የመምህር ግርማን እና መሰሎቹን የማልቀበልበት? ሰለ እነርሱ የሚመሰክሩት አዋቂያኑ ነውን? ልምምዶቻቸው ትምህርቶቻቸው ከቤተክርስቲያን ውጪ ነው?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 42

  • @HailuDubale
    @HailuDubale День назад +3

    የቤተክርስቲያን ቅናትህ ደስ ይላል ነገር ግን ስለ መንፈስ ዐ ናችሁ።ችግራችን በዚህ ዘመን የተለማመድነው የክርስትና ልምምድ ትክክል ነዉ ብለን ማሰባችን ነው ሴጣን ዓለም እየዋጠ ባለበት ሰዓት ሰለሴጣን አለማወቅ ከባድ ነው ።በእውነት በጸሎት በስግደት በፆም በአርምሞ የሚኖር ሰው መምህር ግርማን አይተችም የሴጣንና የእግዚአብሔር መንፈስ ለይቶ ያውቃል ይመረምራል ።ክርስትናን ሰለማንኖረው ተችዎች እና ደጋፊዎች አዉሪዎች ነን ወደ ክርስቶስ ፍቅር ደርሰን ቢሆን ኖሮ ለምናገረዉ ለምናስምረው እንጠነቀቅ ነበር ።ገና መቼ ኖርነውና መች በረታን ለማስተማር መች ተላክን ?እግዚአብሔር ይስራ አትከልክሉት ።ቢን አንተ በየዋህነት ነው አታውቅም ዝም በል ገና ልጅ ነህ በእምነት ነገር

  • @אלעדמסלה-ת3ו
    @אלעדמסלה-ת3ו День назад +3

    እግዚአብሔር ትክክለኛ መንገድ ስሲመራህ የጠላት ውጊያ ማወቅ ነው እንደ መምህር ግርማ ከነተመሪወቻቸው እውቀትን የሰጡን እናመሰግናለን

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      😂😂😂😂😂በጣም ነዉ ምትገርመዉ

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      ትምርታቸው ዪዞህ ገደል ነው ሚገባው ብታስተዉል መልካም ዪመስለኛል

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      🙏🙏🙏እባካቹ ወንድሞቼ እና እህቶቼ መጀመርያ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ና ህግ ባለ ማወቃቹ ሊሆን ስለ ሚችል
      ባጭሩ ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ቀጥዬ ለምጥፋቸዉ
      1)ስለ ቅብዓ ቅዱስ
      2)

  • @asterkiros2549
    @asterkiros2549 День назад +13

    እንዴት ነህ ቢኒ እኔ በጣም አክባሪህ ነኝ ሀይማኖቴን በጣም የምወድና የማከብር ልጅ ነኝ ስለ መምህር ግርማ ያለህ አመለካከት በደንብ ሲገባህ ትወዳቸዋለህ በኔ ግምት እሳቸውን የሚጠላው ጠንቋይና መድሀኒተኛ ነው ምክንያቱም ጉዱን ስለሚያጋልጡ እኔ ልንገርህ መምህር ግርማን መከታተል ከጀመርኩ ነው የሴጣንን ተንኮለኝነት የተገነዘብኩት እሱም እንዳይቀርበን ምን ማረግ እንዳለብን ያስተማሩን አንድ ጥያቄ ልጠይቅህ ሴጣን ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ስገዱ የፀሎት ቤት ስሩ የሚለን ከሆነ ለምን እንጠላዋለን መልሱን ላንተ ትቻለሁ!!

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      በጣም ነዉ ምትገርሚው ትምርታቸው ዪዞሽ ገደል ነው ሚገባው ብታስተዉይ መልካም ዪመስለኛል

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      🙏🙏🙏እባካቹ ወንድሞቼ እና እህቶቼ መጀመርያ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ና ህግ ባለ ማወቃቹ ሊሆን ስለ ሚችል
      ባጭሩ ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ቀጥዬ ለምጥፋቸዉ
      1)ስለ ቅብዓ ቅዱስ
      2)

    • @Makdas1224
      @Makdas1224 День назад +1

      የኔም ሀሳብ ❤ ተንኪዩው

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 День назад +5

      @@DawitMeresa-r7iእባካችሁ ለእናንተ ካልጠቀመ የሚጠቅማቸዉ አሉ። እናንተ በቃሉ እየኖርን እየፀለይን፣ እየሰገድን ፣ ንስሀ እየገባን፣እየቆረብን ነዉ ካላችሁ ባላችሁበት ፅኑ። ለሌሎች የመዳን እንቅፋት አትሁኑ

    • @selammulatu3807
      @selammulatu3807 День назад

      @@DawitMeresa-r7iትልቅ ጅል😂😂😂

  • @DawitMeresa-r7i
    @DawitMeresa-r7i День назад +1

    🙏🙏🙏እባካቹ ወንድሞቼ እና እህቶቼ መጀመርያ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ና ህግ ባለ ማወቃቹ ሊሆን ስለ ሚችል
    ባጭሩ ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ቀጥዬ ለምጥፋቸዉ
    1)ስለ ቅብዓ ቅዱስ
    2)

