Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምርጡ አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ የማሲንቆው ብቻ ሳይሆን የጦሩም አበጋዝ ነው። አርቲስት ሞላ በውትድርና ብዙ አሳልፈናል ጀግና የሚለው ቃል ያንሰዋል ባለቤቱንም አውቃታለሁ በርታ!!! ይህንን ቀረጻ ያደረግሽውን ሳላደንቅ አላልፍም።
ሞላ ሰጥ አርጌን በጣም የምወደው ድምፃዊ ነው እንኳንም ጋበዝሽን አድናቂው ነኝ
ያልተከለሰ ያልተበረዘና ፍጹም ማንነት ያለው ምርጥ ሰው ሞልሻ ዘመንህ ይባረክ። ሙዚቃዎችህን አልቀሰንባቸው ተክዘን ተደስተንባቸውም ነበር ዛሪም አዲስ ናቸው አይሰለቹም።ኢሄንን እጹብ ድንቅ ድምጽህን በምታንቆረቁረው ዘለሰኛ ፈጣሪህን አመሥገንበት እንጅ ከዚህ በሁላ ዘፈን ይበቃሀል ደግሞ በስጋዊ እሳቤ ሙዚቃወችህን እንዳለቀስንባቸው አሁን እሱ ቀርቶ በመንፈሳዊ ብትጠነክር ላንተም ለሚወዱህም ሆነ ለሚያዳምጡህ ሰወች ድህነትን ታስገኛለህ። በተረፈ ዘመናቹህን ይባርከው የሴት ብርቱ ታሠኛለች አንቱ ነውና እምየንም ከዚህ በሁላ ተንከባከባት።
አዬ ቅኔ ''ማር'' ተባረክ ወንድሜ
ውብ ድምፅ ነው አላህ ይጡብቅህ ከመጥፎ ነገር አባቴ ከሚስትህ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ስው ከስህተት ብረት ከዝገት አያልፍም ዎናው ከስህተቱ መማሩ ነው ሁላችንም ስህተት ሰርተናል
እቤት ድምፅ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የኛ አባት ፍቅር እኮ ነህ ጀግናው አርበኛና አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ ሁሌም እንወድሃለንወይኔ ትዝታዬ መጣ ኧረ አገሬን አስናፈቅኸኝ
የኔ አባት ያምራል ድምፅህ ፍቅራች ያምራል እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ የኔጀግና አባት የኔ በጣም ነው የምወድህ ባለቤትህን ደሞ ስላየሁኝ ደስ ብሉኛልእድሜና ጤና ይስጣችህ አላህ ከሁሉ ነገር ይጠብቃችህ አገር ከገባሁኝ የብቸና ልጂነኝ ባገኛችህ ደስ ይለኛል። በተረፈውውውድድድ❤❤❤❤
ሞላ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜ ዘመኑን ብቻዉን ለአማራ ህዝብ ሲታገል የኖረ ጀግና ነዉ::
ሞላ ፡ ሰጥአርጌ ለክብርህ አንድ ጠርሙስ አረቂ ከለንደን አውርጀልሀለሁ ክበርልን አድናቂህ ነኝ💚💛❤️
ሰካራም 😢😢
ወሸላ
@@yelmag2511ቆለጣም😂
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
You are hero for amhara people .I wish you better life .God bless you
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ''አማራዬ ከሃይማኖቱ ዝንፍ'' አይልም።
ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ድምጽህ ያምራል ።
የኔ ጀግና አቤት አሁንም እረጅም እድሜን ይስጥልኝ።
አቤት ድምጽ ያምራል
ምርጡ አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ የማሲንቆው ብቻ ሳይሆን የጦሩም አበጋዝ ነው። አርቲስት ሞላ በውትድርና ብዙ አሳልፎወዋል ፡፡ ጀግና የሚለው ቃል ያንሰዋል ፡፡ ጨፍሮ አስጨፍሮ ከዳራቸው ሰዎች አንዱ ነኝ ።በህይወቴ የማልረሳቸው 3 ለሊቶችን አሳልፈናል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡
Mekedes Amhara eko betam new yemiyamerew❤👋❤ Mola seteareg kuru jegena❤
Respect and love my Amhara family Mr. Mola Setarge and his beautiful wife from Vancouver Canada!! Lovely!!
