Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ላይክ ሼር አይረሳ ያጀመዓ!!!እንዴት በ1 ስልክ ብቻ የReaction ቪድዮመስራት እንችላለን?? 👇 ተመልከቱትruclips.net/video/2-2mVOa3Y3Q/видео.htmlsi=3kFJBbx7KnyctFFCየቴሌግራም ቻናሌን ለማግኘት📎t.me/Lij_Muazየቴሌግራም Bot ለማግኘት (ቪድዮ ለመላክ)📎t.me/lijmuaz_bot
ኢንሻአላህ
ትክክል የገደለ ይገደላልና ሰው የገደለ ሰዉ ጊዜ ሳይሰጠው መገደል አለበት። የገደለን ሰው አለመግደል ገዳዮችን ማበረታታትና የብዙ ንፁሐን ሰዎችን ሕይወት ብሎም ነፍስ እንዲያጠፉ ሞራል መስጠት ሲሆን ሰው የገደለን ሰው ወዲያዉኑ መግደል ግን የሰዎችን ሕይወት መታደግ ነው። አንድ ሰው እንደ ገደለ ወዲያዉኑ ቢገደል ሌላው ሰው በምንም ተዓምር ሰው መግደል ቀርቶ የግድያ ሙከራ ለማድረግ አይቃጣም ለምን ቢባል ወዲያዉኑ እንደሚገደል ስለሚያውቅ። ፍትሕ ይሉሃል ይህ ነው እንጂ ገዳይን አስሮ መቀለብ ኢ-ፍትሐዊነት ነው። ፍርደ-ገምድልነትነው።
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ መልእክት ነዉ ያስተላለፍክልን
እውነትህን ነው ምን ማረጋገጫ አለህ ኺላፍ አለኮ
ሸይሀችን አላህ ሁሌም ከእዉነተኝ ጎን ነዉ መዉሊድ አይቻልም አይቻልም 4.....አይቻልም እዉነት ተናጋሪዋች አላህ ይጠብቃችሁ አሚን
ሸሕእኮየሚባለውእውቀትያለውነውሰውከቁረኣንከሐድስውጭእያወራእንደትሸሕይባላልአይበዛበትምኢሊያስስምሕንቄስይጥራውውሸታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አራርቃሽ ፀፊ ፁሁፍሽ አይነባብም ።@@Meram-jd9hp
በርታ❤❤❤
ያረብ አተው ጠብቀን የሚያከብሩትም አላህ ያሳውቃቸው እልህውስጥናቸው
wealeykumselam werahmetullahi webeqekathu
ሞአዝ በመጀመሪያ ለዉጥ አለ ስትል ደስ አለኝ ትልቅ ደረጃ ያድርሣቹ ከሰሎችህ ስለ ሞሊድ በየአመቱ ነዉ ሚነሣ አላህ በእዝነቱ ይሁናቸዉ እንጂ እነሱ መልካም ሚሰሩት ነዉ ሚመስላቸዉ መመለሻቸዉ በጣም አናሳ ነዉ አላህ ያዘነለት ቢሆን እንጂ በርታ የአሂ
Waleykum. Selam werahmetullahi weberekatuhu
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀንአላህያረበና አላህከሾይጧን ተንኮልይጠብቀን አላህሰላምንያውርድልን ጀዛኩምአላህኸይረንጀሚአ
የገደለ ይገደል❤❤❤
አሰላም አለይኩም፡፡ የምታቀርበው ቁምነገር አዘል ቪዲዮ እና ጥሩ መልእክት ያዘለ ነው፡፡ ከሌሎች በተለይ የምመርጠው ነው፡፡ ጃዛኩም አላህ ከይር፡፡ በርታ
ማሻ አላህ ብርትህ
ጀዛከላሀም ኸይር❤
Wa wr wb ahlen oustazna لشءالله تبرك الله❤
ትንሹ ልጅ ሙዓዝ በርታልኝ
ሱብሀን አላህ አይ አህባሾች አላህዬ ሂደያ ይስጣቹ ከሎና የጥፋቹ ድናችንን አተፍርሱብን 😢😢😢😢
አይውሐብያአንክርዳድሑላቱቱቱቱቱጠማማዎች😂😂😂😂😂😂😂
@@Meram-jd9hp ደደብ ዉሃ ይብለሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜአላህ ይጨምርልህ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወድሜ ስለቁራአን ሁለየም ታስታወሠነለህ ጀዛኩምላኸይር
