Yechewata Engida - Dawit Tsige Interview With Meaza Birru ልዩ የበዓል ጨዋታ Part 2 @ShegerFM1021Radio

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 3 дек 2024

Комментарии • 53

  • @tibebunegash2621
    @tibebunegash2621 10 месяцев назад +11

    ጥበብ መልክ ቢኖራት ቁርጥ ዳዊትን
    ፈጣሪ እረጅም ዕድሜን ከፍፁም ጤንነት ጋር ይስጥክ በጣም እወድሃለሁ አደንቅሀለሁ።

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 10 месяцев назад +5

    ወሮ መዓዛ እንደምን ሰነበትሽ። በጣም እግዚአብሔር ይስጥሽ ለምታቀርቢያቸዉ የተለያዩ ግሩም ጥበብ ያላቸዉ እንግዶችሽ። ራሔል ዮሐንስን እንደምንም እግዳሽ ሆና ብትቀርብ ደስ ይለን ነበር። ዘፈኑንም ብትተወው፣ ሚኒሊክ ብላ የሰየመችዉን ድንቅ ዘፈን ቀርባ ብታንጎራጉረዉ ጥሩ ነበር። ባይሆን እንዴት እንደመረጠቻቸዉ ብታጫውተን ደግ ነበር።

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 10 месяцев назад +4

    Dawit is a very good and proud ETHIOPIAN and I am so happy and grateful to hear this interview wonderful Maza,.....God bless you both.
    Thank you.❤❤❤ 💚💛❤💚💛❤ ❤❤❤

  • @ethiopiakebede5931
    @ethiopiakebede5931 10 месяцев назад +14

    ምርጥ ጋዜጠኛ ጨዋና ትሁት ከሆነ ሙዚቅኛ ጋር ቆንጆ ቆይታ ነበር❤❤❤❤

  • @MAHTOT789
    @MAHTOT789 10 месяцев назад +5

    በጣም እሚገርም አስተማሪ ሁሉን ባለሙያ ትምህርት እሚወስድበት እና ለሙያ መታመንን እና ዲሲፒሊን የሚሳይ ምርጥ ኢንተርቪዉ

  • @meseretkassa6422
    @meseretkassa6422 10 месяцев назад +2

    ምርጥ ኢንተርቪው

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 10 месяцев назад +8

    ደስ እያለን የሰማነው ወግ ማዚዬ እድሜ ከጤና ያስጥሽ ዳዊት ኮኮቡ 2አልበም ቶሎ ልቀቅ እባክህ

  • @phinhasdessie1041
    @phinhasdessie1041 10 месяцев назад +6

    መአዛ እጅግ ነው የምወድሽ ከልጅነቴ ጀምሮ በድምጽ ነበር የማቅሽ እድሜ ለyoutube ....እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ !!

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 7 месяцев назад

    Meazu:- I follow your programs for long time. Endless respect for you. Ahmed from Paris.

  • @tifishetemebratu3349
    @tifishetemebratu3349 10 месяцев назад +1

    የመቻሬን ኮንሰርት ቁመቴ አጠር ይላል ፊት ለፊት ሆኜ ግን አንተን ከ እስከ ስታዜም አንዳንዴ በደስታ አንዳንዴ በእንባ ታጅቤ አይቼ ጨርሻለሁ በጣም ደስ የተሰኘሁበት ቀኔ ነበር ዴቭዬ ከዚ የበለጠ ይገባሀል በጣም ጎበዝ ልጅ ነህ የምርም ስራህን ሰውን አክባሪ ነህ የነገው ቴዲያችን ነህ መዐዝዬ ፈጣሪ እድሜ ከጤና ይስጥሽ አክባሪሽ ነኝ

  • @bekeledagne1275
    @bekeledagne1275 10 месяцев назад +3

    Meaza, I like the way you interviewed your gust very legend ofcourse the too. singer

  • @Dantesfayemd
    @Dantesfayemd 10 месяцев назад +3

    Thank you Wro. Meaza for this pleasant interview. As always you are never disappointing and amazing!

  • @eskedartessema6318
    @eskedartessema6318 10 месяцев назад +3

    ሙሉቀን በጣም ጎበዝ በጣም የሚገርም ነው ብዙ ግጥሞቹ በብዛት እኮ የኩኩ ሰብስቤ አባት እናኑ እናኑ ነይ የሚለው ካሴት ላይ በርካታዎቹ የአባባ ሰብስቤ ስራዎች ናቸው።

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 10 месяцев назад

    መአዛ ብሩ በጣም የምወድሽ ጋዜጠኛ አይ ድምፅ ስራአት ቃላቶች እንደው በደፈና ማንብዬ ልጥራሽ 😍 ከረጅም አምት በሓላ ሰማውሽ ደስ እያለነው የምሰማችሁ የነበረ :: ዳዊት የሚገርም ሙዚቀኛነው ሁላችሁንም አመስግናለሁ 🙏🏽

