Ethiopia - ESAT ድሮ እና ዘንድሮ ቆይታ ከሼህ ሁሴን ጅብሪል የልጅ ልጅ ጋር ሐጂ ሼህ አሊ አደም ጋር | ክፍል 1| Sat 06 Oct 2021
HTML-код
- Опубликовано: 5 ноя 2021
- #ESAT #Ethiopia #Ethiopianews
የ”ኢሳት ቋሚ ወርሃዊ ክፍያ አባል” በመሆን ይመዝገቡ! በ app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
Support ESAT by becoming a Monthly subscriber by visiting app.mobilecause.com/form/Fcv8ZQ
ESATtv Ethiopia--Copyright protected
ሀሉን አዋቂ አንድ አላህ ብቻ ነው
Haq new. shukren wendime
ትክክል
ትክክል
ትክክልማር
እጂግ በጣም ይገርማል ገና ልጂ ነው የሚመስሊት የእግዚአብሔር ስራ መታደልነው።አሁንም አብዝቶ ይስጦት እድሜ።
tenikuway silehone ye sew dem iyeteta new lig mimesilew. anchinm biyagegnish demichin new mitetaw
ሳሊለነ ቅድስት እኔ ስለሱ ሀጥያት ፈጣሪው ይጠይቀው። እኔ ሀጥያተኝተኝ ማናችንም ንፀህ አይደለንም ያልከውን ከሆነ እመብረሀን ልብን ትመልስ የንሰሀ እድሜ ይስጠው ። የኔ አምላክ አይተኝም አያንቀላፍም ይጠብቀኝል ከደም አፈሳሽ ሰው ይጠብቀን ሁላችንም 🤲🇪🇷🇪🇹
@@honeymar140 imegnign gideleshim. sewuyew tenikuway new
ያኣላህ አላህን ፍሩ ሙእሚኖች ወንድሞቸ ሸክ ሁሴን ጅብሪል ኣላህ ይዘንላቸው የተናገሩት ሁሉ እውነት ነው ብላቹህ ኣትመኑ .
ያለፈውን እና መጪውን የሚያቀው ኣላሁ ሱብሓነሁ ተዓላ ብቻ ነው
ትክክል
ክክክክ
@@zah4680 what u mean kkkk?😉
ትክክል👍👍👍👍👍🌴🌴🌴🌴
ነአም ወላ
አቤት እርጋታቸው አነጋገራቸው ደግሞ የሚገርመው በ81 ዐመታቸው ገና ወጣት ናቸው መታደል ነው አሁንም ዕድሜ ይስጦት ይጨምርሎት
sewuyew tenikuway new. atitatelu.. weyns tenikuway amagn neh/nesh?
ደስ የሚሉ የተረጋጉ ሰው ናቸው ያሳዝናሉ ረጅም እድሜ ይስጦት የእኔ አባት።
be inanite christina hayimanot tenikuway indet new mitayew? yihe sewuye be islimina inde tenikuway new mitayew
የምትሳደብ ሰዎች ግን በሰላም ነው ሀሳብን በሀሳብ ሞግቱ ካሎነ አትዩት ቢያንስ ትልቅ አባት ናቸው በስራቸው ፈጣሪ የሚጠይቃቸው እሳቸውን እናንተ ለምን በአፍ ትጠፋላችሁ?
እኛስ ለምዶብናል እርስ በርስ እሺ ግን ታላላቆችን አንንካ ስራቸው ጥሩም ሆነ መጥፎ ፈጣሪ ነው ፍርድ ሰጪ።
tinikulina be christinam hayimanot yetewegeze meselegn. ina mizanawinet binorish tiru new.
ስራ ያላስከበረዉ እድሜ አያስከብረዉም አቡለሀብን ታከብሪያለሽ
የትልቅ ሰዉ ዘር ትልቅ ነዉ አላህ ያቆይልን ያሼህ ግን ጋዜጠኛ አላጋጠማቸዉም
እውነት ነው፣ አባቶቻችን ቃለ መጠይቅ ሲደረጉ ጋዜጠኞች ባህላዊና፣ ሃይማኖታዊ የከበሬታ ጥንቃቄ ቢያደርጉ ጥሩ ነው። በተረፈ ግን የጋዜጠኛዋን ነጻነት መጋፋት አይገባም። እኚህ አባት ግን በጣም ደስ የሚሉ ሙሉ ግርማ ሞገስ ያላቸው ናቸው ። ደስ ይላሉ።
በህሉን በማክበር፣ ጋዛጠኛዋ ፀገርሽን ብትሸፍኚ ኑሮ ጥሩ ነበር፣ የልብስሽ እርዝማኔ ጥሩ ቢሆንም።
*ባህሉን
sewuyew be isilimina hayimanot inde tenikuway new mitayew. indewum indih yale kibir ayigebawum neber.
