የጥርስ ብሬስ መጠቀም ያለበት ማንነው

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 110

  • @meaza5014
    @meaza5014 2 года назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር🙏🙏💐💐💐

    • @Fatumoadamali-nu4yc
      @Fatumoadamali-nu4yc Год назад +1

      በናታችሁ ሥልኩ ካላችሁ የት አካባቢ ነዉ በአላህ መልሡልኝ

    • @Fatumoadamali-nu4yc
      @Fatumoadamali-nu4yc Год назад

      በናታችሁ ሥልኩ ካላችሁ የት አካባቢ ነዉ በአላህ መልሡልኝ

  • @MeseretMesert-hr8nw
    @MeseretMesert-hr8nw 5 месяцев назад +1

    ናመስግለን

  • @mekinur7165
    @mekinur7165 2 года назад

    ስላየዉህ ደስ ብሎኛል ዶክተር ምስጦፋ ጥሩ ትምህርት ነዉ

  • @nigustsegaye5733
    @nigustsegaye5733 Год назад +4

    ታዳጊ/ህፃናት በስንት ዕድሜያቸው ብሬስ ቢያሰሩ በይበልጥ ይመከራል?

  • @mahiderdemeke4133
    @mahiderdemeke4133 2 года назад

    betam tru information nw Dr. 1 tyake alegn brace lemaserat trs masnekel yemiyametaw chgr kale ebakih melislgn ..ameseginalehu

  • @GdhduUdudue
    @GdhduUdudue Год назад +1

    ዶክተርየ የኔ የፍት ጥርሤ2 ቱ የተጣመመ ነዉ ይሥተካከላል

  • @serwen7283
    @serwen7283 Год назад +1

    ዶ/ር የኔ ጥርስ የታችኛው ፍንጭቱ ስለ ሰፋ እና ጥርሶቹን ስለገፋቸው ተነቃንቋል ብሎ 6ቱ ተነቅሎ እና በክፍተ ቦታው 2 አጠቃላይ 8 ጥርሶች መተከል አለበት ብሎ የተነቀለው 2 ብቻ ነው ይህ አልገባኝም እባክህ አስረዳኝ ጨንቆኝ ነው😢

  • @mahimediatube4121
    @mahimediatube4121 2 года назад +1

    እናመሰግናለን

  • @attalinattalin7205
    @attalinattalin7205 Год назад

    እናመሠግናለን ❤️❤️❤️🥀

  • @indefekadihyihunlgn2595
    @indefekadihyihunlgn2595 2 года назад +3

    በርታ ወንድሜ ለማህበረሰቡ የሚጠቅም ስራ ነው

  • @hadaseabera6808
    @hadaseabera6808 Год назад

    እናመሰግናለ ስላሳወከን

  • @AberaTadesse-g5j
    @AberaTadesse-g5j 5 месяцев назад

    የመንጋጋ ማጠርና አለመገጣጠም ችግር ምን አይነት ህክምና ነው አሚያስፈልገው?

  • @arabia1239
    @arabia1239 Год назад

    ማሻአላሕ

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 Год назад

    አነመስግነለን ዶክተር

  • @አምላ
    @አምላ Год назад +4

    ሰላም ዶክተር እኔ ጥርሴን ማሰራት ፈልጌነበር ግን እድሜዬ 31 ሆኖኛል ለማሰራት እድሜ ይገድበዋል ወይ እናም የጥርስ ችግር የፊት ጥርሴወጣ ያለና ፍንጭቱ ስፍትአለውየትነህ ውንድሜ መልሱ ምንድነው በቴክስት መልስልኝ ዶክተር

    • @zedtube291
      @zedtube291 Год назад

      ትችያለሽ ከ31 በላይ ያሉም ያሳሰሩ አቃለሁ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 7 месяцев назад

