ሰበር ዜና - የተፈራው ውጊያ ሊቀሰቀስ ነው ሁለቱም መግለጫ ሰጡ | በአዲስ አበባ አዲስ ህግ ተመዝገቡ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 окт 2024
  • Join this channel to get access to perks:
    / @abelbirhanu
    Welcome to my channel I'm Abel Birhanu from Ethiopia if you subscribe my channel you get more benefits. news, blogging , information,vine .....all Entertainment are available in my channel subscribe now
    youtube
    www.youtube.co....
    Facebook
    / abelbirhanu21
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 148

  • @maqaram8997
    @maqaram8997 3 месяца назад +27

    አቤት ጌታዬ ይሄ ሁሉ የዘመን መጨረሻ ደረሰናል አለም ሁሉ እየተናወጠ ነዉ ማረን ጌታሆይ

  • @TigistAsefa-op2zk
    @TigistAsefa-op2zk 3 месяца назад +15

    በሠላም ያሳደረን ደግ አምላክ በሠላም ያዉለን መልካም የእረፍት ቀን ይሁንልን🙏🙏🙏🙏

  • @DannyTekaBeyene
    @DannyTekaBeyene 3 месяца назад +3

    ኣሁን ሁሉም ነገር ኣብቅቷል የዚ ኣለም ኑሮ እና ሂወት እግዚአብሔር ለንስሃ ኣብቃን ክብር ምስጋና ለጌታችን ለመድሃኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ ይሁም ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @bateldamte
    @bateldamte 3 месяца назад +5

    ፈጣሪየ ሆይ እንደ ስራችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን 😢😢😢😢

  • @MlugetaBekele
    @MlugetaBekele 3 месяца назад +3

    ኑ ወደ እግዚአብሔር እናመለስ እርሱም ወደ እኛ የመለስሃል 😢😢😢😢

  • @SintayehuTeferaBitew
    @SintayehuTeferaBitew 3 месяца назад +2

    አቤቱ ማረነ ክርስቶስ

  • @bachejon4982
    @bachejon4982 3 месяца назад +16

    እዴት አደራችሁ ያገሬ ልጆች ❤❤❤❤ በሰላም ያውለን

  • @chd444
    @chd444 3 месяца назад +11

    ለሊባኖስ እልቂት ማነው ተጠያቂው ? ምናለ አርፈው ቢቀመጡ

    • @roomiki95
      @roomiki95 3 месяца назад +1

      Yejemeru ena free libanos belew demo yaleksalu 😂😂

    • @sophiaabc
      @sophiaabc 3 месяца назад

      ​​@@roomiki95 2006 ly Lebanon 🇱🇧 Israeln mn aderga endastachi Israel bedenbi tawekalchi 😂😂😂😂😂😂😂 Lebanon 🇱🇧 💪💪💪💪

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 3 месяца назад

      አችን 😂😂😂

  • @eliasteklu5338
    @eliasteklu5338 3 месяца назад +5

    ምርጥ ዘጋቢ ነክ በርታ

  • @zd820
    @zd820 3 месяца назад +4

    ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 месяца назад +33

    ቅድስት ኪዳነምህረት ትጠብቀን በለ ቀኗ አንዷ ሊባኖስ ያሉት ስደተኛ ነኝ 🇱🇧😭

    • @tsigehabtamu7511
      @tsigehabtamu7511 3 месяца назад +1

      እኔም ነኝ😢😢😢

    • @FikerBogale
      @FikerBogale 3 месяца назад +6

      አይዞን ምን አይነካቹሁም ኪዳንዬ ከእነ ልጆ አለችላቹሁ እግዚአብሔር ይጠብቃል❤❤

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 3 месяца назад +2

      አይዞቹ አለን ከጎናቹ በፀሎት ኪዳነ ምህረት የት ሄዳ እሷ አለች ፀልዩ በርትተን መፀለይ ነው በፀሎት እናሸንፋለን😢😢

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 месяца назад +1

      Ayzon libanon eske afenchawa derse tatekalche ateferu mrnm enqan torenet teru bayhonem bandegefewm torenet beenem aynet aykefetumen gen yaw andu singer melse mestatet yale new esril ashaferg kalche degmo abern yemenayew new

