡም
      ከአልተመዘገቡ ደግሞ ምርጫ መመረጥ
      አይችሉም ,,,,

  • @kifletesema1888
    @kifletesema1888 28 дней назад

    የናንተ ማስጠንቀቂያ ማንንም አያሽብርም አትልፉ የራሳችሁን ሥራ እወቁ

  • @YasinMd-Y306m
    @YasinMd-Y306m 28 дней назад +4

    ድል ለአማራ ህዝብ

  • @misginaamanuel9985
    @misginaamanuel9985 28 дней назад

    good news what is the different between the agreement of Algiers and South African agreement?

  • @WOLLOTUBE2
    @WOLLOTUBE2 28 дней назад

    ወልቃይት የተመለሰው በጀግናው የሀገር መከላከያ ሰራዊት ትልቅ ተጋድሎ ነው ። ከሰላሳ ሁለት አመት በላይ በወያኔ ቅኝ ግዛት ስር በነበረበት አሁን የሚሸልለውና የሚያቅራራው ሀይል ነፃ አላወጣውም

  • @ShalekawZelek
    @ShalekawZelek 28 дней назад +4

    ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን 💚💛❤️🔥💪🐯👑✅👌 አንድ አማራ 💪👍🔐 ክብር ለጀግናው 😘😘

  • @user-ip5ch4qj3x
    @user-ip5ch4qj3x 28 дней назад

    ሰላም
    ❤❤😂

  • @sileshsami7999
    @sileshsami7999 28 дней назад +2

    ጀጋኑ ጀጋኑ ወድ ደብረ ጀጋኑ ጌታቸው ባንዳ

  • @yibeltaltebikew2541
    @yibeltaltebikew2541 28 дней назад +4

    ጌቾ ምስኪኑ አብይን አምኖ አየር ላይ ተንሳፎ ቀረ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      😂😂😂የታባቱ እሄ ተላላኪ አድርባይ አፈንዳጅ ሆዳም ውሻ

    • @Badema1991
      @Badema1991 28 дней назад

      ጌቾ እኮ በቮድካ እና በአማላይ ወጣት ሴቶች ዶክተር አብይ አጥምቆታል ፈልቅቆ መውጣት አይችልም።😅

  • @ayelekebede1565
    @ayelekebede1565 28 дней назад

    አይ ብልፅግና እንደገና ወያኔን እደረጀ ይገርማል አሁን ገና ብልፅግና አጠራጠረኝ ወያግና እየሆነ ነውን????

  • @NanoGOD-h5l
    @NanoGOD-h5l 28 дней назад

    ምንድነዉ ነገሩ ?!?!?

  • @user-dc1qy3tq7f
    @user-dc1qy3tq7f 28 дней назад

    Yarabhwatwadaaratklwa

  • @feyselahmed1
    @feyselahmed1 28 дней назад +2

    I cannot find any Ethiopian flag At the meeting of TPLF

  • @lalleyatata
    @lalleyatata 28 дней назад

    The criminal terrorists TPLF needs to be brought to justice for crimes against innocent tigray Ethiopian people

    • @lalleyatata
      @lalleyatata 28 дней назад

      Please tell Tplf you cannot fool the people always all the time we the people who build Aksum Ethiopian will not allow any more of crimes against innocent people in East Africa and Tigray Ethiopian by dictators TPLF who wanted to kill to stay in power

  • @mulukengetachewu9186
    @mulukengetachewu9186 28 дней назад +3

    ነቀረሳ ናቸዉ

  • @KingFazzo-y6s
    @KingFazzo-y6s 28 дней назад

    Vp of yours

  • @twdrskss
    @twdrskss 28 дней назад +4

    እንኳን ደህና መጣህ አምበሳው👍

  • @amanuelyilma9762
    @amanuelyilma9762 28 дней назад +5

    የዛሬው የጁንታ ስብሰባ ለፌዴራል መንግስቱ አመቺ ቀን ነበር ሁሉም በተሰበሰቡበት በአንድ የድሮን ፈንጂ ሁሉንም እስከወድያኛው ሸኝቶ የኢትዮጵያን ሰላም ማስጠበቅ ተገቢ ነበር ::

    • @EdawBeza
      @EdawBeza 28 дней назад +1

      ይህን ቁሻሻ አባባል ድሮን አባክህ ይጥፋና ማን ያለው ለማስመሰል ነው???

    • @user-mn3qc8vz9q
      @user-mn3qc8vz9q 28 дней назад

      ቆንዳፍ ድስት አፍ ነህ።ህወሓት የጀግኖች ጀግና ነው 💪

    • @sarratimnit8534
      @sarratimnit8534 28 дней назад

      እከካም ሀወሀት መቼም አይጠፋም ፎጣለባሽ ድሮን ለዛ ጫካ ውስጥ ለሚፎክረው ይሁን !!!!

