Arada daily news::የተፈራው ተጀመረ የኢራን ሃይሎች ዶፍ አዘነቡኢራናዊያን አጥለቀለቁት ኤርዶጋን ከልብ አዘኑኢራን ውድ መሪዋን አጣች ፑቲን ጦር ለኩ!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 май 2024
  • Enjoy arada daily's News while watching beautiful Addis Ababa and other ethiopian cities....
    የአራዳ ዴይሊ ን የዩቲዩብ ገጽ Subscribe በማድረግ የተለያዩ ሀገራዊ እና ዓለምአቀፋዊ መረጃዎችን ያግኙ.
    Attribution:
    :Besides Researching, narrating, video recording and editing every news, we sometimes use screenshots to illustrate the story from
    BBC, CNN, DW, VOA, Russian Today, ART , NBC, the telegraph, Sputnik News, BILD
    All content is used within the parameters of fair use.
    Please contact us.
    Paid sponsorship enquiries:
    aradadaily@gmail.com
    Narrated by: Birhanu w/semait
    news Produced by: Esubalew & Bisrat
    Edited by: biruk & Natnaeal
    thumbline by: Mehari wassihun and Yontan Teshome
    Managed by: Dawit Wassihun
    Office: Addis Ababa, ethiopia
    Bole Bulbula 93 Mazoriya/ Kidus Building 2nd Floor
    or call us 0910-508888
    አራዳ ዴይሊ ወቅታዊና ታማኝ መረጃዎቸን እያደነ የሚያቀርብ ለየትኛውም ተቋም ያልወገነ ከዘርና ሃይማኖት የፀዳ፤ አጋጭ የሆኑ አመለካከቶችን የሚያወግዝ፤ በእኩልነት እና ሚዛናዊነት ለሁሉም ዜጋ የሚቆምና መረጃ የሚያቀርብ ዓለማቀፋዊ የመረጃ ቻናል ነው፡፡
    እንደ ከዚ ቀደሙ ሁሉ አራዳ ዴይሊን ምርጫዎ በማድረግ ሰብስከራይብ ላይክ እና ሼር እያደረጋችሁ አጋርነታችሁን አሳዩን፡፡

Комментарии • 178

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n 24 дня назад +32

    ጀግና መሪ ነበሩ ሀገሪቱን በዓለም አስፈሪ አድርጓታል መቼም ምርጥ ተተኪ አለቸው ። ነፍስ ይማር።

    • @muluassfaw1404
      @muluassfaw1404 24 дня назад +1

      ውሸት

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 24 дня назад +2

      @@muluassfaw1404 ገደል ግቢ የአይሁድ ሽንትጨርቅ

    • @Muzica__hiwote
      @Muzica__hiwote 24 дня назад

      😂😂😂😂😂

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 24 дня назад +2

      ጀግና መሪ ነዉ ከአለም ብቸኛ ኢራንን ስላረጋት፣ አሸባሪ እና መርዛማ እብብ

    • @user-ll7oj5st7x
      @user-ll7oj5st7x 24 дня назад +1

      God bless israel

  • @user-so5mh2sk8x
    @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +6

    አላህ ይዘንላቸው ኢንሻአላህ ከሳቸው የተሻለ አንበሳ ይመጣል ድል ለፍልስጤም

  • @haleemadubai2406
    @haleemadubai2406 24 дня назад +8

    አሏህ የተሻለ መሪ ይስጣቸው አሏህ ያጠንክራቸው

    • @Muzica__hiwote
      @Muzica__hiwote 23 дня назад

      አላህ ተኝቷል አሁን አይሰማችሁም ባይ ባይ😂😂😂😂

  • @ahtelecom8418
    @ahtelecom8418 24 дня назад +2

    የፍልስጤም አባት አለሀ የጄነት ይባለው😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @AbdrehimAbrar
    @AbdrehimAbrar 24 дня назад +1

    አላህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቃቸው አላህ የተሻለን መሪ ይተካላቸው

  • @Dalol229
    @Dalol229 24 дня назад +20

    አላህያረሃማሁም ጅግና ብሞትም ጅግና ይተካል ያን ያክል አትደሰቱ 😭😭😭😭😭

    • @user-ch5lu1xr5q
      @user-ch5lu1xr5q 24 дня назад +3

      Des Des yilal kkkkkkkkkkkk

    • @user-im1vv5zd2s
      @user-im1vv5zd2s 24 дня назад +3

      አብሺሩ ኢራን ሺ ጀግኖች አሏት ሞተውም እንኳ ቢሆን አላህ ይዘንላቸው

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 24 дня назад +1

      😂😂😂😂😂😂😂🇮🇱❤️🇱🇷💪

    • @user-yj6xm5kn6n
      @user-yj6xm5kn6n 24 дня назад +2

      Iran has more brave, dont worry, z next leader will be more fierceser for jewish inshallah

    • @mamesa-Tube-363
      @mamesa-Tube-363 23 дня назад

      ግብሩ ሰዱም😂😂😂😂እኝክ ​@@Dhdt-zj1wq

  • @petroskabato
    @petroskabato 24 дня назад

    ጀግና ነበሩ አላህ ነፍሳቸዉ በጀነት ያሳርፍ

  • @user-ll7oj5st7x
    @user-ll7oj5st7x 24 дня назад

    እግዚአብሔር ጨካኝ መሪወችን ያስወግዳልልል

  • @Dare-py5vv
    @Dare-py5vv 23 дня назад

    Isra'elin.nekto.metiref.yelem.ye.ijiin.new.yagenyewu.isra'el.king❤❤❤❤

  • @abidaseman3918
    @abidaseman3918 24 дня назад +7

    ቸር ያሠማን

  • @zinet3501
    @zinet3501 24 дня назад +10

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን
    አላህ የተሻለ ጀግና መሪ ይተካልን ልብ ይሰብራል እስከ እልፈተ ህይወቱ አሜሪካንን የተገዳደረ ጀግና ነበር እንደ አረብ መሪዎች ለአሜሪካ ያላጎበደደ ጀግና