Wow... Speechless Beautiful ETHIOPIAN history lesson!!! So Wealthy in many ways🙏🏽
tenikuway meche new ethiopian history yehonew? min ayinet dedeb generation new ethiopia wust yemetabin? Ethiopia betam bizu yehonu ye hayimanot (be isliminam be christinam) aluwat. gin tinikulina be fitum beatiful ethiopian history lihon ayichilim
ማሻአላህ አባታችን እድሜ እና ጤና ይስጦት እህታችን በርቻ አላህ ይርዳሽ ::
ante atafirim inde mashalah sitil. sewuyew iko tenikuway new. yihe degimo shirik new. shirik degimo allah betam yemitelaw new. matak kehonik quran ina hadith anibib
ያለፈውን ወደ ፊት የሚመጣውንም አዋቂ. ብቻውም ቀሪ. በሁሉ ነገር ላይ ቻይ አንዱ አላህ ብቻ ነው ሙስሊሞች አላህን ልትፈሩ ይገባል. ትንቢት. ነብያቶች እንኳን. አላህ ከነገራቸው ትንቢት ውጭ. ወላሂ አንዲትን ነገር መናገር ማወቅም አይችሉም
አላህ በሱረቱ ጂን ላይ አያ 26 እንዲህ ይላል
የሩቅን ገይብ የሚያውቅ አላህ ብቻ ነው.
ለሩሶሎች ያሳወቃቸው ሲቀር ይለናል ማለት ነብያቶችን በጥቂቱ ስለ ወደ ፊት ነግሯቸዋል
ሸይኽ ሁሴን ጂብሪል ደግሞ ጠላ በየ መጠጥ ቤቱ የሚጠጡ. ከእስልምና ያፈነገጡ ናቸው
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን
Naturally born to be Doctor & socially being as a backbone for wolloye.... Thank you for your blessings God.... Allaha.... 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
tinikulina be innite christina hayimanot indet new mitayew? indezih yalu sewoch be wollo silalu new yihe ahun yalew ye wollo hizib lay be junta miderisew kuta yemiderisew. Allah sikota indih new!!!
ማሻአላህ በ81 አመት እንዲህ ማማር።የዚክር ሰዎች እያደሩ ያብባሉ ማሻአላህ!!!ፖለቲካውም በደንብ ገብቷቸዋል።የፌስቡክ ተማሪዎች የሳቸውን ያክል እውቀት የላቸውም።
yihe iko shirik miyasifafa new. shirik be allah indemitela tawukaleh lemehonu? kalawek quran ina hadith anibib
ኣላህ የሽለመውን ስው ማንም እይሽረውም
@@sofiyakedir9749 tinikulina meche new shilimat yehonew? Istefirulah beyi
ፕሮግራሙን ተከታትሎ ቁም ነገርሩን እንደመረዳት የሰው አለባበስ እያዩ ወሪ ያበዛሉ እንደውም እች ጋዜጠኛ ከማንም የተሻለች ባህሎን ጠባቂ የተረጋጋች ጎበዝ ልጅ ነች አለባበስ ይተቻሉ ሱሪ አርጋ ቢሆን ምን ልትሉ ነው? መስጊድ ወይም ቤተክርስትያን አልገባች የግለሰቡ ቤት ነው ሲቀጥል የባህል ህክምና አባት ናቸው ደግሞስ እኔ ደግሞ አባታችን ለኢንተርቨው ሲመጡ ምናለበት ሱፍ ለብሰው ከረባት አርገ አልመጡም ብል ምን ልትሉኝ ነው ስለዚህ እባካችሁ ምንም እውቀት የሌላችሁ ባጋጣሚ እጃችሁ ላይ ስልክ ስለያዛችሁ ብቻ ምትለቀልቁትን ተው ፌስ ቡክ ላይ መለቅለቅ እውቀት አይደለም
ሱብሃንአላህ ያረብ አባቴን ቁርጥ
I wanna c this wise guy in wide interview!! He was so shy and gracious!! I think he is fasting!