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 День назад +1

    ታሳፍራለህ ቢንያም የእውነት ላንተ ፈርቼልሃለሁ ምናልባት ከፈጣሪጋር እንዳትጋጭ።እኔ እኮ ዝሙተኛ ሰካራም ሱሰኛ ሰው ነበርኩ ግን አባቴ መምህር ግርማ ህይወቴን አስተካከሉልኝ ብቻ ፈጣሪ ይፍረድ ምን እንላለን።

  • @makidaskidane9967
    @makidaskidane9967 День назад +5

    እባክህን ወንድማችን የእኛን ንቁ አባታችን እና እና መምህር ተስፈዬም ሆና ሎለችም አትከብን እናሱን የምጠላ ጦቆር ነው ለነገር አናይብክም በፊትም ወደ ለሌ የውስደክ ጦቆር ስለሆኔ አሁንም እሱ ነው ውስጥክ ተቀምጦ የአባቶቻችንን ክፉ ነገር የምያነግርክ እግዚአብሔር ይማርክ

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      በጣም ነዉ ምትገርመዉ ትምርታቸው ዪዞህ ገደል ነው ሚገባው ብታስተዉል መልካም ዪመስለኛል

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      🙏🙏🙏እባካቹ ወንድሞቼ እና እህቶቼ መጀመርያ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ና ህግ ባለ ማወቃቹ ሊሆን ስለ ሚችል
      ባጭሩ ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ቀጥዬ ለምጥፋቸዉ
      1)ስለ ቅብዓ ቅዱስ
      2)

  • @mercy9108
    @mercy9108 День назад +5

    " የማይቃወማችሁ ከእናንተ ጋር ነው እና አትከልክሎት " የጌታ ቃል
    ወንድማችን ቢኒ ወደ ክርስትናው ግና መግባትህ ነንድመሆኑ መጠን እባክህ ከግዜ ብዛት እየተረዳህ የምትመጣቸው ስላል ከሳሽ ከመሆን እረጋ ብለህ ኑር " በእናንት በኩል ሁሉ በፍቅር ይሁን " ተረጋጋ

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 День назад

      $1,000 ዶላር ለፀበል እየከፈሉ የተበሉት ወገኖቻችን ለ ሁለተኛ ዙር 2,000 ይክፈሉ እያልክ ባልሆነ

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      እሱ ስለ ገባ አልገባ አደለም ዋናው ነገር የቤተ ክርስትያን ስርዓት ስለ እርሱ አይመለከትህም

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      🙏🙏🙏እባካቹ ወንድሞቼ እና እህቶቼ መጀመርያ የቤተ ክርስትያን ስርዓት ና ህግ ባለ ማወቃቹ ሊሆን ስለ ሚችል
      ባጭሩ ቤተ ክርስትያን ምን ትላለች ቀጥዬ ለምጥፋቸዉ
      1)ስለ ቅብዓ ቅዱስ
      2)

    • @Userabc21125
      @Userabc21125 День назад

      @@Mantegibosh2016ሀሰት የሰይጣን ወሬ ነዉ100%. አብርሀም እዮ እራሴን ፈንክቶኝ እንዳለዉ

  • @alekzander5058
    @alekzander5058 День назад

    🎉🎉🎉

  • @mitawiha316
    @mitawiha316 3 часа назад

    ✋️✋️✋️✋️

  • @tesfaye9703
    @tesfaye9703 День назад

    እመነኝ ፈራጁ በዙፋኑ አለ እንደስራችን ይከፍለናል።

  • @yeabatelij-x8p
    @yeabatelij-x8p День назад +2

    ወንድም ቢኒያም የእግዚአብሔር ሰራው ግን እንዴት ይደንቃል በእውነት🙏በሰፈራ ሰላሴ የማያምነውን ሙሰሊም የታቦታትን ሚሰጥር እንደገለፅለት አንተን ደግሞ የተዋህዶፍሬ አድርጉክ የሃሰተኛ አጥማቂያንን ሚሰጥር ዝርግፍ አድርገክ ትውልድ እንድትታደግ ሰለመረጠክ የተዋህዶ አምላክ የድንግል ማሪያም ልጅ ክብሩን ይውሰድ🙏🙏🙏