  • @NaNa-lw3xq
    @NaNa-lw3xq 24 дня назад +13

    ሀይል የእግዚያብሔር ነው

  • @saidhassen-rs7fp
    @saidhassen-rs7fp 24 дня назад +3

    ጀግና ቢሞትም ሰሙ ይኖራል

  • @Abdulshakoor-sg3rf
    @Abdulshakoor-sg3rf 23 дня назад

    አላህ ይማራችሁ

  • @user-ir7mq2rp8x
    @user-ir7mq2rp8x 24 дня назад +2

    ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አላህ ይዘንላቸው

  • @YesufZeleke
    @YesufZeleke 24 дня назад +1

    የጀነት ይበላችሁ

  • @seidebrahim-km5mn
    @seidebrahim-km5mn 24 дня назад +8

    ኢናሊላሂወኢና ኢለይሂ ራጂኡን አዝኛለሁ

  • @user-tu6mo7ro1x
    @user-tu6mo7ro1x 24 дня назад +2

    ከአላህ ቀደር ጋር የኢስራኢል አጅ ይኖር በታል ኢንሻ አላህ አይቀርላቸዉም የእጃቸዉን እንዳሚያገኙ

  • @user-mt3nw9ep5i
    @user-mt3nw9ep5i 24 дня назад +7

    አላህ የተሻለን መሪ ይተካልን አሚን

  • @ahtelecom8418
    @ahtelecom8418 24 дня назад +1

    ባጣም አዝኘለሁ ወለሂ😭😭😭😭😭😭😭

  • @nishaowassi2674
    @nishaowassi2674 23 дня назад +1

    esyee elllll elllllll ellllll

  • @KedirKereyu
    @KedirKereyu 24 дня назад

    Allaahu-Akibar...☝️
    Allaahu-Akibaar..☝️
    ❗️❗️❗️❗️❗️❗️...🕋...🤲

  • @kadrakadra3981
    @kadrakadra3981 23 дня назад

    ine lilahi wo ina ilehi ragiun

  • @HgFdd-tp5hr
    @HgFdd-tp5hr 24 дня назад +1

    ነብሥ ይማር ግን ለኢትዬጲያ መንግሥት ድሮን በመሥጠት ንፅሀንን አሥጨፍጭፈሀል የጅህን ነዉ ያገኘህዉ

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 24 дня назад

      ቀጣፊእስራኢል፤ትግራይንጨፍጭፋየል

    • @540963
      @540963 24 дня назад +1

      በወያኔ እዘን

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 22 дня назад

      ቆሻሾችእሡየጀነትው

  • @SiyamSalah-ih1zr
    @SiyamSalah-ih1zr 24 дня назад

    Inalillah woina ileyhi raji'un 💔💔💔

  • @user-yz3ui4vb1v
    @user-yz3ui4vb1v 24 дня назад +1

    አላህ። ከሚተርፌች። ያርጋቹህ ያረብ

  • @UmerEbrahim-jp6kq
    @UmerEbrahim-jp6kq 24 дня назад

    የጀነት ሰው ይበል

  • @AmirAhmedEbrahim
    @AmirAhmedEbrahim 24 дня назад

    Ya rabbi

  • @545menel
    @545menel 24 дня назад

    ❤❤❤❤❤❤arda newes best media❤❤❤❤❤❤

  • @acmetube6704
    @acmetube6704 24 дня назад

    ጀዝባ

  • @nurddinelaj
    @nurddinelaj 24 дня назад +1

    ኢራን😢

  • @user-lk6ti7cq8h
    @user-lk6ti7cq8h 24 дня назад +3

    Inalillah woina ileyhi raji'un 💔🥹 Ke Allah wech hulachinim much nen

  • @hdherhrh6052
    @hdherhrh6052 24 дня назад +1

    ሰው ይሙት አይባልም ነገር ግን አጠፍለው ሲሉ እራሳቸው ጠፉ ከዚህ የሚማር ካለ ይማር ምክንያቱም በደቄቃ ምን እንደሚፈጠር አይታወቅም እና ስለዚህ እርስ በራሳችሁ ተዋደዱ ግን የእኛ አገር አሽቃባጮች እስኪ ከዚህ ተማሩ እሽ ፈጣሪን የሚያስቀይም ነገር አትስሩ

  • @ZeynuKamil-qo1bw
    @ZeynuKamil-qo1bw 24 дня назад

    ኢነሊላህ

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 24 дня назад +4

    Ellllllllllllllllll ellllllllllllllllll 👌👌💯💯👍👍👌👈

  • @AndamlakGirma
    @AndamlakGirma 24 дня назад

    Ashu

  • @habiba8797
    @habiba8797 24 дня назад +1

    ያሳዝናል

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 24 дня назад +1

    Ahun semah that is God hands

  • @AlemnehYirga
    @AlemnehYirga 24 дня назад +2

    Egziabher kesrael gar new,Gena gud enayalen menekat yelelebetn atnku

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 24 дня назад +1

      😅ተይጂ ለዛነዋ ኢራን አመድስታደርጋት እግዛቤርተኝቶነው ገልቱ የአይሁድ ሽንትጨርቅ

  • @ccttaaqq8304
    @ccttaaqq8304 24 дня назад

    ዶባይደንእናየኔታሁን፤የደስታቸዉቀነዉ፤ኢራንየ😭😭😭😭

  • @user-je8qe4qz4z
    @user-je8qe4qz4z 24 дня назад

    Inelilahi weinelhi rajiun

  • @user-jg2rx4bc3z
    @user-jg2rx4bc3z 24 дня назад

    😭🤔☝️አላህ ይራህመው አላህ ይዘንእላቸው

  • @BeselamuKuma
    @BeselamuKuma 24 дня назад

    Omg what

  • @nitsanbirhanu3766
    @nitsanbirhanu3766 24 дня назад +1

    Bezik zemen yehen yewusht midia yemisema betam geltu hizib

  • @ethiolove697
    @ethiolove697 24 дня назад

    😢

  • @user-zi4rp2vz2b
    @user-zi4rp2vz2b 24 дня назад

    Ufffffff Allh jntel Ferdos yewfikh wudi wnedema

  • @natyamharawi7837
    @natyamharawi7837 24 дня назад +1

    በሂይወቴ እንደ እናተ የኢራን አምላኪ እና ለሙሲሊም ሀገራት አሽቃባጭ አላየሁም

    • @EThiopia765
      @EThiopia765 22 дня назад

      ሀቅሥሚወራነውቆሻሻነሽ

  • @nitsanbirhanu3766
    @nitsanbirhanu3766 24 дня назад +1

    Aye lemin ayatollah homni abro alneberem!!

