ሀምስተር ሸወዱን😱| አጠነችው😂 | አነጋጋሪው ቲክቶከር ሴቶቹን ፈጃቸው | funny videos

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 26 сен 2024
  • Welcome to The Funniest RUclips Channel.
    እንኳን በሰላም መጡ!
    እየተዝናኑ ቁምነገር ይማሩ !
    #ebs
    #ኢቢየስ
    #fana
    #zena
    #ዜና
    #news
    #ሰበር
    #Fanny
    #Love
    #Truestory
    #dinklijoch
    #ድንቅልጆች
    #donkey tube
    #eshetu
    #EBS
    #Dinklijoch
    #ሰበርዜና
    #movie
    #Ethiopia
    #Film
    #film
    #merejatv
    #ethio360
    #zemedkunbekele
    #eshetumelese
    #golddigerprank
    #prank
    #video
    #Prank
    #Videos
    #Alex
    #seifu
    #Seifufantahun
    #seifuebs
    #drama
    #🔴
    #dinkadink
    #ድንቃድንቅ
    #ድንቅልጆች
    #Facebook
    #Howto
    #how
    #Tiktok
    #tiktok
    #report
    #donkeytube
    #derenews
    #dere
    #Abelbirhanu
    #music
    #film
    #Music
    #Film
    #ethiopian music video
    #eritrian music
    #Daily news
    #Fano
    #fano
    Ethiopia film,arts,amaharic film, amaharic music, derenes

Комментарии • 361

  • @dinkadink
    @dinkadink  19 часов назад +18

    Telegram👉t.me/Eto360

    • @betelmulu4897
      @betelmulu4897 18 часов назад

      አንተ ምንድንነው ቦገናች 😂😂😂😂

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 17 часов назад

      ቴሌግራም ግሩፕ ላይ መፃፃፊያው የተዘጋ ነው የአንተ ።በምን ልጠይቅህ ወይንም መሸጥ እንድችል ክፈትልኝ።

    • @GebrealAbata
      @GebrealAbata 14 часов назад

      ቴሌግራምህ አይሰራም

    • @teklehenamamo2106
      @teklehenamamo2106 5 часов назад

      የዋትሳብ ስልክህን

  • @banchitesfahunadisu-uz8pk
    @banchitesfahunadisu-uz8pk 20 часов назад +28

    በመላውአለም የምትገኙ የክረስቴያን እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለመስቀል በአል አደረሳችሁ 🙏🙏🙏

  • @tigist835
    @tigist835 20 часов назад +55

    እንኳን ለበረሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረችሁ የተዋሂዶ ልጆች❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

    • @aregashgebere
      @aregashgebere 19 часов назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን 🙏♥️

    • @Amina-sb8bi
      @Amina-sb8bi 19 часов назад +2

      እንኳን አብሮ አደረሰን🎉🎉🎉❤❤❤

    • @Hesai-u3s
      @Hesai-u3s 19 часов назад +2

      እኳን አብሮ አደረሰን❤

    • @SalinaSalit-yb1ub
      @SalinaSalit-yb1ub 19 часов назад +2

      አሜን እንኳን አብሮ አደረሠን

    • @MeseretAbirham
      @MeseretAbirham 19 часов назад +1

      አሜን3 እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mhirat
    @mhirat 20 часов назад +25

    ለይክ አርጉኝ ፈልጌው ነው 🤣❤

    • @medhin8187
      @medhin8187 13 часов назад +1

      ዴግ😂😂😂😂

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 4 часа назад

      ወየው ድቃድቅ የፍቅር ታ ሪኩ ቱ በሳቅ ሞትኩ ተበረቸ ሰላም 😜🤣😁😁

  • @PsaamBah
    @PsaamBah 20 часов назад +12

    ዛሬ አንደኛ ነኝ ድንቁዬ የኔ ምርጥ ሜላላ ኦታንጋ እባላለው ከመዳም ኩሽና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayatHusien
    @hayatHusien 19 часов назад +34

    እኔ በጣም እማፈቅረውን እሡም በጣም ነው እሚያፈቅረኝ ተሥሎ ነው ያገባኝ ይሄው ምኞታችን ሠምሮ 5አመት በፍቅር 12አመት በተዳር በደሥታ ሁለት ልጂ አፍርተን እንኖራለን ያፈቀራችሁትን አላህ ይሥጣችሁ

