Q&A

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 фев 2025
  • አማርኛ Book recommendations
    የግዮን ወንዝ በዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ
    መጽሐፈ ሄኖክ
    የብርሀን እናት በዲ/ን ሄኖክ ሀይሌ

Комментарии • 43

  • @kiyyyaa
    @kiyyyaa 5 месяцев назад +22

    Let me tell you how I stopped listening music
    1 Pray
    2 study Bible
    3 delete music from your phone & stop video related to music
    4 unfollow musicians and tiktokers who make music video
    5 listen gospel song
    6 watch Christian movie & video
    7 follow Christian media
    8 always think about Jesus and always believe him
    Jesus can help you❤❤❤

  • @MeseretZenebe-ck2vy
    @MeseretZenebe-ck2vy 3 месяца назад

    የኔ ወርቅ ቃለ ሂወት ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንሽን ሳብርዘም ያድርግልሽ በቤቱ ያጽናሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @EndalewMelkamu
    @EndalewMelkamu 5 месяцев назад +4

    ኦ በጣም ነው የምናመሰግነው በተለይ ስለ ሙዚቃ ያነሳሽው ቶፒክ በጣም ጥሩና የተለየ አቀራረብ ነው።ከሙዚቃ በተጨማሪም ሌሎችን መጥፎ ልማዶች ለመተው ይረዳል።እርሱም ነገሩ ላይ ፎከስ ከማድርግ ይልቅ ራሳችንን ወደ እግዚአብሔር ማስጠጋትና እርሱ እንዲረዳን መጠየቅ!በድጋሚ በጣም ነው የማመሰግነው ከብዙ ስብከቶች በበለጠ ያንች ምክሮች በጣም ራሴን እየቀየሩኝ ነው።እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ!

  • @melatkestel8624
    @melatkestel8624 5 месяцев назад +9

    እንካዕ ብደሓን መጻእኪ ። ቤተሰብ ከ ኤርትራ በጣም እወድሻለው ደግሞ በጣም ተከታታይሽ ነኝ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 5 месяцев назад +1

      ኣነ ውን ማዓረይ 😊😊😊😊😊

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 5 месяцев назад +1

      ኣነ ውን ማዓረይ 😊😊😊😊😊

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal 5 месяцев назад +1

      ኣነ ውን ማዓረይ 😊😊😊😊😊

  • @tegestmenberu8082
    @tegestmenberu8082 5 месяцев назад

    ቃለ ህይወትን ያሰማሽ እውነት ነው መንፈሳዊ ነገር በስራው የሚገለጥ የሚታይ ነው ይህንን ደግሞ ለማድረግና ለመሆን የእግዚአብሔር እርዳታ የኛ ወስኖ ማድረግ ይጠበቅብናል ለሚያደርገው ሁሉ መልሱ ያገኘዋልና እግዚአብሔር ይርዳን በፀሎትሽ አስቢኚ ምህረተ አብ ብለሽ

  • @GerieGG-u8t
    @GerieGG-u8t 5 месяцев назад +1

    ራስሽን ስላከበርሽ ❤is this a purpose of life

  • @carmp1227
    @carmp1227 5 месяцев назад +2

    thankyou darike... egziabher yabertan

  • @firansh1115
    @firansh1115 5 месяцев назад

    እግዚአብሔር አምላክ ማስተዋልን ይሰጠን ለሁሉሙ የአንቺ አይነቶች ጎበዝ የእግዚአብሔር ድምጽ የሚሰሙትን ያብዛልን በቤቱ ያጽናሽ ምሳሌ ነሽ ለተዋህዶ ልጇች አሜን

  • @UnicornUnicorn1991
    @UnicornUnicorn1991 Месяц назад +1

    ከሶሻል ሚዲያ ሁለት ሴቶች ከልቤ ደስ ትሉኛላችሁ። አንቺ እና ፕሮዳክቲቭ ሀበሻ!