    • @user-yi6sp9mu3e
      @user-yi6sp9mu3e 24 дня назад

      ሠው አምላኪ ሁሉ የእስራኤል ደጋፊ ነው . ተመለሱ አላህን አምልኩ

  • @user-gy1cp3sm1i
    @user-gy1cp3sm1i 24 дня назад

    ENEGIHIN_WERARIWOCH_TOLO_BILEW_CHERSEWACHEW_ALEMIN_BEGELAGELUT

  • @mamesa-Tube-363
    @mamesa-Tube-363 23 дня назад

    አሜሪካን ያቀጠቀጠ መሪ ነበር😢😢😢

  • @vijvjccuu2842
    @vijvjccuu2842 24 дня назад +3

    Ye..a hzaben..layik...lemelekakem...isral...tefachi..wedemechi....tilaleh..isralin..yemetebkat..amlako...new 🇮🇱💙🙏

  • @nitsanbirhanu3766
    @nitsanbirhanu3766 24 дня назад +1

    Gin keyet yemeta kedda new???

  • @aliabdualiabdu
    @aliabdualiabdu 24 дня назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @GoytoomGer
    @GoytoomGer 23 дня назад

    nefis yimar

  • @user-ku1bm4lq5r
    @user-ku1bm4lq5r 24 дня назад

    I Live In Singabur. Ye Iran Meri Momot Yesrsel Eg Alebeet

  • @user-xp4ic8hc6j
    @user-xp4ic8hc6j 24 дня назад +2

    Israel base ye enathe bet meselhe

  • @sherifaalli9781
    @sherifaalli9781 24 дня назад

    Min tilefadedaleh ,bedenb atawaram ende

  • @lumaref
    @lumaref 24 дня назад +6

    አላህ ይራህማቸዉ ጀነትን ይወኀፍቃቸዉ!!

  • @samsonteshome3164
    @samsonteshome3164 24 дня назад

    Lemen normal atanebem?? Asteleleta

  • @essiehussenessie4385
    @essiehussenessie4385 24 дня назад

    Innaalillaahi Wa Innaa Ileyhi Raajiquun Yalli Jannatul Firdawsil Kaa Axcibisay Yaarabbi Aamiin Amiin Aamiin Iraan Xayloy Qaalamatal Muslimiin Xayloh Inkih Imaan Kee Sabri Yalli Yacaay 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-vi2qx2qy9i
    @user-vi2qx2qy9i 24 дня назад

    ye adegawu mikinyat metarat alebet....

  • @abdusultan97
    @abdusultan97 24 дня назад

    አላህ ይመረሁ

  • @MustefaHirpho
    @MustefaHirpho 24 дня назад +2

    ለአሜረካን ያላጎበደድ ጀግና መሪ ነበር !! አላህ ይራመው በጣም አዝናለሁ

  • @user-ku1bm4lq5r
    @user-ku1bm4lq5r 24 дня назад +5

    እግዚአብሔር ኣላት እስራኤል

    • @haha-pm7fm
      @haha-pm7fm 24 дня назад +5

      ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል ሁሉ ነገር ለበጎ ነው ብዙ አትደሳሰት ለነዛ በግፍ ለሚጨፈጨፉ ምስኪኖችም የፈጠራቸው ጌታ አላህ አለላቸው 10:11

    • @user-gd8dp6ft9q
      @user-gd8dp6ft9q 24 дня назад +1

      አንቺ ዴዴብ ሀይማኖትሽ ምንድነው መቼም ክርስቲያንም ሙስሊምም አይዴለሽም ክርስቲያን ብትሆኚ ኢስራኢልን አትዴግፊም ነበር ኢስራኢል አይሁድ ናቼው አይሁዶች ዴግሞ እየሱስን ድቃላ ነው የሚሉ ናቼው ገዴሉት ሰቀሉት የምትሉት እነሱን ነው ዴዴብ መጄመርያ እወቂ እሽ

