የእስር ቤቱ ንጉስ ዘመን የማይሽረው ነሽዳ በሰይፈል ኢስላም ግጥም አብዱረሒም አህመድ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024

Комментарии • 202

  • @ferregamo6533
    @ferregamo6533 5 лет назад +3

    Masha allh you brother from Somalia 🇸🇴 + 🇪🇹 + 🇪🇷 ❤️ قال رسول الله عليه وسلم( لا فرق بين عربي ولااعجمي إلا بتقوى الله عزّ وجل)

  • @marymeswalhe2642
    @marymeswalhe2642 7 лет назад +2

    በጣም የምወደዉ ነሺዳ አብድረሂም ጀዛክ አላህ ኧይረ

  • @gamilahgamilah5405
    @gamilahgamilah5405 7 лет назад +1

    ወንድም አብድረሂ አህመድ አላህ ይጨምርልህ ላአላህ ብየ ውድድ ነው ማደርግህ ወላሂ ስላንተ ምን እደምል አላቅም ሙናሽዱም አላህ ይጠብቅህ አይዟችሁ ወገኖቸ ድሉ የኛ ነው ቢቢኤን ላይ ሳዳምጥ ይኤ ናሽዳ ስሰማ እዴት ደስ እደሚለኝ ሙስሊም መሆኔ

  • @ذهبسعيد-غ4س
    @ذهبسعيد-غ4س 7 лет назад +2

    ጀዛኩም አሏህ ኸይር ያረብ ነጃ ይበላቸው ልብ ነው እሚነካው ነሽዳው

  • @ሙናሙናኢስላምሰላም
    @ሙናሙናኢስላምሰላም 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ ወላሂ እሄን ነሺዳ ስሰማ አለቅሳለሁ

  • @ያረብመጨረሻኤአሳምርልኝቀ

    ወላሂ በጣም የምወደው ጀዛክ አላህ አድረሂም አላህ ከስር ነጃ ይበላቸው ያረብ

  • @islamshow4914
    @islamshow4914 6 лет назад +1

    Lubbuun tiyyaa fidaa Isaanii haa taatu.Rabbiin Isin Haa Tiiksu Gootota Teenna.
    ነብሴ ለነሱ ፍዳ ትሁን አሏሀ ይጠብቃቸው ጀግኖቼ።

  • @عليححهعغ
    @عليححهعغ 7 лет назад +2

    ኢንሻ አላህ ሀገሬስገባ የሚገዛው ነሽዳ ቢኖረ ይሄ ነው!ህይወቴ በዝች ምድረ እስካለች ድረስ ከኔ አለየውም!!!♥♥♥♥♥

  • @hsczfxbcv2330
    @hsczfxbcv2330 7 лет назад +2

    ጀዛከላህ ኸይር አብድረሂም
    ያረብ አንተ ነጃ በላቸው ያከሪም አብሽረሩ ውድ ብርቅየ እንቁ የኢስላም ልጆች አላህ ከእናንተ ጋ ይሁን

  • @እማውስጤናትክፍአይንካት

    ይህን ነሽዳ ስስሰማ ስደቴንም ያበረታታኛል በጣም ነው የምወደው

    • @hawseyum902
      @hawseyum902 7 лет назад +1

      Fidos Ahmed nnnnnnnnnnnnnnnnnnnnñnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnmmmm

  • @samerajebru6183
    @samerajebru6183 7 лет назад +1

    jazakalu kayr Abdraym
    enshala layeslm yalhafa ulayam nugus naw

  • @safa3311
    @safa3311 7 лет назад +8

    አብሽሩ አላህ በቂያችሁ ነው ከአላህ ፈቃድ ናፀነችሁ ድሉ ለሙስሊም ነው

  • @madinamadina8830
    @madinamadina8830 7 лет назад +1

    አላሁመ ፈርጄነ ኩለ ሙስሊሚን ያረብ። እዝነትህን። የአላህ በቃ በለን ጭቆነው ይብቃ

  • @didap8510
    @didap8510 4 года назад

    ያረብ የናተ ፈተና ተመኘሁት

  • @Adem-xo7gh
    @Adem-xo7gh 7 лет назад

    አላህ አክበረ አላህ ይጠብቃችሁ አብዱረሂም ጀዛክ አላህኸይረ

    • @aaa-ex4cb
      @aaa-ex4cb 7 лет назад

      ማሻአላህ
      ይሄንነሽዳ በጣምነው የምወደው
      አብሽሩ
      አላህ ነስሩን ያቅርብልን
      ያረብ

  • @kemalkemal9646
    @kemalkemal9646 6 лет назад +1

    እንባዬን መቆጣጠር ያቅተኛል ይሄን ነሽዳ ሥሠማ እፍፍፍ

  • @gemillaendrisgemillaendrid7872
    @gemillaendrisgemillaendrid7872 6 лет назад +1