    • @Fatuma-h2h
      @Fatuma-h2h 17 часов назад +3

      አላህ ይጨምረላችሁ ያስልቅላችሁ የልልጆቻችሁንም አብራችሁ የምትዱሩ ያድረጋችሁ❤❤❤❤

    • @MeronSmu
      @MeronSmu 17 часов назад

      Sleth 🤔

    • @Mahlet1301
      @Mahlet1301 16 часов назад

      አሜን አሜን አሜን 🥺♥️

    • @ጊዜዳኛነው
      @ጊዜዳኛነው 14 часов назад

      ማሻአላህ አላህ ይጨምርላችሁ

    • @Muazkedir-k3c
      @Muazkedir-k3c 8 часов назад +1

      @@hayatHusien አሚንንንን

  • @Eldana-j5j
    @Eldana-j5j 17 часов назад +6

    የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ መልካም በአል ይሁንልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @jehshsnsnsnsns2671
    @jehshsnsnsnsns2671 18 часов назад +6

    ሠላም ውድ የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለመስቀል በዓል አደረሳችሁ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ
    @ማሪያምእናቴ-ጠ4ቀ 16 часов назад +5

    ወድ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳቹ

  • @مرضيالنمشان
    @مرضيالنمشان 20 часов назад +8

    ያለችው በጉራግኛ ለአባቿ ነው የዘፈነችው እና ያለችው ሀብት ባይኖረውም ሰርቶ መደርየሚችል ከሆነ ስጠኝ ነው ያለችው

  • @ያህያYahyawe-s1r
    @ያህያYahyawe-s1r 20 часов назад +6

    የድንቃድን አድናቂዉች like 👍👈❤️🥰🥰❤

  • @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube
    @ሀገሬዩቱዩብhagerayutube 20 часов назад +4

    ❤❤❤ድንቁ የት እየጠፋህ ነው ሰሞኑን የለህም እንኳን ደህና መጣህ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

  • @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ
    @እግዚያብሄርእረኛዬነዉ 20 часов назад +3

    እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ እንኳን አደረሣችሁ አደረሠን መልካም በአል ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Eden-ku1sh
    @Eden-ku1sh 16 часов назад +2

    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን ❤❤❤❤

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 20 часов назад +5

    መነው እዳኔ በሉ የናፋቃው ብቻ ለይክ😮😢😢በሉ የናፋቃው 1 ቁጥር ፀፉ😢
    ፍቅራኛው የናፋቃው 2 ቁጥር ፀፉ😊🎉🎉🎉😂😂😂

  • @ZegeyeAlemu-nr2lu
    @ZegeyeAlemu-nr2lu 19 часов назад +4

    አተ እከፍ በባህላችነማ አትጣ ባህሉ የራያነው

    • @medhin8187
      @medhin8187 13 часов назад

      ኣያቀዉማ 😂 እኛ ነዉ ምናቀዉ

  • @AsQw-fu4uq
    @AsQw-fu4uq 19 часов назад +3

    አንተስለተወደድህነው የጠፋህ

  • @GOATFC2002
    @GOATFC2002 7 часов назад +2

    ስለ የጭስ ማዕድ በጭንዋ አስገብታ የምትታጠነው ልጅ ባህል ልንገርህ፣
    በህሉ በዋናነት የራያ ሲሆን እስከ ወሎና ትግራይ አከባቢ የሚጠቀሙበት ነወ።
    ድሮ ድሮ የወለዱ ሴቶች ፣ በእድሜ ጠና ያሉና የጤና ችግር ያቸው ይጠቀሙበታል ። በነገራችን ላይ ፍቱን/የተረጋገጠ መድሃኒት ነው። ስቲም በለው። አሁን አሁን አዲስ አበባን ጨምሮ በትልልቅ ከተሞች የወይባ ጢስ እየተባለ ቢዝነስምነው ጤናም በመሆኑ ብዙ ሴቶች ይጠቀምበታል።
    በገጠርም ልጅቱ እንደተጠቀመችበት ቀለል ያለ ሳይሆን የራሱ አልባሳትና ቦታ ተዘጋጅቶለት ማለትም ጉድጓድና ለጭሱ የሚያስፈልጉ ቅጠላቅጠል፣ቅቤ፣ ከሰዎች ወዘተ ተጠቅመው በላበት ተዘፍቀው ሰውነታቸው የሚጠሩበት ዘዴ ነው። እስዋ የተጠቀመችበት መንገድም ትክክል ነው። አስቸኳይ ወይም ቀለል ያለ አጠቃቀም ነው። ገባህ?
    እሱ የተጠቀመች ሴት ወንድሜ አትገኝምምምምምም!!!!