no he ist crooked TENIKUWAY!! be seytan siletekebebe new shy yehonew
እኝህን የመሰሉ ትልቅ አባት ፈልጋ መቅረቧን ማድነቅና ማመስገን ይገባል.... ደከማ ጎን ብቻ አንተች
yihe tenikuway new. allah yatifaw. be indezih balu sewoch mikiniyart new yihe hulu torinet ethiopia wust. beteley wollo wust
ምን ትልቅ ናቸው የትልቅ ትንሽ ናቸው እንጂ
እግዚአብሔር እድሜ ይጨምርልዎት አብዬዋዬ እድሜ ሰጪ እግዚአብሔር ነው ።
yihe tenikuway. idimew yiter ingi
ስለ ሳኡድ የተወራው በጣም ይገርማል አሁን ላይ እንደት እንደሚያዋርዱን ባወቁልን
Thanks Esat
እግዚሀብሄር ይመስገን የሱ ስጦታ ነው ወጣት ነው የሚመስሉት እድሜና ጤና ይስጥሆ
እውነት ያድርግልን ህውሀት ከምድረ ገፅ ይጥፋ፡፡
indewum be indezih balu tenikuway sewoch mikiniyat new tplf gulibet agignito ye amaran hiziob iyecherese yalew. ye allah kuta!!
ማሻአላህ ሱበሀንአላህ
dedeb
በጣም ጎብዝ, ድንቅናን ኣስታዋይ ሪፖርተር ነች :: በኣእምሮቻን ውሥጥ የሚጠበቁትን ጥያቄዎች ነው ብቅፅበት እሳቤ ኣስባና ኣፍልቃ የምትተይቀው:: የእሳት ትልቅ ጉልበት ነች::
ኣድናቆቴን ኣድርሱልኝ
yihe sewuye tenikuway silehone be muslimoch yetetela new. kefelegachihu wedenanite christina hayimanot bitiwesidulin tiru new
ሀገራችን ኢትዮጵያን የሚለው አነጋገርሽ በጣም ያምርብሻል በርች ቀጥይበት እሰይ እሰይ ይበል ይበል እፁብ ድንቅ ብያለሁ
Mashallh
dedeb
ኢሳቶች ይመቻቹህ እንዲህ ኣይነት ኣስተማሪ ነገር ስታቀርቡ ነው የሚያምርባቹህ . ሁሌ ጁንታው ተደመሰ በሚል ጆሮኣችን ኣድምታቹህት ነበር
tinikulina meche new asitemari yehonew. dedeb generation!!
😂😂😂👌
እውነትም የትልቅ ሰው ዘር መሆናቸው ከድሜያቸው ካነጋገራቸው ያሥታውቃሉ አድራሻቸውን ሚቻል ከሆነ ሥልክ ቁጥራቸውን ቢጻፍልን
ሌላው ይቅር ና እድሚያቸው ገና ወጣት ነው የሚመስሉት ማሻ አላህ አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው ትቢት የሚለው ይለፍኝ እኔ የማምነው በአላህ ብቻ ነው
እረጅም እድሜ ይስጥዎ ፈጣሪ
ደስ የሚል ታሪክ
ye tinikulina tarik des yilal? dedeb tiwilid
Wow my God. Papa he looks like 40 years old. He is gorgeous and with great manner. I like 👍this kind of education and history telling passionate people. It will be respectful if the jurnales warning covers her hair. Thanks
Why
As you can see she is not Muslim so why does she have to cover
tenikuway new sewuyew. ye sew dem iyeteta new lig mimesilew
ማሻአላህ ሸሁን በ83 ዓም እንተዋወቃለን አልተለወጡም
አክስቴ ቤት አዉቶብስ ተራ (7ኛ) አገኛዉ ነበር እዛ አገኛቸዉ ነበር
በጣም እግዚአብሄር ይስጥልን ይህን ትምህርት በማግኘታችን:: ይህ በስፋት ካለ ብዙው በሺታ መዳን ይቻላ የዘመናዊ መድሐኒት የሰውን ሒወት እያበላሸ ስለሆነ በተለይ ለኞ ለደሐ ሐገር ስለሚጠቅም በጣም መጠናከር አሉበት ከነሐኪም አበበች ጋር ሆኖ አብሮ በመስራት ሐገራችንንም ከውጪ ምንዛሬ እናድናለን እድሜና ጤና ይስጥልን;;
ዛሩ ተቆጥቶ ታካሚውን ሲያፈርጠው አልሰማህም እንዲህ አንዲህ አይነት ሰዎች በአካባቢያችን አሉ ኦና ጠንቋይ ናቸው አይናቸውን እራሱ ተኩለዋል እኮ ግልጵ ነው ትህትና የወሎ ባህሪ ነው ግን ባለ አውሊያ ናቸው
@@bilenabdoshe2106በጣም ትክክል፡ነው።
@@bilenabdoshe2106 ለመሆኑ ባለአዉሊያ ማለት ምን ማለት ነዉ? ጥንቆላ እውቀት ነዉን? ወይንስ በስጋችን ልንገናኛቸዉ የማንችለዉን በሌላኛዉ ዳይሜንሽኖች ያሉትን ረቂቅ መንፈሳዊ ፍጡራን ጋራ መገናኛ መሳሪያ እውቀት ነዉን? ለምሳሌ በአዉሮፓዉያኖቹ እና በምስራቃዉያኖቹ አስትሮኖሚ እጅግ ጥልቅ ነገሮቹን ይዳስሳል! ለምሳሌ Dark entities ከምንላቸዉ ጋራ የሚገናኙበት በጣም ሰፊ ትምህርቶቹን ይዟል። ለምሳሌ ዞድያክ፣zodiac, incantations, magic, sorceress,በጣም ጥልቅ ነዉ። አይሁዶች ለምሳሌ kabbalahየሚሉት spiritual connection to the others dimensional spirits! ኣላቸዉ! እኛ ኢትዮጵያውያን ግን ይህንን ጥንታዊ እውቀትን የያዙትን ሊቃዉንቶቹን ኣሸማቅቀን ኣጠፋናቸዉ!!!