🇪🇹🇸🇦✍️🎓♻️ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ወድማችን ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ በርታ ሱለሏሁ አለይሂም ወሰለም ችግሩ ሰሚእጂ የሚተገብር የለም ሱበሀን አሏህ የሰዉልጂ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉና አሏህ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርልን ያርብ ማስተዋልንም ይስጠን ያርብ 📚🕊🕊♻️🎓
አሚን ያረብ
ሳህ ወላ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
جزك الله خير ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፉትህ በስልጤ ለደረሰዉ ጎርፉ ከቤተቸዉ ተፉነቅለዋል እበከቹ ለሚመለከተዉ አከልአድርሱለቸዉ ሙዝ ድምፅ ሁን
ማሻ አላህ
አላህ ይጠብቀን መጅሊሱ ፈቀደ መውሊድ
በጣም
🎉እና መጅሊሱ የምመረዉ በመን ቡዱን ነዉ የምመረዉ በኢዃኒዎች ነዉኮ አለህ ይጠብቀን
እና እኛ ምን አገባን ሲጀመር መጅኒስ የኛ መሪ ነዉደ የኛ መሪ ቁረአን እና አሀድስ ነዉ
Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
Allahhemmdulilah eslmna fthewi new lastenetene hidya ystachew
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ❤
ኣብሽር በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አለዲነል ኢሰላም አሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤
Wealeyku selam werahmetulahi webereketu
Masha allah wendmachin bertaln😍
በርታ
Mashallah
ሱረቱል ማኢዳህ ④⑤በእነርሱም ላይ በውስጧ «ነፍስ በነፍስ ዓይንም በዓይን አፍንጫም በአፍንጫ ጆሮም በጆሮ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል)፡፡» ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍን፡፡ በእርሱም የመጸወተ (የማረ) ሰው እርሱ ለርሱ (ለሠራው ኃጢአት) ማስተሰሪያ ነው፡፡ አላህም ባወረደው ነገር የማይፈርድ ሰው፤ እነዚያ በደለኞቹ እነርሱ ናቸው፡፡
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱ ወሏህ ወበረከቱ አህለን 🎉
በርታ ወድማችን
Ahlen muaze allah itebkh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Shekhachen allah hayatoten yarzmlen
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ❤
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙአዙ አትጥፋ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያጀማ እንበርታ ላይክ ሼር አድርጉ🇪🇹
Waleykum selam werehmetulah weberekathu Berta wendmachen jezakelah heyre
Alhamdulillah Ala neimetel Islam
በርታ ሀቢቢ
መውሊድ የፈለገ ያክብር ሁሌ እኛ ብቻ ያልነው ልክ ነው ማላት የደብራል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