    • @ChinaTab-u1h
      @ChinaTab-u1h 2 часа назад

      በትክክል ወሎየየሆነመቸምይጠፋዋል ብየአላሥብም

  • @workuaddisu
    @workuaddisu 18 часов назад +1

    አንተን ላይክ እና ሳብስክራይብ እንዲያደርጉህ 6ሰዎችን ጋብዣለሁ ይገብሀል

  • @ZorishMenjeta
    @ZorishMenjeta 3 часа назад +1

    ዊው አግብታለች እኮ ድንቁ ሲጀመር አግብታ ፈታ ልጅ አላት ደጋሚም አግብታለች ዱባይ

  • @ShawaShani
    @ShawaShani 19 часов назад +1

    ❤❤❤እንኳን ❤❤አደረሳቹ❤❤❤ ለብሬነ❤❤❤መስቀሉ❤❤❤ መልካም ባእል ኑርልን❤❤❤ወንድማችን❤❤❤እንወድእ❤❤አለን

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz 18 часов назад +1

    እንኳን ደህና መጣህ ድንቃድንቅ እንኳን አደረሳችሁ ኦርቶዶክሳውያን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን ሰላመ እግዚአብሔር/መስቀል ወይም ደመራ/

  • @rrmx-k5k
    @rrmx-k5k 20 часов назад +1

    ድንቁዬ ነገ video እጠብቃለን እንዴት ማዉጣት እደምንችል ዶራላቸንን እንዴት መሸጥ እደምንችል ስራልን የእዉነት በጣም ነው ግራ የገባን

  • @abslotige8107
    @abslotige8107 4 часа назад +1

    ውይ ድቃድቅዬ ታዳ ምን ችግር አለ ቆጥጠኝ ካለችህ ገብተህ ግራና ቀኙን በደብ ይዘህ ምዥልግ አታረጋትም እደውም ጠይቃህ😅😅😅

  • @BettyFkir
    @BettyFkir 19 часов назад +1

    አይ ድንቃድቅ እኔ እኮ ይገርመኛል አጎቴን እኮነው ምትመስለው አንተን ካየው አጎቴን ያየው ነው ሚመስለኝ ከምር ለማንኛውም እንኳን አደረሰክ መልካም በዓል ❤❤❤❤❤

  • @yetimdesta5180
    @yetimdesta5180 17 часов назад +1

    አንተ ሚስት የለኚም እያልክ አደል አብሽር እፍስ አድርግና ሰርግ ጥራን

  • @Muazkedir-k3c
    @Muazkedir-k3c 18 часов назад +1

    እዉነት እንዳዚ አይነት ስሜት ነበራኝ ግን ሚን ያደርገል ስደት ለያን ሁሌም ተከትዬ እፋራት ነበርኩ ትክክል ነህ

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 19 часов назад +1

    እንኳን አደርሳቹ መሰቀል በጉራጌ ኑ እንቀበላለን ❤❤❤❤❤❤

  • @yemiseryeema
    @yemiseryeema 20 часов назад +1

    ዋዉ በጣም ነዉ ምታስቁኝ ምታዚናኑት ዴንቃዴንቅ❤❤❤❤

  • @Fedilaside-q6m
    @Fedilaside-q6m 20 часов назад +1

    በጉጉት የምትጠበቅ ድንቁ እኳን በደህና መጣሀልን

  • @Ethio_tiktok_fun
    @Ethio_tiktok_fun 20 часов назад +1

    Background ብታሳድገዉ

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 часа назад +1

    ያፈቀረውን የሚያገኙ ጥቂቶች ናቸው እኔ አግኝቼው ነበር አንዲት አለሌ ቀማችኝ😢

  • @IslamIslam-ks8xq
    @IslamIslam-ks8xq 20 часов назад +2

    የምር ከሌሎች ይቱበር በጣም ነው ምታዝናናኝ😂

    • @GdfHbv
      @GdfHbv 15 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekdesGgebreal12
    @MekdesGgebreal12 19 часов назад +1