    • @tsigehabtamu7511
      @tsigehabtamu7511 3 месяца назад +2

      እግዚአብሔር እንዳፋችሁ ያርገው እመብዙሃን የጌታዬ እናት ትጠብቀን ቸሩ ልጇ በምህረት ይመልከተን🙏

  • @قلهوااللهأحد-ش2ر
    @قلهوااللهأحد-ش2ر 3 месяца назад

    አሏህ ወይ ፍልስጼኖችን አንተ አግዛቸው ያረብ እፍፍፍ😢

  • @GeniTora
    @GeniTora 3 месяца назад +1

    ከውጊያው ከእነሱም ከሁሉም በላይ እግዚአብሔር ትልቅ ነው አንፈራም የአብርሃም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ ከእኛ ጋራ ነው በልጁ ደም ሸፍኖ ያሳልፈናል ።

  • @keltum8662
    @keltum8662 3 месяца назад +3

    ሰላም ያሳደረን ፈጣሪያችን በሰላም ያዉለን።ሀገራችንን ይጠብቅልን።

  • @cr7-w7i6s
    @cr7-w7i6s 3 месяца назад +3

    ፀዴ ቀን ይሁንልን

  • @rtfdift143
    @rtfdift143 3 месяца назад +1

    ሁል ግዜ በጋው ሲመጣ ወደ ሊባኖስ ጎብኝዎች እዳይገቡ የጦርነት ነጋሪት ይደልቁባቸዋል እግዚአብሔር ሊባኖስን ይጠብቅ።

  • @comcell3831
    @comcell3831 3 месяца назад

    ጌታ ሆይ አስበን😢😢

  • @muslimamuslima7476
    @muslimamuslima7476 3 месяца назад +11

    ያ አላህ ሙእሚኖችን ፈርጃቸዉ
    ሰላም ለሊባኖስ ሰላም ለፍሊስጤም
    አላህ አይሁዶችን ያስወግድልን ያ ረብ

    • @peacelove4778
      @peacelove4778 3 месяца назад +2

      ስለሁለም ሰላም ስንመኘ. ነው ፈጣሪ የሚሰማን አንዱን ቁረጠው ሌላውን አድነው የሚባል . ፀሎት አይሰማም ሰላም ለአለም ሁሉ ለምን. የእስራኤል መጥፋት ያጋጋችሀል ጠባቂዋ ፈጣሪ ነው

    • @muslimamuslima7476
      @muslimamuslima7476 3 месяца назад +1

      @@peacelove4778 የማይወክለኝን አልደግፍም የእስራኤል መጥፍያ ቅርብ ነው ኢንሻ አላህ

    • @Arega-ug1uy
      @Arega-ug1uy 3 месяца назад

      ከነመፈጠሩ ፍልስጤም ከምንም ነው ምታቀው አርፋችሁ ብትቀመጡ ጥሩ ነው👎

    • @Hopeofsammy
      @Hopeofsammy 3 месяца назад

      ​@@muslimamuslima7476 የሰውን መጥፋት የሚመኝ ቀድሞ ይጠፋል ደግሞ አትርሺ ፈጣሪ ለአብርሃም ዘሮቹን እንዳይጠፉ እንደሚጠብቅል ቃል ገብቷል

    • @ajmanbaldiya3338
      @ajmanbaldiya3338 3 месяца назад

      እናተ እንደሙሲሊም ሐራማነና ጨካኝ ሕዝቢየለምበአለም💯💯💯💯💯💯💯💯መጨረሻ ዘመን ጦርነት ይበዛል መግሲት በመግሲትላህ ይነሳል ያነ የምጥ ጣራነወ ማንም እዳያሲታቹ ተጠቀቁ ኢየሱሰ መምጫጫምሊኪትነዉ ሰላም ሰላም የሰዉዘር

  • @AsniEthiopia
    @AsniEthiopia 3 месяца назад +9

    dele le Lebanon 🇱🇧🇱🇧🇱🇧🇱🇧💪💪💪

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад +1

      Zefto , delu kerto mnalbet lealem hulu Selam malet ayshalem?

