If you’re genuinely interested in learning about the project, instead of writing such unhelpful comments, take the initiative to find out for yourself. Try reading about your community’s geography and history. It’s important to understand your own country’s situation rather than expecting others to explain it to you.
D.r አብርሽ አንተ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ በርታ ጀግናው እናንተ ከአብቹ ጎን ስላላቹ ነው አብቹ እየበረታ ያለው
ይህ ተዘንግቶ የነበረዉን ፕሮጀክት በዚህ መልክእንዲሳለጥ ለምትደክሙ ሁሉ ክብርና ምስጋና ይገባችሆል ዶር አብርሃም በላይ በሀሌላ የሰሩትን መገጭ ላይ እንደሚደግሙደት በስራወት ተመስክሮል በዉሀ የተጠማ ወገን ያመሰግኖታል በፈተና ዉስጥ ሆናችሁ ስለምትደክሙ እውነትም ለወገን መቆም
ዶ/ር አብረአም ምርጥ የኢትዮጵያ ህዝብ ልጅ በርታ በርቱ !!❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ዶር አብርሐም ቅንና ጎበዝ ሰው ❤
Very great follow up commenf by Dr Abrham Bdlay on the progress of Megech project.!!
Very encouraging news!!! Subscribed !!!
በርቱ ኢትዮጵያን የነካ የለዉ በካ
በርታ
እኛ ኢትዮጵያን ካልመራን ያሉት ጋዜጠኞች ደናናቸው ኢትዮጵያ የሁሉም መሆኑን የረሳቹት የአማራ ርስት የምትመስላቹ ሰዎች ደናናቺ
ደስ የሚለው ስም ስታውጡ ዋው
በጣም ጥሩ ስራ👍👍👌
በርቱልን አሁን ሀገር ሊያምርባት ነው።
ዶክተር እናመሰግንሆታለን
በርቱልን እናመሰግን አለን
ብራቮ ዶር በላይ
ሁነኛ የልማት ሰው ገብቶበታል ሥራው ገና ያድጋል። ዶክተር አብርሃም ሁለገብ የልማት ሰው ነው።
አፈርብሉ አያ ሠው አንድ አመት ሙሉ መገጭ ሲል ይኖራል
በመጀመሪያ የመገጭ ፕሮጀክት ምን እንደሆነ ሳትነግሩን መገጭ መገጭ ትላላችሁ::በየትኛው ወንዝ ላይ ? መስኖ ነው ወይስ ኤሌክትሪክ ማመንጫ? ወስስ ለመጠጥ ውሃ?
If you’re genuinely interested in learning about the project, instead of writing such unhelpful comments, take the initiative to find out for yourself.
Try reading about your community’s geography and history. It’s important to understand your own country’s situation rather than expecting others to explain it to you.
አሁን አብርሀም ለመገጭ ተጨነቀ እንዴ ኮንትራክተሩ ማን ሊሆን