      ትችያለሽ አሰሪ

  • @aminaamina-sh7de
    @aminaamina-sh7de Год назад

    ወንደሜ እናመሠግናለን ደምረኝ ❤❤❤❤

  • @getealemu5808
    @getealemu5808 2 года назад +6

    ብሬስስ የማሰራት አቅሙ ያላችሁ ማሰራት የምትፈልጉ አሰሩ በጣም አሪፍነዉ

    • @toybawollotube789
      @toybawollotube789 2 года назад

      የትነው እምነስራው

    • @hayatzain6137
      @hayatzain6137 Год назад +1

      ሞክረሺው ነበረ የጥረሰ ቺግረ አያመጣም ወይ ንገሪኝ እኔ አረብ አገረ ነኝ

    • @TiruB
      @TiruB Год назад

      ​@@hayatzain6137 ሀዬ ችግር የለውም እኔ ሞክሬዋለሁ ሁለት ወሬ😊

    • @Seada-l2b
      @Seada-l2b 7 месяцев назад

      እስኪ ወሎ ደሴና ኮ/ቻ እንዳለ ጠቁሙኝ

    • @Kalkedanyegojjama
      @Kalkedanyegojjama 5 месяцев назад

      የት ነህ ማሰራት እፈልጋለው

  • @Kalkidan001kalkidan00
    @Kalkidan001kalkidan00 6 месяцев назад

    እባክህ ወንድም ውድቄ ተሰብሮልእናእሱን ማስተካከልይቻላልእንዴወንድም

  • @muluyemualt
    @muluyemualt 9 месяцев назад

    👍👍👍

  • @zenebechmola8230
    @zenebechmola8230 2 года назад

    እናመስግናለን

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Год назад +1

    ዶክተር እኔ ዶክተሩ ይበቃዋል ይፈታ አለኝ ሲፈታ ምን ላድርግ ዝብዬ ልፈታዉ

  • @bebe-ff7fh
    @bebe-ff7fh Год назад

    ሰላም ዶክተር ብሬስ አሳስሬ ነበር እና አንዷ ምግብ ስበላ አብራ ገባች ከምግብ ጋር እና ችግር ይኖረው ይሆን

  • @ሀሴትየመምህርግርማፍሬ

    ለሚነቃነቅ ጥርስ ብሬስ ቢተከል ይጠነክራል ወይ

  • @zahraali6400
    @zahraali6400 Год назад

    EinshaAllah hageri segba maserat efelegalehu

  • @SemiraAsen-kt2kz
    @SemiraAsen-kt2kz 10 месяцев назад

    ዶክተርየ ጥያቄ ነበረኝ በጥርሰ ጉዳይ በምን ላግኝህ

  • @YhdhEyeyd
    @YhdhEyeyd 10 месяцев назад

    ቁጥር አሰቀሞጡልን❤❤

  • @fanosdesta5263
    @fanosdesta5263 Год назад +1

    ስልክ ቁጥር እና አካባቢ

  • @aeeazz6909
    @aeeazz6909 Год назад

    አገሬ ስመጣ አሰራዋለሁ የኔ ፊለፊቱ ተዘርዝሮብኛል

  • @ethiopia1554
    @ethiopia1554 Год назад

    finchit tirs brase min yahil giza yifjal doctor enamsgnaln

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 4 месяца назад

      በአራት ወር ይገጥማል

  • @fatmafatma6323
    @fatmafatma6323 2 года назад +2

    እኔለመሳሰር ፈልግነበር ግን ጥርሴ የፌትጥርሴ ጎንናጎኑ ቀጫጭንና አጭርናቸዉ እና ችግር ያመጣብኛል ክፍተት ሰላለዉ

    • @TiruB
      @TiruB Год назад

      አያመጣብሽም ክፍተቱ ይገጥማል

    • @fatmafatma6323
      @fatmafatma6323 Год назад

      @@TiruB እሽ ❤🙏

  • @sablasabla4975
    @sablasabla4975 Год назад

    ❤❤❤❤ዶክተር እማማክርህ ነበረኝእባክህ ስልክህን

  • @iam4419
    @iam4419 2 года назад +8

    ሀሪፍ ነው የኔን አስተካክሎልኛል

  • @ShibibaAtoipi
    @ShibibaAtoipi Год назад

    እሽ ዶክተር እኔ የልጅ ጥርስ ወጣ ያለነው እና ማሳሰር ፈልጋነበር ግን አንድ ወቅት ላይ አንገታልን ታማ ነበርና ነርቭ ነው ተብላ ነበር አሁን ተሽሏታል አልሀምዱሊላህ ማሳሰር ይቻላል መልስልኝ ሽኩረን

  • @hayat-vt1rv
    @hayat-vt1rv Год назад

    ሰላም ወንድም በፈጠረህ እዳልታልፈኝ ጥርሴ በጣም የተበላሸ ነው ወደፊትም መቷል የወለቀም አለው ባንድ ጊዜ ማስተከልም ማሳሰርም እችላለሁ ወይስ እደት ነው መስተካከል እሚችለው😢

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 7 месяцев назад +1

      ትችያለሽ መጀመሪያ አስተክይ ከዛ አሳስሪ

  • @RozaMamo-i2r
    @RozaMamo-i2r Год назад

    Dr lefncht mn aynet bres new

  • @Israel9563
    @Israel9563 Год назад +2

    ወንድሜ ክፍቱ ትንሽ ሰፋ ያለ ቢሆን መግጠም ይችላል

    • @TiruB
      @TiruB Год назад

      ይቻላል ersSa

    • @dubai1280
      @dubai1280 Год назад

      ​@@TiruBጋርማ የተቀመጡ ጥርሦይ ሁለት አሉ በዛላይ ሁለቦታ ክፍት ይሥተካከላል😢😢

    • @lemlemlov430
      @lemlemlov430 Год назад

      ይገጥምልሻን ህደሽማአማክሪ

    • @ጌታየእውቀትንጨምርልኝ
      @ጌታየእውቀትንጨምርልኝ Год назад

      ክፍተቱ ሶስት ቦታ ነው ጥርሴ ማስተካከል እችላለሁን?