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 10 месяцев назад +34

    ተወዳጇ ጋዜጠኛ መአዛ ብሩ እባክሽን ታላቋን የጥበብ ፈርጥ እጅጋየሁ ሽባባው ጂጂን ፈልገሽ አግኝልን እና ኢንተርቪው አድርጊልን እንደ ድሮው ኢንተርቪዋቹህ እየሳቃቹህ ልስማቹህ እባክሽ እንደምንም ብለሽ አግኛት እባክሽ ❤😢

    • @TadWoderyeleh
      @TadWoderyeleh 10 месяцев назад +5

      ግን እኮ መዓዚ ከዚህ በፊት ጂጂን ደስ የሚል ሰፊ ቃለ ምልልስ አድርጋላታለች

    • @zerihungirma5072
      @zerihungirma5072 10 месяцев назад +1

      Chek argi tedergalech

    • @birtukanbayile9270
      @birtukanbayile9270 10 месяцев назад

      Please maze

    • @endaleyimam4551
      @endaleyimam4551 8 месяцев назад

      😅😅

    • @gigi_shebabbawfan
      @gigi_shebabbawfan 8 месяцев назад

      @@zerihungirma5072 ኮመንቴን በደንብ ብታነብ ምን እንዳልኩ ይገባህ ነበር

  • @رازانالجيزاني
    @رازانالجيزاني 10 месяцев назад +2

    We love u dav 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷❤️❤️❤️❤️👍👍

  • @tariknegash2674
    @tariknegash2674 10 месяцев назад +1

    እባክህ ዴቭ ቶሎ እነዚህን ስራዎች ቶሎ አውጣቸው በጉጉት እንጠብቃቸው ❤❤❤

  • @sebletsegaye6138
    @sebletsegaye6138 10 месяцев назад

    Thank you meazi

  • @tariknegash2674
    @tariknegash2674 10 месяцев назад

    እባክህ ዴቭ ቶሎ እነዚህን ስራዎች ቶሎ አውጣቸው በጉጉት እንጠብቃቸው መአዚዬ እናመሰግናለን ❤❤❤

  • @almazebitew8259
    @almazebitew8259 10 месяцев назад

    አበበ ጎንደር አዲስ ዘመን ከተማ ነዉ

  • @HulegebTube-1
    @HulegebTube-1 10 месяцев назад

    youtube እስከሆነ በቪዲዮ ብታደርጉት በጣም የተሻለ ነው❤❤❤❤

  • @XhC-gw8sf
    @XhC-gw8sf 9 месяцев назад +1

    ፍትህ ለሰኡዲ ኢስረኞች

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 9 месяцев назад

    ዳዊት ፅጌ አሪፍ እንግዳ !!! መዓዚ በነካ እጅሽ ስለሙዚቃው እንጂ ስለልምዶቹ ስለስራዎቹ ስለህይወቱ እምብዛም የማይታወቀውን አበጋዙ ክብረወርቅን ከአብሮ አደግ ጓደኛው እና ሸገር ላይ ሙዚቃ ከሚያቀርበው ቤዚስቱ ሄኖክ ተመስገን ጋር በዚህም በዚያም ብለሽ የቅዳሜ እንግዳ ብታደርጊው አሪፍ ይሆናል እላለሁ …….አበጋዙ በኢትዮጵያ ሙዚቃ ውስጥ ከ30 ዓመታት በላይ ትልቅ አሻራ ያሳረፈ ታላቅ ሰው መሆኑን ከግንዛቤ አስገብተሸ በትክክል የሚናገርበት ጊዜ መጥቷልና መዓዚ አስቢበት ……..

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 10 месяцев назад +1

    ሠላም የምወድሽ

  • @mickymac1207
    @mickymac1207 10 месяцев назад +3

    Great interview young star. But I am disappointed why you forgo mentionig Teddyafro is the authour of your songs 'Chalzendro' and 'Bayew' ; while you list the rest all

  • @asbedagnachew5895
    @asbedagnachew5895 10 месяцев назад +3

    የሁለት ተሰምተው የማይሰለቹ ሰዎች ወግ!

  • @tilahunmuluneh
    @tilahunmuluneh 10 месяцев назад +1

    Hi Meazi, why don't u invite Mohammed Ahmed? Please Please.

  • @User76148
    @User76148 10 месяцев назад +2

    አውጋ ያለው ሰሜን ጎንደር ውስጥ ነው።

  • @Teddyafro1546
    @Teddyafro1546 10 месяцев назад +3

    ቴዲ አፍሮ ግጥም እና ዜማ ሶቶክ አይደል ምነው ስሙን ሳጠራ

  • @solomonAkale
    @solomonAkale 10 месяцев назад

    Mrs.Meazi❤❤❤ 4:32

  • @robelles5114
    @robelles5114 10 месяцев назад

    መአዚ በአንቺ ፕሮግራም ላይ ጋዜጠኛ ኤልያስ አወቀን ጋብዠልኝ pls

  • @SururAhmed-rr6tv
    @SururAhmed-rr6tv 7 месяцев назад

    1:04

    • @SururAhmed-rr6tv
      @SururAhmed-rr6tv 7 месяцев назад

      Meazu:- I follow your programs for long time. Endless respect for you. Ahmed from Paris.