    الهمم فرج ال كولو موسليم موسﻹمات يارب العالمين جزاك الله خير خيرن الجزاء عحي كريم جزاك الله خير

  • @fatumaalimusa3516
    @fatumaalimusa3516 7 лет назад

    Masha Allah
    Masha Allah
    Allah ferejawun yakrblachu yaallah yarebi yarehman Atewu beka belachew

  • @አላህወኪል-ፐ7ቀ
    @አላህወኪል-ፐ7ቀ 6 лет назад +2

    ማሻ አላህ
    ማሻአላህ
    ማሻ አላህ
    አላህ ይጠብቅልን ኡስታዞቻችንን

  • @ዱኒያብላሽሰለላሁዐለይሂወ

    ለድነል ኢስላም ወጋ ያልተከፈለ ለማን ይከፈላል الله اكبر ያም አልፎ እዚህ ደረስን አላህ አክበር🇸🇦🇸🇦💪💪

  • @tinagnewgobeze3825
    @tinagnewgobeze3825 2 года назад +1

    ما شاء الله تبارك الله

  • @AAa-mf7wh
    @AAa-mf7wh 6 лет назад +2

    ማሻአላህ በጣም የምወደው ነሽዳ ነው

  • @እሥላምሠላም
    @እሥላምሠላም 7 лет назад +1

    ማሻአላህ
    ማሻአላህይህንነሽዳሥሠማእባየንመቆጣጠርነዉየሚያቅተኝ
    አብዱራሂምጀዛሁምአላህኸይር

  • @facebook-id3qt
    @facebook-id3qt 7 лет назад +1

    Iffffff yhe nshida 😢😢besma bsema hule adese new

  • @seadaahmed6241
    @seadaahmed6241 7 лет назад +2

    اللهم انصر إخواننا مسلمين في بلاد إثيوبيا

  • @bintwolloislamnewhiwotte8856
    @bintwolloislamnewhiwotte8856 7 лет назад

    Jezak alah kheiren wendim
    Betam des yemil ewinetegna nesheda new
    Wolahy betam new yemiastemirew
    Fth fth fth fth Yareby nesrun kirb arglin yarehman

  • @ሠይድነኝየዲንተማሪሠይድነ

    ማሻ አላህ ዪኃዉ ተፈተቹህ ያየናቹህ አላሀምዲሊላ ለአላህ ምሥጋና ዪገበዉ

  • @አላህበቂየነውአልሀምድሪላ

    እደት እደማለቅስ በስማሁት ጊዜ በርግጥም ያስለቅሳል ያአላህህህህ

  • @منياحمظ-ح3ك
    @منياحمظ-ح3ك 5 лет назад

    አልሀምዱሊላህ ኡስታአዞቼ ይህቀን አልፎ አዬነው የኢስላም እቁ አሚሮቼ

  • @جلالعبداللهمطلقالعتيبي

    እስከመቼ እስር ያለምንም ወጄል ያርብ አልፈርጅ ያአሏህ ፈርጅ ለኡመትክ 😢😢😢😢😭ياالله يارب

  • @kemalkemal9646
    @kemalkemal9646 6 лет назад +1

    አላሁመ ፈርጂነ ኩሉ ሙሥልሚን ያርብ

  • @yyyuyyy454
    @yyyuyyy454 6 лет назад +1

    Wlah yhane sadamti enbayni mekotatire alechlem abesheruw

  • @rabiamohammed8228
    @rabiamohammed8228 7 лет назад

    የአላህ አላህ ነስሩን ድሉን ቅርብ ያርግልን ያረብ

  • @አኢሻየወሎልጅወረባቦሶብረ

    ጌታየ ሆይ አተ ከተበዳዮች ነህ በዳዮችን ቶሎ ማጥፊያህ ህለቅልን ያረብብብ የኔ ባሪያ ባልካቸው ይሁንብህ ዛሬም ነገም እለምንሀለሁ ያረብ