@@bilenabdoshe2106 ባለዛሮች ዓይናቼውን ኩል መካል ቅንድባቼውን ማጥቆር ይወዳሉ ጌይ የሆኑትም እንዲሁ ቅንድብ መካል መላጥ ይወዳሉ ፣አውሊያ እርኩሰ መንፍሰ መልክን እንዲህ ወጣት ያረጋል እንዴ ? ደግም ሲያወሩ ድምፆቼው እንደገጠር ሙሸራ እንደአራሰ ሴት ቀሰ ብለው፣ ይሄ የመናፍሰት አለም መልኩ ማዕት ነው
@@bilenabdoshe2106 በጣም ነዉ ያሳከኝ😁😁😁
በ81 አመታቸው የማስታወስ ችሎታቸው ይገርማል 🤔
በስመአብ ኢትዮጵያ እኮ የጥበበኞች ሀገር ናት እግዚአብሔር እድሜ ይስጥዎት እውቀትዎን ለትውልድ ያስተላልፉ
አዎን ዕወቀተዎን ለትውልድ ያሰተላልፉልን። አላህ swt yirdawot!!!
እኔ ግን አምናለሁ ምክንያቱም የድሮ ሰወች በጣም ጉበዝ ናቸው
ጋዜጠኛዋ ለሌላ ጊዜሽ ትልቅ ሰዉ ኢንተርቪው ስታደርጊ ሻርፕ ልበሺ እምነታቸዉ ምንም ይሁን አንቺ ግን ስርዓት ይኑርሽ ከሌሎች ጋዜጠኞች ተማሪ😏😏😏
ትክክል 👍👍👍🌹
How true is his story
ye tenikuway tarik meche new ewunet yehonew?
Cool man
Mash. Allha
Le tenikuway mashalah ayibalim
ማሻኣላ አይናቸዉ ስያምር
ይቅርታ ጥንቁላና የባህል መድሀኒት ልዩነት አለዉ
በጣም ትክክል ነው
ተያቸው ማር እነኝህን አላዋቂወች ናቸው የሚጫጩት
sewuyew tenikuway new
ማሻ አሏህ እርጋታ
የኔ አባት እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጠወት
ለመጀሪያ ጊዜ ማየቴ ነው አንቺም ተባረኪ
sewuyew shirik iyasifafa new. allah inde shirik mitelaw yelem. be indezih balu sewoch kuta new yihe hulu chigir wollo wust iyederes yalew.
ማሻአላህ
shriki new miyasiofafaw. asitefirulah beyi tolo
Why did you delete part 2 ? Can I share it ?
አቤት ለዛ መሻ አላህ
Betam knowledge alachaw betam tiru sawe nachaw.
ye tinikulina awo
እኔ የሚገርመኝእሰልምናን የማያውቅ ነው ጠቋይ የሚለው እኒ ሰውዬ ጠቢብ ይባላሉ በሸሪኣ አለ ሀዲስም ያወራዋል ዝብለችሁ አትሳደቡ
sewuyew shirik new miyasifafaw. hulun awaki allah bicha new. silezih tenikuway new
ወላሂ ወቢላ የለም ላትክዚቢ. ረቢይ የስአልሽ የውመል ቂያማ በሀዲስና በቁርአን የሌለን አትዋሺ አላህን አትፈሪም
Egzabher be Hulum haymanot yemwedew sew ale .. egzabher fekdo wedo yerhuk ewket bsetachew , ena mn godelen ...
