@@neritube7462 Mebtu sinekabet ema atibey sebhawinet yelelaw sew chekaigne inje rehirahe yelelaw indahone sew eyaredu nibret eyezerefu asayitewinal bediro Qim tenesitew Shashemene wist Ereguz set aliqerachew yihe naw yasiwededesh? Hulunem malete bayihonem most of them they have 1 Goal!!! 🙏🙏
እያንዳንዱን በዓላችንን ማወቅ በጣም ደስ ይላል ኦሮሞ በቅቤና በወተት የታወቀ ነው shifuun የሚገርም ብቃት አለው እናመሰግናለን💚💛❤😍🙏
ባህላችን ሁሉ ያምራል አላህ ፍቅሩን ያምጣልን
Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen
Proud to be Oromo Thank you 🙏 ebs ❤️💚❤️Abo yemechachu
ዋው የኦሯሞ ባህላዊ ምግብ ገና ዛሬ አለሁ ኢቢኤሥ አናመሠግናለን በጣም ደሥ ይላል😍😍😍😍👍👍👍👍
ሼፏ 👨🍳 ሲያስረዳ ጎበዝ ነው
ምርጥ የኦሮሞ በአል መግብ 😍😍😍😍
ኦሮሞ አንደኛ የሆነ የአድአ ጤፍ በማምረት አንደኛ ነው እናመሰግናለን ebs ❤️❤️
Enamasaginalen marr
ክክክ
ሁሉም ነጋር ፋጣሪ አሟልቶ ነው የሰረት ኦሮሞዬዬን
@@ኦሮሞነትኩራትነው-ጘ1ኰእውነት ነው ሁሉሙሉነው ኦሮምያ
@@dribasenayittube6639 👍
Oromoche betam new yemwedachu🥰🥰❤️
Thank you
egnam♥️♥️♥️🥰🇪🇹
Thank.you
We love you to ❤️
❤️❤️♥️♥️❤️💋💋💋
Beautiful Oromo food
I like Oromo's people food look how beautiful...💓🇪🇹
የኦሮሞ የባህል ምግብ ይሄ ብቻ አይደለም ኦሮሞ ከየ ዞኑ የተለያየ የበሀል ምግብ አላቸው ወለጋ ከረዩ ሸዋ ሐረርጌ ነጌሌ ቦረና አርሲ ባሌ ሰላሌ ሁሉም የየራሳቸው የተለያየ የባህል ምግብ ነው ያላቸው
Betikelkl
እውነት ነው ግን አንድ የሚያደርጋው ሁሉም በቂቤ ነው የሚጣቀሙት የምን ዘይት ነው ፋጣሪ ይማስጋን
ዋው የኦሮሞ የባህል ምግብ የምወደው ጨጨብሳነው የገብስ ቆሎ በቅቤታሽቶ በርበሬ አሪፍነው
ጭኮ :ገብስ በቅቤ: ቡና በቅቤ: ክትፎ:አይብ:ትኩል: አይብ በጎመን ,...የጉራጌ ነው!! ግን ይመሳሰላል..
ያለው የብሔር በህልና አመጋገብ የበህል ልብሱ የየብሔሩ ሁሉ የየራሱ መልክና ውበት አለው ሲያምር
Enameseginalen yene mar
ኢትዮጵያዬ ስወድሽኮ በምክንያት ነው ይሄ ሁሉ ባህል ና ምግቦች የየብሔር ህብረ ቀለም እንዴት ያስቀናል መሰለሽ 💖💖💖💖💖💖
Galatoomaa 🙏🙏
❤️💚❤️thanks EBS ❤️💚❤️
Sanyii kokooo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💞💞💞
Waye❤️ qomoo koo
Woowwwww orom Koo baredu❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️👌
እንኳን አደረሳችሁ እናመሰግናለን EBS ምርጥ ፕሮግራም 👍🏾✌🏾
We Oromo are rich we don't need from others. I'm proud to be Oromo ❤️
ወደ ሀገሬ ወሰዳችሁኝ እግዜር የሥራችሁን ውጤት ይስጣችሁ ገለቶማ።
Sanyii koo ❤️💚❤️wowwww
Oromiya tiyaa siin jaladhaa ❤❤❤❤❤❤
ለምትሳደቡ እናመሰግናለን
gadhef deebii hin keeninu.