የኔ ደርባባ የሀገሬ ሴትናቸዉ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተጨዋች ተማሲቆ ይሄሰወየነው አሚመቸኝ እረዥም እድሜ ከነበተሰብህ ይሰጥለን❤❤❤❤❤
Wa dimitsih betam yamralna ketilibet
ገራሚ ነው ግን ከ ሙዚቃው በዛ ቢል በጣም ተወዳጅ አዝማሪ ኑው
በጣም እምንወደዉ ሰዉ
what in incredible interview this is what I was waiting for.
ይሆ ሠዉየ አባቴን የሚመሥለኝ ነገርስ😢
ሞላዬ ወንድሜ ዋ!
ግን እሱ የት ሀገር ሠው ነው
የዚህ ሰውየ ድምፅ. ነሸጠኚ😮😮😮😢😢❤❤❤❤
ወይኔ እኝህ ሰውዬ ናቸው እንደ ሞላ ሰጥ ጌጤ የሚባሉት ፋዘር በጣም ያደምጣቸው ነበር በድምፃቸው እንጅ በምስል አላውቃቸውም ነበር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባቴን አስታወስኩ የምር
ግሩም ነው በርቱ!
Kuret Abaten New Ymtemselewu Molay Mareyamin i Abate betam Nafkehgnal I Mote😢
እድሜያችሁ ይርዘም ሞላየ ስወድህ የሙሽራው ሎሌ የሚለውዘፈንህ ለሰርጌ ትዝታየነው❤❤❤❤
Thank you!
ዋው ድምጰ
አተስ እዳትሞት የሙዝቃ ሱስ የለኝም ግን ያተን ሁሉን ም ሙዝቃወችክን ነው እምወዳቸው😢😢😢😢
Tamralachehu
Ayeee molaye yelijenete....erejem edeme yestachu
❤❤❤very nice 😢
የልጂነት ባል ጌጥ ነው: ለአደለው ሰው::
የአርቲስት ሞላ ባለቤት እጅግ አስተዋይ, ቅር ባይና አርቆ አሳቢ ሰዉ ናቸ። ዜማ ኢትዮጵያ ክበሪልኝ።💚💚💚 በምታቀሪቢያቸዉ ሰዎች ዉስጥ ባህልን, ትዉፊትንና የጥንቷን ኢትዮጵያ እንድናይ ስለምታደርጊን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤💛💛💛💛❤❤❤
Wow
Beautiful couple 😍😘
ምንም የጎዴለህ የለም ሁሉን ሠቶሀል መልክቢሉ ሁለነገርህ ኑርልን በሠላም እንወዲሀለን በሠራህው ልክ አላገኘህም
❤❤❤❤❤❤😢😢😢wow
ተፈጥሮ ሲገለጥ እንዲ ነው ምንም ያልተበረዘ ድምጥ እንወድሀለን ሞሌ
ጀግና ሚስት ጀግና ናት
ወይ ድምፅ አፈር ልብላ💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሞላ ፂጥ ኣርጌ በጣም ነዉ ምወደዉ❤❤
በጣም ትልቅ ሴትዮ እጅግ እጅግ ትልቅ ሴትዮ በዚች ሴትዮ ልክ ስብዕና አይገኝም::
❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱
ሞልየ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ፈጣራ አምላክ ባላቺሁበት ሠላም ጣናፍቅር ይሥጣቻሁበጣም ታምራላቺሁ አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በድምፅህ ብዙ ሰው እንደሚወድህ ታውቅ ይሆን?ገራሚ ቤተሰብ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير
Kine awaki neh ena musical awutalin
ሞላዬ የምወድህ የማከብርህ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ናችሁ
የኔ አባት አይይይይይይይይ😭😭❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላመ ችሁይብዛ ሞላ ሰጣረግ የምኖድህ ጀግናችነህ ባለቤትህም እደዛው እኖዳታለን እናከብራታለን ክብረይገባችሗል የኔጀግኖች አላህይጠብቃችሁ