  • @donnagustilo6141
    @donnagustilo6141 6 лет назад +1

    አላህሆይያረብ የቀሩትንም በሰላም ፍታልንያረብ. አትፈትንን አንልህም. ፈተናን ቻዮችአዲርገን. ኡስታዞች አላህይጠብቃችሁ

  • @munaaman4765
    @munaaman4765 7 лет назад

    አላመ እፍርጅነ ያርብ አላህ ይጠብቃቹ ነስሩም ያብዛልን

  • @fgdfwawww2dgghddesemilnegr456
    @fgdfwawww2dgghddesemilnegr456 7 лет назад

    ኡስታዜ አይዞክ አላህ ካተጋ ነው ያአላህ ያረሂም

  • @zeynbebntedtygdsrtgg6645
    @zeynbebntedtygdsrtgg6645 7 лет назад

    wllahi btgle laye ywtu nshida hulu ewdachwalhu jzakellah

  • @ሱመያቢትመኮይወሎየዋ

    አቡሀሩን ኑርልን

  • @amenam2356
    @amenam2356 7 лет назад +1

    መሸአላህአላህያህሚኩም
    ሚነልሙሲባ.ወሸርሙስሊምወንድሞቼ
    አሚናትመሀመድነኝከወሎ
    ብትመነሌኩምኸይርሚ።ኩልገልቢ
    የአሁዋኒ

  • @Aገበየፍሬስ
    @Aገበየፍሬስ 7 лет назад

    መሻአላህ አላህ ይጨምርልችሁ እስላም ነው ሂወት

  • @ወላሂአላህበቂየነውእሚፉር

    አላህ ሙሉ አፊያውን ይመልሥለት ብቻ ብቻ የኛ ነገር ዝም ይሻላል ከዳነው አሣልፈን ሠጠነው እራሣችንን ለወጥን እሡን እረሣነው ብቻ ይለፍ ይለፍ ኢንሻአላህ

  • @fatoomfareed9442
    @fatoomfareed9442 7 лет назад +1

    ሀሥቡን አላህ ፊክ መሪተብዬው እባችን እረገፈ ውዶቻችን በግፍ አሥረውብን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @richomohemmed414
    @richomohemmed414 7 лет назад

    shikuren geza abduye wedilachin edilina tina yisth ate yalte neshedelh gegna wedmachun nekkkkkkkk..

  • @halimaadamadam2653
    @halimaadamadam2653 6 лет назад +2

    Way wayane , , !!! !!!! 😢😢😢😢😢😢😧😢😢😧😧

  • @masi.mashaalahmadimashaala3884
    @masi.mashaalahmadimashaala3884 7 лет назад

    ሀቢቢ ስወደው እኮ አላህ ባለበት ይጠብቀው

  • @መልካም.ወሎዬዋ
    @መልካም.ወሎዬዋ 5 лет назад +2

    😭😭😭😭😭سبحان الله

  • @የፍርዶስእናየኡስማንከወል

    አሰለሙ ዓለይኩም እሄ ነሽዳ ስወደው አለህ ይጠብቃችው ሁለችውንም

  • @ebnualiali2425
    @ebnualiali2425 3 года назад

    ያረብ በራህመትህ ፈረጃህን

  • @አመቱአለሀበረየነኝ

    አለሀምድልለህ ይህም አልፎ አንድናት መጣቹሁ የአለሀ እኔ ግን መቼም አይረሰም ኤሄንን ግፍ ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @zeynibabilgu1859
    @zeynibabilgu1859 7 лет назад +1

    Mash Allaha jezakhume Allah

  • @ኢልሀምቢትአህመድ
    @ኢልሀምቢትአህመድ 7 лет назад +2

    ይህ ነሽዳ ውሥጤነው

    • @amonaa2358
      @amonaa2358 6 лет назад

      አላህ በድኔ እምፍተን ያድርግኝ አላህ ሽሀዳ ይውፍቀኝ

  • @hjdgjd4841
    @hjdgjd4841 7 лет назад

    አላሁመ ፈረጂ ኩለል ሙሥሊም ያረቢ የአላህ ለወገኖቻችን ነሥሩን አቅርብላቸዉ
    የትግላችን መድረሻ በአላህ ፈቃድ ድል እሥከ ድል ብቻ !!!!