    እኔስ ጎበዝ የዚህ ልጅ ግጥም ናፈቀኝ

  • @FvbfbVbvv-xd2lg
    @FvbfbVbvv-xd2lg 20 часов назад +1

    እኔ ተሣክቶልኛል አልሀምዱሊላህ❤❤❤❤

  • @userasnakech
    @userasnakech 20 часов назад +1

    ክክክክክክክ እንኳንስ አልተጫወትኩም 😅😅😅

  • @GhggCggg-ix9wl
    @GhggCggg-ix9wl 20 часов назад +1

    እኔአላወኩበትም😢 ሺጡልኝ

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    እኳን አደረሳችሁ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Solmohammed-rw3fr
    @Solmohammed-rw3fr 19 часов назад +1

    ቻይና የሚያገቡ ሴቶች ለገንዘቡ እንደሆነ ግልፅ ነው።
    ጋብቻው የሚቀጥለው ቻይናው ኢትዮጵያ ውስጥ ያለውን ኮንትራት ጨርሶ እስከሚሄድ ድረስ ብቻ ነው።
    1 ወይም 2 ልጅ ያስወልዳትና ሀገሬን ደርሼ ልምጣ ብሎ በዚያው ጥፍት ነው የሚሉት።
    እኔ በግሌ የማውቀው ገላን ኢንዱስትሪ መንደር ተቀጥረው ይሰሩ የነበሩ የሀበሻ ሴቶች ብዙዎቹ ከቻይና ወልደዋል።
    የኢትዮጵያ ሴቶች ያተረፉት ነገር ቢኖር ክልስ ልጅ እና እዚህ ትቶት የሄደውን ንብረት ነው።
    የቻይናዊ እና የኢትዮጵያዊት ጋብቻ እዚህ ጋር ያበቃል ማለት ነው።

    • @qtrdoh2067
      @qtrdoh2067 4 часа назад

      ወዶችዬ ቻይና ወረሯቹ ሰላማዊ ሰልፍ ውጡ 🤣🤣🤣🤣

  • @خديجه-س9ل
    @خديجه-س9ل 20 часов назад +1

    ይመችክ❤

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 16 часов назад +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @astearworku1160
    @astearworku1160 Час назад

    ቅንቃድንቅእንኳንለብርሀነመሥቀሉበሠላምእስከቤተሠቦችህበሠላምአደረሠህ

  • @SurprisedBorderCollie-yl3qd
    @SurprisedBorderCollie-yl3qd 19 часов назад +1

    አረ ድንቃድንቅ ድረስላት ተቃጠለችኮ በአላህ😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉

    • @Eden-ku1sh
      @Eden-ku1sh 16 часов назад

      😅😅😅😂😂😂😂😂

  • @ላያስችምአይሰጥም
    @ላያስችምአይሰጥም 2 часа назад

    አልሀዱልላ እማፈቅረውንነውያገባሁት ያለኔ ማንም ሀብታም የለምአልሀምዱልላ😍😍😍😍

  • @tttt-m9l2z
    @tttt-m9l2z 20 часов назад +2

    ማርያምን አኩርፌሀለሁ😔ቶን መግዛት ፈልጌ ቴሌግራም ላይ ባስቀመጥከዉ ስልክ ስፅፍ ስፅፍልህ አትመልስም ዘንባባ ራስ😂😏

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 20 часов назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 19 часов назад

      😂😂😂😂😂

    • @Ksjags-v7b
      @Ksjags-v7b 19 часов назад

      😂😂😂😂😂😂

    • @abayabay3382
      @abayabay3382 18 часов назад

      እረ ኦኦ 😂😂😂😂😂ዘባባ እራስ አላለችም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ድንቁ ናጉድህን ስማ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @hewanadamanazreth443
      @hewanadamanazreth443 17 часов назад