wow molla ewodihaleh 1000000 nurlen
ሞላ ሰጥአርጌን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኩት "የበረሃው ዳኛ፣ የጫካው ነብር፣ አብሬህ ልኑር" እያለ ኑሮውን ትቶ፣ ተገፍቶ ወደ በረሃ ለትግል ሲወጣ ባሳዬበት ፍፁም ቀስቃሽ፣ ተሰምቶ የማይሰለች ዘፈኑን ባዳመጥኩበት ጊዜ ነው። ይህን ወደ ቁጭት ውስጥ የሚከት፣ ከልብ የማይጠፋ ዘፈን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት የዛሬ ስምንትና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ነበር። ያኔ ሙሉ ኑሮዬን በአሜሪካ፣ በካለፎርኒያ ካደረግሁ 13 ዓመት ሆኖኝ ነበር። የሞላ ሰጥአርጌን "የጫካው ነብር አብሬህ ልኑር"ንና የፋሲል ደሞዝንም "አረሱት" ዘፈን አዝውትረን እናዳምጥ ነበር። እንደምናስታውሰው ያኔ የጀግናው ደመቀ ዘውዱና የአታላይ ዛፌ የወልቃይት ኮሚቴ ትግል የተጀመረበት ጊዜ ነበር። ብዙ አማሮች ወደ ቁጭት ውስጥ መግባት የጀመርንበት ጊዜ ነበር። የአማራን ሕዝብ በፌስቡክ ለማንቃት በምሞክርበት፣ የፓልቶክ ውይይቶች ላይ ስሳተፍ ይህ የሞላ ሰጥአርጌን የሚገርም ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰምቼ ከአእምሮዬ ውስጥ ተቀርፆ ቀረ።የሞላ ድምፅ ከማንም ይለያል፣ ግጥሞቹም ፍፁም ቀስቃሾችና አቀጣጣዮችና እውነትም ናቸው።
thank you
ዳንቅ😁😁❤️❤️ከስዊድን
Hagrane asetawseku
desss sty ,astemari baletaricoch nachew
መጀመሪያ መጨረሻ የሌለው የመጨረሻ ትርጉም የሌለው ቃለመጠይቅ ነው።
ኧረ መጣችብኝ 😂😂 እድሜ ይስጥህ አባቴ ከነባለቤትህ ❤🎉
ወይኔ❤ደሥሥትል❤የኔሚሥኪን❤ሥታሳዝንየኔእናት❤እረጀምእድሜ❤አተምእምንወድህ።ሰውነህእንወድሀለን❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ኢዲሜና ጤና ይስጥልን የመከነሰላሞ ቆንጆ🎉🎉🎉?ኢዲሜናጤናይስጥልንየመከነሰላሞቆንጆ
My brother is my hero 💪💪💚💛♥️
ዋውው በጣም ደስ ይላል ቆይታ❤❤❤
Wowww fegegetachw erasu yategbal egizabher edmina tenawun yesetachu
የኔ ደርባባወቺ ስታምሩ ❤❤❤😢😢
ወይ ድምፅ
ዘለሠኛ ቢአወጣ ጥሩ ነው
ተባረኩ
አይ ትዝታእድሜና ጤና ከነቤተሰባቹሁ❤❤❤❤❤
ድምፅ ብሎ ዝም ነዉ
Zema Tey hulum ethiopia konjo ayedelem gala ena tigire wusha erkusoch nachew esu yemenagerew sele amara new anche esun lemetemezez lemen temokerialesh balegi eweded bay nesh amara new esu anche galam tigirem mehon techeyalesh be amara seme yemetenegeji agame tehognalesh amara telatun akefo yeyekemete yewah hizeb
እናቴን መሠለችኝ የኔምናት ቦረናና ❤❤❤❤
ቃል የለኚም የናተግ ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bahardar bet yikfet.. Ejig tewedaje new.teru nuro menore yichilal