  • @yohhanesgelaneh
    @yohhanesgelaneh 24 дня назад +2

    kber lemedehanilem

  • @user-ho4cp3uk8n
    @user-ho4cp3uk8n 24 дня назад

    በጣም ያሳዝናል

  • @donkeytub8369
    @donkeytub8369 24 дня назад +3

    እስራኤልን የሚጠላ መጨረሻው ይሄ ነው።

  • @AlemnehYirga
    @AlemnehYirga 24 дня назад

    Abynm endihu 😊

  • @tameratm9753
    @tameratm9753 24 дня назад +1

    ከዋልታ ተባረህ ነው?😂😂

  • @Kunfeyekun4807
    @Kunfeyekun4807 24 дня назад

    መሪ ቢሞት መሪ ይተካክ አይሁዶች አታጨብጭቡ አለም ተራ ነዉ ሞት ለማንም አይቀርም የአይሁድ መጨረሻ የከፋ

  • @AmirAhmedEbrahim
    @AmirAhmedEbrahim 24 дня назад

    OMG it's bade

  • @meazazee7175
    @meazazee7175 24 дня назад

    ቂቂቂቂቂቂቂ

  • @EfesonDreamer
    @EfesonDreamer 24 дня назад

    Fetar ke Esrael Gar nw

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 24 дня назад +3

    ይህ የሽብር ገዳይ እግዚአብሔር ፈረደበት

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 24 дня назад

      ኪሉዘቅ ጥባታም የእስራኤልመሪነው አረመኔ ጨፍጫፊ ኣንች የአይሁድ ሽንት ጨርቅ

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +2

      እየሱስን የሰቀለው ይሁዳ ነው የናን እንደዚህ የእስልምና ጥላቻ ይገርማል የጠነባችሁ ጥንብ ናችሁ ባንዳዎች
      ድል ለፍልስጤም ይሁን

    • @Muhammed-vi9to
      @Muhammed-vi9to 24 дня назад

      ሌላምአለ እስራኢልትሞታለች

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 24 дня назад

      @@user-so5mh2sk8x ሲጀመርእኮየእኛአገር ካፊሮችን እየሱስ ከነመፈጠራቸውም አያውቃቸው እሱ የተላከው በዘመኑለነበሩእስራኤልበጌችነው ይላል መፀሀፋቸው ያው ግን እነሱ የእስልምና ጠላት ስለሆኑነው

  • @user-vy9ur8qh5o
    @user-vy9ur8qh5o 24 дня назад

    የኢራኑ መሪ ስምየለውም

  • @user-yi6sp9mu3e
    @user-yi6sp9mu3e 24 дня назад

    እንደው የባሠው ጀግና አላህ ይሰጠናል

  • @LotionoNyaamuara
    @LotionoNyaamuara 24 дня назад

    ጀግናዉ ሞተ፥ ህብራይም ራይሲ አዝናለሁ

    • @ccttaaqq8304
      @ccttaaqq8304 24 дня назад

      አዝኛለሁእኔም😭😭😭😭😥😥

  • @Badh174
    @Badh174 24 дня назад +2

    Abet wishat 😂

  • @erionelove1779
    @erionelove1779 24 дня назад

    Endabte temama gomen fit wushetam sew ale ende fyfan

  • @user-ku1bm4lq5r
    @user-ku1bm4lq5r 24 дня назад +2

    ማማ እስራኤል

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +1

      ናዚ ናፈቀኝ አሁን አይሁድ ከምድር ይጠፋል

  • @deginatyaqob6944
    @deginatyaqob6944 24 дня назад

    😭😭😭😭😭😭

  • @Temesgen-yt6xz
    @Temesgen-yt6xz 24 дня назад

    No😰😰😰l🥹

  • @user-ch5lu1xr5q
    @user-ch5lu1xr5q 24 дня назад +2

    Bexam des Des yilal

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 24 дня назад

    😭😭😭😭

  • @user-yd7pp6qw6n
    @user-yd7pp6qw6n 24 дня назад

    😃😃😃😃😃

  • @user-pt6fu4es3k
    @user-pt6fu4es3k 24 дня назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭🖤🖤🖤🖤🖤🖤 ለምን ግን አላህ እንደኔ ያለ እማይረባ ሰው እያለ በነሱ ምትክ እኔን ብወስደኝ