      😂😂😂😂😂😂

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 16 часов назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @WifWifi-d8s
    @WifWifi-d8s 14 часов назад

    ለመላው የኦርቶክሰ ተዋሕዶ እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብረሀነ መሰቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Kalቃልዬ
    @Kalቃልዬ 34 минуты назад

    እኔ ሶስት ወልጃለሁ❤❤❤❤ እስካሁን አዲስ ነው ፍቅራችን ወንድሜ ላንተም ይቅናህ
    ልብህእርፍ የሚልበትን ትዳርይስጥክ🎉🎉🎉🎉

  • @ባሀልtup
    @ባሀልtup 9 часов назад

    ይከፍላል እያልክ አልነበር አምስተር ከፈለኝ እያልክ ስታወራ አልነበር አልሃምዱሊላህ ስታወራ እንጅ ምን እንደሁ አላቀውም

  • @እራህማYouTube-n2j
    @እራህማYouTube-n2j 6 часов назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SemertSemert-2
    @SemertSemert-2 20 часов назад

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳቹ🙏🙏🙏ወገኖቼ❤❤❤❤❤

  • @ummAniyyaa
    @ummAniyyaa 19 часов назад +1

    Dekemegn ye sew ager 😢

  • @TegestGuluma
    @TegestGuluma 6 часов назад

    እስቲ በምሃል ዘፈን አትስገባ ቪዲዎችን ለማየት እየፈለኩ ዘፈኑ ሰልማልፍልገው አላይም

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 16 часов назад +1

    🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🫡🫡🫡🫡🫡

  • @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ
    @ሰላምለኢትዬጵያ-ጐ1ሠ 18 часов назад

    በፒንሳ ቆንጥጣት ሁለተኛ ቆንጥጠኝ ብላ አታስቸግርህም ።።።።

  • @HabebaAwol
    @HabebaAwol 4 часа назад

    ❤❤❤❤የውቢቷ ወሎ ባህልነው ❤ በተለይ በብዛት ሰሜንወሎ ጭስ የማትሞቅ ሴት አትባልም❤

  • @ahmedseid622
    @ahmedseid622 16 часов назад

    ካላወክ ዥዋዥዌ አትጫወት የቦገናኸው አንተ ነህ አትሰግጥ ጃንደረባው 😅😅😅

  • @zinabmohamammd3146
    @zinabmohamammd3146 14 часов назад

    አሜን አሜን አሜን በእውነት እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ውድቅ የተዋህዶ ልጆች❤❤❤

  • @አየለ67890
    @አየለ67890 3 часа назад

    ድቃድቅ የትነውምትኖረው የትሀገር መኖር ይሻላል ከሀገር መውጣት ፈልጊነበር እስኪ ሀሳብ ስጠኚ

  • @ዐዐዐዐዐዐዐ-ጨ7አ
    @ዐዐዐዐዐዐዐ-ጨ7አ 19 часов назад

    ድንቃድቅነ ሰወድህኮ አተባትኖር ተምን እደምዝናና አላውቅምነበር

  • @DghJhg-yr8wg
    @DghJhg-yr8wg 19 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 часа назад

    በፍቅር ቆጥጣት
    እንኳን አደረሰህ ለመስቀል በዓል

  • @fatyah-zb7dq
    @fatyah-zb7dq 15 часов назад

    የምር እማፈቅረፍ እምያፈቅረኝ ነው ያገባሁት ❤ አልሃምዱሊላህ

  • @ZedWolde-i6q
    @ZedWolde-i6q 16 часов назад

    ያለቹ አባቴ ስጠዉ እኔን ያግባኝነዉ ያለች ጎበዝ ገበሬነዉ ያለች ኤሄን ያህልከተረጉልክ መች አነሰህ ወንዴሜ

  • @drr8432
    @drr8432 19 часов назад

    በመላዉ አለም የምትገኙ የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ለመስቀለ ብርሃን

  • @AllmazCcd
    @AllmazCcd 19 часов назад

    እንኳን ለብራነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሳችሁ ሰላም ለሀገራችሁ ይሁን 🙏🙏