ታምራላችሁ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደርባባወቹና የአፍሪካ ዋርካወች የሚኒሊክና የጣይቱ ብጡል ልጆች ስንወዳችሁ ማን በነገራችሁ ኑሩልን ሌላው ባይጋነንም እናታችንን ከካሜራው እይታ በተቃራኒ ልጆች ወይም ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ ከጓዳ ሆነው ከእሳቸው ትይይት ልባቸውን እየከፈሉ እንደ ሚረብሿቸው ይነበብባቸዋል ለወደፊት ያስተምራልና ተመልሳችሁ ተመልከቱት ጀግናችን አደራ ራስክን ጠብቅ ዘመኑንም ዋጅ
አቤ ዘለሰኛው ሲአምር ሞልየ
ወድምና.እህት.ይመስላሉ.እድሜና.ጤና.ይስጣችሁ.ፈጣሪ
❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጅ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ይሄ ድምፃዊ እናቴ ስለምቶደው እናቴ ስናፍቀኝ እሱን አዳምጣለሁ
ነበልባሉ ነጭ ለባሹ❤ ፍቅር የሆነች ሚስት አለችህ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ ወንድ አይሔድም ማለት ቆሞ አይሸናም ማለት ነው 😂ተመችቶኛል
ወንድ አይሄድም ማለት፣ቁሞ፣አይሽናም፣ማለት፣ነዉ፣ደራየ፣የን፣እናት፣ክፉሽን፣አልስማ፣የጭንቄ፣ደራሽ፣ደራወርቅ፣አባተ፣የኔ፣እርግብ
ሽአመት ኑሩልኝ አቦ
Yene aebat enwodhalen
Tmalekate dabr teze algi kbatcinmteto sizafen
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
መዘገብ እንደዚህ አይነቱን እንጂ ያለተሰራእና ያህልሆነውን የሆነ አስመስለው ድራማ የሚሰሩ ነውር ነው
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
i Amahra Beka Hulu Kelashe Alewu 😂😂😂
ያልተበረዘ ድምፅ በወንድነቱም ቅስቀሳ በአማራ ባሕልሞደልነቱም የሚወደድ
ምርጡ አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ የማሲንቆው ብቻ ሳይሆን የጦሩም አበጋዝ ነው። አርቲስት ሞላ በውትድርና ብዙ አሳልፈናል ጀግና የሚለው ቃል ያንሰዋል ባለቤቱንም አውቃታለሁ በርታ!!! ይህንን ቀረጻ ያደረግሽውን ሳላደንቅ አላልፍም።
ሞላ ሰጥ አርጌን በጣም የምወደው ድምፃዊ ነው እንኳንም ጋበዝሽን አድናቂው ነኝ
ያልተከለሰ ያልተበረዘና ፍጹም ማንነት ያለው ምርጥ ሰው ሞልሻ ዘመንህ ይባረክ። ሙዚቃዎችህን አልቀሰንባቸው ተክዘን ተደስተንባቸውም ነበር ዛሪም አዲስ ናቸው አይሰለቹም።ኢሄንን እጹብ ድንቅ ድምጽህን በምታንቆረቁረው ዘለሰኛ ፈጣሪህን አመሥገንበት እንጅ ከዚህ በሁላ ዘፈን ይበቃሀል ደግሞ በስጋዊ እሳቤ ሙዚቃወችህን እንዳለቀስንባቸው አሁን እሱ ቀርቶ በመንፈሳዊ ብትጠነክር ላንተም ለሚወዱህም ሆነ ለሚያዳምጡህ ሰወች ድህነትን ታስገኛለህ። በተረፈ ዘመናቹህን ይባርከው የሴት ብርቱ ታሠኛለች አንቱ ነውና እምየንም ከዚህ በሁላ ተንከባከባት።
አዬ ቅኔ ''ማር'' ተባረክ ወንድሜ
ውብ ድምፅ ነው አላህ ይጡብቅህ ከመጥፎ ነገር አባቴ ከሚስትህ ብዙ ነገር ተምሬለሁ ስው ከስህተት ብረት ከዝገት አያልፍም ዎናው ከስህተቱ መማሩ ነው ሁላችንም ስህተት ሰርተናል
እቤት ድምፅ እረጂም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
የኛ አባት ፍቅር እኮ ነህ
