Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
Erejeme edemeye wow u love this guy ❤❤❤❤❤❤❤ respect respect please use this person for the country!!!!!!
**እጅግ በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ****መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን**
Waw I like this man. He is so talented. Oh my God.. I wish him long life. He should be a teacher.
Thanks Behalisha for coming in Video, I listened your "yekedama chewata with Meazi". I'm happy to see you in video.
ጥሩ አዝግ ነው ነገሮች ላይ ተመችቶኛል
በጣም ጎበዝ በርታ ወ ንድሜ!!!
በጣም አሪፍ ነው አቶ ባሀይሉ
አንዲሱን ትውልድ ህዝብና ሀገር ወዳድ፣ ታማኝና ቃል ኪዳን የሚጠብቅ፣ ትሁትና ታዛዠ እንዲሆን ከአንደኛ ደረጃ እሰከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብና ሰነ ዜጋ ትምህርት በዚህ ሙያ በሰለጠኑ አሰተማሪዎች አማካኝነት እንዲማሩ መደረግ አለበት። ትልቁ ኢንቤሰትመንት ትውልድ ላይ መተግበር አለበት። አሁን ላይ የሚታዩ ችግሮች አብዛኛው ሰው ሠራሸ ሰለሆነ ሰው ላይ ኢንቤሰት ማድረግ አለብን።
የጥላቻ መዘዙ፣"በአንድ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት መምህሯ ተማሪዎቿን አንድ አሳይመንት መስጠት ፈለገች..!! ተማሪዎቿን ድንች ይዘዉ እንዲመጡ አዘዘች፡፡ ድንቾቹ ላይም የሚጠሏቸዉን ሰዎች ስም እንዲፅፉ አዘዘቻቸዉ..የሚያመጡት የድንች ብዛትም በሚጠሏቸዉ ሰዎች ብዛት ልክ እንዲሆን አለች፡፡ በሁለተኛዉ ቀን አንዳንዶቹ 3፡ሌሎች 5 ቀሪዎቹ ደግሞ 8 ድንቾቹን የሚጠሏቸዉን ሰዎች ስም ፅፈዉ አመጡ..መምህሯ ደግሞ ብላ አዘዘችቀኑ እየጨመረ ሲሄድ ድንቹ በመበላሸቱ ሽታዉ ይረብሻቸዉ ስለጀመረ ተማሪዎቹ ቅሬታ ማቅረብ ጀመሩ..በተለይም 8 የያዙት ከሽታው በተጨማሪ ክብደቱ እንደበዛባቸው መናገር ጀመሩ፡፡ከሳምንት በኋላ የአሳይመንቱ ገደብ ስላበቃ ተማሪዎች ድንቹን አዉጥተዉ እንዲጥሉ ተፈቀደላቸዉ::ከዛም መምህሯ ብላ ጠየቀቻቸዉ...ሁሉም ማጉረምረም ጀመሩ ..."ኧረረረ ከክብደቱ ሽታዉ...ኧረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ"...አሉመምህሯ አለቻቸዉ።ጥላቻን ከዉስጣችሁ አዉጡትና ከእዳ የፀዳችሁ ሁኑ!! እዉነተኛ ፍቅር እንከን አልባን ሰዉ ማፍቀር ሳይሆን ንፁህ ያልሆነን ሰዉ በንፁህነት መዉደድ ነዉና!!!"ከፍቅር በቀር በማንም ላይ ዕዳ አይኑርባችሁ።ካነበብኩት(ፓ/ር ግሩም)
ጥሩ ነው ። የአስተማሪም ነው ።
We need to work so hard to teach work ethics to our people.
Wow! Behailu , you are becoming a formal stand-up comedian. What's up with the statistics? Still going on? Hope all are fine! Peace!
mekari ayasatan shimagilewoch wetatun mekerut mekari yata tiwelid hunenal ebakachun.
👏👏👏👏👏👏👏👍
እንዴት ነው ነገሩ እዝህ ፔጅ ለይ የምትለቁት ነግር አይማጠልኝም እራሴው ፈልጌ ነው ምከተተለው
thanks
RESHADAPP መልካም አዲስ ዓመት ጎረ በሉ o
Emninegagerew betegbar bnseraw yet bederesien neber
Leza yalew sew malet yeha new!