  • @mulugeta3574
    @mulugeta3574 10 месяцев назад

    ውይ ማዝዬ , ተሎ አውጣቸው በይው! ዘፈኖቹን.

  • @temesgentiruye3497
    @temesgentiruye3497 10 месяцев назад +2

    መዐዝዬ ከምን እንደምጀምር አላቅም የአንችን ፕሮግራም ከመውደድ ባሻገር ከFM102.1 ውጭ ሀገር ቤት እየለሁ የትም ሆኜ ሙሉ ለሙሉ የእናንተ ብቻ አድማጭ ነበርሁ።አሁንም ከሀገር ወጥቸ ስችል በቀጥታ አለዛ ዬትዬብ ገብቸ አኮመኩማለሁ መቸመቸም ዋና አዘጋጅ ጋዜጠኛ እሸቴ አሰፋን መቆያን አለመስማት አይቻልም።በግሌ ከቀናት ሁሉ ቅዳሜን ከድሮ ጀምሬ እወዳት ነበር አንችም ተጨምረሽ የቅዳሜን ስሜት መግለጥ ይከብዳል ።ስለሁሉም ፕሮግራሞቻችሁ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው።

  • @jamesbolt4489
    @jamesbolt4489 10 месяцев назад

    ❤❤🙌🙌💯💯

  • @ቅድስናለነፍሴ
    @ቅድስናለነፍሴ 10 месяцев назад

    ሰይፉ ፋንታሁንን መጠየቅ አለበት የምትሉ

  • @berhanzemene
    @berhanzemene 10 месяцев назад +1

    ከዚህ ቀደም ብዙ ጊዜ ብየው አውቃለሁ ሙዚቃ አዳምጨ ይህን የሰራው አበበ ብርሃኔ ነው ብየ የተሳሳትኩበት ቀን የለም። ዴቭ መሰከርክልኝ።
    አውጋ ወንዝ ጭልጋ ወረዳ ውስጥ ነው የሚገኘው። ከጎንደር አይከል መተማ መንገድ አይከል ሳይደርሱ በግምት 8 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ታሪኩም እውነተኛና ልክ ነው። ዳዊት አንተ ግን እንደዚህ ውብ አድረገህ ያዜምክለትን የታሪኩ መነሻ የት ነው ብለህ ብትጠይቅ አቤ ይነግርህ ነበር። አቤ ታላቅ ሰው ነው፤አንተም ታሪኩን ለመተረክ አትቸገርም ነበር። መዓዛ አክባሪሽ ነኝ ። ዴቭም በርታ፤ትችላለህ።

  • @አዲስመንዜ
    @አዲስመንዜ 10 месяцев назад

    መዓዛ 😎😎😎ልጁ አፍ ላይ ቆምሽ እኳ 😎😎😎😎

  • @sev7634
    @sev7634 10 месяцев назад

    አውጋ የሚባለው ወንዝ ሰሜን ጎንደር ጭልጋ ወረዳ ውስጥ የሚገኝ ወንዝ ነው::

    • @wintakinfe6910
      @wintakinfe6910 4 месяца назад

      መንዝ እንጂ ወንዝ አይደለም ሰሜን ሸዋ ጻድቃን አካባቢ ነው ያለው

  • @Ambassel
    @Ambassel 10 месяцев назад +1

    ስለ ሀገራችን ውጥንቅጥ ፖለቲካ እንዴት አልጠየቅሽውም? ኢትዮጵያ በህመም ላይ ሆና ዝም ይባላል እንዴ በክቶች ሲጨማለቁባት?

    • @bekkiman7359
      @bekkiman7359 10 месяцев назад

      huletum feri...hod ader nachew a

  • @TewodrosIsrael-vl6pt
    @TewodrosIsrael-vl6pt 10 месяцев назад

    Dave መች ነው ያን የመሰለ አልበም የምትደግመን

  • @RgeatTekle-sn8zq
    @RgeatTekle-sn8zq 10 месяцев назад

    መኣዛ ብሩ ለምንድነው ኤርትራ ሲጠራ ቆጣ ምትይ ????? ዳዊትየ መልካም ምርጥ ነኽ እግዚኣብሄር ካንተ ጋር ይሁን❤❤❤ ጋዜጠኛ ግን ኣስተካከል ኣለብሽ ኤርትራ ሚጠላ ኣይኑ ይውጣ.

  • @Weed-s3e
    @Weed-s3e 10 месяцев назад +1

    መሐዚ አብይን ቢሮሽ ጋብዘሽ ጢሙን ይዘሽ ለፋኖ አስረክቢው