    • @sarratimnit8534
      @sarratimnit8534 28 дней назад

      ቅማልህን ያራገፈው እኮ ህወውሀት ነበር አሁን ግን ምትበላው ናፍቆሀል እዛው ዘንባባችሁን ብሉ !!!

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 28 дней назад +6

    ደቡብ እና ምዕራብ ትግራይ የሚባል የለም።በዋና ስማቸው ስትጠሩ የአማራ ይሆኑባችኋል

    • @act1238
      @act1238 28 дней назад

      kukum kefes tekoterech alu !

  • @yibeltaltamir5869
    @yibeltaltamir5869 28 дней назад

    How much $ are you paid

  • @user-sj9lv9lz9t
    @user-sj9lv9lz9t 28 дней назад +3

    ኢትዮጵያ በትግራዋይ መመራት አለባት

    • @be-liever
      @be-liever 28 дней назад

      ትክክል ወለቀይትም የዛኔ ነው ወደ ተግራይ እጅ የምትመለሰው

    • @yeshiworkabetia3145
      @yeshiworkabetia3145 28 дней назад +2

      ምነው ተስማምተው እብረው ቢኖሩ እይሻልም ወልቃይት የጎንደር ክልል ነው ተከዜን ተሻግሮ ትግሬ መሬት የለውም ​@@be-liever

    • @be-liever
      @be-liever 28 дней назад

      @@yeshiworkabetia3145 አረ ተው ማነው ወልቃይትን ጎንደር የደረገው🤔 ደግሞ የሌላን ክልል ህዝብ መሬት እየወሰዱ እየነጠቁ ተስማምቶ መኖር 😂😂😂😂🤣😂 በጣም የሚያስቅ

    • @maranatasileshi2850
      @maranatasileshi2850 28 дней назад

      ወልቃይትን ለወልቃይቶች ትተን ትግሬ ይግዛን ሚለው ነገር ትንሽ ሚዛን ይደፋል መሰለኝ

    • @yeshiworkabetia3145
      @yeshiworkabetia3145 28 дней назад

      @@be-liever ክልል ክልል ብላችሁ ይህው ሁሉም በክልል ይጨፋጨል ክልል ካልጠፋ.
      የኢትዩጽያ ህዝብ ሰላም አያገኝም

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru 28 дней назад

    ቀይ ቆብ ምንድነው ትርጉሙ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      ኮሚኒስታዊ 😂

    • @jimmybesha6467
      @jimmybesha6467 28 дней назад

      ደም የጠማው፣ዓለም በረሣው ባረጀ፣ባፈጀ አስተሣሰብ ሙጥኝ ያለ ኮሚኒስታዊ አስተሣሰብ አራማጆች መለያ ባርኔጣ ነው ቀይ ቦኔት በስብሰባ ከተለበሰ።

  • @EndirisAbdou
    @EndirisAbdou 28 дней назад +3

    በዚህ ዘመን ትክክለኛ የፖለቲካ ድሞክራሲ ያለው መቅሌ ብቻ ነው ልገሰ ቱሉ እንደሆነ ቱልትላ ወናፍ ነው

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 28 дней назад

    ጦርነት.ማይሰለቸው.ደብረፂዮን

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 27 дней назад

    AMAHRA WILITKE CITY AMAHRA MILITARY WAR TPLF AND TDF #ABC AND #CNN

  • @user-vf4dh9bf2h
    @user-vf4dh9bf2h 28 дней назад

    brove debre nomore aby davol

  • @user-fg8pu3xy1v
    @user-fg8pu3xy1v 28 дней назад

    TPLF has thousands of internal problems. So, how can TPLF be a threat to Amhara? This implies that you fear Amhara so much!? We understand clearly that It has been your main assignment to divert the war in Amhara towards Tigray. This is impossible. Don't invest your resources without gain.

  • @befekaduzeleke2149
    @befekaduzeleke2149 28 дней назад

    Bandachin ayiketu kitat mekitat new.

  • @woldefantu75
    @woldefantu75 28 дней назад

    የሀገሪቱን ህገመንግስት እና ተያያዥ ህጎችና ተቋሞች አክብሮ ለመንቀሳቀስ ነው ህወሓት ህይወቱን በፕሪቶሪያ ስምምነት መሠረተ ያተረፈው።ስለዚህ በቅሎ ገመድዋን በጠሰች በራስዋ አሳጠረች ነው ነገሩ።