orommumman faaya
ትልቅነትህን አሳየህ ትክክል መሳደብ ተገቢ ነገር አደለም ሁሉም የራሱን ባህል ቢያስተዋዉቅ ክፋቱ ምንድነው ይህም እኮ አንዱ የኢትዮጵያ ባህል ነው::
Are benatachu ye sedaba fashion alelafam ende
ስድብ የፋራ ነው
I like Oromo people food look how beautiful...💓🇪🇹
አቦ እንኳን ደህና መጣችሁ መልካም በአል !!! መልካም እሬቻ ያ ጎፍታኮ ኦሮሞዎች ጥሩና ደግ ህዝቦች ናቸው።
እኛም ደግነታቸውን እያየን፣ እየሰማን ነው ያደግነው፣ በዚህም ምክንያት ተጋብተን ተዋልደናል። አሁን ግን ምን እንደመጣ ግራ ያጋባል..?
ጠንቆይ
@@zekaryasgebermeskel8113ዲጅታ በጥባጮች ውጡ ከዚህ ሰይጣን ይሄ ክፍ ዘመን አራጅ ወሀብያ እሰላም ነው ወገኞተፈቻችንን ያረደው እንጂ ኦሮሞቹማ እናውቃቸዋለን አብን ኞረን
@@LoveAndPeace2424 amaram eko yefikir hager sibal semten neber gin sint yetigray sewnew tegedlo guazun nibretun sayiz yetefenakelew yetebarerew min lemalet felige new ye oromian bicha hatyategna madreg lik aydelem
@@zekaryasgebermeskel8113 ህውሓት ዳግም ላይመለስ ተቀብሯል የምን መፈራገጥ ነው ።
Beautiful traditional oromo food
Wow it looks delicious I wish for all oromo people happy erecha
ማሻ አላህ በጣም ያምራል እኔ ተወልጅ የደግኩት ኢትዮጵያ ወለጋ ነው ብዙ አይነት የባህል ምግቦች አሉ በሉ ደግሞ አንች ቄሮ እያላቹህ ተሳደቡ አሉ እኔ ዘረኛ አይደለሁም በየ ቦታዉ የተለያዩ የባህል ምግብ አሉ ፀባይ ነው ያነሰን እኛ
Omg love you oromoo people 😍😍😍
Oromiyaa tiyaa badhatuu uuuuuuph aa💋❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚❤️💚
እኔ አማራ ነኝ የማውቀው እንጀራ በወጥ ነው አራስ በነበርኩ ሰዓት አንዲት በጣም የምወዳት አብረን የተማርን በአንድ አልጋ ላይ የተኛን የአርሲ ልጅ ጓደኛዬ ይሄንን የሚጣፍጥ ምግብ እየሰራች ታበላኝ ነበር አንድ የሆነ እርኩስ ኦነግ ባል አግብታ Oromo first ብላኝ ቁጭ ምን እኔስ ውለታዋን አረሳውም አሁንም እወዳታለሁ ። እኔስ በመንደር እና በሰፈር አልወሰንም ሰፋ አርጌ ነው የማስበው Ethiopia first
💚💛❤ የዘር ፓለቲካ በህግ ካልታገደ እንደነዚህ ያሉ አደገኛ ሰዎች ትዳርም ያፋታሉ የኦሮሞ ህዝብ ክፉ አይደሉም ደግ ናቸው ። ጥሩ ምግብ ነው እጅክ ይባረክ ወንድም😘
👍
