6:00 Jesus didn't speak Amharic or Greek or Hebrew rather he spoke Aramaic and the word God in Aramaic language is "Elah” or “Elaha” or "Alaha" Jesus in his own language calls or refers to the one on the above by that name on top of that "Allah" is not a name it's a cognate. even there is a hymn of worship in Egyptian orthodox church which proves what I'm trying to explain. The Semitic language have a lot more in common than what they don't!!! ignorance of scripture is ignorance of christ st. jerome ሁለተኛው ልጅህ ስንት ወር ቀረው?
ባዬ ስለራስን ስለመግዛት አስተምረን ተባረክ ወድሜ
አእግዚአብሔር ይስጥልን
አዎ ልክ ነክ በውነት በሀይል ደሞ ፊልሙን በጣም ነው የወደድኩት ተምሪበታለው አመሰግናለሁ በተረፈ ምርጥ ነክ እንደሁል ጊዜው ፈጣሪ ይጠብቅክ
Thank you bro
ሮቃ፣ ግን እንደዚ እንደሚባላ አላውቅም ነበር።
Tnx
ሰላም በመጀመሪያ ዛሪ በጣም አምሮብሀል ዋውውውውው❤
Betam konjo Hasab new Beha Berta
እውነት ነጻ ነህ
zare degmo mengen meslehal
Well done! I appreciate what you have done.
Keep it up brother.
Bateykegnem yene asteyayet gothiw yamrbhal tsimhn asadgew
bahi zare betam amrobhal
ሮቃ
Andeya neka neka miyareg hasab
ሮቃ ለሆድቁርጠት ተዘፍዝፎ አድሮ ምርጥዬ ነው
Beha lemn mysterious movies review ataregm
አርባምንጭ አካባቢ አለ እየጣፈጠ የመጎምዘዝ ባህሪ አለው ኮሪ ይባላል
በሃችን...ህፃናትን ጎንበስ ብዬ እጃቸውን መሳም እንዴት ደስ እንደሚለኝ አጠይቀኝ ፤ እስካሁን ግን ምክንያቱ ምን እንደሆነ አላወቅሁም ። ግን ለምን ይሆን ? ከልብ መውደድ ነው ? ወይስ ምን ?
አታመናፍስ ህጻናት ሁሉም ሰው ይወዳል።
ትመቸኛለህ ። የምታይበት መንገድ አረዳድህ እወደዋለው ቴሌግራም ሊንኩን አስቀምጥልን እናመሠግናለን
@Behailu120
በዚ ታገኘዋለህ ቴሌግራም ላይ
beha
tamarind
what do u think about the 48 laws of power by robert green. give us highlight
Good book. የሮበርትን ብዙዎቹን መጸሀፍ i recommend.
roka
Welcome Beha!
Eyor ነው ለካ ኢዮብ አልኩህ።
@@behailumulugeta5062 Awo beha!
Biruk ጠጆነኝ ከናዝሬት ነኝ በforceu
ሮቃ ሀረር አካባቢ ይታወቃል ጎምዛዛ ሲበዛ ድድ ይፍቃል
Tg ሊንኳን
ባሂ የምትነግረን storywoch አሪፋ ናቸው ቀጥልበት
ባሂ ስለ Parasite Movie review ብትሰጠን አሪፋ ነው please
subtitled movie አላይም። trailer አይቼ horror ነው እሱም ሌላው ም/ቴ ነው ላለማየት።
Beha እያለህ ያለው ፊልም ተከታታዩን ሆረር ፊልም አይመስለኝም። በ 2019 የወጣውን የኮሪያ ፊልም ነው። በእውነት እሱን ፊልም ብታየውና እይታህን ብታካፍለን። በርግጥ ይሄም subtitle ነው
@@behailumulugeta5062 horror አይደለም thriler ነው በእርግጥ የተወሰነ horror ሚመስል ነገር አለው ወደ መጨረሻ። oscar ሁላ በልቷል ስለ social lifachen ነው ሰለ ሀብታምና ደሀ psychology እረ ባሂ ማየት አለብህ አትቆጭም በኔ ይሁንብህ
@@behailumulugeta5062 ባሂ Seriesun Parasite አደለም 2019 ነው የወጣው በጣም ገራሚ ፊልም ነው oscar ሁላ በልቱል እንዴት እናዳለየሁ ሁላ ይገርማል ። thriller ነው እንዲ ነው ብለህ የማትይዘው ፊልም ሁሉ ነገራችንን ነው ሚነካው ለስራህ እራሱ የሚጠቅም ይመስለኛል ማየት አለብህ
ባሂ seriesun አደለም እኔ ያልኩህ 2019 የወጣ Thriller ነው Oscar ሁላ በልቷል እንደምንም እየው Subtitlem ቢሆን ብዙም ወሬ የለውም ፅድት ያለ ሁሉ ነገራችንን የሚነካ Movie ነው በጣም እደምትወደው እርግጠኛ ነኝ ማየት አለብህ ግዴታ ነው
hey beha
ልሳሳት እችላለው እያሉ ማብራራት ምን ይሉታል ወድሜ
ማነህ አተ
Hiii በሃ
beya aman nw, megbiya lay ymtawrachw ngroch ymchugnal, angeten nw eko ymtrsw dmo ''qurqura'' fere nw yeblahw.
Ye South hind actor nw mimeslew
😂 so funny
እሮቃ