Camera manu mnednew Enchet wetsal ende move atadargem ende
ሰለም የኢትዮጵያ ልጆች ስለ ስልክ መንኛውም ጥያቄ ከለችሁ ወደኔ ቻነል ጎረ በሉ
ምነው በሀይሉ ኮፍያው ዱቤ አለብህ ወይ እንዳ ታይ
mogachochi
Yikberu ytkberu abat mamsgn tmsgage yargal
የ9ኛዉ የአዲስ ሙዚክ ሽልማት ዉዝግብ ሰለሞንን ትተዉ ጓደኛቸዉ ስለሆነ ብቻ ካሳሁን ማንዴላን ሸለሙት /ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ ruclips.net/video/Dlzypmac8Vw/видео.html
Deg aregu leba 2tum birkiye aritistochachin nachew atakatir
Good job man
He so funny.
ይመስለኛል መልካምነት የሚለዉቃል መስተካከል አለበት የኢጅነር ነገር የእግር አሳት ሆኖብናል ይልቅስ አብይን ጠርጥረዉ ወዳጄ
Lemn tertersh mikniyat ynursh indih ymetalshn atetsafi
አብይ ስለ ኢ/ር ስመኘዉ ምን አለ? ??? bebebi kosheshe kepiti.
ዛሬ የተሰጠውን መግለጫ የሰማችሁ አልመሰለኝም ለኢጅነር ያልሆነች ኢትዮጵያ ለኔ ጥንቅር ብላ ባፍንጫ ትውጣ
አብይ ስለ ኢ/ር ስመኘዉ ምን አለ? ??? Minm matawkiw new mitzelabijew ebet
@@ethiopianlove6784 ምናልባት የኢንጂነሩ ሞት መንስኤ የሆነውን እና የግድቡን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ገንዘብ ቅርጥፍ አድርጎ የበላውን ግሩፕ ለማለት ብለው ይሆናል የዶ/ር አብይን ስም እዚህ የከተቱት እንጂ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዚህ ጉዳይ ተጠያቂ እንደማይሆን ልብዎት ያውቀዋል!!!
Semegnen yasegedelew abey new tenesh geze tebeku geze yawetawal yehe leba fikire eyale seralein
Nana ayy alemafer
E/r yikir yibelak or yibelish. D/r abiy. Wesit yalew melikam menifes new ersu enidih ayadergim ketelacha yetenesa new enidih yemitilut gin telacha amets fashinu alifoal yareje new yilik wed fikir enimeles
End ezih gently sewoch mekniat yinorachihu yihon? Esti negerun. Negative idea ataserachu. Yetekefelachihu sewoch tenektobachihuwal.
Erejeme edemeye wow u love this guy ❤❤❤❤❤❤❤ respect respect please use this person for the country!!!!!!
**እጅግ በጣም ሲበዛ አድናቂህ ነኝ እግዚአብሔር ይጠብቅህ**
**መልካም አዲስ ዓመት ይሁንልን**
Waw I like this man. He is so talented. Oh my God.. I wish him long life. He should be a teacher.
Thanks Behalisha for coming in Video, I listened your "yekedama chewata with Meazi". I'm happy to see you in video.
ጥሩ አዝግ ነው ነገሮች ላይ ተመችቶኛል
በጣም ጎበዝ በርታ ወ ንድሜ!!!
በጣም አሪፍ ነው አቶ ባሀይሉ
አንዲሱን ትውልድ ህዝብና ሀገር ወዳድ፣ ታማኝና ቃል ኪዳን የሚጠብቅ፣ ትሁትና ታዛዠ እንዲሆን ከአንደኛ ደረጃ እሰከ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ውሰጥ የግብረ ገብና ሰነ ዜጋ ትምህርት በዚህ ሙያ በሰለጠኑ አሰተማሪዎች አማካኝነት እንዲማሩ መደረግ አለበት። ትልቁ ኢንቤሰትመንት ትውልድ ላይ መተግበር አለበት። አሁን ላይ የሚታዩ ችግሮች አብዛኛው ሰው ሠራሸ ሰለሆነ ሰው ላይ ኢንቤሰት ማድረግ አለብን።
የጥላቻ መዘዙ፣
"በአንድ ዩኒቨርሲቲ የሳይኮሎጂ ዲፓርትመንት መምህሯ ተማሪዎቿን አንድ አሳይመንት መስጠት ፈለገች..!! ተማሪዎቿን ድንች ይዘዉ እንዲመጡ አዘዘች፡፡ ድንቾቹ ላይም የሚጠሏቸዉን ሰዎች ስም እንዲፅፉ አዘዘቻቸዉ..