  • @MeseretfikreLucky
    @MeseretfikreLucky 5 месяцев назад +1

    Yene wudi ehit kamir batam nw yamesegnsh emabete selamshin tebzalesh 🙏🙏🙏

  • @eya-hab
    @eya-hab 5 месяцев назад

    መጀመሪያ የመለሽው የኔን ጥያቄ ነው። thanks a lot yene Darik😍😍

  • @abrshwase2961
    @abrshwase2961 5 месяцев назад

    የኛ እቁ እህት በጣም እንወድሻል እናከብርሻለን ብዙ ትምህርቶች ተምሬለህ ቀጥይበት

  • @ድን
    @ድን 5 месяцев назад

    እንኳን ደህና መጣሽልን❤

  • @meronmulat2045
    @meronmulat2045 5 месяцев назад +2

    u r 20 thinking like this am 28 and knowing nothing what a shame😢😢😢luv u darikiye keep up

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  5 месяцев назад +1

      Never is late to work on yourself!
      Love you too🙏🏼

  • @AlexMasresha
    @AlexMasresha 5 месяцев назад

    Wow egzabhier yerdan kortesh endetnsash testawki alesh ehit

  • @Mesret1426
    @Mesret1426 5 месяцев назад

    thank you so much sis❤❤

  • @Silentgirl465
    @Silentgirl465 5 месяцев назад

    Anchin Yatsenash amlak enemn yatsnagn

  • @Delilah1412
    @Delilah1412 5 месяцев назад +1

    Darikye ❤

  • @AlemAlem-oq1cg
    @AlemAlem-oq1cg 5 месяцев назад

    በርቺ ዳሪክዬ

  • @mesobethiopian121
    @mesobethiopian121 5 месяцев назад

    Welcome back ❤❤❤

  • @tersitabebe1125
    @tersitabebe1125 4 месяца назад

    ተባረኪልኝ። ሻሾችሽን ኬትነው የምትገዣቸው? አይንሸራተትብሽም እህቴ?

  • @BirukKassie-oe4qq
    @BirukKassie-oe4qq 5 месяцев назад +1

    Hello darikiye well come 🎉

  • @meskeremabuu1183
    @meskeremabuu1183 5 месяцев назад

    Iove you sis❤❤❤😍😘

  • @MizzyMizzy-s2k
    @MizzyMizzy-s2k 5 месяцев назад +1

  • @BireSManager
    @BireSManager 5 месяцев назад +1

    Tiyake min lay new meteyek michilew?

  • @DestamussieEmnetseion
    @DestamussieEmnetseion 5 месяцев назад +1

    ❤❤

  • @EteteTube-biruk
    @EteteTube-biruk 5 месяцев назад +1

    Love you

  • @Hermon5610
    @Hermon5610 5 месяцев назад

    36:02 it well help ,not for only teen

  • @HasetSintayehu
    @HasetSintayehu 5 месяцев назад

    Yene jegna middle school hogne anchen bemayete des yelegale

  • @mikalmicheal
    @mikalmicheal 5 месяцев назад +1

    6 ነኝ😉🤭🤭🤭🤭🤭😁😁😁😁😊

  • @yohabesha4
    @yohabesha4 5 месяцев назад +1

    kl

  • @heleneshete6919
    @heleneshete6919 5 месяцев назад

    ሳውስ ዳኮታ ነኝ ግን የትም ቤተክርስትያን አይቼሽ አላውቅም ለምን

    • @dariknigusu
      @dariknigusu  5 месяцев назад

      Sioux Falls Kidanemehert nw mehedew☺️

  • @imdove7849YouTube
    @imdove7849YouTube 5 месяцев назад +2

    ስልክሽ ስጠኝ እግሌዘኛ አለማምጅኝ ማርያም 😂😂😂

  • @BiniamYosief-l1s
    @BiniamYosief-l1s 5 месяцев назад

    I wanna be an International student and I wanna apply for my scholarship but don't have any clue how to do it. So I strongly want your help. How can I contact you? Plz reply...

  • @edenlij5965
    @edenlij5965 5 месяцев назад +1

  • @LidiyaEngida
    @LidiyaEngida 5 месяцев назад

    ❤❤❤