Andromeda አንድሮሜዳ: ያልታወቁ በራሪ አካላት "UFO" | ክፍል 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • Welcome to the official RUclips Channel of Balageru Television.Don't forget to subscribe to our channel to get all the latest videos thanks.
    #BalageruTV
    #EthiopianEntertainment
    #BalageruMedia

Комментарии • 34

  • @saidnig84
    @saidnig84 3 года назад +1

    ዶክተርዬ STARGAZING መመልከት በጣም እፈልጋለን TELESCOPE የለንም ግሩፕ አደራጅተው አብረን ምንጎበኝበትን አጋጣሚ ቢያመቻቹልን በጣም ደስ ይለናል እባኮትን አስቡበት እናመሰግናለን።

  • @tsige8516
    @tsige8516 3 года назад +1

    በጣም በጣም አመሰግናለሁኝ ረቂቅ ትምህርትን እየስጣችሁን ነው:: በርቱልን

  • @thomasbirhane34
    @thomasbirhane34 Месяц назад

    መጨረሻ ላይ ዘፍ1:1

  • @bekamulugeta4382
    @bekamulugeta4382 3 года назад

    bexam arif nw kexlubet

  • @biruktesfaye7275
    @biruktesfaye7275 3 года назад +1

    betam arif program neber .......be telescope mayet kemifelgu temelkachachuh andu ene negn

  • @mengistugirma9098
    @mengistugirma9098 3 года назад +2

    ይህ ፕሮግራም ኢትዮጵያ ውስጥ አጥተነው የነበረ የቴሌቪዥን ሾው (ፕሮግራሞች) ውስጥ አንዱ እና ምናልባትም ደረጃ ይሰጠው ከተባለ ቀዳሚ ብቻ ሳይሆን 1ኛ ደረጃ ላይ ሊቀመጥ የሚገባው ነው
    አንድ የሚገርመኝ ነገር "አንዳንድ እንቶፈንቶ ስለሆኑ ለኛ ምንም ስለማይፈልዱልን ኩነቶች ለምሳሌ 'ስለማናውቃቸው የውጭ ሀገር አርቲስቶች እና የእግርኳስ ተጫዋቾች የልደት ቀን እና ስለሚለብሱት የውስጥ ሱሪ እንኳ ሳይቀር' ቀኑን ሙሉ ሲበረጠቁ እና ጇሯችንን ሲያደሙ የሚውሉ የቴሌቪዥን እና የራድዮ ኘሮግራም አዘጋጅ ነን የሚሉቱ ሰዎች ከ እንደናንተ አይነት ሰዎች ለምን መማር እና መሰልጠን እንደማይችሉ ነው"
    እንደው አንዳንዶቹማ "እንቶፈንቶ የበዛበት እና ትውልዱ ተኝቶ እንዲያንቀላፋ የሚያደርጉ ፕሮግራሞችን በመስራት በእንቅልፍ ላይ ወፍራም ብርድልብስን የሚደርቡ" አይነት መስለውም ይታዩኛል
    እናንተ ግን በርቱ❗️ከተጫነን ከባድ ድሪቶ አንጻር ከመቶ አንድ ሰውን ለመቀየር ብትችሉ እንኳ በጣም ትልቅ ስራን እንደሰራችሁ የሚቆጠር ነው
    እግዚአብሔር ዘመናችሁን ይባርክ❗️

  • @user-xb6pk7li7u
    @user-xb6pk7li7u 3 года назад +1

    Mars attack, awo betam tikikel

  • @helenbeautifulwomantube6517
    @helenbeautifulwomantube6517 3 года назад +4

    ፕሮግራሙ አሪፍ ነው ነገር ግን አረፍ ብላቹ ውሃ ነገር ጎንጨት እያላቹ ኖር ብለናል ተቀምጣቹ አስተላልፉ

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 3 года назад

    Wow its amazing you are genues

  • @elshadayone6193
    @elshadayone6193 3 года назад +2

    በጣም የምወደው ፕሮግራም ነው💚💛❤️ ነገር ግን የ ጀመራቹትን ሀሳብ አትጨርሱም ?!?!

