የእድል መኖሪያ ፈቃድ በጀርመን ( chancen Aufenthaltsrecht) መጠንቀቅ ያለባቹ ነገር
HTML-код
- Опубликовано: 15 сен 2024
- የእድል የመኖሪያ ፈቃድ በጀርመን ( chancen Aufenthaltsrecht) መጠንቀቅ ያለባቹ ነገር
ከዚ ቪዲዮ ምን ማረግ አለባቹ : ቀጣዩስ ምንድነው በትግስት ስሙት ይጠቅማቸዋል::
share#like# subscribe ማረግ አትርሱ አመሰግናለሁ!!
Waadimee silki qutur yifaligalow
Good job❤
gobezzz bertalen
በርታልን
የጎደኛዬ ጥያቄ ነው ጀርመንኛ course አልተማረችም አሁን 104c እድል ሰታገኝ course እየወሰደች ነዉ ልጆቹ 2 አሎት የግድ መሰራት አለባት???
ስልክን ላክልኝ በውሰጥ መስር ላግኝህ
Brooo arife maraja new gobaze Lije barita ena 104 wasijalawu yatasatayimi bapasiporita new eshi broo Sera esaralawu kuanika gen alichelime Sera kajamariku 7 te amate ena min lamuala broo
እር እኔስ 10አመቴ ጀርመን ከመጣሁ አፕ ሽሉስ አድርጌ አለሁ ነገር ግን የኢትዮጵያን ፓስፓርት ካላመጣሽ አሉኝ ነገር ግን የኢትዮጵያን የልደት ስርትፍኬት አለኝ አስመጥቻለሁ አውፈነትአይት ኢርላውብስ የሚሰጠኝ ለተከታታይ 8አመት በዬ ሁለት አመቱ ይሰጠኛል ስራም እሰራለሁ ስራ ከጀመርኩ 5አመቴ ግን በኢትዮጵያ የልደት ሰርትፍኬት የጀርመን ፓስፓርት መጠይቅ እችላለህ መልስልኝ አወፍነታልትኢርላውቤ ፓራግራፍ25,2 (4) ነው እስኪ መልስልኝ
Germany Ethiopia embassy ሄደሸ posport ከዚህ በፊት ከሌለሸ ሰነድ አልባ ፎርም ሞልተሸ አሻራ ትሰጪያለሸ embassy መጠየቅ ትቺያለሸ
@@user-ml5yg9zy7v ባስፓርት ማምጣቱ ሪዝክ አለው ለዛ ነው እንጅ ኢንባሲ መሂዱማ ቁላል ነው ነገርግን ወድ ኢትዮጵያ ዲፔርት ለማድርግ ቀላል ዘዴ መሰለኝ ፓስ ካለ???
@@islamislam-yg7qz ብዙ ጊዜ ከተቀበሉሸ ወንጀል ካልሰራሸ deport አያደርጉም ግን, info በደንብ ጠይቂ
@@user-ml5yg9zy7v እር ምንም ወንጅል አልሰራሁም ስራና ትምህርት ላይ ነኝ ግን የተሰጠኝ የመኖርያ ፍቃድ በሂውማኒቲ ነው ለዛ ነው አይደንቲቲ የጠዬቁኝ
🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
ሰላም ወንድሜ በርሊን ethopia embassy ሄጄ apply አድርጌ ነበር ግን እስካሁን posport አልደረሰም 104c ለማሳደሰ 3ወር ቀርቶኛል ምን ማድረግ አለብኝ????
የ2 አመቱም አንድ ነው
Selamnow endetnow lemitadergow negar Amesignalow buzu xiyaqe sela alegn be westi be Agegn das yelegnal bittee
Berlin kehonke Buro memetate techelalehe
@abigiya.addis2024