وكل محدثات بدعه وكل بدعه ضلاله وكل ضلاله في النار قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من عمل ليس عليه امرنا فهو ر
ማነዉ የፈለገ ያክብር ያለዉ በቁርአንና በሀድሥ አትመሩምዴግን ምርቃና እሚጋልባችሁ ሡበሀን አላህ😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም
ኢሻአላሀህ
አሰላሙአለይኩም ለአቢይ አድርሱልኘ ሁሌም ምኞቴ ነዉ በእስልምና መተዳደር
🎉🎉🎉🎉
ጁዛካላህ ወድም
ወንድም ሆዱ ላይ የታመመው ልጅ እንደትነው ታከመ በአላህ ደህንነቱን ንገረን በቪድዎም አሳየን አንተን ሳይ ሁልጊዜ አስበዋሐሁ
በቁርአናችን እንበርታ የምትለዋን ምክር ቀጥልበት ሙአዝ ያበረታል ለኔ ስለጠቀመኝ ነዉ
ይሻአላህ
أخي معاذ جزاك الله خير
👍👍👍
ልክነውመገደልአለበት
❤❤❤❤❤💯💯
ምርጥ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም ማሻላህ ሙአዝ የዛሬው ካሜራ ጥራትያበደነው ይመችህ እኔ በጣም ነው ደስየሚለኝ ቪድዮ ሲሰራ ካሜራ ጥራትሲኖረው👍😘
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
ይገደል ይገደል ይገደል
እኔ እወድህ አለሁ
Ameen. Ameen. Yarebilalemen
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን 🎉 አኹና
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
አረ፣መዉሊድንማእዳትነኩ፣ተጫጩ፣እግዲ፣መዉሊድ፣፣ደረሠ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አለሀ ከሀገረችን የጥፈዉ መዉሊድኮ እጀ ሀገር ነዉ የምየደርጉት ለም ጀሂል ስለሆና መዉሊድ የጀሂሎች አሰረርነዉ
አላሕ ይዘንልን ያረብ
እረ ይገዴል አላህ የእናትን እንባ ይበሰው አላህ ሞቱን በቅርብ ያርገው አረመኔ ሾይጧን አይኢስላም አላህየ እንኳን ኢስምናን ወፈከኝ አልሃምዱሊላ
ውነት ነው ይገደላል
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ አህለን
አህለን
ሠለላሁ አለሂ ወሰልም
ዋለሂ ምንአይነት ህግ እደለ እኔጃ እኝ አጋር ተቀጠልን አስሮ ይቀልበል በረሱ ይድረስ ለልጆቸችን ፉረን ስደት ከበደን ስንቱን እንቸለዉ ያአለህ በረህመትክ ዋጀለችን በዘ ኡፉ
Berasu yidres malet belju new liju demo minm alatefachim rasun chilo yiketa yegedele yigedel aleke
ፍተሀው ሀይማኖት እስላም ብቻ ነው
የመጀመሪያው ድምፅ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አደልዴ ወይስ እኔን ብቻ መስሎኝ ነው ደሞ ከሸህ ኤሊያስ ጋር ድምፃቸው ይመሳሰላል 2 ቱንም እወዳቸዋለሁ አላህ ይጠብቃቸው
❤❤❤❤❤❤❤
wealeykum aselam wershmetulahi weberekatu
አሰላምአለዪኩም
Resuilalhi s a w w was yetwaldute rabie awale 17 nawyemotote rabi awale 12 nawoe.
ለእውቀት ይጠቅመን ዘንዳ በ17 ተወለዱ ለሚለው መረጃ ብትጠቁሚን ጀዛኪላህ ኸይረን
ካፊሮች ያው ፍርደ ገምድል አይደሉም ከሟች ይልቅ ለገዳይ ጠበቃ ሲቆሙ ነው እምናያቸው የገደለ ይገደል ስንል ሙስሊም አይደላቹም እዴ ይሉናል ግን እዛጋ የሆነው ገዳዩ ካፊር ሟቹም ካፊር ሆኖ ሳለ እስርቤት የሞሉት ገዳዮች ናቸው መግስት በሞት እደመቅጣት ቁጭ አርጎ ይቀልባቸዋል
ሙጀሢማነህእዴ አኡዚቢላህ😢😢😢😢😢😢