    • @worketezera9529
      @worketezera9529 3 года назад

      ምን አገባህ እኛ እንስማበት ከፈለክ አይንህን ጨፍን

  • @robi4400
    @robi4400 3 года назад +1

    ይሄ ፕሮግራም በደንብ ተጠናክሮ መቀጠል አለበት መምህር ከዚህ በፊት በ አንድ የቴሌቪዥን ጣቢያ ላይ እንደተናገሩት የራሱን የቴሌቪዥን ጣቢያ ከፍቶ 24ሰዓት እውቀት የምንገበይበት ቀን ሁሌም ይናፍቀኛል ለዚህም እግዚአብሔር ይርዳን!!

  • @eyob535
    @eyob535 3 года назад +1

    ዶ/ር እኔም ይሄ ሃሳብ ኣለኝ የሃገራችንን የተደበቁ ታሪኮችን ሰርስሮ በማውጣት ከሆሊውድ የተሻለ የፊልም ኢንደስትሪይ መፍጠር ይቻላል ባይ ነኝ።በሆሊውድ ውስጥ ያሉ ፊልሞች ሙሉ በ ሙሉ በሚባል ደረጃ የኢትዮጵያ የጥንት ታሪክ ነው ቢባል ሃሰት ኣይደለም።
    ከተባበራችሁኝ ኣንድ ስራ ከናንተጋር መስራት አፈልጋለሁ። ኢትዮጵያዊንቴን መልሼ አንድወድ ስላደረጋችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ!!

  • @user-xb6pk7li7u
    @user-xb6pk7li7u 3 года назад +1

    20:59 👏

  • @user-xb6pk7li7u
    @user-xb6pk7li7u 3 года назад +1

    32:00 atakabedew yecalal it's so easy. Omg

    • @allsport7278
      @allsport7278 3 года назад +1

      lemawera awo lante letekemache semaye kerbu nw

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    Billions of galaxies, different animals

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    We are in the Goldie lock zone.. always everywhere...
    I'm a green planet!

    • @ethiohacks
      @ethiohacks 3 года назад

      who are you

    • @linwarutaarustaw7508
      @linwarutaarustaw7508 3 года назад

      @@ethiohacks
      You dont know?
      I'm Leo the Lion,
      Haile Selassie the first,
      The Gypsy Mother Queen,
      The first Land,
      The first Sun.
      And so much more....
      (Hope that helped you)🦁🐯

  • @bezameme8108
    @bezameme8108 3 года назад

    Very sorry but I want to ask about ossho book is that only .......hmm

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    Jupiter & 4 moons= the prince of 5 prince's who won the lady,
    But was forced to share with his brothers by word of the parent.
    Mahabarat

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    I'm a planet with many layers

  • @ethiopneur
    @ethiopneur 3 года назад

    ትምህርት. ሰጭ. የስኬት. ቪዲዮችን. ቻናላችን. ውስጥ. ገብተው. ይመልከቱ🇪🇹..
    .....

  • @abrahamhdejene2549
    @abrahamhdejene2549 3 года назад

    እነ ኤልያስ እነ ሄኖክ የት ናቸው እነእሱ በሰማይ ይኖራሉ ከተባለ የሚኖሩበት ቦታ ለሰው ተስማሚ ነው ማለት ነው ይህን እንዴት ይታያል

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    Melkeveien = klem-veien= hug/squeeze the way, Milkyway..

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    Yes Traffaliens

  • @ethiopiatuday1637
    @ethiopiatuday1637 3 года назад

    10Q

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    You Ethiopia is Neptune, indigo eye.

  • @fayocepheus3097
    @fayocepheus3097 3 года назад +1

    ድምፅህ አፒራንስህ ለቴሌቪዥን አይሆንም ራሰ በራው

    • @saidnig84
      @saidnig84 3 года назад

      ከእውቀታቸው ብትቋደስ መልካም ነበር let it go your negative attitude bruh

  • @linwarutaarustaw7508
    @linwarutaarustaw7508 3 года назад

    For me you talk crypto jærsk, where Viking Erik Raude had land... where I live.. Jæren. ~ J'honor

  • @seni9813
    @seni9813 3 года назад

    Verschwörungstheorie yebalale, be Amaregna men edemibal alakem, leza new sel Ufo hone sel lela Alem feturoch endeynageru yekelekelalu!
    Bezih Universe west bechachenen aydelenem!