    • @AsdAsd-ly7bg
      @AsdAsd-ly7bg 3 месяца назад +5

      😂😂😂😂😂 አቅምን ማወቅ ጥሩ ነው እንኩዋን ሊባኖስ ሀማስም ሻፍዶ ያዙኝ ልቀቁኝ ብሎ መላው አለም ላይ ያሉ እስላምን አስጨፍሮ በደስታ ግን ደስታቸው ሳያመሽ ስንትቱን ንፁህ ህዝብ አስጨረሰ ሰው ከዚህ እንደት አይማርም

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад

      @@AsdAsd-ly7bg👍❤️ 🤟

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 3 месяца назад

      @@AsdAsd-ly7bg 🙏

    • @haleemadubai2406
      @haleemadubai2406 3 месяца назад

      ለነፃነት ነው❤​@@AsdAsd-ly7bg

  • @MersalMersal-bk4hk
    @MersalMersal-bk4hk 3 месяца назад

    ድል ለሊባኖስ

  • @AbdulShkur-xy6gw
    @AbdulShkur-xy6gw 3 месяца назад +1

    ውርደትና ውድቀት ለአነባገነኖች ይሁን አሚን❤❤❤❤

  • @Tagela-n1t
    @Tagela-n1t 2 месяца назад

    ማንንም አንሰማ ሊባኖስን እናወድማታለን ማንም ቢያሽቃብጥ አንሰማም

  • @قلهوااللهأحد-ش2ر
    @قلهوااللهأحد-ش2ر 3 месяца назад

    አሏህ ወይ ለፍልስጤን ነስርህን ቀሪብ አድርግላቸው አንተ ነስሩሏሂል ቀሪብ🇵🇸😢

  • @hanalegesse84
    @hanalegesse84 3 месяца назад

    Your great

  • @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ
    @BIRQIYEYETAWAHIDOLIJ 3 месяца назад +1

    Charu madanialm lea almi hulu Selma adrgen😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 3 месяца назад +1

    የሊባኖስ ዜጉች ጥሩዎች ናቸው ጠዋት ተነስተው ማታነው የሚገብት ሥራ በጣም ይወዳሉ ክርስቲያኖቹ በዛላይ ሀይማኖታቸውን አክባሪ ናቸው ይሄ አለ መሬት ቆፍሮ ሳይሞት በመቃብር የሚኖር ጋዜጣዊ መግለጫ እንካን ሲሰጥ እዛው መሬት ውስጥ ተቀምጦነው ሀገር የሚረብሸው እድሜን ያሳጥረው ሙስሊም ሁሌም የሰው ደም እደናፈቃችሁ ነው የምትኖሩት ሀገር ስታድግ ሀገርን ለማፍረስ የሚሮጥ ሊባኖስ ብዙ አመት በጦርነት የወደመች ሀገር ናት በአሁኑ ስአት በጣም እያደገች ያለች ሀገር ናት ሂዚቡላ እድሜህ ይጠር የክርስቲያን ሀገር ሊስፈርሳትነው

  • @TebarekKersme
    @TebarekKersme 2 месяца назад

    ዛቻ በዛብን

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 3 месяца назад

    እባካችሁ ይህንን ተከትሎ የሚባል ቃል መጠቀም ብትተውት ምን አለ።

  • @ebomm2274
    @ebomm2274 3 месяца назад +5

    እንግዲህ ይለይለት ፈርተንም አነሞት😂😂😂

  • @lulalula7120
    @lulalula7120 3 месяца назад +1

    ቤቱ ማን እንዲገዛ ነው የሚያስተዋውቁት ሚስኪን ኢትዮጵያን ከሊባኖስ ማን ያውጣቸው

  • @BogaleFikrei
    @BogaleFikrei 3 месяца назад +4

    ድል ከአሜሪካ እና ከምዕራባውያን በተቀራኒ ለቆሙ ሃገራት በሙሉ❤

  • @amnenmekonenasefa
    @amnenmekonenasefa 3 месяца назад

    ሰላም ለሁሉም የአለም ህዝብ

  • @AlemuMola-dl2ce
    @AlemuMola-dl2ce 3 месяца назад +1

    ሳይሏቸዉ እስራኤልን ነክተዉ ሁላቸዉንም አቀመሰያቸዉ

  • @MuhammedAbdu-d9e
    @MuhammedAbdu-d9e Месяц назад

    እስራኤልና ኢራን ምናለ ቢለይላቸው

  • @AbdellaAli-dg7qi
    @AbdellaAli-dg7qi 3 месяца назад

    ዲል ለተበዳዮች ይሁን

  • @workinehtetemke
    @workinehtetemke 3 месяца назад +5

    ድል ለእስራኤል ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 3 месяца назад +2

      ሙቀጫቂጥ ድልለሙስሊሞች

    • @Shalom77979
      @Shalom77979 3 месяца назад +2

      በትክክል የእስራኤል አምላክ እግዝያብሄር ከእስራኤል ጋር ነው ይታደጋታል!!!!