@@maharenagebreslasie5596 በእስልምና እደዛ እሚባል ነገር የለም እነኝህ አጭበርባሪ ናቸው በሀዲስም አለ ያለችው ባለ ኮመንቷም ቀጣፊ ናት የለም በሀዲስም በቁርአንም እንደዚህ አይነት ሰዎች በእስልምና ጠንቋይ ካህዲ ነው የሚባሉት
@@maharenagebreslasie5596 tinikulina benannte christina hayimanot ke amlak yetesete sitota New Malet New? Indih New asitemirowachihu?
አላህን ፍሩ ኅይብ አዋቂው አላህ ብቻ ነው
Des3 selu👏❤❤
ማሻአላህ ተባረክ አላህ የኔ አባት እድሜወት ላይ እጥፍ ድርብ አድርጓ ይጨምርለወት ያረብ ለኛም ወፍቀን ከስደት መልስ መንታ ልጅ መውለድ ምኞቴ ነው ያድርግልሽ በሉኝ ሙሉ ጤና ያላችው ልጆች ይስጠኝ ያረብ@!
ከሶስት ወር በፊት ወልጄያለው ነው ያሉ? ሯ...... ጀግናዉ ይሰራል!!!
ካልበከሉት የድሜልክ ጀግንነት ማለት ይህ ነው ያውም መንታ!!! ወንድ ልጅ ለፈረሰ ሴት ልጅ ለበርኖሰ ይሉሀል ይህ ነው!!!
sewuyew tenikuway new
Is this guy born in 1932 Ethiopian Calendar? 81 years old. 😒🤔
We need to have experience how to comment, what to comment .as I saw some of the comments it's too much irregularities.
እንደርሰወ አይነት ሰው እድሜ ይርዘምልን የነርሱን ፈለግ መከተል እንፈልጋለን አነጋገር ለዛ የወሎ መሻሂኮች ጋ ሞልቷል ንግግራቸው አይጠገብም ደግሞ ልጅ ነው ሚመስሉት ሱበሀን አላህ ማሻ አላህ ተባረከላህ።
yihe sewuye shirik yemiyasifafa allah yetekotaw sew new. be indezih balu sewoch mikinat new yihe hulu chigir ahun wollo lay iyederes yalew. ye allah kuta. ye wollo muslimoch wede tewihid kalitemelesu yihe miderisibachew chigir ayikomim.
@@sightseeing40 ቀባጣሪ
@@user-oe8bh7mt4b anchi nesh ingi mitikebatiriw. yihew wollo zemedochish be tplf iyetegdelulish new. yihen litikigi new. lemin yimesilishal wollo yihe hulu chigir miderisibachihu. shirik welo wust siletesifafa ina ye allah kuta silarefebachihu new. degimom feri nachihu. tplf sayiwagu new wollo babizagnaw yeyazut. feri yehonachihut be indezih balu tenikuway silemitaminu new. abizagnawun wolloye malete new. betam be tewhid yetanetu amagmochim alu wollo wust. abizagnawu gin furushika hizib new. Afarochn temelikechi. ye tewihid sew silehone, yihe tplf iyegerefu new miyabarirut. Iman yalew gegina new!!
@@sightseeing40 እሰይ እና ምን ይሁን
@@user-oe8bh7mt4b yemihonewuma yihew iyayeshiw ayidel. wollo zemedochish be tank ina medif iyetekekelulish newa. munafik
በኢስላም የመጨረሻው ነብይ የአላህ ሱብሀነ ወተእላ ነብዩ መሀመድ ሰአወ ናቸው! ሁሉን አዋቂ አላህ ብቻ ነው!!
Can anyone give the work address of Haji sheh Ali Adem either Bahirdar or Addis Ababa? I think he has better experience and accuracy in traditional medicine.
የሩቅ፡እሚያቀው ብቻና ብቻ ነው ሸህየው አላህ፡ይርሀማቸው ስለሩቅ እወቀት፡ፈፅሞ አያውቅም አንዳንድ ቀውቀት ፤ነፃ የሆናችሁ ወልይ ናቸው የምትሉ አላች ወልይ ማለት፡አላህን፡የሚፈራ፡በተውሂድ እና በሱና ላይ ቀጥ ያለሰው ነው እንጂ፡ከለዋ ውስጥ ተቀምጠው ጫት እሚቅሙ፡አይደሉም አላህ፡ለነብያቶች ለፈለጋቸው ብቻ፡የሩቅ እውቀትን አሳውቋቸዋል ለምሳሌ የሱፍ አለይሂሰላምን አሳውቋቸው ንብረት ከዛውጭ የሰው ልጆች ፈርጥ የሆኑት ነብዩ ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለምን እንኳ ፤የሩቅ እውቀት አላሳወቃቸውም እኛ፡ሰወች ያለፈውን እንጂ፡የወደፊቱን አናቅም
እውቀት ያገኘሁበት አስደማሚ ፕሮግራም ነው። በርቱ! በዚያ በዚህ እየመጣ ለመቀበጣጠር የሚሞክረው ከዕውቀት ማነስ በመነጬ ስለሆነ ንቃችሁት እለፉ።
How can I get his address for treatment? please Yemisirach could you help me?