ጀግናው አርበኛና አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ ሁሌም እንወድሃለን
ወይኔ ትዝታዬ መጣ
ኧረ አገሬን አስናፈቅኸኝ
የኔ አባት ያምራል ድምፅህ ፍቅራች ያምራል እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤❤❤❤❤❤
ማሻላህ የኔጀግና አባት የኔ በጣም ነው የምወድህ ባለቤትህን ደሞ ስላየሁኝ ደስ ብሉኛልእድሜና ጤና ይስጣችህ አላህ ከሁሉ ነገር ይጠብቃችህ አገር ከገባሁኝ የብቸና ልጂነኝ ባገኛችህ ደስ ይለኛል። በተረፈውውውድድድ❤❤❤❤
ሞላ ክበርልኝ እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ከነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅህ እድሜ ዘመኑን ብቻዉን ለአማራ ህዝብ ሲታገል የኖረ ጀግና ነዉ::
ሞላ ፡ ሰጥአርጌ ለክብርህ አንድ ጠርሙስ አረቂ ከለንደን አውርጀልሀለሁ ክበርልን አድናቂህ ነኝ💚💛❤️
ሰካራም 😢😢
ወሸላ
@@yelmag2511
ቆለጣም😂
የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጣችሁ
You are hero for amhara people .I wish you better life .God bless you
እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ''አማራዬ ከሃይማኖቱ ዝንፍ'' አይልም።
ሰላየሁ ደስ ብሎኛል ድምጽህ ያምራል ።
የኔ ጀግና አቤት አሁንም እረጅም እድሜን ይስጥልኝ።
አቤት ድምጽ ያምራል
ምርጡ አርቲስት ሞላ ሰጥአርጌ የማሲንቆው ብቻ ሳይሆን የጦሩም አበጋዝ ነው። አርቲስት ሞላ በውትድርና ብዙ አሳልፎወዋል ፡፡ ጀግና የሚለው ቃል ያንሰዋል ፡፡ ጨፍሮ አስጨፍሮ ከዳራቸው ሰዎች አንዱ ነኝ ።
በህይወቴ የማልረሳቸው 3 ለሊቶችን አሳልፈናል፡፡ እድሜና ጤና ይስጥህ ፡፡
Mekedes Amhara eko betam new yemiyamerew❤👋❤ Mola seteareg kuru jegena❤
Respect and love my Amhara family Mr. Mola Setarge and his beautiful wife from Vancouver Canada!! Lovely!!
የኔ ደርባባ የሀገሬ ሴትናቸዉ❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ተጨዋች ተማሲቆ ይሄሰወየነው አሚመቸኝ እረዥም እድሜ ከነበተሰብህ ይሰጥለን❤❤❤❤❤
Wa dimitsih betam yamralna ketilibet
ገራሚ ነው ግን ከ ሙዚቃው በዛ ቢል በጣም ተወዳጅ አዝማሪ ኑው
በጣም እምንወደዉ ሰዉ
what in incredible interview this is what I was waiting for.
ይሆ ሠዉየ አባቴን የሚመሥለኝ ነገርስ😢
ሞላዬ ወንድሜ ዋ!
ግን እሱ የት ሀገር ሠው ነው
የዚህ ሰውየ ድምፅ. ነሸጠኚ😮😮😮😢😢❤❤❤❤
ወይኔ እኝህ ሰውዬ ናቸው እንደ ሞላ ሰጥ ጌጤ የሚባሉት ፋዘር በጣም ያደምጣቸው ነበር በድምፃቸው እንጅ በምስል አላውቃቸውም ነበር እረጅም እድሜ ይስጠወት አባቴን አስታወስኩ የምር
ግሩም ነው በርቱ!
Kuret Abaten New Ymtemselewu Molay Mareyamin i Abate betam Nafkehgnal I Mote😢
እድሜያችሁ ይርዘም ሞላየ ስወድህ የሙሽራው ሎሌ የሚለውዘፈንህ ለሰርጌ ትዝታየነው❤❤❤❤
Thank you!