    • @user-ub8uh8wz8g
      @user-ub8uh8wz8g 24 дня назад +7

      አይባልም ኩሉነብሲን ዛኢቀቱል መውት ነብስ ሁሉ ሞትን ቀማሽ ናት አሟሟታችን ይለያይ እንጂ ሁላችንም ሟች ነን በቀዷና በቀደር ማመን ግድ ነው ኢራን ከመሪዋ በላይ ጀግና ተተኪ መሪ ይኖራታል

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 24 дня назад +2

      😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ሻሎም 🇮🇱❤️

    • @user-ub8uh8wz8g
      @user-ub8uh8wz8g 24 дня назад

      @@Dhdt-zj1wq እየጠጣህ

    • @gashawalelegn4704
      @gashawalelegn4704 24 дня назад +1

      🤣🤣🤣🤣

    • @hdherhrh6052
      @hdherhrh6052 24 дня назад

      በፈጣሪ ስራ መግባት ሀጢያት ነው አምላክ ስራው ድንቅ ነው እሽ

  • @amarekura393
    @amarekura393 24 дня назад +8

    እንዱንተ ውሸት ቢሆን ኖሮ እስራኤል ትጠፋ ነበር ግን ምኞትህ አይሳካም።

    • @user-fe2fd8qw1b
      @user-fe2fd8qw1b 24 дня назад

      አሁን አጠፈም መለተትለፈፀ ነዉ 😂እኝ አለህ ከፀፈልን በለይ አንኖርም

  • @eyobzemedabera7575
    @eyobzemedabera7575 24 дня назад +4

    እስራኤል ምንም ከበባ ቢበዛባት
    መቼም አሸናፊ ነች!!!
    ድል ለእስራኤል

    • @user-io7qi5nz1l
      @user-io7qi5nz1l 24 дня назад +1

      ችግሩ ኢስራኢል/አይሁዶች አይወዷችሁም ይጠየፏችሇል አምላክ የምትሉትን የየዝሙት ልጅ ነው የሚሉት የምታመልኳትን ማሪያምን ዝሙተኛ ነው የሚሏት

    • @TilahunTadesse-zm3us
      @TilahunTadesse-zm3us 24 дня назад +1

      Alalum aylum!!

  • @amarebogale4175
    @amarebogale4175 24 дня назад +1

    ድምፅህ አስቀያሚ ነው

  • @mamesd156
    @mamesd156 24 дня назад +1

    ስንት እሚሞት እያለ እብራሂም ይሙት? ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጅኦን አልላ ይማርህ ጀነተል ፊርደውስን ይወፍቅህ።የአይሁዶች እራስ ምታት ሆነህባቸው ነበር አሁን ከህመም እፎይ ይሉ ይሆናል ለግዜው።

    • @meazazee7175
      @meazazee7175 24 дня назад

      የእስራኤል ጠላቶች አንድ በአንድ ይጠፋሉ

  • @foziyaali5123
    @foziyaali5123 24 дня назад

    አላህ የተሻለውን መሪ ይስጣቸው

  • @tekakassaw5857
    @tekakassaw5857 24 дня назад

    ሰቃዩ የኢራን አምባገነን ለኢራን ህዝብ ጠሩ አፎይታ ነው።

  • @user-gw8xs6vn3o
    @user-gw8xs6vn3o 24 дня назад

    Yebuna wore sitsema yadek haha

  • @user-kw8rm5nj7z
    @user-kw8rm5nj7z 24 дня назад

    እረ በናትህ፣ የሌለ እርእስ እየሰጠህ ዜናህን አታበላሸው፣ ያልተፈጠረ ሽብር ነው የምታነብንበው፣ unfollow lonaregih tinish new yekeren testekakel