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 3 месяца назад

      መተተኛ 🤮🤮🤮

    • @أممانيساانشاالله
      @أممانيساانشاالله 3 месяца назад

      @@Habeshaboy2155 አይሁዳ ሰለሆናችሁ ነዉ የስራይልን ቂጥእምልሱት ክርስቲያን ብኮኑ እድህአኮኑም እየሱስንአምላካችሁን የሰቀሉት ማሪያምን ሸርሙጣናት ልጁድቃላነዉእያሉ የነሱን ቂጥእምልሱት

  • @gebregziabheraberash4121
    @gebregziabheraberash4121 3 месяца назад

    ABELOO YE KEDESTE ETHIOPIA HEGE ALEALKE ALE. ...GERA GEBWE YE ETHIOPIA HEZEBE..

  • @FreweyniBrhane-z8u
    @FreweyniBrhane-z8u 3 месяца назад

    ኣምላኬ ለዓለማችን ሰላም ኣውርድ።
    ጦርነቱ በማንኛውግዜ ከተቀሰቀሰ ሒዝቡላህ ብሎ ራሱን የሚጠራው በማያገባቸው ጉዳይ ጣልቃ ከገቡና ከኛጋ ጦርነት ከከፈቱ ኣይቀጡቅጣት ቀጥተን መኖር እስከሚስጠላቸው እናረጋቸዋለን እግዝኣብሔር ከኛጋርነው።

  • @UmmShahadTube
    @UmmShahadTube 3 месяца назад

    ሰላም ሰላም አቤል ወንድሜ❤❤

  • @kokikokiy5008
    @kokikokiy5008 3 месяца назад +6

    ሰላም ለኪ ቅድስት ቤተክርስቲያን
    ኪዳነምሕረት አለው ትበላቹ
    የነገ ሰው ትበለን
    የአብ ሙሽራ
    የወልድ እናቱ
    የመንፈስ ቅዱስ ቤት
    የአለም እናት አማናዊት ፅዎን
    የማትፈርሽ መቅደስ
    የፍቅር ውቅያኖስ የፃድቃን እመቤት
    የሊባኖስ ጣፋጭ አንች ነሽ

  • @wubitji3349
    @wubitji3349 3 месяца назад +9

    አንድ ትንሸ ሀገር ሙሉ አረብ ሀገርን አንጫጫች Viva እስራኤል ❤

    • @mebrahim9
      @mebrahim9 3 месяца назад +5

      😅😅😅መች ነው የምትሰለጥኑት ግን ዛሬም ከተረት አልወጣሽም ።አሜሪካና ምዕራቡ አለም ከሀማስ ጋ ነው የገጠሙ እስካሁን አላሸነፉም ።እስራኤልንማ አየናት እኮ በእንግሊዝ እና አሜሪካ እርዳታ ነው ከኢራን ዱላ የተረፈችው።እስኪ እደጉ ዘላለም ተረት

    • @wubitji3349
      @wubitji3349 3 месяца назад +2

      @@mebrahim9 ውስጧ እያረረች የምትስቅው ማን ነበረች 😂😂😂😂😂😂😂

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 месяца назад

      ​kikikiki esun abern yemenayew yehonal libanon esrilen be sehatat west tatefatalche lilaw ye ezbula tore kefite wetaderu degmo kewala yete endalu tawekalachu esriloche endale tewrwal keyet mechim aybalmen gen yasayouwachwal lilaw libnon eko betam tendhe ager nat ezebuwam 5 milyens becha lemen atemokerm esril eskeawen

