Geta iyesus yibarikewu yoniye tebarek tsega be tsega lay getochu ulu geta yehonewu iyesus yicemirewu lanite qalli be geta sim be hayil banite lay yimixa sexiyan yiqaxel yanite xelatoch bete xelatoch be mulu be iyesusim yete qaxelu na yete waredu yhun ameeeennn😃😃😃😃❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
Anten egzabhir le ethio twelede selasenesah gita yemesegn hulim wedefi new zemenh yebarek edmih yelemlem Love u so much zendrom bekafel des yelengal gn yemzgebaw sat lay emderse aymeselengm
ከአምናው ከካቻምናው የበለጠ ታምራት ና ድንቅ ይሆናል አምናለው ብዙ ምርኮ ይመለሳል ተጀምሮ እስኪያልቅ የእግዚአብሔር አብሮነት አይለያቹ
ውውውውውውውውውው
ዮኒ በኢየሱስ ስም ተባረክ
መቸ ይሆን ይሄን መልካም ወጣት የምቀላቀለው
ለኢትዮጵያ ከተስጡ ጠቃሚ ስዎች መሀል አንዱ አንተ ነህ::
ፕሮፌት ዬናታን እንወድሀለን ለትውልድ የተስጠህ በረከት::
በእጥፍ ተባረክ::
ደስ ይላል እናመሠግናለን እደዚሀይነት ሰው ስለተነሳልን ግን እናመሰግናለን ብለን ክብርህን ዝቅ አናደርገውም እ/ር ያክብርልን ፀጋ አብዝቶ ይስጥህ ከዚህ በላይ ጥበቡ ን ይጨምርልህ
Emilie Saade that’s is true
ዮኒዬ ተባርክ ከአንድ ወር በዋላ ከሰደት እመለሳለው እናም መልካም ወጣት ትምህርት እንደ ጓጓው ልማር ነው
በጣም ደሰ ብሎኛል ያመልጠኛል ብዬ አሰቤ አልቅሼ ነበር አሁን ደሰ ብሎኛል እናቴ ልታሰመዘግበኝ ነው 👏👏😘😘😘
ደሲላል እህቴ ጌታቢል እኔም ብሳተፍ ደስይለኝ ነበር ግን ይሄ ስደት ሊለቀኝ አልቻለም ተባረኪ መልካም መገድ ጌታ የሡሥ ይከተልሽ::
አሜን ሰደትን እኛ አሸንፍን ካልወጣን በቀር አይለቀንም እናም ለመሸነፍ መሞከር ነው እግዚአብሔር ደግሞ ይርዳናል
ጌታ ይርዳሽ እህቴ
ዮኒ አንተ ለቱልድ የተሰጠ ስጦታ ነው እግዚአብሄር ህይወትህን ሁሉ ይባርክ ያስጀመረህ እግዚአብሄር እሱ የታመነ ነው
አይዞክ ዮኒዬ ጌታ ይረዳሀል ጠላትም ያፍራል
ጌታ አብዝቶ ይባርክ
ወንድማችን ዮናታን እግዚአብሔር ለወጣቱ ትውልድ ያስነሳን ወንድም አባት ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ይጨምርልህ ብርታቱን ጥንካሬውን ይጭምርልህ በዚህ ሁሉ ውስጥ ግን ክብሩን የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር ይውስድ ተባረክ መልካም የምክክር ግዜ ይሁን
ክብር ለጌታ ይሁን ሆውውው መልካምን የመሥተምር አመላክ ሥሙ ይባረክ የጌታ ኢየሱስ ልጅ ወንድማችን ዮኒ ዘርክ መንገድክ የቀና የለመለመ ይሁን አሜን አሜን አሜን
ጌታ ይባርክህ።ጌታ እየሱስ እንዳንተ ያሉ ሰዎችን ያብዛልን።
እደአንተ ትውልዱን ተናጣቂ የብዛልን ጌታ አብዞቱ የባርክክ 🙌🙏
ዋው እዴት ደስ ይላል በእውነት አተን ሣስብ እግዚአብሔርን አመሠግናለሁ ጌታ አብቶ በብዙ ፀጋ ይባክህ ዮኒ እኔም ጌታ ቢፈቅድና ብንኖር ከስደት መልስ 2012 ለመማር በጣም እፈልጋለሁ ጌታም ይረዳኛል
ዋውዋው ዮናታን ጌታ ዘመንህን ሁሉ ይበርክ ለኛ ለስደተኞች በWhatsApp ብተስታምረን ድስተችን ነው
ዘመኑን የሚመጥን መንፈሳዊ መሪ ኑርልን።
ዮኒ በሚቀጥለው አመት እግዚያብሔር ይረዳኛል እመጣለው በጣም ታስቀናላቹ ዘመናቹ ይባረክ ወደፊት እንጋዛለን
ዮንዬ እኔ እራሴን ያገኘዉት ባንተ ነው ዘመንክ ይባረክ❤❤❤❤❤
እንዳነ ቀኑን በጉጉት እየጠበቃችሁ ያላቸው...