የወሎው መብረቅ ሸህ ሁሴን ጅብሪል
Lezihim New ahun Wollo hizib lay yihe hulu chigir iyederese yalew. Be indezih Balu tenikuwayoch mikiniyat
ከአባቴ ትልቅ ነገር ተማርኩኝ ወታደሩ በውሸት ሰባት ብር ለመውሰድ ሲሞክር ከዛ በላይ ወጭ የሚያወጣ ነገር ገጠመው ይገርማል ሰው ስንባል ትንሽ ለማግኘት ትልቁን ያጣል
እኛ ሙስሊሞች በቁርአንና ሃድስጂ የማንም ጠንቋይ ባመጣው ኩራፋት አናምንም ሙስሊም የሆናችሁ ማሻአላህ የምትሉ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ሼህ ሁሴን ጂብሪል የሚባለቅ ሰውየ አላህ በቁርአን ጠቅሶታል ወይስ እረሱል ሰለላህ አለይሂ ወሰለም ሼህ ሁሴን ጂብሪል የሚባል ሰውየ ይመጣል የወዴፊትን የሚተነብይ ብለው አስተምረዋል አላህጂ የወዴፊትን የሚያቀው አላህ ለፈለገው ለመረጣቼው ነብያቶች ሩሱሎች የፈለገውን ያክል ብቻ ያሳውቃቼዋል እንጂ ከአላህ ውጭ የወዴፊትን የሚያቅ የለም የወዴፊትን አቃለሁ የሚል ዴጋሚ ጠንቋይ ቢሆንጂ ሌላ አይዴለም እኛ ኢስልምናችን የሚያስተምረን ይሄ ነው የምንከተለውም ቁርአንና ሃድስን ብቻ ነው
ወላሂ አዳድ ሰው ኢስላም የፈቀደውን ና የከለከለውን የፈቀደውን እወቁ
የሩቅ አዋቂ አላህ ብቻውን በቁርአን ላይ ነግሮናል ስምተናል አምነናል አበቃ !!!! የአላህን ስልጣን አሳልፍችሁ አትስጡ አላህንፍሩሩሩሩ
እንዛዝላ ኢስላም የረሱል ሱና ከኔንተ የፀዳነዉ ወላህ አልሃምዱሊላህ ሲታዬም በሳልናቸዉ
እነዚህ ብጣሻም ድሀውች ዛሬ አልፎላቸው ህዚባችንን በሥር አሠቃዩት አላህ ያሣቸው
ምናለ ለእምነቱ ክብር : ፀጉርሽ ላይ ትንሽዬ ጨርቅ ጣል ብታደርጊ :ቃለ መጠይቅሽን ሙሉ ያርገው ነበር :: አለማስተዋል አለመታደል ነው::
የሚገርም ነው አባታችን በንግግራቸው መካከል ከማፈራቸው ብዛት በሙሉ አይናቸው እህታችንን አይመለከቱም!! ውይይቱ ግን በጣም ልብ ያንጠለጥል ነበረ 👍
😂😂😂😂😂ጨበረር በያት
እኔ እራሱ እያልኩ ነበር. ጨበሬ. በያት
የፈለገችሁን ሆና መቅረብ ትችላለች! እስላም ጋዜጠኛ ክርስቲያን አባቶች ጋር ቢሄዱ ለዕምነቱ ክብር ሲሉ ሂጃብ ያወልቃሉ እንዴ?
tenikuway kemeche gemiro new mikeberew
Aslam alkm.
selamih yitifa.
ሽህ ዐሊ አደም ስለ አያታቸው - ሸህ ሁሴን ጅብሪል የሰሙት ፣ የጻፉት ወይም እሳቸው የጻፉት ፣ በጥራዝ ያለ ሥራ ካለ ፣ በሚቀጥለው ቃለ መጠይቅ ቢካተት መልካም ነው።
አዋቂ አላህ ነው ግን አላህ ይመርጣል ከመረጠ የፈለገውን ከይር ነገር ይሰጣል አላሁ አለም በጣም አደብ የቀሩ ማሻአላህ ነወት እድሜወ ይርዘም ማሻአላህ
bezih sewiye kuta new yihe hulu chigir wollo hizib lay iyederese yalew.