    • @Aabb-i3b
      @Aabb-i3b 3 месяца назад

      😂😂😂​@@mebrahim9

    • @zd820
      @zd820 3 месяца назад

      አይባልም ነውር ነው ጦርነት ውድ መት እና ሞት ነው ምንም ጥቅም የለውም ሰላም ፍቅር ለሰው ዘር በሙሉ

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 3 месяца назад +1

    እስራኤል አትፈም የጋዛ ግዜም ትሞክር ስሉ ይሄው አፈራርሳ ቁጭ ፈጣሪ ያውጣን ሊባኖስ ዲባቅ ካልተመታች ጠብቁ

  • @AsdAsd-ly7bg
    @AsdAsd-ly7bg 3 месяца назад +4

    ሊባኖስ አይቁላሽ ከአሸባሪው ሀማስ ተማሪ ሀማስ እየቆላው ያሸነፈ መስሎት አለም ላይ ያሉ እስላምን የእስልምናን አንገት ከፍ አረግን እያሉ ጨፍረው ጨፍረ ደስታቸው ሳያመሽ እንኩዎን በደም እንባ ቀይሮታል ስንቱ ንፁህና ምስኪን ህዝብ አለቀ እና እስራኤል ሀይሉዋ እግዚአብሔር ነው ለምን ከአሸባሪው ሀማስ አትማሩም ሊባኖሶች ለምን ትጎራላቹ😂😂

  • @YisakAnishebo
    @YisakAnishebo 3 месяца назад +1

    AMERICA❤❤❤❤❤

  • @getetilaye5905
    @getetilaye5905 3 месяца назад

    ሊባኖስ ብታርፍ ይሻላል ወደ አመድ ለመቀየር ጥድፊያ

    • @lulalula7120
      @lulalula7120 3 месяца назад

      ደሞኮ ይፎክራሉ አይ አረብ ከ ሀማስ ሶሪያ አይማሩም

  • @MedhanitMesfin-t2f
    @MedhanitMesfin-t2f 3 месяца назад

    ፈጣር ሆይ አስበን እኞን 😢😢😢

  • @samera7145
    @samera7145 3 месяца назад

    መልካም ቀን ዪሁን ልን

  • @salsawiteyadew5258
    @salsawiteyadew5258 3 месяца назад

    ወይ ወገኖች ከሊባኖስ ውጡ

  • @MariamBeza
    @MariamBeza 3 месяца назад

    1ኛ ነኝ ሰላማቹ ይብዛ❤

  • @BuzuneTeshome
    @BuzuneTeshome 3 месяца назад

    አቤሎ የሰው ማኛ

  • @saraamagreedavid6763
    @saraamagreedavid6763 3 месяца назад +1

    ቤይሩት ያሉ ኢትዮጲያውያንሰ ? ካናዳ ዜጎችዋን ከሊባኖስ ልታስወጣ ነው ከተባለ ?

  • @מולוגטהטגנייה-ה4ד
    @מולוגטהטגנייה-ה4ד 3 месяца назад +5

    .ድል ለእስራኤል ተልባ ቢንጫጫ በአንድ ሙቀጫ አታጋን

    • @tonyhobeika4835
      @tonyhobeika4835 3 месяца назад

      Kikikiki esun abern yemenayew new del le lebanon

    • @أبولبيبالحبشي
      @أبولبيبالحبشي 3 месяца назад

      እዛቤጅሔርን ሰቅለው የገዱሉት እነሱ ናቸውኮ አንተ ጅል ከብት

    • @zulfamubarek448
      @zulfamubarek448 3 месяца назад

      Teleba fite😂

  • @BahahshjdhdhJdhdhdh
    @BahahshjdhdhJdhdhdh 3 месяца назад

    😭😭😭😭🙏🙏

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 3 месяца назад +1

    America medanyalem yatfash

  • @AndenurAbdenurBedru
    @AndenurAbdenurBedru 3 месяца назад

    የግል ትምህርት ቤት ዋጋ ሀይ ያስፈልገዋል

  • @chernetmekonnen9251
    @chernetmekonnen9251 3 месяца назад

    😢😢😢

  • @nardiendriyas-jk4ih
    @nardiendriyas-jk4ih 3 месяца назад

    የት እንሂድ ታድያ እኛ

  • @mikeyabebe160
    @mikeyabebe160 3 месяца назад

    ሊብናን ከድሮዉ ብትማር ጥሩ ነው

  • @tesfatesfa6003
    @tesfatesfa6003 Месяц назад

    ኢራን እና ሊባኖስ በፉከራ በቀረርቶ አሰለቹን እስራኤል በጉጉት በደስታ እየጠበቀቺ ነው

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 месяца назад

    ሚንበር ቲቢ እድትከታተሉ ጋበዝኳችሁ. ምናልባት ልባችሁ-------ቢሆን

  • @samsomtekle6852
    @samsomtekle6852 3 месяца назад +1

    😂😂QESHEM hodam

  • @seadahusin634
    @seadahusin634 3 месяца назад +1

    ዱልልልልልልልልልልልልለሙሥለሞች ሥድ ለሊባኖሥለፊልሥጥያንባጠቃላይለሙሥሊሞች

    • @roomiki95
      @roomiki95 3 месяца назад +1

      After 2 week free lebanos 😂

  • @yasalefekutne9145
    @yasalefekutne9145 3 месяца назад

    Anet demo aneda selam fetirewal telalek anede torenet linesa new tilalek awezagebeken eko