ዮንዬ ተባረክ ! Sin jaalladha yoniko!
WOW man of GOD ዮን
እግ/ር ይበሪክ ታበራክ በብዙ ፀጋ
በእውነት ይሄ ቀን በጉጉት ነው እየጠበኩኝ ያለሁት እኔም ወደ አገሬ መጣለሁ አንድ ወንድሜንና 2እህቶቼን ይዤ ወደ አዋሳ መልካም ወጣት ለመማር እንመጣለን ጌታ ኢየሱስ ጌታ ነው
ጌታ ዘመንህን ይባርክ! ዳርቻህ ይስፋ!! የሰማይ አምላክ ያከናውንልክ!!!ህይወትህ፣ትዳርህ፣ቤትህ የአንተ የሆነ ነገር ሁሉ ይለምልም፡፡
ዮኒዪ ጌታ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ተከናወን
Yoniya geta kezhem belay yebarke
Selante getan amesegnalw
Enam edilun agegnecha bemar
Betam des yelegnal arif geza yehunelachu
እግዚአሔቤር አንትን ሺ አመት ያኑርህ ዮኒ ተባረክልኝ
ጌታ ይባርክ ዘመን ይባርክ ሲታመኑበት ታማኝ ይሆነው ጌታ ታምህራት ያድርጋል ለአገሪ ያብቃኝ እኔም አንድ ቀን አልቀርም እግዚአብሔር ፍቃዱ ክሆነ ያባቴ ምርጥ ተባርክ
Yene konjoo
እግዚአብሔር አምላክ አቅም ይሁንህ ፀጋው ይብዛልህ ዮኒዬ
አንተን ለትዉልድ ያስነሳህ ጌታ ይባረክ ያስወርስህ ዮኒዬ እንወድሃለን❤
እግዚአብሔር ይባርካ ይኒ from suisse Eritrea 🇪🇷 you are teacher
ብመጀመርያ ኣምላክ ምስትውዓል ይሀብካ ብሽም ኤርትራ ኣይትሽቅጥ ዘይተርድካ ነገር ብዛዕባ ኢትዮጵያ እዬ ዚዛረብ ዝሎ ምስትውዓል የድልይ ብሩክ ሐወይ ናበይ ይከይድ ከም ዘሎ ይርደእካ ብትምህርቱ ኣነ ውን ይድግፎ እይ ሕጂ ግን ኣንፍቱ ናብ ፗለቲካ ከይድ ስለዚ ምስትውዓል የድልይ ብሩክ ሐው
nahom belay .ብሩክ ትምርቱ እንበር ብዛዕባ ጉዳይ ሃገር መጺካስ ኣነ ካባካ እገድድ ሃገርና እሞ ክትሕሎ ዘለዋ ካብ ማንም ንላዕሊ ሕጂ እያ ፡ ካብ ጾሎት ሓሊፍና ብስጋ ኪንግለጸሉ ዝግባእ ግዜ ሕጂ እዩ፣ ምሳካ እሰማማፅ እየ ህርመት ልብካ እርድኣኒ እዩ ህርመት ልበይ በኤርትራዊነተይ ስለ ዝሪርድኣኒ ፡ ፡ ዮኒ ከምኡ ሓሳብ የብሉን ተለዎ ግን ናይ ምንም ልቢ ድሊው ኣይኮነን ክምቲ እንፈትዎ ምእቲ ዕጽፊ ክንጸልኦ ኢና መለሳ የብሉን ፡
ዘመንህ ይባረክ ዮንዬ ውድ ያባቴ ብሩክ ተባረክ ጌታ ካንተጋር ነው በርታ የብዙዋች አባት ነህ
ክብር ሁሉ ለእግዚአብሔር ይሁን እንዴት ዴስይላል።ጌታ እግዚአብሔር ይባረክህ።
መልከም. አስተዋይ ሱዉ ዮንዬ. እግ/ር. አምለክ. ይርደችሁ አቅም.ጉልበት ሞጎስ ይሁንለችሁ. ታበረኩ
ተባረክ ዮንዬ ጌታ አባቴ አብዝቶ ይባርክህ
ወወወወወወወወወወዎ በጣም ደስ ይላል ክብር ለእግዚአብሔር ለአባታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሆን
ዮኒዬ
ተባረክ
እንመጣለን አንቀርም
memezgebiya silkochun endet new magignet yichalal?
