የሚሸጥ ጥሩ መኖሪያ ቤት ሕጋዊ ካርታና ፕላን ያለው ኮድB2

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • #00251900083610#
    / @smedia4175
    youtube👆👆
    Telegraama👇👇t.me/SEIDMEDIA
    Watsapp 👇👇👇👇chat.whatsapp....

Комментарии • 71

  • @munanasir3493
    @munanasir3493 3 года назад +4

    በጣም በጣም እናመሠግናለን ተባረክ ወንድሜ ተስፍ እየሠጠኸኝ ነው

  • @imantube3729
    @imantube3729 3 года назад +3

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ማሻ አላህ እኔ ብዙ ግዜ እከታተልሃለሁ ሰላምታህ ደስ ሲል እና እኔ ሳይሰለቸኝ ነው የማዳምጥክ ምክንያቱም እንደሌሎቹ ወሬ አታበዛም ቪደዎችህ አጠር መጠን ያሉ ናቸው አታስርዝምም ሳላደቅህ አላልፍም እና በርታ ስቀጥል ዋጋቸው ሀሪፍ ነው የምታቀርባቼው ቤቶች እና አብዘሃኛው አረብ ሀገር ያለን ልጆች ቤት መግዛት እፈልጋለን እንደ አቅማችን ካገኘን እና ወንድም እስኪ ወደ ወሎ አካባቢ ለምሳሌ ኮቻ ደሴ ሀይቅ በዛ አካባቢ እስካሁን እዳቀርብካቼው ህጋዊ ቦታ እና ቤቶች በተመጣጣኝ ዋጋ ቤቶች አሳዬን ከተመቻቼልህ ከይቅርታ ጋር ስታዬው መልስልኝ እሽ ወንድም

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 года назад +1

      ኢንሻአላህ

    • @yesufmohammed5557
      @yesufmohammed5557 3 года назад

      እኔ የሚሸጥ ቤት አለኝ ቦታው ደሴ መናፈሻ ሰፈሪ ነው በለ 2 ምኝታ ነው ኮዶሚኒየም ቤት ነው እምድሪ ቤት ነው ስፋቱ 97 ካሬ እስፓልት ዳሪ ላይ ነው ዋጋው 1.5 ነው ገዢ ካለ በዋትሳብ 0557567483 ማናገሪ ይችላሉ

    • @imantube3729
      @imantube3729 3 года назад +1

      @@yesufmohammed5557 ማሻ አላህ ሀሪፍ ነው ግን በዚህ አቅማችን አይችልም ከዚህ የሚቀንስ ካለ አሳውቀኝ ወንድም

    • @ahsgajsg3898
      @ahsgajsg3898 3 года назад

      @@yesufmohammed5557 ባሁን ዘመን ሰው አይታመንም

  • @ZahraZahra-cr7rx
    @ZahraZahra-cr7rx 2 года назад

    ማሻአላህ

  • @khh796
    @khh796 11 месяцев назад

    እስቲ ወድም አለም 1- አምስት ፈልግ አዲሳባ በአቅሙ አማና 2016

  • @mdsalamsalambiplob9326
    @mdsalamsalambiplob9326 3 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @hadiramohammed1007
    @hadiramohammed1007 Год назад

    ወልድያ አሳየን

  • @qatardoha9424
    @qatardoha9424 3 года назад

    ማሻአላህ ተያዘ እዴ

  • @user-re6zo8jc9h
    @user-re6zo8jc9h 3 года назад +2

    እስኪ ሽዋሮቢት ጠይቅልን

  • @madinayemam6845
    @madinayemam6845 3 года назад

    ውድ ነው

  • @yesrimyaqob1614
    @yesrimyaqob1614 3 года назад +1

    Ws wr wb s ማሻአላህ ሰሞኑን ደዉለንልህ ነበር ኢ ንሻላህ መጠን እናያለን

    • @Rachel-dt7ej
      @Rachel-dt7ej 3 года назад

      ጉረቤት እንሆናለን

    • @yesrimyaqob1614
      @yesrimyaqob1614 3 года назад +1

      ኢንሻላህ ሀይረኛ ከሆንክ/ሽ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 года назад

    wooooow Like

  • @user-dg2ci9ux8s
    @user-dg2ci9ux8s 2 года назад

    አቤት. ስያምር. ቤቱ. S. በጠም እነመሰግነለን

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 3 года назад

    የጨርሰዉን ነግረን እሰኪ

  • @mulugetadagne6828
    @mulugetadagne6828 3 года назад

    ሀይ

  • @solomonabraham8329
    @solomonabraham8329 3 года назад +1

    ያምራል

  • @alhamdulilahyaarabbi5113
    @alhamdulilahyaarabbi5113 3 года назад

    Ws wr wb

  • @salamethiopia430
    @salamethiopia430 3 года назад

    🤔🤔🤔

  • @kasechgebru2899
    @kasechgebru2899 2 года назад

    ለኔም አንድ ፍልግልኝ

  • @user-pc8fp3jd6s
    @user-pc8fp3jd6s 3 года назад

    ደሴ አሳየን

  • @qaanqeeshow5233
    @qaanqeeshow5233 3 года назад

    eski weda Burayu Akebabi ke alek?