ጉድ አድርገውታል
እር በአላህእዴት ነው የማገኛቸው የአያቴ አጎት ናቸው ሸህሁሴን ጅብሪል
ዋው የሚደነቁ አባት እደኝህ ያሉ የእውቀት አባቶች እያሉ ትውልድ የሚይደድቡ ፖለቲከኞች ሚዲያውን አጣበዉታል
የሄ ማለት የቤተሰቦችሽ /ህ ሀገር ልዩቦታው ;ቦሃች ;ይባላል ከደሴ ማሻ 3_4ሰአት በመኪና ከማሻ ቡሃች ደሞ በእግር ሲሄዱ ነው የማስታውሰው አሁን ግን ብዙ ቦታ መኪና ሰለገባ በመኪና,1ሰአትም አይፈጅ ስለዚህ ቀጥታ ቦታው ሂዳችሁ አፈላልጉ
Hayte hstelene yakylen
ጌታህማነው,,ጌታውሽህሀሴን,,ምትል,,,,ጀዝባ
አላህ ሂዲያ ይስጠው ስድቡን ግን ተይው እህት
እረባእላህ የዚህን ሰውዬ ኣድሬስ እምታውቁ ካላችሁ ኣገናኙኝ ባእላህ ኣጅር ታገኛላችሁ ስለኔ ኣባት መጠየቅ እፈልጋለሁ የዚህ ቤተሰብ ናቸው ኣሁን በህይወት የለም ኣባቴ እና ዘመዶቹን ማወቅ ኣልቻልኩም ወላሂ በልጅነቴ ስለሞተ ኣባቴ
ማሻ አላህ ገና 34 አመት ይመስላሉ እኛንም አላህ ይወፍቀን
Amen 🙏
አሜን
👎👎👎👎😁😁
dedeb nesh. sewuyew shirik iyasifafa new. allah inde shirik mitelaw yelem. be indezih balu sewoch kuta new yihe hulu chigir wollo wust iyederes yalew.
@@sightseeing40 መጀመሪ ስነስራአት ግበር ዘለህ ስውን ደ ደብ አይባልም እሳቸው ጠንቃይ ሳይሆኑ ወይ ደሞ ጁኑ ጠርተው የሚፍሩዱ ሳይሆን ከአላህ የተስጣቸው ወልዬች አሉ
የሩቅ አዋቂ አላህ ሱበሀነሁ ተአለ ብቻና ብቻነዉ !
ነው ግን ውደ አላህ ካሳወቀሽስ
@@user-ki3jc8ic3k እኛ ሙስሊሞች ሀይማኖታችን በማስረጃ ነዉ ማስረጃ የሌለዉ ነገር አንከተልም። እሱም ማስረጃችን ቁረአን እና ሀድስ ናቸዉ ። በማስረጃ የመጣ ከሆነ እንቀበላለን እሺ አሁን ይሔ የሚባለዉ ነገር የአላህ ስልጣን አሳልፎ መስጠትነዉ ! ማስረጃ ካለ አለን ወሳህለን አቅርቡልን???
haq new. yihe sew shirik iyasifafa new
@@user-ki3jc8ic3k አላህ የሚያሳውቀው ነብያቶችን ብቻ ነው ለዛውም ሁሉንም አያሳውቃቸውም ገባሽ ቁርአንን ተማሪ
@@user-ki3jc8ic3k ጠጂ የሚጠጣ ምን ብሎ ነዉ የሚያሳዉቅልሺ ከንቱ እየጠጣ የሚቃዠዉን አትስሙ ቱ ስንት የዘቀጠ አለ
ያአበሣ ግርማ ሞገስ የተሰጠው ከእድሜ ጋር አኔ የገመትኩት 50 አመት ነዉ
tenikuway kemeche gemiro new girima moges yalew
It would be appreciated if the journalist put head cover ,just for respect.
ጎንደር ተወልጀ ነው ያደኩት ግን እኒህ ሰውየ መኖራቸውን ለመጀመሪያ ግዜ ነው የሰማሁት
batisemi yishalish neber
@@sightseeing40 Minew every where you r commenting negative things about him. It is only Allah who judges so you better be silent bro/ sis.
@@queenqueen73 my sis, but allah gives every person a brain and an understading of things. So we have all eyes and brain so we can judge about something if it is wrong or right. (chinikilat nifit bicha ayidelem lemalet new). And when I see this guy, he is doing things which are against the rules of Allah (s.t), who gave his rules and law to mankind through his book (Quran) and the habits and doings of prophet Mohammed (s.a.w). So my sis, I have enough reasons and justifications to judge this guy. And believe me, this guy is a Fortune Teller and a MONSTER. If he finds you, he will sucks your blood!! surely!!
