ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እነዚህን አዳዲስ ነገሮች ማወቅ አለባችሁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 окт 2024
  • ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እነዚህን አዳዲስ ነገሮች ማወቅ አለባችሁ
    የዛሬው መረጃ ሁላችሁም እንደሚጠቅማችሁ ተስፋ አረጋለሁ።
    ቪዲዮውን ከመጀመራችሁ በፊት ግን Like አድርጉ እንዲሁም አዲስ ከሆናችሁ ሰብስክራይብ አድርጉ በመቀጠልም በየጊዜው የሚለቀቁ ቪዲዮዎች አስቀድሞ እንዲደርሶ የደወል ምልክቷን ነክታቹ All የምትለዋ ላይ አድርጉ።
    በነዚህ አድራሻዎቼ ያልገባዎት ነገር ካለ ወይንም ግር ያሎትን ነገር ካለምንም ስጋት ፈታ ብለው መጠየቅ ይችላሉ።
    🔻Follow me🔻
    ✏️Instagram: / amanutechtips
    ✏️ Facebook: / amanutechtips
    ✏️ Tik Tok: / amanutechtips
    ✏️ Telegram: t.me/Amanutech...
    🔻Post Box🔻
    amanuel effa
    PO.BOX 400
    Mojo, Ethiopia
    እነዚህን ቪዲዮዎች ብትመለከቷቸው መልካም ነው
    ---------------------------
    ከስልካችን ውስጥ እስካሁን ድረስ ማናውቃቸው እጅግ ወሳኝ ሴቲንጎች
    👉 • ከስልካችን ውስጥ እስካሁን ድረስ ማ...
    በውስጡ ከ 5 በላይ አፖችን በአንድ ላይ የያዘ የምንጊዜውም ምርጡ አፕሊኬሽን
    👉 • እስካሁን ይህ አፕሊኬሽን ከስልካችሁ...
    በገዛ ስልኩ ስንቱ ተዋረደ እባካችሁ ጉድ እንዳትሆኑ
    👉 • በገዛ ስልኩ ስንቱ ሰው ተዋረደ እባ...
    እጅግ አደገኛው መረጃ | እነዚህ አፖች ስልካችሁ ላይ ካሉ በፍጥነት አጥፉ
    👉 • ከስልካችሁ አሁኑኑ ማጥፋት ያለባችሁ...
    ገንዘብ የሚሠራ ዩቲዩብ ቻናል አከፋፈት ከመጀመሪያው እስከ መጨረሻው ይከታተሉ ከነቬሪፋይና ሞኒታይዝ አሞላል
    👉 • የዩቲዩብ ቻናል አከፋፈት በስልካችን...
    በስልካችሁ ብቻ በቀን ከ500 ብር በላይ ይስሩ 100% የተረጋገጠ ህጋዊ የኦንላይን ስራ
    👉 • በስልካችሁ ብቻ በቀን ከ500 ብር ...
    ስልካችሁ ስታክ ለሚያረግ እና የስልካችሁ ባትሪ ቶሎ ቶሎ ለሚያልቅ መፍትሔው ተገኝቷል
    👉 • ስልካችሁ ስታክ ለሚያረግ እና የስል...
    ስልካችሁ ለጠፋና ለተሰረቀ የሰረቃችሁን ሰው ማን እንደሆነ ከነቤቱ ማወቅ ተቻለ
    👉 • ስልካችሁ ለጠፋና ለተሰረቀ የሰረቃች...
    ከዛሬ ጀምሮ ስልኬ ሞላብኝ ሚሞሪዬ ሞላብኝ የሚባል ነገር የለም መፍትሔው ተገኝቷል
    👉 • ከዛሬ ጀምሮ ስልኬ ሞላብኝ ሚሞሪዬ ...
    ዋይፋይ እና ዳታ ተጠቃሚዎች ይህን ተመልከቱ እና አስተካክሉ ጉድ እንዳትሆኑ
    👉 • ዋይፋይ እና ዳታ ተጠቃሚዎች ይህን ...
    #Amanu_tech_tips #ቴሌግራም #telegram
    ቴሌግራም | ቴሌግራም ለመክፈት | ቴሌግራም online | ቴሌግራም ግሩፕ| ቴሌግራም አዲስ ነገር | telegram | telegram tips and tricks | telegram ethiopia | አፕ | ዋይፋይ | አፕሊኬሽን | ስልክ
    ቴሌግራም ተጠቃሚዎች እነዚህን አዳዲስ ነገሮች ማወቅ አለባችሁ

Комментарии • 37

  • @ZzzZz-e4r
    @ZzzZz-e4r 8 месяцев назад +1

    የኔኔሌግራም ሲደወልም ሆነ ሚሴጅ ሲገባ አያስታዉቅም እደአጋጣሚ ቴሌግራም ዉስጥ ገብቼነዉ ማየዉ

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  8 месяцев назад +1

      የቴሌግራም ሴቲንግ ውስጥ notification sound አስተክክዪ እናም እያንዳንዱ chat mute ከሆነ unmute አድርጊው

    • @ZzzZz-e4r
      @ZzzZz-e4r 8 месяцев назад

      @@amanutechtips እሺ አመሰግናለዉ

  • @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ
    @የፍቅርየፍቅር-ቨ2ገ 2 года назад +1

