Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንን
አሚንንንንንን ወያኪ
አሚን
እኔ ኮሜት አልፅፍምነበር ግን ይቅርታና ሠአድ አማቶችሽ ዘንድ ሥትሄጅ ልክ እናትሽን እምታግዠ እዚህም እገዠ በኔ ሀሣብ የሚሥማማ በኮሜንት ዱቅ እናቱ እናትሽ ናት እኔም አግብቸ ሥላየሁትነው
ትክክል ።እሧሥ በቀሎው ጎኑን አላበሰሉትም እያለች ተጋድማ ትበላለች
ትክክል ማር
@@Mወለዬዋ kkkkkkkkkkkkkkkk
tikikl nesh
ትክክልሰውንከወደዱከነጉዳጉዱ
ዋው ያባባ ጨዋታ የተመቸው ማነው የማማ ዝናሽ ምክትል መጣ
እኔም ጥሞኝ ነበር
እኔንም አሳቁኝ ከምር
ክክክክ ምእትል
እኔ
እኔም በጣም ዘናአድረገውኝነበር ስአድ ከቂጧፎቀቅእያለች አስጠላችኝ
ፍትህ ፍተህ በሳወደዬ ለታሰሩተ ወደሞቻቸን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ደምጽ ሁናቸው
😭
ሰህያረብአላህይድረስላቸው
😭😭😭😭😭😭😭
ሰአዳ አብዱእስኪ ማነዉ አገሩ ለመግባት የጓጓጓጓጓ ላይክ ግጩኝ
እኔም ጓጉቼ አለሁ ግን እናቴ በሄወትየለችምየምገባበት ጨንቆኛል ስደትም መሮኛል ቤተሰብም ብርፈላጊ ናቸው ግራ ገብቶኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@@seadajuhar7908 ማሬ አይዞሽ
በተረፈ ደግሞ ዱአ አዲርጊ
የምር ግን አሊ አዘንጉብህ የምር ላያትህ ምናለ ልብስ ብገዛለት እሱ እስከሚል ድርስ ቡታንታ ግዥልኝ አላ ውይይት😭😭😭
ኧረ አሳቅሽኝ ወንዶች እኮ እንደኛ አይጨነቁም
አወላ አሳዘነኝ 😥😥
ምድረ ወረኛ ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ
የኔማርርርር ቡታታ አለኮ እውይይ ሲያሳዝን
@@saadahmed6574 ሚነዉ ሆ
አች አትዘርጊ የሴት እግዳ የለውም ስራ፣ስሪ ዝርፍጥ አማትሺን አግዥ የተኛሺበትን ጥረጊ ዝርፍጥ ሴት አይመቸኝም ፈርዶብኝ ሆ ጭራሺ አማትጋ ቲጂ ስሪ ዘብረሺ ተከበሪያለሺ ወድይመስል ተዘርፍጠሺ ሆ ጎበዝ ሴትእወዳለሁ
ወይ ኮመቶች ግን ቱ
ክክክክክክክክክክክ
ዜድ ነኝ ስድቡን ምን አመጣው ያሀራም
ككككككككك
መጀመሪአራስሺንአሰተካክሊአችንማንአየሺአልታዪምብለሺነወወሪኛ
አሊ ግን ያራሴን ሀሰብ ማነጋር እችለለሁ አይደል ማቼም ቪድዮ ለታማልከች ነዉ ሚለቃቃዉ ታማልከች ደሞ ያማሰለዉን ያታዛበዉን ሀሰብ ይሰጣል እኔም ሀሰቤን አስቃምጣለሁ ከምንም ከማንም በላይ እናት አበትን ማሰማር አለብን ዋጋኖቼ ዘሬ እኛ በጥሩ ጊዜ ደርሰናል እናት አበት ግን እኛን በዚህ ጥሩ ዛማን እኛን ከማድራሳቻዉ በፊት ላፍታዉልናል በእጀቻዉ ፋጭታዉ ጋግራዉ አብልታዉናል እራሰችን ከማሰማር በፊት እናሱን ማሰማር
በትክክል
አአ አላህየዋ የኛንም ከቤተሠብ ጋር ቁጭ ብለን የምናጫዎትበትን ቅርብ አድርግልን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
@@ቢንትባባ-ጠ5ጸ ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
አሚንንያረብ
አሚንያረብ
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አሉ ቤተሰብክን አስከብር ቤተሰብክን ሳታከብር አንተን እወድሀለው ብትል አትሸወድ ቅድሚያ ለቤተሰብ ክብር አንች ሰአዳ ደግሞ አትሞላቀቂ ሞልቃቃ ዝርግ እኛን አታሰድቢን አማራወች ሁሉ አንድ እንመስላቸዋለን
ይችእኩሮናት
ክክክክክ
ሣድ አማት ትሆኛለሽ ኧረ ሸም ነዉ እኔ አንኮን ሽር ያልኩ ምራት ነዉ የዠምሆነዉ
እናንተ ግን ምን አለች ቆይ በጣም ያሳዝናል
ሳህ
ሳአዲ በጣም ታስጠላለሽ አትሞላቀቂ ሙልