እንዴት low porosity ፀጉራችንን በትክክለኛው መንገድ እንከባከበው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 ноя 2024

Комментарии • 14

  • @shwanzu9766
    @shwanzu9766 13 дней назад

    I'm originally from Ethiopia but I was adopted. I am learning Amhara. East Africans used to make fun of my 4D hair, but now I highlight it and many look at me with an air of bitterness/jealousy, and I explain to them that you can do a lot of things with frizzy hair. I understand better now why white people started to demean frizzy hair, because it is the most accomplished in the world

  • @b21e19
    @b21e19 2 месяца назад

    ተባረኪ❤
    የኔ ፀጉር እራሱ 😢

  • @NaM-u6z
    @NaM-u6z 2 месяца назад +2

    ሀይ ፖሮሲቲ ስርሊን

  • @kisanettesfay9730
    @kisanettesfay9730 2 месяца назад

    Betam arfi video new thankyou. Ena mn aynet product bntekem btnegrinm des ylenail .

  • @semina8117
    @semina8117 2 месяца назад

    High porosity srilgn❤

  • @Ezabellk
    @Ezabellk 2 месяца назад

    ሀይ ስርልን

  • @FevenZerihun-ld8dd
    @FevenZerihun-ld8dd 2 месяца назад

    high porosity🙏

  • @ammanuelwerede-wl4mf
    @ammanuelwerede-wl4mf 2 месяца назад

    Pls middle one

  • @haimanot-yo3bb
    @haimanot-yo3bb 2 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @samerah5514
    @samerah5514 2 месяца назад +1

    እህ እኔ በጠምነ ሰልሚድክመኝ አልክባከበውም😊

  • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
    @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 2 месяца назад

    ሠላም እህቴ እኔ ፀጉሬ በተፈጥሮ ስስና ለስላሳ ፀጉር ነበረኝ የዛሬ ሁለት አመት ቀለም ተቀብቸነበረ ግን አሁን ላይ ፀጉሬ መታ ሆነ ላጥ ይላልና በጣምም ዴረቀ የኔ እስከማይመሥለኝ ዲረስ በጣም አስጠላኝ ከፊቴም ሸሸ ዴረቀ በጣምምም ይነቃቀላል ይሠባበራል ምን ማድነግ ነዉ ያለብኝ እባክሽ ከቻልሽ መልሽልኝ

    • @habesha_self_care
      @habesha_self_care  2 месяца назад

      መንታ ያለውን ቁረጪው፣ ከዛ ቀለምና እሳት አትጠቀሚ፣ ቅባት እየተቀባሽ ፀጉርን የሚያለሰልስ ስታይል ተሰሪ ግን በፍፁም አትወጥሪው። ቀጣይነት ይኑርሽ እንዲሁም ትዕግስተኛ ሁኚ በአንድ ጊዜ አይለወጥም።

    • @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ
      @ዜድወለየዋ-ሸ5ፈ 2 месяца назад

      @@habesha_self_care በጣምምምም አመሠግናለሁ እህት ኢንሻአላህ እሞክራለሁ