מוזיקה אמהרית לאירועים DJ Dankira remix ethio new music 0545794326 0546436522

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2022

Комментарии • 1

  • @user-ww7iz1qr3d
    @user-ww7iz1qr3d Год назад +1

    የአለም የደስታ አድርጎ ያዝልቅላችሁ የእምየ አበሻ ልጆች ስለሆናችሁ ምንም ሁኑ የትም እናት ሃገሬን እስካልጎዳችሁ ድረስ ከቶም ክፉ አይንካችሁ ኢትዬጲያን በጥላቻና በክፉ አይን እያያችሁ ቆንጆ ባህል ሙዚቃና አለባበሷን ብቻ ወርሳችሁ አበሻን ግን ከናቃችሁ የአበሻና አበሾች ፈጣሪ በየሄዳችሁበት የምትናቁ የምትዋረዱ ማንነታችሁን የተገፈፋችሁ ከንቱ ሆድ አምላኩ ለሆድ አደር ባሪያወች አድርጎ ያስቀራችሇል ኢትዬጲያ ላከበራት የክብር ካባን ታለበሳለች ለናቃት ክፉን ለተመኘላት ግን የውርደትን ማቅ የሚያከናንብ ጌታ አላት ቢዘገይም ስለ እርሷ የሚበቀል አምላኳ ከቶም አይተዋትም አቢሲኒያ ታሸንፋለች ለዘላአለሙም በፍቅር በሰላም በክብር በአንድነት በነፃነቷ በጀግና ሀቀኛ አፍቃሪ ልጆቿ በፈጣሪዋ ሃይል ታፍራና ተከብራ ትኖራለች አወ ሃቅነው ተደፍኖ አይቀርም ትወጣለች የከዳት ያንቋሸሸ የጠላት የበደለት ሁሉ ነገ ከእግሮቿ ስር በፍቅሯ ወድቆ እባክሽ እምየ ይቅርበይኝ ብሎ ሲያነባ የምናይበት ግዜ ቅርብነው ጨለሞባታል ዛሬ ነገ ብሩህ ንጋት በፈጣሪዋ ፈቃድ ታገኛለች በአለም አደባባይ በክብር በፍትህ በሀቅ የመንገሻዋም ግዜ ቅርብነው የፈጣሪዋ ቃል የግድ መፈፀሙ አይቀርም።