ዋው ድምጰ
አተስ እዳትሞት የሙዝቃ ሱስ የለኝም ግን ያተን ሁሉን ም ሙዝቃወችክን ነው እምወዳቸው😢😢😢😢
Tamralachehu
Ayeee molaye yelijenete....erejem edeme yestachu
❤❤❤very nice 😢
የልጂነት ባል ጌጥ ነው: ለአደለው ሰው::
የአርቲስት ሞላ ባለቤት እጅግ አስተዋይ, ቅር ባይና አርቆ አሳቢ ሰዉ ናቸ። ዜማ ኢትዮጵያ ክበሪልኝ።💚💚💚 በምታቀሪቢያቸዉ ሰዎች ዉስጥ ባህልን, ትዉፊትንና የጥንቷን ኢትዮጵያ እንድናይ ስለምታደርጊን እናመሰግናለን።❤❤❤❤❤💛💛💛💛❤❤❤
Wow
Beautiful couple 😍😘
ምንም የጎዴለህ የለም ሁሉን ሠቶሀል መልክቢሉ ሁለነገርህ ኑርልን በሠላም እንወዲሀለን በሠራህው ልክ አላገኘህም
❤❤❤❤❤❤😢😢😢wow
ተፈጥሮ ሲገለጥ እንዲ ነው ምንም ያልተበረዘ ድምጥ እንወድሀለን ሞሌ
ጀግና ሚስት ጀግና ናት
ወይ ድምፅ አፈር ልብላ💖💖💖💖💖💖💖🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሞላ ፂጥ ኣርጌ በጣም ነዉ ምወደዉ❤❤
በጣም ትልቅ ሴትዮ እጅግ እጅግ ትልቅ ሴትዮ በዚች ሴትዮ ልክ ስብዕና አይገኝም::
❤❤❤❤🇮🇱🇮🇱
ሞልየ ሽ አመት ኑርልን እንወድሀለን
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته
ፈጣራ አምላክ ባላቺሁበት ሠላም ጣናፍቅር ይሥጣቻሁበጣም ታምራላቺሁ አቤት ውበት❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በድምፅህ ብዙ ሰው እንደሚወድህ ታውቅ ይሆን?ገራሚ ቤተሰብ
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته مساء الخير
Kine awaki neh ena musical awutalin
ሞላዬ የምወድህ የማከብርህ❤❤❤❤❤❤
ምርጥ ናችሁ
የኔ አባት አይይይይይይይይ😭😭❤❤❤❤❤
ሰላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላመ ችሁይብዛ ሞላ ሰጣረግ የምኖድህ ጀግናችነህ ባለቤትህም እደዛው እኖዳታለን እናከብራታለን ክብረይገባችሗል የኔጀግኖች አላህይጠብቃችሁ
wow molla ewodihaleh 1000000 nurlen
ሞላ ሰጥአርጌን ለመጀመሪያ ጊዜ ያወቅኩት "የበረሃው ዳኛ፣ የጫካው ነብር፣ አብሬህ ልኑር" እያለ ኑሮውን ትቶ፣ ተገፍቶ ወደ በረሃ ለትግል ሲወጣ ባሳዬበት ፍፁም ቀስቃሽ፣ ተሰምቶ የማይሰለች ዘፈኑን ባዳመጥኩበት ጊዜ ነው። ይህን ወደ ቁጭት ውስጥ የሚከት፣ ከልብ የማይጠፋ ዘፈን ለመጀመሪያ ጊዜ የሰማሁት የዛሬ ስምንትና ዘጠኝ ዓመት ገደማ ነበር። ያኔ ሙሉ ኑሮዬን በአሜሪካ፣ በካለፎርኒያ ካደረግሁ 13 ዓመት ሆኖኝ ነበር። የሞላ ሰጥአርጌን "የጫካው ነብር አብሬህ ልኑር"ንና የፋሲል ደሞዝንም "አረሱት" ዘፈን አዝውትረን እናዳምጥ ነበር። እንደምናስታውሰው ያኔ የጀግናው ደመቀ ዘውዱና የአታላይ ዛፌ የወልቃይት ኮሚቴ ትግል የተጀመረበት ጊዜ ነበር። ብዙ አማሮች ወደ ቁጭት ውስጥ መግባት የጀመርንበት ጊዜ ነበር። የአማራን ሕዝብ በፌስቡክ ለማንቃት በምሞክርበት፣ የፓልቶክ ውይይቶች ላይ ስሳተፍ ይህ የሞላ ሰጥአርጌን የሚገርም ድምፅ ለመጀመሪያ ጊዜ ሰምቼ ከአእምሮዬ ውስጥ ተቀርፆ ቀረ።