  • @SelamAgezew
    @SelamAgezew 20 часов назад +1

    አተልጅ ከምርበጣምአተንአፍቅሬ እየተሰቃየሁበማዳም ቤት ምንትለኛለህ እባክህ አዳልምት

    • @ሜህለትራያ
      @ሜህለትራያ 20 часов назад

      ምን ደሞ ዚምብሎ ማፍቅር ተጀመረ

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 19 часов назад

      አትቃዥ😂😂😂😂😂

    • @sosinayoni
      @sosinayoni 19 часов назад

      አትቃዥ

    • @SelamAgezew
      @SelamAgezew 19 часов назад

      @@sosinayoni ማለት

  • @SultanNurato
    @SultanNurato 19 часов назад

    አደራሰቹ አደረሰን ምነገበኝ የፈቀርኩት አገኝቶወል የምየቀው ልጅ

  • @TigistT-e4i
    @TigistT-e4i 2 часа назад +1

    😂😊😊❤❤❤

  • @OkOk-f2x
    @OkOk-f2x 18 часов назад

    ደቃድቅሰልክህ ያት አድለምእዴ ኤሞው ባጋሊ ነው የውረድው ሲብ ሳርገው

  • @BEZA-gn8dn
    @BEZA-gn8dn 18 часов назад

    ድንቃድንቅ ቀጣይ ደሞ ስለ ሳሮን ብታወራ ምን ይመስልሀል ሳሮን ከቱርክ እንደሀሳብ መረጃ ካለህ

  • @feriyal2957
    @feriyal2957 19 часов назад

    እንኴን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሰን ቅመሞች❤ 12:28

  • @ganetgarma
    @ganetgarma 20 часов назад

    ሀብስተር በጥብጠክ ብታጠጣኝ አይገባኝም ብዬክ ነበር እንኳንም አልገባኝ

  • @hiwetyegeta
    @hiwetyegeta 19 часов назад

    ድንቁ ግን ምነው ታጣኟ ላይ አተኮርክ😅😅😅😅😅😅
    ግን ጥያቄ አለኝ የእውነት እውነተኝ ፍቅር አለ ብለህ ታምናለህ?