  • @Semera-od3pg
    @Semera-od3pg Год назад

    ስታስፈቺዉ ሌላ ምን አደርግሽ እኔም ዶክተሩ ይፈታ ብሎኛል ላስፈታዉ ነዉ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 7 месяцев назад

      የኔ አመቱ ግን ምንም በደህና አልተስተካከለም ካንድ በኩል ብቻ ነው 😢😢😢

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg 7 месяцев назад

      @@tig-dm8pb የኔ እንኳን ምንም ኣይልም ኣሪፍ ነዉ

    • @tig-dm8pb
      @tig-dm8pb 4 месяца назад

      ​አስፈታሽ@@Semera-od3pg

  • @mekinur7165
    @mekinur7165 2 года назад

    ምስጦፋ

  • @lll99
    @lll99 Год назад

    የት ናቹህ

  • @abdefoye6657
    @abdefoye6657 2 года назад

    Doktr yetnkanke tirs ketons min madreg alebin?

  • @bezab2563
    @bezab2563 2 года назад

    Ena meseginalen dr

  • @ደሞዝነኝየማጀቴዋ

    የኒ ክፍት ነው

  • @wesenalemu8236
    @wesenalemu8236 2 года назад

    ስልክ ቁጥር ላክልኝ ላናግርህ እፈልጋለው ስለ ጥርስ

  • @zedzuzu883
    @zedzuzu883 Год назад

    ስልክ ቁጥር

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 2 года назад

    የትነችሁ ዶኪተር

  • @indefekadihyihunlgn2595
    @indefekadihyihunlgn2595 2 года назад

    ወጣ ገባ ስላሉ ጥርሶችስ?

  • @yerusalembeirut3648
    @yerusalembeirut3648 2 года назад

    Enamsgnalen

  • @saraaa2955
    @saraaa2955 2 года назад

    🤙❤️

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻✅️💯💯ኢትዮጵያ ሰላም እኔ ም ለ ማሳ ሰ ር ነው ሥ ት ነው በ ኢም ን ገ ረ ኝ 😍✅️🌹🌹🌹🌹🌹

    • @bedradessa4781
      @bedradessa4781 Год назад

      ቁጥርሺ አስቀምጪ እኔ አሳስሬያለው እናግርሻለው❤

    • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ
      @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ Год назад

      @@bedradessa4781 እሥትነውእሕትነይበእሞወለበዋሳብእሺሔደ

    • @eimaneiman8850
      @eimaneiman8850 Год назад

      ​@@bedradessa4781የኔክፍተትጥርስነነው ይስተካከላልደ እህት ወይምሌላ ጥርስ ባስተክል. እና የትነውቦታው

  • @wargnashbagala3575
    @wargnashbagala3575 Год назад +1

    ብልዝ ነኝ ጥርሴ ደሞ የፊቱ ገጣል አይገጥምም ባሳስረው ይሆናል?

  • @hayatgood4675
    @hayatgood4675 Год назад

    እኔጥርሴግጥጥብሎብኛልስትነውማስራው

  • @mahlite-p9g
    @mahlite-p9g Год назад

    ፕሊስቤተሠብየኔየፈትጥርሴሁለትቦታክፋትአለዉአናአዉነትይገጥማል.ስትነዉማሰአሰርያ.3000ይበቃል😢😢

    • @tigisttigist4833
      @tigisttigist4833 Год назад

      ይገጥማል ላልሽው አዎ ይገጥማል የት ሀገር ነሽ?

    • @Semera-od3pg
      @Semera-od3pg Год назад +1

      መጀመርያ ሳኡዲ ከሆን 1000 ሪያል ከዛ በየ ወሩ 250 150 ሚሚሉ አሉ በየወሩ እየሆድ ልቀይሪ አለሽ

  • @seadaahmed436
    @seadaahmed436 Год назад

    አድራሻህ ዶክተር

  • @እረኛዪ
    @እረኛዪ 2 года назад

    ቁጥርህን ወድም

  • @KedirAhmed-x2h
    @KedirAhmed-x2h 3 месяца назад

    Doctor please your address

  • @toybawollotube789
    @toybawollotube789 2 года назад +1

    እር ቁጥራችሁን እንፍልጋለሁ

  • @jamiladubala2464
    @jamiladubala2464 2 года назад

    ok ታጥባለቹ

  • @አሊመትየለሚዋሠላምለኢትዩ

    የ ት ነው

  • @zenaib4203
    @zenaib4203 2 года назад

    Please dr

  • @neimcaabdoulkaderchardi1306
    @neimcaabdoulkaderchardi1306 2 года назад

    እናመሰግናለን