  • @IbrahimMohamed-iw5mr
    @IbrahimMohamed-iw5mr 3 месяца назад

    No mor ዳስፓራ

  • @Toyba-y5g
    @Toyba-y5g 3 месяца назад +6

    እሥራኤል መጥፌያዋ ቀርቧል አንቀዥቀዛት

    • @zd820
      @zd820 3 месяца назад

      አይ ቀርም ፈጣሪ መብረቅ ያውርድባቸዋል

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 3 месяца назад +1

      እስራኤል እኮ አትጠፋም መጽሃፍ ቅዱስ አንብብ

    • @Toyba-y5g
      @Toyba-y5g 3 месяца назад

      @@selamawetketema4257 ያንንን አላህ ረዥም እዲሜ ይሥጠንና እናያለን በዚች ምዲር እንደነሡ ጨካኝ የለም የነብያት ገዳዮች

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 3 месяца назад

      😂😂😂😂😂atiynme iserael king❤💪💪💪💪💪🔯⚪🔯⚪🔯🔵

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 3 месяца назад

      ​@@zd820😂😂ybicu wedagi bmehone weddd❤ gine mchfe qiduse abibi iserael axfame mixfuti xeltoca nacewe

  • @kingofking561
    @kingofking561 3 месяца назад

    አንቀጣም አናከራይም ቤቱን እንፍልገዋለን

    • @selamawetketema4257
      @selamawetketema4257 3 месяца назад

      አለማከራየት ያስቀጣል ተብሏልኮ አልሰማችሁም እንዴ

  • @hayah2326
    @hayah2326 3 месяца назад

    ኢስራኢል ጠገበች ዋ😅😅

  • @israelloveisraellove125
    @israelloveisraellove125 3 месяца назад

    ቻው ሊባኖስ & ህዝቦላህ 💪💪💪💪🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱

  • @samuelkebede46
    @samuelkebede46 3 месяца назад +1

    ድል ለእስራኤል ሊባኖስ ጉድሽ ፈላ

  • @mesibrhane78
    @mesibrhane78 3 месяца назад

    ለማን ነው የምትሸጡት ምጩ ከየቲኛዉ ይሁንላችሁ 😂

  • @Ethio-NationalGeography
    @Ethio-NationalGeography 3 месяца назад

    ay astemare

  • @AbdulmananAbdurahman-xc3lu
    @AbdulmananAbdurahman-xc3lu 3 месяца назад

    መንጌስት ሰራተኛው ወና እዬተቸገረ ያለው የምከፈላቸው ደሞዝ ለሀብታም የቁርስ የማቶን ስለሆነ ነው ስለዝህ የተለያዬ ህግ እያወጣ ህዝቡን ለመዝረፍ ከምሰራ ቢልዬን ዶላር እያወጣ ለበተ መንግስት ለፓርክ አያለ ጫካ ላይ ከምበታትን ለምን ደሞዝ አይጨምርላቸውም

  • @freePalestine-oo1vb
    @freePalestine-oo1vb 3 месяца назад

    አይሁዶች ህፃን ገዳይ ሴት ገዳይ ሽማግሌ ገዳይ. ወርቅ ሰራቂ. መጥባህ ገብተው የሰው ቤት በርባሪ ፈሪ. አልኮል ጠጪወች ናቸው ይህን ስል ደሞ. ራሳቸው ያሳዩት ነው በቢድወ እዳታስተባበሉ የኢትዮ አይሁዶች. በቃ ህፃን ገዳይ ናቸው ሀማስን አጠፋለሁ ካሉ ዘጠኝ ወራቸው ሀሀሀ ምኑንም አልነኩት አሜሪካ በሚልኩላቸው ጠያራ ሴትን እስሳን ቤትን ማፍረስ ብቻ ነው ሙያቸው ነጃሶች. ደሞ የተገደሉትን ቁጥር ይቀንሳሉ ኪኪኪ. አይሁዳ. ምንም ከይር የላቸውም. እሱም ደሞ በአላም ላይ መታየት ይዟል. ጀግና የሆነ ስርአት ባለው ይዋጋል እኘሱ በጠያራ በሰማይላይ መግደል ጀግንነት አይሰጣቸውም. የኢትዮ አይሁዶች ተጫጩ በሉ ይስፋችሁ. የሚገርመው አብዛሀኛው አለም ሀማስን የሚገድፊ. ክርስቲያኖች ናቸው እናም በስመ ክርስቲያን ምንም አልልም ስለዚህ የኢትዮ አይሁዶች. በኮሜት መጫጫትጂ ምንም አታመጡም.

