Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!
ዝማዬ መላአክትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!😭😭😭😭😭😭
Amennnn
liqe Diakonat Egziabher zimare melaekitn yasemalin, temeliseh wode Miskaye Hizunan medihanealem yemitimelesibetin keh be ejigu enafkalehu
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን በእውነቱ
እበኬህ ጌታችን ሆይ ስለ እናት ብላ ይቅር በል
አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ሆይ ሀገራችን እትዮጳያ ይቃር በለት
መልካም ነው። እግዚአብሔር ገጸ ምሕረቱን ይመልስልን።
ኦ እግዚኦ አድኅና ለ ሀገሪትነ ኢትዮጵያ ቅድስት 🙏🙏
ሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሃን በጣም ልዩ ነው በርታልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😭😭
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችንን ከክፉ ጠ
ዝማሪመለአክትያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰላምያርግልን 😭😭😭😭
ፈጣሪ ሰላም የላከልን መጋዳደል በዛ ኦ ፈጣሪ ርዳን
መዝሙሩን ሥሠማ ምን ያኸል ነብሤ እንደምታዝን አና እንደማለቀስ 😭😭😭በዛላይ የምወዳቸው አባት አባወልደገብርኤል አሉ ዝማሬ መላእክት ያሠማችሁ
ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ነው የሚቀድመኝ ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜንን አብሮ ያሰማንንን
Ammeenn 🙏🙏💔💚💛❤😭😭😭
አሀውየ እዘትፌንወ ምኡር ዜማ ይየድም ወስክ ለግብርከ ኩሎሙ ሰብ ይሰምሮ።
አቤት እግዚኦ ፈጣሪየ ሆይ ኢትዮጵያን ጎብኝ እኛንም ከዚህ የጭካኔ ዘመን አድህነን የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ማራናታ ሆይ ቶሎና አለቅነን የድንግል ማርያም ልጅ ስለምን ዝም አልከን በደላችንንም አትይብን እባክህ ስለ ነአንዳንድ ምስጊኖች ብለህ እንኳ ማረን የኔ ጌታ ኢትዮጵያን አስባት ስለእናትህ ብለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭...
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!
Zmaremelaekt yasemaln
ዲያቆን የማነብርሃን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን! በርታልን!
አሜንን
የሙ በትክክለኛ ወቅት የተለቀቀ ነው በጣም ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመንህ መድኃኔዓለም ይባርክልህ።
አሜንንን
እንደዚኽ ነው እንጂ!!!ገና ብዙ እንጠብቃለን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን አሜን
አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይማራት እኛን ህዝቦቿንም ይቅር ይበለን 😣😣😣😭😭😭
Egziabeher yebarekeh wendeme konjo zemare newKale hiwot yasemalen🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የራሔልን ጸሎት የሰማ የኛንም ይስማን
Wow ግሩም ድንቅ ነው ጸጋ በጸጋ ላይ ጨማምሮ ይስጥህ ሊ/ዲ የማነብርሐን!!!
አሜንን አሜንንን
Amen zmare melaekt yesmealna
የእናነት ፀሎት እግዚአብሔር ይስማ ኢትዮጵያንም ይማራት ። እኛማ በኃጢአት ተጨማልቀን ከልጅነት ፀጋ ጎድለናል።
በምሕረቱ ሁላችንንም ይማረንን
ልዩ ጣዕመ ዝማሬ - ኢትዮጵያ ኾይ እረስቼሽ አንደሆን ቀኜ ትርሳኝ። ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
አሜንንን ክብር ይስጥልኝ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን አሜን😥😥😥
በእውነቱ መንፈስን የሚያስደስት ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ዝማሬ ነው ያሰማኸን በእውነቱ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ
ይህ መዝሙር ኤፊቢ ላይ ቁርጥራጩን ስምቸ በለቅሶ ነበር ያዳመጥሁት ሙሉውን ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል ስብስክራይብ አደርገዋለሁ ድጋሜ እዳይጠፍብኝ እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን ስላሞን ይመልስህን መከራው በዝቶብናልና 😢*አጥትን የሚለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን በእውነቱ ወንድማችን👏💕*
አሜን አብሮ ያሰማን
በጣም ነው የምወድክ ሊቁ
አሜን
Egziabher kalwhiwetn yasemaln yekidasewun drbunm endemismaku likekewu wendme berta bebetu yastinah
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ይስጥልን 😭😭😭💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሆይ ምንም አቅም የለኝ ከገባሽበት መከራ ፣ስቃይ ፣ረሀብ እና ህመም እና ሞት ማዳን አልችልም ምን እላለሁ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
Zimare Melaiktin yasemalin
ወንድማችን በርታልን መክሊቱን ጀመረህዋል ብዙ እጠቃለን
ግሩም ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመለመውን የመላዕክትን ዝማሬ ሁላችንንም ያሰማን !!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አብሮ ያሰማንን
ግሩም ነው። Thank you!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ውድ ወንድማችን! ሀገሬ ምን ልሁንልሽ! ሆድ ባሰን፣ አሁንስ እንደ ቆምንም አይቆጠር። እግዚኦ አምላክነ አግርር ፀራ ታኅተ እገሪሃ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ። ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንኅነ።
አሜን አብሮ ያሰማንንን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ወንድማችን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላካችን ከ ዘርኝነት ያውጣን
አሜንንንን
እግዚአብሔር አምላካችንን ለጠላቶቻችን ልቦና ይስጣቸው አሜን አንተንም ቃለ ሕይወት ያሠማልን
Zmare melaektin yasemalen wendmachin.