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 28 дней назад +1

    ጌታቸው ረዳ የተባለን አፈንዳጅ ማፈሪያ ተላላኪ ሆዳም ለምን ግንባሩን በጢይት ብላቹሁ አትጥሉትም እሄን ፈሣም ዳውላ ተሸካሚ ?😂

  • @TeferaTesema-j1d
    @TeferaTesema-j1d 28 дней назад

    Revolution in ancient country by bandits in no one leader 😂

  • @dawitg25
    @dawitg25 28 дней назад

    ህወአት የተባለ ድርጅት ካልጠፋ የትግራይን ህዝብ ያጠፋል።
    በአለማችን ላይ በስብሰናል፣ ገምተናል፣ ሸተናል እያለ ሳይሞት እያዘገመ እሚጓዝ ድርጅት ህወአት ብቻ ነው።
    አንድ ነገር መግማት ደረጃ ከደረሰ ይጣላል እንጂ ተመልሶ እቃ ሊሆን አይችልም።

  • @Revivalgebereegziabher1929
    @Revivalgebereegziabher1929 28 дней назад

    እውነት ነው የትግራይ ህዝብ ምን ያርገው

  • @SasonAsrat
    @SasonAsrat 28 дней назад

    Ay. Demke. Egihin. Satyaz. Kewererkew. Meret. Wita

  • @user-yp8mn4zy4z
    @user-yp8mn4zy4z 28 дней назад

    ..
    .

  • @user-zb1wt9xc7w
    @user-zb1wt9xc7w 28 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ገና በደም ትታጠባለች ያፈሰሰችው ንጽህ ደም የምትከፍልበት ቀን የደረሰ ይመስላል እኛ ያንን ጊዜ እየጠበቅን ነው ወገብዋ መሰበር ኣለባት።
    ድል ለግብፅ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 28 дней назад

    አይ ኢትዮጵያ ቀደደብ ሸርሙጣ ሰውየ ተመርታ ገደልገባች ከሚስቱጋር ቆሻሻመጣየ የሚገኝሰው እሱብሎመሪ

  • @user-nv2tv5bc8t
    @user-nv2tv5bc8t 28 дней назад

    አብይ😂😂😂😂😂 ተብየ ቦቱ እምላይነው😂😂😂😂ግን በየክልሉ 😂😂😂😂😂በራስመተዳደርነው😅😅😅😅😅 መግስት የድሮቹን ጀግኖች ስም ይዞ መቅዘንህ ገንዳ የሆነ ግም ሰውየ

  • @YihunBegizew-gz3ux
    @YihunBegizew-gz3ux 28 дней назад

    በመሠረታዊ አመለካከት አንድ ናቸው። ልዩነታቸው "ዋናው እኔ ነኝ" የሚል ራስ ወዳድነት።
    ብስባሽ ውስጥ የተፈለፈለና የተባዛ ትል የኖረበት ሽፋን ሲነሳለት ይቅበዘበዛል። የሕወሓት ፍልፍሎችም እንዱሁ!!! መሀል ያሉት ( ነዋሪውና ሥልጣን የያዘውም ) ፣ዲያስፖራውም፣ ትግራይ ያሉትም!!

  • @twdrskss
    @twdrskss 28 дней назад +1

    መንግስት ጨቋኝ ነጋዴው ሰገብጋባ የት እንሂድ ጃል🤔

  • @asmara3973
    @asmara3973 28 дней назад +3

    መብታቸው ነው በኦሮም አንመራም ካሉ

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      😂ተመችቶኛል

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      በኦሮሞ የሚመራ ትግሬ ምን አይነት ትግሬ ነው ?😂 ሞራል የሌለው መሆን አለበት

    • @user-it4wb1nm1i
      @user-it4wb1nm1i 28 дней назад

      በጀት ከልክሎ ደግሞ በራሀብ ይፈጃቸዋል
      ምርጫ ቦርድም አያውቃቸውም የሚያድናቸው
      የመጨረሻ እድል ጦርነት ገብተው ማሸነፍ ነው,,,

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 28 дней назад

      @@user-it4wb1nm1i ነፃነት ማጣት ከረሃብ በላይ ነው

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 28 дней назад

    ጌታቸው ረዳ ትክክለኛ የትግሬ ዘር የለውም ራያ ነው ስለዚህ ግንባሩን ብላቹሁ አባሩት እሄን ፈሣም ፋንዲያ ወራዳ የማይረባ

  • @alemayehubedasse7359
    @alemayehubedasse7359 28 дней назад

    ህወሓት ፋኖን ለማጥመድ የዘየደው ዘዴ ነው። ጥንቃቄ!

  • @act1238
    @act1238 28 дней назад

    bgulebet yemigen kentat yetegray meret yelem, andwa teter asalefen ansetem

  • @aminayasin4428
    @aminayasin4428 28 дней назад

    ዶላሩን ድሮንና የተለያዩ መሳሪያ አይነት ለመግዣ እያደረገ ይዝቡን በራብ ሊፈጀው ነው ይሄ በስልጣን ጥም ያደነዘዘው ደም ግብሩ😢