  • @AmareDerso-qt4fr
    @AmareDerso-qt4fr 3 месяца назад

    ስማ እስራኤል የሰው ሀገር አትወርም ሂዝቦላ የተባለ ሽብርተኛ በየቀኑ 200
    እስከ 300 ሚሳየል ይተኩሳል ስለዝህ የደንነት ጉዳይ ነው ሊባኖስ ወደ ድንጋይ ዘመን ልትቀየር ቀናት ብቻ ቀርቷል እስራኤል ሁሌም ታሸንፋለች 🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱💪💪💪💪

  • @lidiamarcharbel9123
    @lidiamarcharbel9123 3 месяца назад +1

    Hezbala wera becha endayx gudguad west new yemenorew del 🇮🇱💪

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 3 месяца назад

      መተተኛ 🤮🤮🤮

    • @YesufMusema
      @YesufMusema 3 месяца назад

      Bka amlakachun sklubachuna edi tfralachu b balem b bolem btlu y k Israel ga bmnm atgnagnum 😂

  • @dst1684
    @dst1684 3 месяца назад

    የቤት ማሰታወቂያህን ሳይ ፈገ ግ አደረከኝ ሰዉ የተዎዎለዉን ዉል በቅጣት እየሰረዘ ነዉ በአሁኑ ሰአት አሁን አብይ ዘራፊዉ ባመጣዉ ጉድ ። ሸያጩ በኢትዮጵያ ብር ያልቀየሩ ሻጮች ማንም አይገዛቸዉም እና በሀገር ላይ envest ማድረግ ሰለማያሰፈልግ ሰለማይቻል ቀማኛ መንግሰት እያለ ሰዉ ላቡን ጠበ አድርጎ ሀገሬን ባለ shame on you Abiy እና ግብረአበሮችህ

  • @amnuelsolomon30
    @amnuelsolomon30 3 месяца назад

    የጋላ ስረሀት አክትሟል 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @beshirhassen5652
      @beshirhassen5652 3 месяца назад +3

      ቅድመ አያትህን ብትጠይቅ አያታቸው ኦሮሞ ሊሆን እንደሚችል በማሠብ ከጥላቻ ውጣ

    • @shimelesBesher
      @shimelesBesher 3 месяца назад

      ​@@beshirhassen5652😂😂😂😂😂😂❤❤❤

    • @rozazouba7538
      @rozazouba7538 3 месяца назад

      my gala zer mazerkin ygezane yenza zer nene🌳💪💪💪💪💪👑🌟

  • @ezzocell4291
    @ezzocell4291 3 месяца назад

    Hrh abal wye mnm wtrte ylm

  • @essaessa4842
    @essaessa4842 3 месяца назад

    Esrael gin betam taskenalech be egrena stil gazan be egrena yalchalech lebanosn be egrena aydebratm😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂turinafa

  • @tonyhobeika4835
    @tonyhobeika4835 3 месяца назад

    Del le libanon esril metfyawa dersowal lezhi new yemetenkejekejew abern enayewaln

  • @MohammedDini-rs6hs
    @MohammedDini-rs6hs 3 месяца назад

    ወራርዋ ቅርስ ትጠፊለች

  • @jemaladem6714
    @jemaladem6714 3 месяца назад

    Israel medemses alebat Netanyahu megedel alebet

  • @fitsumtewoldebirhan2827
    @fitsumtewoldebirhan2827 3 месяца назад +1

    Good bless Israel 🇮🇱 I love ❤️

    • @Habeshaboy2155
      @Habeshaboy2155 3 месяца назад

      መተተኛ 🤮🤮🤮

    • @YesufMusema
      @YesufMusema 3 месяца назад

      MN targiw ensu gn ayoduwachum lza mslgn amlakachun ysklubachu 😂😂