Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
አኬ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስጥል፤ አስተምሮትህን ሌሎች እንዲሰሙ፣ እንዲርዱ እያበርታታን ነው። በርታልን።ጥያቄ ብንጠይቅ ተሰራልናለህ??🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን
አኬ የልብ አድርስ እኮ ነህቃለህይወት ያሰማልን
አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን... አንደበተ ርቱዕ
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተመሰገን አምላኬ
አኬያችን,በርታ,ወድሜ,ፀጋወን,ያብዛልህ
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን አኬ
ዜድ የጠየከዉ ጥያቄ ተመልሶልሀል አኬ ቃለ ህይወት ያሰማልን
video edit staregu auto remove attekemu chromakey bittekemu temerach new . beterefe sound betam arif new. yagelglot zemenhn egziabher yibarklh. kale hiywet yasemaln 🙏🙏🙏👏👏👏
🙏eshi
አኬ,እረ,መላ,በለኝ,ላይፍ,እኮ,መግባት,አልቻልኩም,እየተቆራረጠ,እደጓጓሁ,ቀረሑ,ህህህህህ
❤❤ወንድማችን በርታ እግዚአብሔር ይጠብቅህ❤❤
እባካቹ አታጭበርብሩ ይህ video የቆየ ነው ለ RUclips ብር ስትሉ። አኬ ተባረክ
Doesn't matter
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
አንተ ባልከው ከሆነ ኢየሱስም ትክክል አይደለም ምክንያቱም በፋርሳዊያን ስር ሆኖ መስበክ ነበረበት ፈሪሳዊያን ካልተቀበሉት አርፎ መቀመጥ ነበረበት
ማስተዋሉን ያድልልን
ኢየሱስን እንዳያደርግ የምትከለክለው አንተ ማነህ, ጌታ እኮ ነዉ መራጭ እንጂ ተመራጭ ማን ያደርገዋል, አክሊል የሚነግርህ በጌታ ስር ላለን የሚገባውን መስመር ነው
@@SamuelAbebe-m2l በመጀመሪያ ኢየሱስ የተከበረው ከሞት እና ከትንሣኤው በኋላ ነው። አንድ ሰዉ ኢየሱስ በስጋ በነበረበት ዘመን እንደ ሰዉ እንጂ እንደ አምላክ አልነበረም የተመላለሰዉ ሌላው ፈርሳዊያን ኢየሱስ በአይማኖታቸው የመሰከረላቸው ናቸው። ስለዚህ በእናንተ አስተሳሰብ ማለቴ ነው ሌላው ቀርቶ የሚናገሩትን ስሙ የሙሴን ህግ ስለሆነ የሚያደርጉትን አታድርጉ ብሎ ነው የመሰከረው የመሠከረላቸው ግን ያም ሆኖ ይህ እሱ እንኳን ተለይቷል የምንከተለው እውነትን እንጂ የኦርቶዶክሰን መስመር አይደhም:: ሌላው ሐዋርያትም ያንን ነው ያደረጉት አኬ ግን በኦርቶዶክስ ስር አስሮ ለመያዝ የሄደበት መንገድ የተሳሳታ ነው። ይህን ለኔ ያመጣህውን ጥያቄ ለአኬ ብትጠይቀው ይሻላል:: እኔ የማምነው ሀይማኖት ሳይሆን እውነት መጽሀፍ ቅዱስ ነው ተሳስቼ ካለሁ በኦርቶዶክስ ሳይሆን የምመረመረው በ እ /ግ ቃል ነው፡ ፡ ሌላው ማጠቃለያ አኬ የመጀመሪያዋ ኦርቶዶክስ ነች ስለዚህ በኦርቶዶክስ ስር ሁን በመጀመሪያ ኦርቶዶክስ ከሐዋርያት መቀበሏን የሚናገር መፅሀፍ ቅዱስ የለም :: አንድ ክፍል አሳየኝ ሐዋርያትች ለኦርቶዶክስ ማሳለፉቸውን ተረተረት ካልሆነ በቀር
ወንድሜ ሲጀምር ይሄ ሁሉ ክርክር እና ትምህርት የሚደረገዉ ስለማን መስሎህ ነዉ
@@abebawgetachew2609 ዝረን , እና ጥራዝ ነጠቅ ,,,ሰባኪ ነኝ ባይ ለመሆን ራስን prophet እገሌ ብሎ የፅድቅ ጭፏ ላይ ለመቀመጥ ሱፍ ብቻ መግዛት በቂ ለሚመስላቸው,,, የሀዋርያት መሠረትና መስመር ግድ እንደሆነም አኬ እያስረዳት እንደሆነ ነው የማውቀው,,,, ደግሞ ደግሞ ሉቃ 2÷ (ቁጥር አልሠጥም) ኢየሱስ ራሱበ አይሁድ ቤተመቅደስ ሊኖር እንደሚገባው ተናግሯል!!
አኬ ለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይስጥል፤ አስተምሮትህን ሌሎች እንዲሰሙ፣ እንዲርዱ እያበርታታን ነው። በርታልን።
ጥያቄ ብንጠይቅ ተሰራልናለህ??🙏🙏🙏🙏🙏
እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን ወንድማችን
አኬ የልብ አድርስ እኮ ነህ
ቃለህይወት ያሰማልን