ወዬው እኛ ጌታ ሆይ ልጆችህ በሀጣት ተዘፍቀናልና አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭 መዝሙሩን ስሰማ በስደት ሆኞ የሀገሬን ጨንቅ ሳስብ ሰውነቱን ወረረኝ አንዳዴ ሳስብ በሀገሬ አብሬ ከወገን ዘመድ ጋር ብጨነቅ ይሻለኛል አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ እባክሽን ወደ ልጅሽ ምህረት ለምኝልን 😭😭😭😭
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
kale hiwot yasemalin wondimachin! bertalin
likediyakonat kalehiwot yasemalen......great job
ከክፉ ጠላት ይጠብቅልን🙏
Zemare melaekt yasemaln
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማረን ይቅር በለን ጌታችን ማረን ማረን ማረን ማረን ማረን በድለናል ማረን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ማረን እራራል ማን አለን ካላተ
❤❤❤❤❤❤
i like you because you are creative በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
♥♥♥
Wendme bertalin ye ageliglot zemenkn yibark denk mezmur
ወንድሜ ያሳዝናል እንደ እድል ሆኖ በኛ ዘመን ሀገራችን ሞተችብን ሙሾ ማውረድ ሆነ እጣችን ግን ደሞ በትንሳኤ እናምናለን ተስፋ አንቆርጥም::
🟢🟡🔴🤲🤲🤲😭😭😭
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏
ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!
ዝማዬ መላአክትን ያሰማልን ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ!😭😭😭😭😭😭
Amennnn
liqe Diakonat Egziabher zimare melaekitn yasemalin, temeliseh wode Miskaye Hizunan medihanealem yemitimelesibetin keh be ejigu enafkalehu
አሜን በእውነት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋ እግዚአብሔር ይብዛልህ ወንድማችን ቸሩ መድኃኔዓለም በቸርነቱ ይማረን ይቅር ይበለን በእውነቱ
እበኬህ ጌታችን ሆይ ስለ እናት ብላ ይቅር በል
አቤቱ ጌታዬ እና አምላኬ ሆይ ሀገራችን እትዮጳያ ይቃር በለት
መልካም ነው። እግዚአብሔር ገጸ ምሕረቱን ይመልስልን።
ኦ እግዚኦ አድኅና ለ ሀገሪትነ ኢትዮጵያ ቅድስት 🙏🙏
ሊቀ ዲያቆናት የማነ ብርሃን በጣም ልዩ ነው በርታልኝ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😭😭😭😭😭 ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛልኝ 😭😭
ወንድማችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ ሐገራችንን ከክፉ ጠ
ዝማሪመለአክትያሰማልን 🤲🤲🤲🙏🙏🙏ሀገራችንን ሰላምያርግልን 😭😭😭😭
ፈጣሪ ሰላም የላከልን መጋዳደል በዛ ኦ ፈጣሪ ርዳን
መዝሙሩን ሥሠማ ምን ያኸል ነብሤ እንደምታዝን አና እንደማለቀስ 😭😭😭በዛላይ የምወዳቸው አባት አባወልደገብርኤል አሉ ዝማሬ መላእክት ያሠማችሁ
ይሄን መዝሙር ስሰማ እንባዬ ነው የሚቀድመኝ ሊቀ ዲያቆናት የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ
አሜን እግዚአብሔር ያክብርልኝ
😢😢😢😢😢😢🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
አሜንን አብሮ ያሰማንንን
Ammeenn 🙏🙏💔💚💛❤😭😭😭
አሀውየ እዘትፌንወ ምኡር ዜማ ይየድም ወስክ ለግብርከ ኩሎሙ ሰብ ይሰምሮ።
አቤት እግዚኦ ፈጣሪየ ሆይ ኢትዮጵያን ጎብኝ እኛንም ከዚህ የጭካኔ ዘመን አድህነን የናዝሬቱ እየሱስ ክርስቶስ ማራናታ ሆይ ቶሎና አለቅነን የድንግል ማርያም ልጅ ስለምን ዝም አልከን በደላችንንም አትይብን እባክህ ስለ ነአንዳንድ ምስጊኖች ብለህ እንኳ ማረን የኔ ጌታ ኢትዮጵያን አስባት ስለእናትህ ብለህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭...
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ !!
Zmaremelaekt yasemaln
ዲያቆን የማነብርሃን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!
በርታልን!