@@Makuye ወንድምአለም አማርኛዬ ግልፅ አይደለም እንዴ ይሄ የኦሮሞ ባህላዊ ምግብ ነው እኮ ስለ ኦሮሞ ህዝብ ደግነት የዋህነት ለመግለፅ ነው እንጂ እኔ ተወልጄ የአደኩበት ማህበረሰብ አማራ ይባላል ልበ ሙሉ ኩሩ አስተዋይ ሲነኩን የማንወድ የሰው የማንነካ ለኢትዮጵያ ትልቅ ሚና የተጫወተ የተከበረ ህዝብ ነው ይህንን አማራዊ ቋንቋና አመጋገብ ለሀገሩ አበርክቷል እኔ የምኖረው ኢትዮጵያ አይደለም ስደት ነው ያለሁት በእናቴ እጅ ብታረስማ ክብር ነበር ሙክቱ ታርዶ የመታረሻው እህል ተዘጋጅቶ 40 - 80 ከአልጋም አልወርድም ነበር የማርያም አራስ ክብር ናት በሀገራችን በህገ እግዚአብሔር በህገ ልቦና ያደግን ህዝቦች እኮ ነን ።
@@Makuye እሰቴ ምን እያዘጋጁ እደማያርሱ አንተ ንገረን ወረኛ😡 ።እሷ ስለጎደኛዋ ደግነት ውለታ ነው የገለፀችው ወሬኛውም
Bareduu koo አይዞሽ እኛ መቼም የአንድ እናት ነን የእሚዬ❤🇪🇹❤
@@Amy-cu5vw አወ የማይካድ ድርና ማግ የሆንን ህዝቦች 💚💛❤
❤💚❤oromo koo 👌
Ethiopia eko yebezu bahele abetam nachi egezabeher hegerachenen yetabekelen 🙏🏼🙏🏼🙏🏼
ኦሮሞያ ለምለምቷ ሀጌሬ በጣም ነፍቀሽኛል ❤️❤️❤️❤️❤️
ሌላውን 79 ብሄረሰብ ; ባህላችንን እና ቋንቋችንን ; በካሩኪለም በጉልበት ካልተማራችሁ ከማለት;
እንደዚህ ልጅ (ፍሬዘር) ;ሁሉም ሰው እየወደደው እንዲለምደው ; እንዲህ አሳምሮ ማቅረብ ነው::
ድፍን የ ኢትዮጵያ ህዝብ ;የጉራጌን ምግብ (ክትፎ,ቆጮ,አይቤ) ;የለመደው ተገዶ ሳይሆን ; ጣፍጦት ወይም ጥቅሙን ተረድቶ ወይም የምግቡ አቀራረብ ; ንፁህ እና የተዋባ ሆኖ ስላግኘው ነው::
ትክክል ወንድም
እውነት ነው
አባቶቻችን እደዛ ነው ሀገር የገነቡት
Oromo menm cheger yelbetm mebtu sinkabet selmaywed new kalnkut aynkam ena guraga negn gen Oromowchn keytgnawm behar bely new mewdachew
@@neritube7462 Mebtu sinekabet ema atibey sebhawinet yelelaw sew chekaigne inje rehirahe yelelaw indahone sew eyaredu nibret eyezerefu asayitewinal bediro Qim tenesitew Shashemene wist Ereguz set aliqerachew yihe naw yasiwededesh? Hulunem malete bayihonem most of them they have 1 Goal!!! 🙏🙏
Amen enkan abro adersen ❤️
Betelay cuko indet inda nafakegn 👌😍
Wuuw oromo cultural food l miss you😋😋❤️❤️❤️❤️
የተወሰነው ይመሣሠላል ጭኮ :ገብስ በቅቤ: ቡና በቅቤ: ክትፎ:አይብ:ትኩል: አይብ በጎመን ,...የጉራጌ ነው!! ግን ይመሳሰላል..