Wowooo dase seli tebarki wondem yonata betame nawu yemewodeke begeta♥️♥️♥️♥️
Wow wow wow Amen Amen Amen Hashuuuuuuuu elelelelelelelelele betami dese yelali Amen Jesus is wonderful Amen prophet Yoni geta kanete gara yehuni bereta wow Amen
God bless u.our beloved....we are on coming.
l am glad to hear this big news. pastor yoni l am praying for you and God is with you all the time. may God bless your family and your ministry too!!!
Wow endet des yelal Enkon Geta Yoni setn!!! Berta Yoni Geta ke keng yekomelh ena etselyelew enderedha Degm yeredahal tebarkileng ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏👍
ዋውውው ዮኒ ብሩክ ነህ እኔም ካለሁበት አገር ወደ አገሬ ለመግባት እና መልካም ወጣት ትምህርት ለመካፈል ቀኑንን በጉጉት እየጠበኩኝ ነው የ2011 መልካም ወጣቶቹ ውስጥ አንዱዋ እኔ ነኝ
Tadilesh
Yoniye enem geta kefekede 2012 melikam wetat ehonalew tebareku wedachualew
Amen amen Amen geta yechilaleh 💞💞💞💞💒💒💒💒💒💒💒
Yoni God bless U betam Ewedehalw. ....Ayekrm.
Yoni tebarek ysaklkal mknytum melkam leb slalek geta kante gar yun betam ewedkalew akebrhalew zemnk yete bareke yun amen🙏🙏🙏💟💟💟👍👍👍👍👌👌👌👏👏👏👏👏
ትናንት የርደ አምላክ ለነገም ይራድሃል
አይዞክ በርታ ጽነ የሰማይ አምላክ ያካናወንላክ ዮንዬ ከእንግዲህ ወዲህ እኔም በሁሉም ተሰተፍ ልሆን እወደለው ተበርክ ብሩክ ነህ
ዋውውውውው ተባረክልኝ በብዙ ውድ የጌታ ልጅ🌹🙌🙏💯😥😘💚💘💕💔💓😍💚
Wowowowo yoniye geta yibark aten yeqaba geta yibark
wee love you so much phrofet yonie
ወንድማችን በርታ
እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ጌታ ይባርክ በፆም ከጎንክ ነን ጌታ ይረዳካልህ
አሜን አቦ እግዚአብሔር ይባርክህ
አኔ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታይ የድንግል ወላዲተ አምላክ አማላጅነት የማምን ነኝ