    ወንድሜ ቴሌግራም ለመክፈት ብሞክር ኮድ ከሰጠኝ በኋላ እንደገና ሌላ ፓስዎርድ አስገቢ ይለኛል አዲስ ፓስዎርድ ሳስገባ ከ 55ደቂቃ በኋላ ሞክሪ ይላል

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  2 года назад +1

      የመጀመሪያ ኮድ ከሰጠሽ በኋላ ለጥቂት ሰከንድ ብቻ ነው የሚቆየው እና በዛ ሰከንድ ውስጥ ቶሎ ማስገባት አለብሽ አለዚያ ሌላ ኮድ አስገቢ ነው የሚልሽ ልኮ ስለዚህ በተሰጠሽ ሰከንድ ውስጥ ቶሎ ኮዱ ሲላክልሽ ማስገባት አለብሽ

  • @khadheejaqte721
    @khadheejaqte721 Год назад

    የጠፋ ሚሴጅ የድምፁን እንዴትመ መለስ እንችላለን

  • @maryammansour5442
    @maryammansour5442 2 месяца назад

    ውንድሜ በጠም አመሰግለሁ❤❤❤❤

  • @serkalm8434
    @serkalm8434 2 года назад

    ደሞም ቴሌ ግራም የለክም ?

  • @emu4696
    @emu4696 Год назад

    Contact ena group malayayet yichalal ende

  • @serkalm8434
    @serkalm8434 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @kedijahussin
    @kedijahussin 7 месяцев назад

    በርታ ብሮ👌

  • @Abc21dc
    @Abc21dc 2 года назад +2

    አቦ ትችላለህ 👍👍👍

  • @tamiratdinbe3421
    @tamiratdinbe3421 2 года назад

    Ye sewun message lemtlef be TG jeba bitlen

  • @hannanabdul7143
    @hannanabdul7143 Год назад

    ደስ የሚለው ሳታሳለች ነው ምታስተምረው ተባረክ

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  Год назад

      አሜን, በጣም አመሰግናለሁ

  • @ashuwondme6090
    @ashuwondme6090 2 года назад

    በመጀመሪያ ጥሩ ት/ርት ሰጪ ቻናል መሆኑን እውቅና መስጠት እፈልጋለሁ
    በቴሌግራም ግሩኝ የተላከን መልእክት ሁሉም ሥለማየታቸው ማረጋገጫ ዘዴ ካለ መፍትሆውን ብታደርሰኝ በትእትና እጠይቃለሁ

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  2 года назад

      ወደ ቻናል/ ግሩፕ በመግባት ከላይ ነጠብጣቦችን ከነካ በኋላ statistics ውስጥ ማየት ትችላለህ

  • @SirajShacho
    @SirajShacho 6 месяцев назад

    Abab

  • @ሀበሻዊነቴኩራቴ
    @ሀበሻዊነቴኩራቴ Год назад

    @big

  • @leulnegn7554
    @leulnegn7554 2 года назад

    አቦ ይመችህ ቴሌግራምን እድወደው ነው ያረከኝ ሚገርሙ ትሪኮች ናቼው

  • @adilnasir9000
    @adilnasir9000 2 года назад

    ወንድሜ pls pls betaam nw mefelegew yanew embi..blogn nw
    Ihenen becha nw yametalegn pls erdagn wellahi betaam nw meketateleh ihenen kastekakelkelegn...unaten nw
    1cut
    2copy
    3paste
    4undo
    5Bold
    6italic
    Ihenen becha nw yametalgn...

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  2 года назад +1

      መጀመሪያ ትክክለኛውን ቴሌግራም መጠቀም አለብህ ሲቀጥል update ካልሆነም አድርገው ከዛ ያሳየውትን ሁሉ መጠቀም ትችላለህ

    • @adilnasir9000
      @adilnasir9000 2 года назад

      @@amanutechtips thanks bro sartolegnal

  • @ethiohabt4277
    @ethiohabt4277 2 года назад +1

    አቦ ትችላለህ በርታልን

  • @serkalm8434
    @serkalm8434 2 года назад

    የምጠይቅ ነገረ ሰለአለኝ ነዉ

  • @Ote_Media
    @Ote_Media 2 года назад +1

    የትም የለህም 🙌🙌🙏🙏🙏🙏🙏

  • @serkalm8434
    @serkalm8434 2 года назад

    አመሰግናለሁ

  • @tirusewamsalu410
    @tirusewamsalu410 2 года назад

    በጣም ትችላላህ ብርታ እናመሰግናለን

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 2 года назад

    telgeram awerja liserakgn alchakem selkan molcha enkwn ayesram

    • @amanutechtips
      @amanutechtips  2 года назад

      ትክክለኛውን telegram yemilewn app tetekemiw update kaltederegem update አርጊው

  • @hikmakedir6406
    @hikmakedir6406 2 года назад

    Ketlbet harif new