    • @حليمهإبراهيم-ه5ه
      @حليمهإبراهيم-ه5ه 6 лет назад

      Hjd Gjd አሠላሙአለይኩለሙሚኑሙሚነትማሻአላህአላህይጨምርላችሁአላህለምንወደውለምትወዱትሁላችንምወደአላህእንመለሥወደሀይራየወሚወሥደንእሡነውእናአላህወይአተተምትወዳቸውነገሮችአድርገንአሚንያረቢልአለሚን

  • @كونفيكون-ص6ر
    @كونفيكون-ص6ر 7 лет назад +1

    😭😭😰😭😭ያረብ ነስ ሩ አቀርብ ያአላህ

  • @FOZiYAMOHAMED-rb4nk
    @FOZiYAMOHAMED-rb4nk 7 лет назад +1

    አብድዬ ጄዘሰኬላህ ኸይረን

  • @ፊዳካኢብወኡሚያርሡልለላህ

    ማሻአላህ
    ያርብ ነሢቡን ያቅርብላችሁ ወድሞቸ

  • @ኢስላምነውሂወቴያረብፍትህ

    መሸአላህ ያረብ ወላሂ መስማት አልችልም እሄን ነሽዳ እያለቀስኩ እደሜና ጠና ይስጥህ ወንድም

    • @kemalkemal9646
      @kemalkemal9646 6 лет назад

      ኢስላም ነው ሂወቴ ያረብ ፍትህን ስጠን

  • @ዘሀራኡስላምነውሂወቴK

    ያረብብብብብብብብብ ግፈኞችን አንሳልን

  • @hussenabdu3592
    @hussenabdu3592 7 лет назад +2

    ማሻአላህ አላህ የቀሩትንም በሠላም ከቤተሠቦቻቸው ይደብልቃቸው

  • @የሁረልተማሪአላሁምአልምኔ

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ይህ ነሽዳ ስሰማ እባዬ ኬት እደሚመጣ አላውቅም

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ

    ጀዛከላ ኸይረን አብድሬ አላህ ይጠብቅህ

  • @wosilasaid5304
    @wosilasaid5304 7 лет назад +1

    mashallh mashallh mashallh allh hixabiqachu

  • @elhamlove3163
    @elhamlove3163 6 лет назад +1

    የአላህ ነስሩን ለግሰን

  • @እስለምነውህወቴ
    @እስለምነውህወቴ 7 лет назад +1

    መሸአለህ እሄንን ነሽደ ስወደው እበከቹ የመ ድምፂ ነው የምተቁ ከለቹ

  • @m.5431
    @m.5431 5 лет назад

    ይሄ ቀን አለፈ የማያልፍ የለም 😢😢መታገስ ዋጋ አለው

  • @goldencellgoldencell7855
    @goldencellgoldencell7855 6 лет назад

    እባክ የአላህ አንተ ለሁሉም ድረስላቸዉ የሠዉ ልጅ ምንም አቅም የለዉምና አንተ ፍታቸዉ

  • @حاياتبنتحوسين-ن9غ
    @حاياتبنتحوسين-ن9غ 6 лет назад +1

    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ
    ማሻ አላህ ።

  • @bbnji5637
    @bbnji5637 7 лет назад +1

    ኢንሻአላህ ወዲሞች አብሹሩ ለኽይር ነው ድሎም ለሞሰሊም ነው ኢንሻአላህ

  • @zahrazahr4636
    @zahrazahr4636 6 лет назад

    የአላህ እዝነትህን አውርዲ..!!!!!

  • @wesenaaweke2824
    @wesenaaweke2824 7 лет назад +1

    mashaa Allah mashaa Allah

  • @soniyabekele5272
    @soniyabekele5272 7 лет назад

    Wallahi lebe tenka😭😭😭😭😭😭jazk Allah yedugna esir lensu desta nw abeshro amagnoch dogna yegna bet adelchm

  • @አላህከሪምአልሀምዱሊላሂአ

    الحَمْدُ ِللهالحَمْدُ ِلله

  • @ተምሪነኝሠለምቲዋአለሀምዱ

    አላህይጠብቃቺሁ

  • @fatimamohammed5724
    @fatimamohammed5724 7 лет назад

    ማሸአላህ አላህ ነፃ ያውጣችሁ ውድዎችዋ effffffff 😭😭😭😭😭😭😭

  • @hayatmekonenealhumeiniasal6655
    @hayatmekonenealhumeiniasal6655 7 лет назад