በጣም ከምወዳቸው ከማከብራቸው እንዲሁም ቻናላቸውን ከምከተላቸው በስራትቸው የምገረም የፕሮቴስታንት አገልጋይ ሁለት ናችሁ 1ኛው ዮናታን ነው 2ኛው ደግሞ ዮናታን ነው 3ኛው እና የመጨረሻው ዮናታን ነው እግዚአብሔርን የምትፈራ የሌላውን ሀይማኖት የምታከብር መልካም እና ንጹህ አገልግሎት ያለህ ሰው ነህ በተለይም ለወጣቱ ያለክ ፍቅርና ክብር እንዲሁም በተሰጠህ ሀላፊነት ችግሮቻቸውን ለመረዳት ከችግሮቻቸው እንዲወጡ ይምታረገው መልካም ስራ ድጋፍ ህ የሚደንቅ ነው እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ አይለውጥህ እንደዘመኑ አገልጋዮች አይቀይርህ ኖረህ የወጣቱን ችግር የምትፈታበትን ጥበብ ያድልህ
በጣም በጉጉት ነው የምጠብቀው ይሄንን ፕሮግራም ደግሞ ዘንድሮ ምን ይሆን የወጣቱ ምስጢራዊ ችግር
ኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኦኤሆሆሆሆሆ
ወወወወወወወወወወወወወወወ
አር እበካቹ እኔም ልምጣ ዮንዬ ግን መቼ እንደምማጣ በለወቅም ወደ እትዮጵያ ልክ እንደ ጋበው ወደ አንቴ ነው ምማጠው
ኡኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
ተድለቹ አሁን በእትዮጵያ ለይ የለቹት
እንግዲህ በርቱ በሁሉም ከጎንክ ናኝ ዮን ተበርክ
ወወወወወወወወወወወዉወወዉ
ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዮኒዬ
wowow getazamna yebareke yona bahulu geta yerada Tsgawenami yabazaburuna
Wow tebareki Yone ❤️❤️❤️❤️💯🙏
ከሀገር መሰዳዴ ቆጨኝ የመለገኘው እድል አየለፈኝ ሰለሆነ ጌታ ብፈቅድ እና ብኖር ለመጭ ወደ ሃገር እይሄደሃሉ
Amen hallelujah god bless elelelelelele elelelelelele 🌿🙏🌿🙏🌿😍🌿😍🌿🙏💕🌿💕🇪🇷🌿🙏🌿💕🌿💕🌿🇪🇷🌿🇪🇷🙏🇪🇷🙏🌿🇪🇷🌿🌿💕🌿💕🌿✅✅
ብመጀመርያ ኣምላክ ምስትውዓል ይሀብካ ብሽም ኤርትራ ኣይትሽቅጥ ዘይተርድካ ነገር ብዛዕባ ኢትዮጵያ እዬ ዚዛረብ ዝሎ ምስትውዓል የድልይ ብሩክ ሐወይ ናበይ ይከይድ ከም ዘሎ ይርደእካ ብትምህርቱ ኣነ ውን ይድግፎ እይ ሕጂ ግን ኣንፍቱ ናብ ፗለቲካ ከይድ ስለዚ ምስትውዓል የድልይ ብሩክ ሐው
nahom belay bruk hawey you open you eyes 👀 first in god 🇪🇷god bless you brother
ተባርክ ዮንዬ እግዚአብሔር ይርዳክ
Egzabhre yerdagal bezi amet amnalew 🙏️☝️☝️
ኧረ ኡኡኡኡኡኡ መቼ ነው እዳያመልጠኝ እደጓጓው አንድ ወር ነው የቀርኝ ከሰደት ልመለሰ ጌታ ሆይ እዳያመልጠኝ ፤እጆቼን፡ወዳንተ፡ዘረጋኹ፤ነፍሴም፡እንደ፡ምድረ፡በዳ፡አንተን፡ተጠማች።
አቤቱ ፈጥነኽ ስማኝ ነፍሴ አልቃለች ፊትኽን፡ከእኔ አትመልስ ወደ ጕድጓድም እንደሚወርዱ
አልኹን።
አንተን ታምኛለኹና በማለዳ ምሕረትኽን አሰማኝ አቤቱ ነፍሴን ወዳንተ አንሥቻለኹና፡የምኼድበትን፡
መንገድ፡አስታውቀኝ።ዬኒ አንደኛ❤️❤️❤️👏
Yoni is always First!!! The Lord is with you!!