  • @meklitgetachew8766
    @meklitgetachew8766 День назад

    እኛ ባትቀበል ምን አገባን

  • @ገብረአብ6251
    @ገብረአብ6251 16 часов назад

    ውይ ጠቋር ከነነብሱ! ክርስቲያኖችን መለያየትና መበታተን ሰራው ነው፡፡ የመንፉሱን ስራ ንቁብት፡፡ ወንድሞች ተግታቹ ለቢኒ ፀልዩ ይህን ፀረ ተግባራዊ ክርስትና፡ፀረ ኦርቶዶክስ አጋንንት፡ነዋየ ፍቅር መንፈስ እግዚአብሔር ይነቅልለት ዝንድ፡፡ ፁሙ ፀልዩ ቁረቡ ሰሙን እጃችሁ ላይ ጥፋችሁ ስገዱለት፡፡ መምህራችን 40 አመት ይህን ጠቋር መንፈስ ተዋግተውታል አሁንም በእግዚአብሔር ሃይል ይሽነፋል በርቱ፡፡የእመቤታችን አማላጅነት፡የመላእክት ጥበቃ እና የእግዚአብሔር ቸርነት ከሁላችሁም ጋር ይሁን፡፡

  • @selamawitetegestu-tb3ii
    @selamawitetegestu-tb3ii День назад

    Egzabehere yesetelene biniya beretulene enezihene yebetekeresetiyane telatoche agaletu beretalene menega hulame menega newe sewe amelaki atefera

  • @GetachewTekle-z9i
    @GetachewTekle-z9i День назад

    የተቋር መንፈስ እንዲህ ያስጮሀል ማለት ነው?

  • @FYIBella
    @FYIBella День назад +2

    Biniam ቀንደኛ ጠላት ሆነክ ተከሰትክ በሰላም ነው, ለምን የራስህን ትምርት አታስተምርም ወይም ለምን ከነ ጃኒ ጋር ጌም አትጫወትም ማለት አንደ ሃሳብ ምተሰራው ከጠፋብህ ያንተ ቦታ እዛ ይመስለኚአል ልብ አስክትገዛ bigbabi

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      እሱ ስለ ገባ አልገባ አደለም ዋናው ነገር የቤተ ክርስትያን ስርዓት ስለ እርሱ አይመለከትህም

    • @DawitMeresa-r7i
      @DawitMeresa-r7i День назад

      እሱ ስለ ገባ አልገባ አደለም ዋናው ነገር የቤተ ክርስትያን ስርዓት ስለ እርሱ አይመለከትህም

    • @azebfantaye6441
      @azebfantaye6441 День назад

      ግርማ ጠንቋይ ተንካ ብላችሁ ነው

  • @yeabatelij-x8p
    @yeabatelij-x8p День назад

    አሁንም ተመለሱ ሰው አትውቀሱ ለምን ሃሰተኛ አጥማቂዎች እንደተወገዙ ትክክለኛ አሰተምሮን ጠይቁ መርምሩ ቤ/ክርሰቲያናችን ሰንዱ እመቤት ናት ሰንበት ት/ቤ ገብታችሁ ተማሩ የቤ/ክ ትክክለኛ አሰተማሪዎችን ጠይቁ ሰንከራከር የክርሰቶሰ መምጫ አይታወቅም ተመለሱ ደሞ ማህበርእያላችሁ የፅሎት ቤት እያላችሁ መቁጠሪያ,የተሰወሩ አባቶች,የፈለቀ ሰበል እያላችሁ አትሸወዱ አደራ አላማው ወጣቱን የመንጠቅ የምራባውያን እና የመናፍቅ ሴራ ነው ንቁቁቁቁቂ

    • @abenettadesse228
      @abenettadesse228 День назад

      በኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን ስርየሰደደ የመተትየድግምት ስራ እንደሌለ ብንተወውም አይተወንም።ብዙ ሊቃውንቶች በጥበብ ስም የተካኑትየክፉ ስራአይጋለጥ ባይ እንዳትሆን።

  • @abenettadesse228
    @abenettadesse228 День назад

    ምናለ ሁሉን አቃለሁ ባትል?!መንፈሳዊውን ዓለም ከራስህ መረዳት አሳንሰህ ባትመለከት።በህይወትህ በፕሮቴስታንት ቤትም የማታውቀውን ልምምድ እንዴት ደፍረህ ለትችት ዘው ትላለህ?ልምከርህ?ብዙ በትዕግስት ፈትን፤ከስጋ ከእ/ር ወይ ከክፉው መሆናቸውን ትረዳለህ።

  • @NatanTada
    @NatanTada День назад

    እራስህ እንደ ሊቃውት ትቆጥራለህ ያለቅናት የራስህ እንጀራ ለምን አትጋግርም

  • @mehb1047
    @mehb1047 14 часов назад

    ዘማሪት የተባልሺው ሴትዮ ሳኖዜ 1500 ዶላር እየጠየቁ የምትይው ለምን ይዋሻል በዚ አፍሽ ትዘምራለሽ አይተሻል ?

  • @mehb1047
    @mehb1047 14 часов назад

    እነ የምለው ምን አገባቹ መምህር ግርማን ብንከተል እናተ ቀሲስ እየተባላቹ የምትጠሩት ሰዎች እናተን ማን ይጠጋል ምድረ ደብተራ ሁላ ሌቦች አሁን እማ ተነቃባቹ