    አላሁመ ፈረጀ ኩሉ ሙስሊሚን ያረብ
    ያኡስታዝ አላህ ሙሉ አፊያህን ይመልሥልህ ያረብ

  • @Sada-st4qq
    @Sada-st4qq 7 лет назад +1

    ማሻ አላህ ተባረከላህ የሚገርም ድምፅ

  • @fireworkzeyede9911
    @fireworkzeyede9911 6 лет назад

    ወላኢ እንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ😢😢😢😢😢😥😥😥😥😥😥😥😥

  • @zd..zd...881
    @zd..zd...881 5 лет назад

    እህህህህ ያማል ግን? አልሀምዱሊላ

  • @አዚዛ.ሀስን.የአላህባሪያነ

    አለሁመ ሙስሊም ፍርጀ ኩሉ ሙስሊሚን

  • @erahmetderese8405
    @erahmetderese8405 7 лет назад +1

    ይሄ ነሽዳ ስሰማ እባየ ነው የሚመጣው

  • @ftdcty5945
    @ftdcty5945 7 лет назад

    አላሁመ ፈርጅ ኩሉል ሙስሊሙን

  • @muniyeresulwodaj8981
    @muniyeresulwodaj8981 7 лет назад +1

    Mashallah

  • @ftdcty5945
    @ftdcty5945 7 лет назад

    ጀዛኩሙላሁ ኸይር

  • @faaw7003
    @faaw7003 7 лет назад +3

    Alhmduillah Jezakum Allah hyern.
    Selam L♥♥Ethiopian.

    • @dgfgfgdhdff7926
      @dgfgfgdhdff7926 6 лет назад

      አላህ ክስር ነጅ ያውጥልቸው

  • @ሹክረንያረብ
    @ሹክረንያረብ 7 лет назад

    💚💚💚💚💚ማሻ አላህ
    👍👍👍👍👍

  • @ወሔነትየገጉጥሩነትለራስነ

    ማሻአላህ እኔስ fb ላይ አፊን ከፍቼ ያዳመጥኩት ነበር በጣም ያስለቅሳል አብሽሩ ውድ ጀግኖቻችን አላህ ነስሩ ቅርብ ያድርግላቹ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @jazeratfgg7851
    @jazeratfgg7851 7 лет назад

    ዳእዎቻች አላህ እጠብቅልን አሚን አሚን

  • @iloveallah5914
    @iloveallah5914 7 лет назад +10

    አላሁመ ፈርጂ ኩለል
    ሙስሊሚን
    አላህ ነስሩን ይስጣቸሁ ወዶቸ አላህ ባላቸሁበት ይጠብቃቸሁ ወድሞቸ

    • @TokumatokumaTokuma
      @TokumatokumaTokuma 7 лет назад

      ከ የአላህ ባሪያ ነኝ i love allah ي دب አሚን ያረብ ይጠብቃቸው
      እኛንም ይጠብቀን

  • @kobebryant5340
    @kobebryant5340 7 лет назад

    Mshallh I love muslim I alhandulliah

    • @aminabintmuhamed4367
      @aminabintmuhamed4367 7 лет назад

      muslim bamhune ekoralewh Alhamdudillah Allah yetbikachew wadimuche endehum ihtoche Abshiro fetih bakirb yehunal insha allah

  • @dasildasil7746
    @dasildasil7746 6 лет назад +4

    ዉዶቻችችን ብቻ አልሀምዱሊላህ ላምላካችን አላህ አሁንማ ተፈቱልን ሁሉንም ሙስሊምች አላህ ነስሩን ያቅርብልን

  • @jdjdj1916
    @jdjdj1916 7 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ ያረብ

  • @sihambintarega4831
    @sihambintarega4831 6 лет назад +1

    አላህ በላችሁበት ይጠብቃችሁ ውዶቸ አይዟችሁ በአላህ ፍቃድ ትፈታላችሁ ውዶቸ ያረብ ኽይራችሁን ያሰማንያረብብብብ

  • @aysew488
    @aysew488 7 лет назад

    በጣም አላህ ነጃ ይበላቸዉ ያልተፈቱት

  • @a.jebarali4557
    @a.jebarali4557 7 лет назад

    ሀስቢ አሏሁ ወኒመል ወኪል

  • @nuriyaharedin5920
    @nuriyaharedin5920 6 лет назад +1

    አላሁ አክበር አላሁ አክበር

  • @myemunahassen278
    @myemunahassen278 7 лет назад +2

    Mesa allah
    Mesha allah
    Mesha allah
    Mesha allah
    Mesha allah
    Mesha allah
    allah yechiemrlach..

  • @تتت-ص4ب
    @تتت-ص4ب 7 лет назад

    ዉድኡሥታዞቸአላህይጠብቃችሁ።ያረብያረብ

  • @gaari9841
    @gaari9841 7 лет назад +1

    Masha Allah

  • @rahimabentislam9746
    @rahimabentislam9746 7 лет назад

    yarebiii Allah beka belachew

  • @طيبةبنتعلي
    @طيبةبنتعلي 7 лет назад

    😭😭😭😭😭😭 hulem yemiyasleqesegni neshida