አሜንን
የሙ በትክክለኛ ወቅት የተለቀቀ ነው በጣም ደስ ይላል የአገልግሎት ዘመንህ መድኃኔዓለም ይባርክልህ።
አሜንንን
እንደዚኽ ነው እንጂ!!!
ገና ብዙ እንጠብቃለን
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን አሜን
አሜንንን
አቤቱ እግዚአብሔር አምላካችን ኢትዮጵያን በምህረቱ ይማራት እኛን ህዝቦቿንም ይቅር ይበለን 😣😣😣😭😭😭
አሜንን
Egziabeher yebarekeh wendeme konjo zemare new
Kale hiwot yasemalen🙏
ቃለ ህይወት ያሰማልን የራሔልን ጸሎት የሰማ የኛንም ይስማን
አሜንንን
Wow ግሩም ድንቅ ነው ጸጋ በጸጋ ላይ ጨማምሮ ይስጥህ ሊ/ዲ የማነብርሐን!!!
አሜንን አሜንንን
Amen zmare melaekt yesmealna
የእናነት ፀሎት እግዚአብሔር ይስማ ኢትዮጵያንም ይማራት ። እኛማ በኃጢአት ተጨማልቀን ከልጅነት ፀጋ ጎድለናል።
በምሕረቱ ሁላችንንም ይማረንን
ልዩ ጣዕመ ዝማሬ - ኢትዮጵያ ኾይ እረስቼሽ አንደሆን ቀኜ ትርሳኝ። ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን
አሜንንን ክብር ይስጥልኝ
ዝማሬ መላአክት ያሰማልን ለሀገራችን ሰላምና ፍቅርን ያውርድልን አሜን😥😥😥
በእውነቱ መንፈስን የሚያስደስት ዘመኑን የዋጀ ድንቅ ዝማሬ ነው ያሰማኸን በእውነቱ ፈጣሪ የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክልህ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ፈጣሪ ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ ይጠብቅ
አሜንንን
ይህ መዝሙር ኤፊቢ ላይ ቁርጥራጩን ስምቸ በለቅሶ ነበር ያዳመጥሁት ሙሉውን ስላገኝሁት ደስ ብሎኛል ስብስክራይብ አደርገዋለሁ ድጋሜ እዳይጠፍብኝ እውነት ፀጋውን ያብዛላችሁ እግዚአብሔር አምላክ እምዬ ኢትዮጵያን ስላሞን ይመልስህን መከራው በዝቶብናልና 😢
*አጥትን የሚለመልም ዝማሪ መላእክትን ያስማልን በእውነቱ ወንድማችን👏💕*
አሜን አብሮ ያሰማን
በጣም ነው የምወድክ ሊቁ
አሜን
Egziabher kalwhiwetn yasemaln yekidasewun drbunm endemismaku likekewu wendme berta bebetu yastinah
እግዚአብሔር ይስጥልን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ወንድማችን እድሜ ይስጥልን 😭😭😭💚💛❤️ ኢትዮጵያ ሆይ ምንም አቅም የለኝ ከገባሽበት መከራ ፣ስቃይ ፣ረሀብ እና ህመም እና ሞት ማዳን አልችልም ምን እላለሁ 😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️
Zimare Melaiktin yasemalin
ወንድማችን በርታልን መክሊቱን ጀመረህዋል ብዙ እጠቃለን
ግሩም ዝማሬ ነው አጥንትን የሚያለመለመውን የመላዕክትን ዝማሬ ሁላችንንም ያሰማን !!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን!!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ወንድማችን🙏🙏 🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
አሜን አብሮ ያሰማንን
ግሩም ነው። Thank you!!
ዝማሬ መላእክትን ያሰማለን ውድ ወንድማችን! ሀገሬ ምን ልሁንልሽ! ሆድ ባሰን፣ አሁንስ እንደ ቆምንም አይቆጠር። እግዚኦ አምላክነ አግርር ፀራ ታኅተ እገሪሃ ለሀገሪትነ ኢትዮጵያ። ተዘከር እግዚኦ ከመ መሬት ንኅነ።
አሜን አብሮ ያሰማንንን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ዲ/ን ወንድማችን ሃገራችን ሰላም ያድርግልን ቸሩ አምላካችን ከ ዘርኝነት ያውጣን
አሜንንንን
እግዚአብሔር አምላካችንን ለጠላቶቻችን ልቦና ይስጣቸው አሜን አንተንም ቃለ ሕይወት ያሠማልን
አሜንንንን
Zmare melaektin yasemalen wendmachin.
ወዬው እኛ ጌታ ሆይ ልጆችህ በሀጣት ተዘፍቀናልና አቤቱ ማረን ይቅር በለን😭😭😭 መዝሙሩን ስሰማ በስደት ሆኞ የሀገሬን ጨንቅ ሳስብ ሰውነቱን ወረረኝ አንዳዴ ሳስብ በሀገሬ አብሬ ከወገን ዘመድ ጋር ብጨነቅ ይሻለኛል
አዛኝቱ ወላዲተ አምላክ እባክሽን ወደ ልጅሽ ምህረት ለምኝልን 😭😭😭😭