የሞላ ድምፅ ከማንም ይለያል፣ ግጥሞቹም ፍፁም ቀስቃሾችና አቀጣጣዮችና እውነትም ናቸው።
thank you
ዳንቅ😁😁❤️❤️ከስዊድን
Hagrane asetawseku
desss sty ,astemari baletaricoch nachew
መጀመሪያ መጨረሻ የሌለው የመጨረሻ ትርጉም የሌለው ቃለመጠይቅ ነው።
ኧረ መጣችብኝ 😂😂
እድሜ ይስጥህ አባቴ ከነባለቤትህ ❤🎉
ወይኔ❤ደሥሥትል❤የኔሚሥኪን❤ሥታሳዝንየኔእናት❤እረጀምእድሜ❤አተምእምንወድህ።ሰውነህእንወድሀለን❤❤
❤❤❤🎉🎉🎉
ኢዲሜና ጤና ይስጥልን የመከነሰላሞ ቆንጆ🎉🎉🎉?ኢዲሜናጤናይስጥልንየመከነሰላሞቆንጆ
My brother is my hero 💪💪💚💛♥️
ዋውው በጣም ደስ ይላል ቆይታ❤❤❤
Wowww fegegetachw erasu yategbal egizabher edmina tenawun yesetachu
የኔ ደርባባወቺ ስታምሩ ❤❤❤😢😢
ወይ ድምፅ
ዘለሠኛ ቢአወጣ ጥሩ ነው
ተባረኩ
አይ ትዝታእድሜና ጤና ከነቤተሰባቹሁ❤❤❤❤❤
ድምፅ ብሎ ዝም ነዉ
Zema Tey hulum ethiopia konjo ayedelem gala ena tigire wusha erkusoch nachew esu yemenagerew sele amara new anche esun lemetemezez lemen temokerialesh balegi eweded bay nesh amara new esu anche galam tigirem mehon techeyalesh be amara seme yemetenegeji agame tehognalesh amara telatun akefo yeyekemete yewah hizeb
እናቴን መሠለችኝ የኔምናት ቦረናና ❤❤❤❤
ቃል የለኚም የናተግ ን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Bahardar bet yikfet.. Ejig tewedaje new.teru nuro menore yichilal
ታምራላችሁ እድሜ ማቱሳላን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ደርባባወቹና የአፍሪካ ዋርካወች የሚኒሊክና የጣይቱ ብጡል ልጆች ስንወዳችሁ ማን በነገራችሁ ኑሩልን ሌላው ባይጋነንም እናታችንን ከካሜራው እይታ በተቃራኒ ልጆች ወይም ሰራተኞች ሊሆኑ ይችላሉ ከጓዳ ሆነው ከእሳቸው ትይይት ልባቸውን እየከፈሉ እንደ ሚረብሿቸው ይነበብባቸዋል ለወደፊት ያስተምራልና ተመልሳችሁ ተመልከቱት ጀግናችን አደራ ራስክን ጠብቅ ዘመኑንም ዋጅ
አቤ ዘለሰኛው ሲአምር ሞልየ
ወድምና.እህት.ይመስላሉ.እድሜና.ጤና.ይስጣችሁ.ፈጣሪ
❤❤❤❤❤❤
ያገሬ ልጅ
❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏
ይሄ ድምፃዊ እናቴ ስለምቶደው እናቴ ስናፍቀኝ እሱን አዳምጣለሁ
ነበልባሉ ነጭ ለባሹ❤ ፍቅር የሆነች ሚስት አለችህ እድሜ ጤና ይስጣቹሁ
ወንድ አይሔድም ማለት ቆሞ አይሸናም ማለት ነው 😂ተመችቶኛል