መውልዲ ቢዲአ ነው
አዎ ቢዲኣ ነው ።
واليكم سلام ورحمة الله وبركاته اخلن
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wl wr wb ❤❤❤❤
Ibnu munewer new, sheikh elyas aydelum
አይውሐብይየጅሕልናችሑብዛትእናንተንላለማየትወደየትልሒድእይይይይይይይይይይይ
መፍትህ ልስጥሽ ሙች ማትረብ መፍትሄው ይህ ነው ከኣላህ ልላ ኣምላክ አድሪገህ ከመያዝ መሞት ይሻልሻል
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
አሏህ ሂደያ ኢስጥቸው
አትጨቅጭቁን ውፕሃብያዎች ምንድን እናከብራለን ሰለፎቻችን መሻኢኮቻችን አክብረው አልፈዋል አትደክሙም በየአመቱ እኔ ከጀምአዬ ጋር መዲና ላይ ነው የምናከብረው መስሪዎች የመኖች ፓኪስታኖች መግረቢዎች ሱኡዲዎች ከሁሉም ዜጋ አለን እየበዛን እየተባዛን ነው
negeru bebeza hone gud
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኮምታለሁ ሺር ወደትነዉ ጓደኛም የለኝ ሙአዝ
አላህ ሷሊህ ጓደኛ ይስጥሽ እህቴአሚን በይ ሲሰጥሽ ሼር ታደርጊያለሽ kkkkk
@@lijmuaztube አሚንንንንን ያረብ እር አዎ አደረጋለሁ
እኔየሚገርምኝማለትነመውሊድቢድኣነውትላላችሑሰውከልክላችሑእናንተታከብራላችሑቀብርመዘየርአይቻልምትላላችሑእናንተትዘይራላችሑአይውሐብያተግባራችሑአይያዝአይጨበጥበጣምታሳዝናላችሑ፡ለነገሩአላሕያጠመውንማንምአያስተካክለውምአላሕብቻነውማስተካከልየሚችለውአላሕሒዳያይስጣችሑ😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱😱
ከፍንግፍ ትባያለሽ ክክክ ተቀደድሽ በትንሹ አታረግዉም✊ዋህብየ ማነው መዉልድ ሳከብሪ ያየሽው❓ቀብሪ ሳመልክ የየሽው ቀበሪ መዘየሪ የራሱ ሁኩም አለው ዝምብለሽ እንደመጣልሽ አታውሪ ሀድስ አንብበሽ ታወሪያለሽ ዝምብለሽ ዋህቢያ ስባል መበሪገግ ፋይዳ የለዉም ጫራሽ ታሳዝናላቹ ትላለይ እፈሪ ጠማማ ኣላህ ህድያ ይስጥሽ ቱ
@@ام.صلح.دن ክክክክክክክክክእኔሐቅንጅውሸትንአልከተልምለራስሕዱኣአድርግጠይብአአይውሐብያየሽርክማዕከል🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@@Meram-jd9hp እህቴ ተሳስተሻል ዋህብያ ማለት ማንንም አያሻሪክም ከኣላሁ ሱብሃና ወታአላ ወሏህ አያሻሪክም!!! ኣንዲና ኣንዲ ኣላሁ ሱብሃናወታአላ ብቻ ነው የማመልኩት አትዋሽ
@@Meram-jd9hp አንች እዝህ መከራከሪ ምንም አይጠቅሚሽምና ህደሽ ሀዲስና ካታብ ቅሪ ቡሃላ የቱ እንደሆን ሃቁና ውሸቱ ይገባሻል ok
@@Meram-jd9hp የሽሪክ ማእከል አላልሽም ቀስ ብለሽ ብታወሪ ምን ችግሪ አለው
ያመጀመረ ነኝ ዘሬ ነኝ ዋይስ ክክ
አህለንንንንንን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ላይክ ሼር አይረሳ ያጀመዓ!!!
እንዴት በ1 ስልክ ብቻ የReaction ቪድዮ
መስራት እንችላለን?? 👇 ተመልከቱት
ruclips.net/video/2-2mVOa3Y3Q/видео.htmlsi=3kFJBbx7KnyctFFC
የቴሌግራም ቻናሌን ለማግኘት
📎t.me/Lij_Muaz
የቴሌግራም Bot ለማግኘት (ቪድዮ ለመላክ)
📎t.me/lijmuaz_bot
ኢንሻአላህ
