Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
በጣም ቀለል ያለ የሚገባ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድም በርታ ግልፅነትህ ይገርማል
ጀግና መምህር❤❤❤❤
ማሻአላ እናመሰግናለን በደብነው እምታስረዳው
Betam enameegnalen tebarek
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
betam ameseginalehu sim allouns ayisetewum
በጣም ግልፅ ነው በርታ
እናመሰግናለን
አንደኛ
አመሰግናለሁ
አማሰግነላሁ
በጣም አመሰግናለው
ጣም አሪፍ ነው ግን የትከሻ ሙሉ እና ግማሹ ልኬት አልገባኝም !ሙሉ ትከሻው ለሁለት አናካፍለውም ማለት ነው?
በጣም እናመሰግናለን ጥሩና ግልፅ ትምርት ነው በርታ! ጥያቄ ዳርት ወይም ፒንሱን ስትሰራ የወገቡን ልኬት ለሁለት አካፍለህ ነው ለሴት ሲሆን ከጡት ጫፍ እስከጡት ጫፍ ባለው ልኬት መስሎኝ ነበር ተመሳሳይ ነው ማለት ነው አንተ በሰራህበት መንገድ
በ ሁለቱም መንገድ መስራት ይቻላል ለሸሚዝ ከሆነ ችግር አይፈጥርም
ወንድም ሙሉ ተከሻ 40ከሆነ ግማሹ 14እንዴት መጣልህ አልገባኝም pls
አራ ይማጣል 14 አራት
በጣም ቀለል ያለ የሚገባ አገላለፅ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
ወንድም በርታ ግልፅነትህ ይገርማል
ጀግና መምህር❤❤❤❤
ማሻአላ እናመሰግናለን በደብነው እምታስረዳው
Betam enameegnalen tebarek
እጅግ በጣም አመሰግናለሁ
betam ameseginalehu sim allouns ayisetewum
በጣም ግልፅ ነው በርታ
እናመሰግናለን
አንደኛ
አመሰግናለሁ
አማሰግነላሁ
በጣም አመሰግናለው
ጣም አሪፍ ነው ግን የትከሻ ሙሉ እና ግማሹ ልኬት አልገባኝም !ሙሉ ትከሻው ለሁለት አናካፍለውም ማለት ነው?
በጣም እናመሰግናለን ጥሩና ግልፅ ትምርት ነው በርታ!
ጥያቄ ዳርት ወይም ፒንሱን ስትሰራ የወገቡን ልኬት ለሁለት አካፍለህ ነው ለሴት ሲሆን ከጡት ጫፍ እስከጡት ጫፍ ባለው ልኬት መስሎኝ ነበር ተመሳሳይ ነው ማለት ነው አንተ በሰራህበት መንገድ
በ ሁለቱም መንገድ መስራት ይቻላል ለሸሚዝ ከሆነ ችግር አይፈጥርም
ወንድም ሙሉ ተከሻ 40ከሆነ ግማሹ 14እንዴት መጣልህ አልገባኝም pls
አራ ይማጣል 14 አራት
እናመሰግናለን