Betam des yilal yeraeiyu balebet Egziabher amlak yejemerkewn bemelkam yascherisih. You are blessed 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼
Zare amet ende egzabiher fikad yihun inem melkam woxat ehonalehu!yoni 1gna😘😘😘😘
Enmaseginaln
Wowo Good bless you more 🙏
በእውነት እግዚአብሔር ይርዳቹ በእውነት በጣም ደስ ይላል
Yoni tabaraku zamanicu yebaraki geta yerdaki
Bemiketilew amet ene adegna negn!!!! Leza yabken eyesusss
#yoniye 1 iko neh👏
ተባርክ ጌታ ይርካይ ለመካፋል
አተን ጌታ ስለሰጠን ጌታ በዙፋኑ ከፍ ይበል
amen amne kamnaw betshal be etif feri endemtgeltu amnalehu yirdachua♥♥♥ yoni
Wow! GOD belss u with ever moment men of GOD
ዮኒዬ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ይከናወንልክ
ዘመንህን እ/ርይባርክህ ለዘላለም
ዘመንክን ይባረከው ምን ልበል
ዬናታን እግዚአብሄር በቃሉ የቀባህ አገልጋይ ነህ : እግዚአብሄር ይባርክህ ፅጋው ይብዛልህ: ወደኢትዬጽያ ይመምጣት ሀሳብ የለኝም ግን ብመጣ ፕሮግራምህን ልካፈል እወዳለሁ
Yoni God bless you
yoni 💘hulem 💘kalbe new💘💘 Emwodk 💘💘ዮንን💘 እንዴ💘 እኔ 💘የሚወድ 💘like 💘 ግጩልኝ💘
Tebarki YONIYE siwudik😍♥️
Egzabhar yibariki wonidime ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️😍😍😘😘😘
God bless you more more more 🙏🏽🙏🏽😍
yoni tebareklgn
Yoniye tebarekilgn .......
Yoniye geta yibarkih tsegawun yabizalih eyesus ke ante gara yihun minale Ethiopia behonkugn and ken gin ke egrih sir hogne ende mimar tesfa alegn
እግዚአብሔር በብዙ ፀጋው ይባርክህ
Wawoooo belssss you father
ጌታ ይረዳኛል እገኛለው
ዘመንህ ይባረክ
GOD BLESS YOU yoni" frhat bedfret wdket besket mengedaged bethnat enashenfalen" geta ybarkh bemenfesum ybzalh BIG GOD ybarekln
TEBAREK YONIYE
ጌታ አብዝቶ ይባርክ ሁሉቹም ተባረኩ
Wow geta yibarak Yon tabarak
Geta iyesus yibarikewu yoniye tebarek tsega be tsega lay getochu ulu geta yehonewu iyesus yicemirewu lanite qalli be geta sim be hayil banite lay yimixa sexiyan yiqaxel yanite xelatoch bete xelatoch be mulu be iyesusim yete qaxelu na yete waredu yhun ameeeennn😃😃😃😃❤❤❤❤❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌
Anten egzabhir le ethio twelede selasenesah gita yemesegn hulim wedefi new zemenh yebarek edmih yelemlem Love u so much zendrom bekafel des yelengal gn yemzgebaw sat lay emderse aymeselengm
Wow baxan das yilal yoni tabereki😍😍
አሜን አሜን አሜን
God bless you more and more
Wawwwwu yoniyee geta abzito hiberk tebarekilign ewedohalo
ፔንጤ አይደለሁም። የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ እምነት ተከታይ ነኝ።ነገር ግን ወንድም ዮናታን የተናገርከው መልካም ነው።በሱስ የደነዘዘውን ወጣቱን በእግዚአብሔር ስም ለመመለስ የምታደርገውን ጥረት አደንቅልሀለው።እግዚያብሔር ይባርክህ ወንድማችን።
ጌቴ ይባረክህ