ትክክል የገደለ ይገደላልና ሰው የገደለ ሰዉ ጊዜ ሳይሰጠው መገደል አለበት። የገደለን ሰው አለመግደል ገዳዮችን ማበረታታትና የብዙ ንፁሐን ሰዎችን ሕይወት ብሎም ነፍስ እንዲያጠፉ ሞራል መስጠት ሲሆን ሰው የገደለን ሰው ወዲያዉኑ መግደል ግን የሰዎችን ሕይወት መታደግ ነው። አንድ ሰው እንደ ገደለ ወዲያዉኑ ቢገደል ሌላው ሰው በምንም ተዓምር ሰው መግደል ቀርቶ የግድያ ሙከራ ለማድረግ አይቃጣም ለምን ቢባል ወዲያዉኑ እንደሚገደል ስለሚያውቅ። ፍትሕ ይሉሃል ይህ ነው እንጂ ገዳይን አስሮ መቀለብ ኢ-ፍትሐዊነት ነው። ፍርደ-ገምድልነትነው።
ማሻአላህ ጥሩ ትምህርት የሚሰጥ መልእክት ነዉ ያስተላለፍክልን
እውነትህን ነው ምን ማረጋገጫ አለህ ኺላፍ አለኮ
ሸይሀችን አላህ ሁሌም ከእዉነተኝ ጎን ነዉ መዉሊድ አይቻልም አይቻልም 4.....አይቻልም እዉነት ተናጋሪዋች አላህ ይጠብቃችሁ አሚን
ሸሕእኮየሚባለውእውቀትያለውነውሰውከቁረኣንከሐድስውጭእያወራእንደትሸሕይባላልአይበዛበትምኢሊያስስምሕንቄስይጥራውውሸታም😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
አራርቃሽ ፀፊ ፁሁፍሽ አይነባብም ።@@Meram-jd9hp
በርታ❤❤❤
ያረብ አተው ጠብቀን የሚያከብሩትም አላህ ያሳውቃቸው እልህውስጥናቸው
wealeykumselam werahmetullahi webeqekathu
ሞአዝ በመጀመሪያ ለዉጥ አለ ስትል ደስ አለኝ ትልቅ ደረጃ ያድርሣቹ ከሰሎችህ ስለ ሞሊድ በየአመቱ ነዉ ሚነሣ አላህ በእዝነቱ ይሁናቸዉ እንጂ እነሱ መልካም ሚሰሩት ነዉ ሚመስላቸዉ መመለሻቸዉ በጣም አናሳ ነዉ አላህ ያዘነለት ቢሆን እንጂ በርታ የአሂ
Waleykum. Selam werahmetullahi weberekatuhu
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሱብሀንአላህያረበና አላህከሾይጧን ተንኮልይጠብቀን አላህሰላምንያውርድልን ጀዛኩምአላህኸይረንጀሚአ
የገደለ ይገደል❤❤❤
አሰላም አለይኩም፡፡ የምታቀርበው ቁምነገር አዘል ቪዲዮ እና ጥሩ መልእክት ያዘለ ነው፡፡ ከሌሎች በተለይ የምመርጠው ነው፡፡ ጃዛኩም አላህ ከይር፡፡ በርታ
ማሻ አላህ ብርትህ
ጀዛከላሀም ኸይር❤
Wa wr wb ahlen oustazna لشءالله تبرك الله❤
ትንሹ ልጅ ሙዓዝ በርታልኝ
ሱብሀን አላህ አይ አህባሾች አላህዬ ሂደያ ይስጣቹ ከሎና የጥፋቹ ድናችንን አተፍርሱብን 😢😢😢😢
አይውሐብያአንክርዳድሑላቱቱቱቱቱጠማማዎች😂😂😂😂😂😂😂
@@Meram-jd9hp ደደብ ዉሃ ይብለሽ
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜአላህ ይጨምርልህ
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ በርታ ወድሜ ስለቁራአን ሁለየም ታስታወሠነለህ ጀዛኩምላኸይር
🇪🇹🇸🇦✍️🎓♻️ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱሏሂ ወበርካትሁ ወድማችን ማሻአሏህ አሏህ ይጨምርልህ በርታ ሱለሏሁ አለይሂም ወሰለም ችግሩ ሰሚእጂ የሚተገብር የለም ሱበሀን አሏህ የሰዉልጂ መጨርሻዉ ሲያምር ነዉና አሏህ የሁላችንንም መጨርሻ ያሳምርልን ያርብ ማስተዋልንም ይስጠን ያርብ 📚🕊🕊♻️🎓
አሚን ያረብ
ሳህ ወላ
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ❤
وعليكم السلام ورحمة الله وبركاته
جزك الله خير ماشاءالله تبارك الله ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ፉትህ በስልጤ ለደረሰዉ ጎርፉ ከቤተቸዉ ተፉነቅለዋል እበከቹ ለሚመለከተዉ አከልአድርሱለቸዉ ሙዝ ድምፅ ሁን
ማሻ አላህ
አላህ ይጠብቀን መጅሊሱ ፈቀደ መውሊድ