ሼፍ እሮቤል ግን ካላገባክ አለውልህ
ባለሞያ ወንዶች ውስጤ ናቸው በቃ
Wow ijik yibarak aboo 🙂😍😍😍👌👌👌
የምትሳደቡሰዎች እረ በ 2013 እኳን ከስድብ ተቆጠቡ
በጣም ዲጅታል ወያኔዋችም ናቸውን አገር ለማበጣበጥ የተነሱት
Woooooooowww oromo koo❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️💯
ምርጥ. የኦሮሞ ምግብ cacabsaa. ዉስጤነው oromo. Tiyaa. እንኳንም ከኢናንተ ማሀል ተወላድኩት 🥰🥰🥰
Chororsaa abeti akaa mehahuu durii nayadachisee 👌👌👌🌹🌹🌹💕💕💕💯💯💯 chororsaa uphaaaaaa😘😘😘😘😪😪😪😪😪
➽➽በሉ በርቱ በጣም ደሰ ይላል👏👏ቋንቋ ባህል የሚያድገው እንዲህ በሰለጠነ መንገድ ወደማህበረሰብ በማስተዋወቅ እንጂ በግድ ልጫን ተብሎ አይደለም ። ጉራጊዋችን ተመልከቱ በጣም ትንሸሸ ናቸው በቁጥር ከሄድን ግን ባህልና ምግባቸው በከፍተኛ ሁኔታ በማህበረሰቡ ውሰጥ ሰርፆ ሁሉም የኔ ብሎአል በየቤቱ በየድግሱ ሁሉ ይጠቀምበታል እንዲት በፍቅር ሰርቶ በማሳየት ነው ያሳደገው
የኔ ውድ እውነት ብለሻል 😘
Betekekel
ጉራጌ በቁጥር ትንሽ አይደለም ተሳስተሻል ጉራጌዎች ባህላቸው በጣም ይወዳሉ ይህ የማይካድ ሀቅ ነው
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ እናትይ እኔም ጉራጊ ነኝ ከኦሮሞ ህዝብ ጋር ሲነፆፆር ማለቴ ነው ።እንደብዛታቸው ከማለቃቀስ ውጪ ባህላቸውን ሀማስተዋወቅ ምንም ሲያደርጉ አይታዪም ለዛ ነው
እንኳን ለእሬቻ በአል አደረሳችሁ ጨዋው የኦሮሞ ህዝብ እንወዳችኋለን ውብ የባህል ምግብ ነው።
🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
ሼፉ ገበዝ ነው ይምር ማብሪርያው ያበደ ነው የአርሲ ልጅ ነኝ ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኖር ልይነታችን ውበት ነው ኦሮሙነትን የሚቁሽሽ ኢትዮጵያ ዊነት ኦአልቀበልም ሁሉንም በሄር የሚክብር ኢትዮጵያዊነትን እውዳለሁ አበቃ Oromo Fayaa
Wooww oromo tiyya abbaan ofi kabachisu nama kabajani ,ammoo nyaanni aada oromo kana qofa miti
Thank you ebs 🙏🙏
ምርጥ ሼፍ የሚገርም ብቃትና ማብራሪያ,ምርጥ የኦሮሞ የባህል ምግብ ኢትዮጵያ ሰፊናት
Such a great chief! very genuine
ኡፍ ጩኮ ነብሴ ነው 💓💓😍😍🙏🙏
ebes አሁኑ ጥሩ ነገር እየደርገችሁ ነው የተለያያ የቤሄር የቤሄረሰብ ሁሉ መቅርብ ጀምራቸውል ነርቱ ልዩነታችን ውበታችን ነው
ትክክል አገራችን የተለያየ ባህላዊ ምግብና አልባሳት አሉን ሁሉም ደስ ይላሉ የታድደልንነን እኛ ባለንበት እአገር Whole Foods እንኳን ያገራችንን ምግብ ይሸጣል ስንት ነጭ ነው የሚወደው የኛን ምግብ ታድለን ግን
ደስይላል እዲህ ባህል ሲተዋወቅ ሼፉግን ዋው100#
Oromo mohene iko metedele new
Alhamdllha 😍
Enem
E
Great work chef ❤️
እኔ ጭኮ በጣም ነው የምወደው ይጣፍጣል
ጭኮ የጉራጌም ነው
@@truthteller9493 ነው እንዴ እንጃ አልበላሁ እኔ ጉራጌ ነኝ ግን የበላሁት ኦሮሞ ቤት ነው አአ ጎረቤታችን ከገጠር ይመጣላቸው ነበር
ውይ በመቤቴ አስቀናችሁኝ ቺዝ ኬክ ነው የሚመስለው ሲያምር ምራቄ ሁላነው የጠፍኝ ምኔን ልዋጥ አብሬያቹ ሼፍ አደኛ ነህ
wowowowowo.oromo.koo.❤❤❤❤❤❤❤👌👌👍👍
Proud of my culture food
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Oromo koo bayee namati tolituj
Arif Chef!!!