ሐጂ ሙሃመድ ሳኒ ሃቢብ ኢሠፓ ነበሩ ያልሽው ትክክል አይመስለኝም። እንግዳው ለማለት የፈለጉት የብሔራዊ ሸንጎ አባል ለማለት ስለሆነ በቀጣይ ስትቀርቢ ብታርሚው ጥሩ ነው።
ሸ፣ሰ
25 amtachwe new imeslgne
ስኡዲ ያስተምሩ ነበር ሀዲስ ቁርአን ተውሂድ
ere bakih. lemin shirik yasifafal tadia.
You have talked about how Arabs treat habesha yet you wear Arabic traditional clothes that not many in your village use. I wonder why?
Just to remind you there is no arab and non Arab is islam muslims are one nation one people(ummah) they can dress whatever they want
@@12002991
Of course there are Arabs. Arbs identify themselves as arbs. If you tell them what you wrote, they would laugh at you. You heard him tell himself. Ask the blacks who live in the Middle East how arbs they see.
Of course, he can dress as he wants, just think he should be proud of his culture.
ይህ አለባበስ አረቦች ያዘውትሩት እንጂ ለነሱ ብቻ የሆነ አይደለም አለባበሱ የተወሰደው ከነብያችን ሙሀመድ ሶለላሁ አለይሂ ወሰለም ነው። አረቦቹ ጠሉን ብለን ነብያችንን ያደርጉት የነበረውን አንተወውም ምክንያቱም እርሳቸው ያለልዩነት ወደውናል አክብረው አስከብረውናል
ውነት ነው መሀመደ ርጁ አዉቀው አለሁ
እር በአላህ የምታቃቸው ከሆነ አገናኘኝ
አያቴ ወለጋ ተሰዳ በ77 በፊት እዛ ነው የተወለድንው ወሎ ያሉትን ዘመዶቻችንን አናቃቸውም እሷ ስለምትነግርን ነው እጂ አላህ ይራህማት እሷም ሞተች
Gu Tu esat Biro dewlsch yagnysichal
ጥያቄ ላይ ትፈጥኛለሽ አንዱን አብራርተው ሳይጨርሱ ምላሳቸው ላይ ትቆሚይለሽ አሻሽይ
Only Allah knows the future.
የጀመአ እረ ከተኛችሁበት ተነሡ ሸህ ውሤን የምቱሉት ሠው ሶላት የማይሠግድ ጠጅ የሚጣጣ እደትነው ታዳ ሸህ ውሤን ያጠሩት አጥር የማይፈርሠው የመተሠው ከየት መቶነው አጥር የሚያጥረው እሡ እሣቸውን የምታመልኩ ሠወች አሁን በዝህ ጭቅ ሠአት ጦረነትነው እሥኪ ይዶረሡና ጦሩን ያሥወግዱት ጭራሽ አይቹሉም ቢጠሯቸውም አይሠሙም በቃመርዳት አይቹሉም እወቁት ቁርጣችሁን
Keleloch guadegnochish bitmary melkam newu
Ebs azegajoch engidinet tetertewu ketemam hone geter sihedu ende akababywu Bahil eminet yemilebesewu
Lebisewu yemitayut
Ehite keguadegnochish temary
Bete kirstyan sitihejy endihu hunesh endematihejy newu
የአስም መዳኒት አለው?????
እረ ገና 40 አመት ነው የሚመስሉት ።የእውነት 81ናቸው?
አይ የሞወዳት አክስቴን አስታወሱኝ መሀላዋም ምርቃቷም ሁሉ ሸህሁሴን ጅብሪል ነበር ነፍስ የማር የዋኋ አክስቴ
ክክክክክክክ ሸይኽ ሁሴን ጂብሪል ሞቷል እኮ አይሽ ዋሽታችኃለይ ማለት ነው
ምንም ሆንክ ምን እስሊምነን አትዎክል
እስላምና ለይ ዬሌለ ነገር አትለጥፉ
ሁቤን ጂብሪል የምበል ሶውዮ ምን የዉቀል አወቅ አንድ አለህ ብቻ ነው ☝️
ከሱ በቀር ማንም አወቅ ልሆን አይችልም ወሎ ሀገር በሽርክ የተጨማለቀች ሀገር ነት ከስንት አንዱ ስር አለህ ቀጥተኛ መንገድ ይምረቸዉ
ከጥንቆላ አታልፉም የጨነቀው እርጉዝ ያገባል የባሰበት እመጫት አሉ እናንተ ናችው !!!
Yeteregagu des yemilu abat
tenikuway new
Enya yemigermegi yesewu lij andebetu lesdib minew mechekolu andiya sewuyawun andiya gazetegawan zim bilachihu btadamitu kalhone edimiya letecnolegi
idmena xena abezito yisxachu indez aynet abat lehagerachin ket yigeyghalu