የሚያመጡት የድንች ብዛትም በሚጠሏቸዉ ሰዎች ብዛት ልክ እንዲሆን አለች፡፡ በሁለተኛዉ ቀን አንዳንዶቹ 3፡ሌሎች 5 ቀሪዎቹ ደግሞ 8 ድንቾቹን የሚጠሏቸዉን ሰዎች ስም ፅፈዉ አመጡ..መምህሯ ደግሞ ብላ አዘዘች
ቀኑ እየጨመረ ሲሄድ ድንቹ በመበላሸቱ ሽታዉ ይረብሻቸዉ ስለጀመረ ተማሪዎቹ ቅሬታ ማቅረብ ጀመሩ..በተለይም 8 የያዙት ከሽታው በተጨማሪ ክብደቱ እንደበዛባቸው መናገር ጀመሩ፡፡
ከሳምንት በኋላ የአሳይመንቱ ገደብ ስላበቃ ተማሪዎች ድንቹን አዉጥተዉ እንዲጥሉ ተፈቀደላቸዉ::
ከዛም መምህሯ ብላ ጠየቀቻቸዉ...ሁሉም ማጉረምረም ጀመሩ ..."ኧረረረ ከክብደቱ ሽታዉ...ኧረ በጣም ነዉ የሚያስጠላዉ"...አሉ
መምህሯ አለቻቸዉ።
ጥላቻን ከዉስጣችሁ አዉጡትና ከእዳ የፀዳችሁ ሁኑ!! እዉነተኛ ፍቅር እንከን አልባን ሰዉ ማፍቀር ሳይሆን ንፁህ ያልሆነን ሰዉ በንፁህነት መዉደድ ነዉና!!!"
ከፍቅር በቀር በማንም ላይ ዕዳ አይኑርባችሁ።
ካነበብኩት(ፓ/ር ግሩም)
ጥሩ ነው ። የአስተማሪም ነው ።
We need to work so hard to teach work ethics to our people.
Wow! Behailu , you are becoming a formal stand-up comedian. What's up with the statistics? Still going on? Hope all are fine! Peace!
mekari ayasatan shimagilewoch wetatun mekerut mekari yata tiwelid hunenal ebakachun.
👏👏👏👏👏👏👏👍
እንዴት ነው ነገሩ እዝህ ፔጅ ለይ የምትለቁት ነግር አይማጠልኝም እራሴው ፈልጌ ነው ምከተተለው
thanks
RESHADAPP መልካም አዲስ ዓመት ጎረ በሉ o
Emninegagerew betegbar bnseraw yet bederesien neber
Leza yalew sew malet yeha new!
Camera manu mnednew Enchet wetsal ende move atadargem ende
ሰለም የኢትዮጵያ ልጆች ስለ ስልክ መንኛውም ጥያቄ ከለችሁ ወደኔ ቻነል ጎረ በሉ
ምነው በሀይሉ ኮፍያው ዱቤ አለብህ ወይ እንዳ ታይ
mogachochi
Yikberu ytkberu abat mamsgn tmsgage yargal
የ9ኛዉ የአዲስ ሙዚክ ሽልማት ዉዝግብ ሰለሞንን ትተዉ ጓደኛቸዉ ስለሆነ ብቻ ካሳሁን ማንዴላን ሸለሙት /ለመመልከት ሊንኩን ይጫኑ ruclips.net/video/Dlzypmac8Vw/видео.html
Deg aregu leba 2tum birkiye aritistochachin nachew atakatir
Good job man
He so funny.
ይመስለኛል መልካምነት የሚለዉቃል መስተካከል አለበት የኢጅነር ነገር የእግር አሳት ሆኖብናል ይልቅስ አብይን ጠርጥረዉ ወዳጄ
Lemn tertersh mikniyat ynursh indih ymetalshn atetsafi
አብይ ስለ ኢ/ር ስመኘዉ ምን አለ? ??? bebebi kosheshe kepiti.
ዛሬ የተሰጠውን መግለጫ የሰማችሁ አልመሰለኝም ለኢጅነር ያልሆነች ኢትዮጵያ ለኔ ጥንቅር ብላ ባፍንጫ ትውጣ
አብይ ስለ ኢ/ር ስመኘዉ ምን አለ? ??? Minm matawkiw new mitzelabijew ebet
@@ethiopianlove6784
ምናልባት የኢንጂነሩ ሞት መንስኤ የሆነውን እና የግድቡን ፕሮጀክት ማስፈፀሚያ ገንዘብ ቅርጥፍ አድርጎ የበላውን ግሩፕ ለማለት ብለው ይሆናል የዶ/ር አብይን ስም እዚህ የከተቱት እንጂ ጠቅላይ ሚንስትሩ በዚህ ጉዳይ ተጠያቂ እንደማይሆን ልብዎት ያውቀዋል!!!