"Afagne " Aariff New be bekolo💓🇪🇹🍞💕💕
❤️💚❤️oromoo
ወዳገሬ ስገባ የት ማግኘት እችላለሁ ሼፍ ?
Betam des yelal egnako bale bezu bahil hiberet yalen nen🌞
አንጮቴ አፍፍፍ በጣም የምወደው
የጥቁር ጤፋ ገንፎና ጭኮ ዋውውው
Masha Allsh Das Yelal
➽➽ድንች ይመስላል ያልከው በደቡብም አለ ልክ ነህ ተቀቅሎ ይበላል እዛ ግን በተለይ በጉራጊ በወተት ነው የሚበላው ለታመመ በጣም ጠቃሜ ነው
አላወኩትም ቦዬ የምንለው ነው ወይ
@@የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ አዋ
I want to try yummy
ዮኒ ሰው አክባሪ ስለሆንክ እንጅ የምግቡ ነገር እንኳ ዝም ነው ብቻ ቢል አፍያ
Qawe Afachen Weha m8la ye Ormo babel meg wenderful
በሉ እናቴ የላከችልኝ ጭኮ አለ ልብላ ለም ምራቄን ልዋጥ
ሀሀሀሀ😂😂😂😂 እንዳያንቅሽ በሻይ
@@selamawitghebre3118 እነዚህ ምግቦች በወተት ወይንም በእርጎ ነው የሚበኩት
I LOVE YOU Oromo Ko
Oromoo koo😍😍😍
አረ ሬስቱረንተቹ የት አከባቢ ነው በማሪያም ደስ ስል
አረ ወይኔ አስጎመዣችሁኝ እኔ ጭኮ በጣም ነው የምወደው በጣም
Mashallah oromia
ወለጋ ❤💙💙💘
ኦሮሞ ሐብታም ነው በወተት ና በቅቤ የበለጸገ ጌታ ይባረክ
Oromuma ❤
አሪፍነው እንለምዳለን
Wow😍😋
Wowwww enmkorwu oro bamahon
💋💋💋💕💕💓💓💖💓💖💓💖💕💓 miraken waat arekuw eko
የጥቁር ጤፍ ቂጣ ውስጤ ነው
❤❤❤❤
👍👍👍👍
♥️💚♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰 megebachin
Wow yamiral
Wow oromokoo nyanikee bayyedhaa mal laka aanii fixuuu abeet namiiiiiii
አፍኝ። አው። ጉፋን። ያለብህ። በልተህ። ስትተኛ። በላብ ይወጥል ❤️ ጉንፍኑ። ብን ብሎ ይጠፍል።
Oromoo ta'uu kottii nanii bonaa
Wawo aesegemechenge yagere megeb enamesegenalen yekedame kesatoche
Yummy 😋
ዋው
ምን ዋጋ አለው ዘረኝነት ባይኖር ነበር ሰው ሄነን ተፈጥረን ተሰሳ አነስን ኦረሞ አማር ትግሬ ምናምን እያልን
ወይኔ ሲጥም ጭኮ / ሚጨራ የሚባለው ዋውውው