  • @uritakala-kp5uw
    @uritakala-kp5uw 24 дня назад +7

    እሥራኤልን የወደደ የእሥራኤል አምላክ ይወደዋል ,እሥራኤልን የጠላ የእሥራኤል አምላክ ይጠላዋል 🙏🙏🙏🇮🇱❤🇮🇱

    • @haha-pm7fm
      @haha-pm7fm 24 дня назад +1

      ሲጀመር የማን እጅ እንደሆነ ግልፅ ነው ጀግና ቢሞት ጀግና ይተካል

  • @user-im1vv5zd2s
    @user-im1vv5zd2s 24 дня назад

    ምን ግዜም ቢሆን እናንተም አይሁዱወች ጀርባ አትቀደዱ ገና ሄሊኩፍተሩ ወደቀ ሲባል ነበር የሁዳዎች እንደሞተ ኒውስላይ ያወጡት እናንተ ደግሞ እባብ የእባብ ልጂ አትሁኑ ትወገራላችሁና 😮😮😮

  • @aviayanaw4167
    @aviayanaw4167 24 дня назад +5

    ይህን አራዳ ዳይሊ እስራኤል ማዘጋት አለበት ። ምክንያቱም ለእስራኤል ያለው አመለካከት ጥሩ አይደለም

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +1

      ባንዳ ምን ልትሰራ መጣህ ይህ ሜዳ የፍልስጤም ነው ጭራቅ አላህ ያጥፋችሁ

    • @aviayanaw4167
      @aviayanaw4167 24 дня назад +1

      @@user-so5mh2sk8x ኢራን እስራኤላውያን አጠፋለሁ እያሉ እራሳቸው ጠፍተዋል ። እግዚአብሔር የናተን እርግማንን ለእራሳቹህ ይሰጣችኋል ለዚህ ክፍለዘመን ማትመጥኑ

    • @user-so5mh2sk8x
      @user-so5mh2sk8x 24 дня назад +1

      @@aviayanaw4167 ጫወታው ይቀጥላ ኢንሻ አላህ ይሁዳ ነህ እንዲ ካልሆንክ ለምን አፍህን አትዘጋም አይመለከትህም

  • @Muzica__hiwote
    @Muzica__hiwote 24 дня назад

    እሄ ነው የኢስላም መጨረሻው የኢትዮ አሽቃባጮችም የጃችሁን ታገኛላችሁ ምድረ አመዳም አሁን አለቃቅሱ😂😂😂🇮🇱🇮🇱🇮🇱😂💪💪💪💪

  • @HussenEndris652
    @HussenEndris652 24 дня назад

    አላህ ይራመው ቢሞትም ታሪክ አስቀምጡዋል❤❤❤

  • @wondiyetadesse1916
    @wondiyetadesse1916 24 дня назад +6

    ከአንቺ ጋር የሚጣሉ ይደቃሉ ይላል እኔ የማነበው ትልቁ መፅሀፍ እና ገና እስራኤልን የተጣሏት አደሉም ሊጣሏት ያሰቡ ሁሉ ሊደቁ ወረፋ ተይዞላቸዋል አያሳስብም፡፡ እንግሊዝ የምትባለው ሀገር እስራኤል እንደ ገር ስትመሰረት የእንቅፋት አይነት ስታስቀምጥ ነበረ ግን ፍፃሜዋ እንደ አረጀ አንበሳ የዝንብ መጫወቻ ነው የሆነችው ምክንያቱም በእንግሊዝ መሬት ፀሀይ አትጠልቅም እንዳልተባለላት ሁሉንም በቅኝ የያዘቻቸውን አገሮች በውርደት ልትለቅ ችላለች፡፡ ገንዘቧም ከሁለተኛው አለም ጦርነት በኋላ በዶላር ተቀይሯል እና ልብ ያለው አሁንም ለንስ ጊዜ አለውና ልብ ይበል፡፡

    • @Dhdt-zj1wq
      @Dhdt-zj1wq 24 дня назад

      👍❤️

    • @rabia9272
      @rabia9272 24 дня назад

      😂😂😂😂😂😂😂😂 era bakeh hoooo

    • @user-io7qi5nz1l
      @user-io7qi5nz1l 24 дня назад +2

      እንደው ምን ይሻላችሇል አይሁዶችኮ እናንተን አይወዷችሁም ቤተእምነታችሁ አይገቡም

    • @seidebrahim-km5mn
      @seidebrahim-km5mn 24 дня назад +2

      እስራኤሎች ማለት ማርያም ሸርሙጣ ነች ሚሉ ናቸዉ