  • @marikoswubet-xl8gf
    @marikoswubet-xl8gf 14 часов назад

    እኔ የአውሮፓ ፍቅር ይዞኝ እስካሁን አልተኛውም ብሮ አሁን በኢትዮጵያ 8:00 ስዓት ነው 😉

  • @Leyla-fp9xf
    @Leyla-fp9xf 19 часов назад

    ሀምሥተር ሥቀጠቅጥ ውይኤ አድሬዎሌቱ አሞላል አልቻልኩበትም ተበላው

  • @ElsabetYerdawe
    @ElsabetYerdawe 17 часов назад

    ድቃድቅዬ አሳይመት ነዉ በለኝ ለልጅታ የፃፍክላት

  • @AdiyamPark-n9c
    @AdiyamPark-n9c 16 часов назад

    ቀላል ተመራቂዎች ሳይቀሩ የምርቃታቸው ለት ታብ ታብ ታብ ወይ ጉድ

  • @aminaoumer5076
    @aminaoumer5076 2 часа назад

    መስከረም 16 የቀን ቅዱስ አልከው?? ምናልባት ላንተ ሊሄን ይችላል ለኔ ግን አናቴን ያጣሁበት ቀን ነው😢😢😢😢

  • @ሀዩቲየባቦዋ
    @ሀዩቲየባቦዋ 20 часов назад

    እኔማ የመዳም ዋይፋይፍ ቦታውን አገኘ ብየ ደስ ሲለኝ ዛሬ ጨጓራየ ነው የተላጠው

  • @fasilmulu9454
    @fasilmulu9454 20 часов назад

    እንኳን ለብርሃነ መስቀል መስቀል በዓል አደረሳችሁ

  • @ፅጌማርያም-21
    @ፅጌማርያም-21 19 часов назад

    ትጋብዢኛልሽ አያፍርም ጭራሽ መጋበዝ አይችልም እዴ

  • @sauditaif7667
    @sauditaif7667 3 часа назад

    ❤❤❤ Kkkk አሳቅኸኝ ይህ ብሀል የራያ ባህል ነው ጭሱ እርጥብ ወይራ ስለሆነ የመንደድ እድሉ ዝቅተኛ ነው

  • @مكم-ذ3ض
    @مكم-ذ3ض 18 часов назад

    እር ወይ ትዚታየን ቀሰቀሲክብኝ እሲካሆን ያፍቀርኩትን በማጣቴ ሆሌ ሰላም አይሰጠኝም

  • @Nesihanesi
    @Nesihanesi 19 часов назад

    አታስመስል
    ወይባ እሚሞቁ ሴቶች አይተህ ወይም ሠምተህ አታዉቅም በሚድያ እንካን.
    የት ነዉ አላለም

  • @Ggg-wm4tl
    @Ggg-wm4tl 6 часов назад

    ሲጀመር ውሎ ባህላችነው አያሰቅም የት ታቀው አለህ እና

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 20 часов назад

    የፍቅር ፓርቱ ከልቤ ነው የሳኩት ከምር ድንቁ ይመችህ 😂😂😂😂

  • @Lamrylove
    @Lamrylove 20 часов назад

    ወንድሜ በጣም ተናዶል ስራ መስራቱን ትቶ አጎንብሶ ዉሎ በዜሮ አይይ😊

  • @SaraSoo-z5n
    @SaraSoo-z5n 2 часа назад

    ድንቅየ ሰላምነው ወድሜ አሞኝን ጾለት አድርጉልኝ 😢😢😢😢😢😢😢

  • @MirmaAl-l3m
    @MirmaAl-l3m 19 часов назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 4 часа назад

    አፍቅሮ የሚሳካለት እዴዉ ከ100%.10% ቢሳካለት ነዉ ፍቅር ፍቅር ባየበት ነዉ ድቃድቅ አመት ስቅቅቅ አሮጎኛል እስቲል አሁንም አረሳሁ አዱ ለካፊ ለክፎኝ በዉሸት ፍቅር😂

  • @MerymAsfa
    @MerymAsfa 8 часов назад

    እናግባት ነው የሚባለው አንተምኮ ወንድ ነህ😂😂😂😂

  • @yeznMamuye
    @yeznMamuye 2 часа назад

    እኔ አፍቅሬ አይኔ ሊጠፋ ነበረ ግን አሁን ሳስበዉ ይቆጨኛል

  • @BrhaneNuri
    @BrhaneNuri 18 часов назад

    እረ ጣጣ የለውም አንተ ብቻ ና እጋብዝካለን ቆጮ በክትፎ የተንቢ❤❤❤

  • @andydal1
    @andydal1 11 часов назад

    የታጠነ እቃ እንዴት እንደሚጣፍጥ። ቀምሶ ያወቀ እስኪ

  • @Me-y3g
    @Me-y3g 17 часов назад

    የራያ ባህል ነው የራያ ሴት ልዳርህ እና እያሞቀች ትሰጥሃለች

  • @mulugetamindaye8391
    @mulugetamindaye8391 11 часов назад

    አንድ ጊዜ ፍቅር ይዞኝ አጠገቤ ከሌለች በተለያየ ጊዜ በተለያየ ሁኔታ ትታየኛለች። አንድ ጊዜ ይባስ ብላ ፓስት ለመብላት ሹካና ማንኪያ ወደፓስታው ስልክ በፓስታው ብቅ ስትልብኝ በጆሮዎቿ የተከልኩት መስሎኝ ከጄ ረገፈ።

  • @sphonetastic157
    @sphonetastic157 18 часов назад

    አይ ድንቅየ ኤነ በጣም የማፈቅረው ልጅ ነበረ እሱ ካደኝ አሁን የምደኝን ለገባሁ ወሰንኩኝ እርሱን ማጣጤን ሳቅ ምን ትሉኛላቹ ?

  • @Munamuna-xu2fc
    @Munamuna-xu2fc 4 часа назад

    ቦገናች. ምን. ማለት. ነው. አማርኛችን. መብታችን ነውና አታበላሽብን

  • @BinaHaylu
    @BinaHaylu Час назад

    dnka dnk kante fkir yzoghal mela belegh 😢😢😢😢