  • @user-im5tu2jh8p
    @user-im5tu2jh8p 3 года назад +1

    Bat:yalewu:balfelglg:ebakh:

  • @woinshetatlaw7296
    @woinshetatlaw7296 3 года назад

    Do you have home in Addis Ababa pls

  • @saedaahmed9655
    @saedaahmed9655 3 года назад

    yhima lhskalti ayhonim banki yserki kalhone😶

  • @behjabeja1267
    @behjabeja1267 3 года назад

    Sint.new

  • @tinsayamikiyas8437
    @tinsayamikiyas8437 3 года назад

    የክፍሉ አስራር ልእክ አደለም ምእኝታ ቤት የለውእም

  • @lema4450
    @lema4450 3 года назад

    እለ አሁን?

  • @tedytedy7177
    @tedytedy7177 3 года назад

    Sent.ber.new

  • @hawadawud502
    @hawadawud502 3 года назад

    ጎጃም ቤት የለም እዴ

  • @chuchumintassa3096
    @chuchumintassa3096 3 года назад

    Wagaw sint nw

  • @zanbytuop6836
    @zanbytuop6836 3 года назад

    ስት ብር ነዉ የጨረሰዉ

  • @brekwarratulama
    @brekwarratulama 3 года назад

    Betu tiru nawu....safaru indet nawu tsatita....lebinat....yewanjal daraja minamin...Babizat....waga makanasi bicha mayat aydelam

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 года назад +2

      Chgiru eko vido atadamitum

    • @brekwarratulama
      @brekwarratulama 3 года назад

      @@smedia4175 wow yikirta Samichalawugn....safaruun silamanak nawu...map lay faligge atawugn Arsema yebalawun safar...

  • @ramaaahmed1091
    @ramaaahmed1091 3 года назад

    15 M geba bilo kkk

  • @xgyh8614
    @xgyh8614 3 года назад

    ዋጋው

  • @ahsgajsg3898
    @ahsgajsg3898 3 года назад

    ደሴ በማህበር የሚደራጅ ካለ ንገሩኝ እስኪ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 3 года назад

      ማህበር ምዲነው እህቴ

    • @user-le3sn6fx2z
      @user-le3sn6fx2z 3 года назад

      እኔ ዴሴ ነኝ

    • @ahsgajsg3898
      @ahsgajsg3898 3 года назад

      @@user-le3sn6fx2z ሰወች ተደራጅተው በውር በወር ብር እያዋጡ ያስቀምጣሉ እንደ ቁጠባ ማለት ነው ከዛ ቦታ ከዝተው ኮንዶሚነየም ቤት ያሰሩና በእጣ ይከፍፈላሉ ይሄ ነው

  • @hindyaabdu3957
    @hindyaabdu3957 3 года назад

    Ws Wr Wb ተሸጠ ?

  • @yosefayano8594
    @yosefayano8594 3 года назад

    ለምን አከበብ አትነገርም

    • @saadaab9355
      @saadaab9355 3 года назад

      ቡራዪ ኬላ አካባቢ አለ

  • @birukasagre2044
    @birukasagre2044 3 года назад +2

    ዋጋውን ባስየኳይ ንገረኝ

  • @fatumatube1670
    @fatumatube1670 3 года назад

    ቤት አለ ወይስ ተሽጧል መልስልኝ እስኪ ዛሬ ነው ያየሁት

  • @user-wh5kq8lv8d
    @user-wh5kq8lv8d 3 года назад

    ውንድም ለእኔ አስካ ፍልክልኝ

  • @lomibaliche4890
    @lomibaliche4890 3 года назад

    2 miliyen ppppp

  • @djkind2122
    @djkind2122 3 года назад

    ለምን እንደሌሎች ዪትዩበሮች ዋጋ አትናገርም የሁሉም ሰው ጥያቄ እኮ ቅድሚያ ዋጋ ነው ከዛ ማየት ይቻላል

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 года назад +1

      ሙሉ ቪድዩን አላዳምጥክም

    • @user-re6zo8jc9h
      @user-re6zo8jc9h 3 года назад

      አረ መናገሩንስ ተናግሯል ግን ውድ ነው

  • @user-qc1uq4kz6v
    @user-qc1uq4kz6v 3 года назад

    እባክህን የሚሸጥ ቤት ስትል ቦታዉ ወይ ከተማው ምን እንደሚባል ንገረን ፡ የሌላ ሃገር ሰው ቤቱ መግዛት ይችላል ወይ ኣይቻልም ይንገሩን

    • @smedia4175
      @smedia4175  3 года назад +2

      ችግሩ እኮ እኮ ሙሉ ቪድዮ አላዳመጥክም

    • @zufanetesfaye8894
      @zufanetesfaye8894 3 года назад +5

      ሀገርሽ የት ነው ? ሱዳን ሱማሌ ግብፅ የመን ከሆነ አይቻልም

    • @fikiryoutube4765
      @fikiryoutube4765 3 года назад

      @@zufanetesfaye8894 kkkkkkk

    • @fikiryoutube4765
      @fikiryoutube4765 3 года назад

      @@smedia4175 eko

    • @thomassisanda8580
      @thomassisanda8580 3 года назад

      YEtnw yelew yehi beti???

  • @wowwwwow3775
    @wowwwwow3775 3 года назад

    ደሴ አሳየን