በጣም
🎉እና መጅሊሱ የምመረዉ በመን ቡዱን ነዉ የምመረዉ በኢዃኒዎች ነዉኮ አለህ ይጠብቀን
እና እኛ ምን አገባን ሲጀመር መጅኒስ የኛ መሪ ነዉደ የኛ መሪ ቁረአን እና አሀድስ ነዉ
Waaleykumassalaam warhmatulahi wabarakaatuh
ወሌይኩም አሰለም ወራመቱላህ ወበራካቱ አህሌን
Allahhemmdulilah eslmna fthewi new lastenetene hidya ystachew
ወአሌኩም አሰለም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ❤❤❤❤
በርታ ወንድሜ❤
ኣብሽር በርታ ወንድማችን❤❤❤❤
አልሀምዱሊላህ አለዲነል ኢሰላም አሰላም ሰላም ❤❤❤❤❤❤
Wealeyku selam werahmetulahi webereketu
Masha allah wendmachin bertaln😍
በርታ
Mashallah
ሱረቱል ማኢዳህ ④⑤
በእነርሱም ላይ በውስጧ «ነፍስ በነፍስ ዓይንም በዓይን አፍንጫም በአፍንጫ ጆሮም በጆሮ ጥርስም በጥርስ (ይያዛል)፡፡» ቁስሎችንም ማመሳሰል አለባቸው ማለትን ጻፍን፡፡ በእርሱም የመጸወተ (የማረ) ሰው እርሱ ለርሱ (ለሠራው ኃጢአት) ማስተሰሪያ ነው፡፡ አላህም ባወረደው ነገር የማይፈርድ ሰው፤ እነዚያ በደለኞቹ እነርሱ ናቸው፡፡
ዋለይኩም ሰላም ወረህመቱ ወሏህ ወበረከቱ አህለን 🎉
በርታ ወድማችን
Ahlen muaze allah itebkh 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Shekhachen allah hayatoten yarzmlen
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላደረገኝ አላህ❤
ዋአለይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ሙአዙ አትጥፋ
ሰለላሁ አለይሂ ወሰለም
ያጀማ እንበርታ ላይክ ሼር አድርጉ🇪🇹
Waleykum selam werehmetulah weberekathu Berta wendmachen jezakelah heyre
Alhamdulillah Ala neimetel Islam
በርታ ሀቢቢ
መውሊድ የፈለገ ያክብር ሁሌ እኛ ብቻ ያልነው ልክ ነው ማላት የደብራል
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤
وكل محدثات بدعه وكل بدعه ضلاله وكل ضلاله في النار قال رسول الله صلى الله عليه وسلم من عمل ليس عليه امرنا فهو ر
ማነዉ የፈለገ ያክብር ያለዉ በቁርአንና በሀድሥ አትመሩምዴግን ምርቃና እሚጋልባችሁ ሡበሀን አላህ😢
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወንድም
ኢሻአላሀህ
አሰላሙአለይኩም ለአቢይ አድርሱልኘ ሁሌም ምኞቴ ነዉ በእስልምና መተዳደር
🎉🎉🎉🎉
ጁዛካላህ ወድም
ወንድም ሆዱ ላይ የታመመው ልጅ እንደትነው ታከመ በአላህ ደህንነቱን ንገረን በቪድዎም አሳየን አንተን ሳይ ሁልጊዜ አስበዋሐሁ
በቁርአናችን እንበርታ የምትለዋን ምክር ቀጥልበት ሙአዝ ያበረታል ለኔ ስለጠቀመኝ ነዉ
ይሻአላህ
أخي معاذ جزاك الله خير
👍👍👍
ልክነውመገደልአለበት
❤❤❤❤❤💯💯
ምርጥ
❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋለይኩም ሰላም ማሻላህ
ሙአዝ የዛሬው ካሜራ ጥራትያበደ
ነው ይመችህ እኔ በጣም ነው ደስ
የሚለኝ ቪድዮ ሲሰራ ካሜራ ጥራትሲኖረው👍😘
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን
ይገደል ይገደል ይገደል
እኔ እወድህ አለሁ
Ameen. Ameen. Yarebilalemen
ዋአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን 🎉 አኹና
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱ
አረ፣መዉሊድንማእዳትነኩ፣ተጫጩ፣እግዲ፣መዉሊድ፣፣ደረሠ🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤
አለሀ ከሀገረችን የጥፈዉ መዉሊድኮ እጀ ሀገር ነዉ የምየደርጉት ለም ጀሂል ስለሆና መዉሊድ የጀሂሎች አሰረርነዉ
አላሕ ይዘንልን ያረብ
እረ ይገዴል አላህ የእናትን እንባ ይበሰው አላህ ሞቱን በቅርብ ያርገው አረመኔ ሾይጧን አይኢስላም አላህየ እንኳን ኢስምናን ወፈከኝ አልሃምዱሊላ
ውነት ነው ይገደላል
ዋሌኩመሰለም ዋረህመቱለ አህለን
አህለን
ሠለላሁ አለሂ ወሰልም
ዋለሂ ምንአይነት ህግ እደለ እኔጃ እኝ አጋር ተቀጠልን አስሮ ይቀልበል በረሱ ይድረስ ለልጆቸችን ፉረን ስደት ከበደን ስንቱን እንቸለዉ ያአለህ በረህመትክ ዋጀለችን በዘ ኡፉ
Berasu yidres malet belju new liju demo minm alatefachim rasun chilo yiketa yegedele yigedel aleke
ፍተሀው ሀይማኖት እስላም ብቻ ነው
የመጀመሪያው ድምፅ የኡስታዝ ኢብኑ ሙነወር አደልዴ ወይስ እኔን ብቻ መስሎኝ ነው ደሞ ከሸህ ኤሊያስ ጋር ድምፃቸው ይመሳሰላል 2 ቱንም እወዳቸዋለሁ አላህ ይጠብቃቸው
❤❤❤❤❤❤❤
wealeykum aselam wershmetulahi weberekatu
አሰላምአለዪኩም
Resuilalhi s a w w was yetwaldute rabie awale 17 nawyemotote rabi awale 12 nawoe.
ለእውቀት ይጠቅመን ዘንዳ በ17 ተወለዱ ለሚለው መረጃ ብትጠቁሚን ጀዛኪላህ ኸይረን
ካፊሮች ያው ፍርደ ገምድል አይደሉም ከሟች ይልቅ ለገዳይ ጠበቃ ሲቆሙ ነው እምናያቸው የገደለ ይገደል ስንል ሙስሊም አይደላቹም እዴ ይሉናል ግን እዛጋ የሆነው ገዳዩ ካፊር ሟቹም ካፊር ሆኖ ሳለ እስርቤት የሞሉት ገዳዮች ናቸው መግስት በሞት እደመቅጣት ቁጭ አርጎ ይቀልባቸዋል
ሙጀሢማነህእዴ አኡዚቢላህ😢😢😢😢😢😢
መውልዲ ቢዲአ ነው
አዎ ቢዲኣ ነው ።
واليكم سلام ورحمة الله وبركاته اخلن
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wl wr wb ❤❤❤❤
Ibnu munewer new, sheikh elyas aydelum
አይውሐብይየጅሕልናችሑብዛትእናንተንላለማየትወደየትልሒድእይይይይይይይይይይይ
መፍትህ ልስጥሽ ሙች ማትረብ መፍትሄው ይህ ነው ከኣላህ ልላ ኣምላክ አድሪገህ ከመያዝ መሞት ይሻልሻል
As🎉🎉🎉wr🎉🎉🎉wb🎉🎉🎉
🎉🎉🎉Sukarno 🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊
አሏህ ሂደያ ኢስጥቸው
አትጨቅጭቁን ውፕሃብያዎች ምንድን እናከብራለን ሰለፎቻችን መሻኢኮቻችን አክብረው አልፈዋል አትደክሙም በየአመቱ እኔ ከጀምአዬ ጋር መዲና ላይ ነው የምናከብረው መስሪዎች የመኖች ፓኪስታኖች መግረቢዎች ሱኡዲዎች ከሁሉም ዜጋ አለን እየበዛን እየተባዛን ነው
negeru bebeza hone gud
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ኮምታለሁ ሺር ወደትነዉ ጓደኛም የለኝ ሙአዝ
አላህ ሷሊህ ጓደኛ ይስጥሽ እህቴ
አሚን በይ ሲሰጥሽ ሼር ታደርጊያለሽ kkkkk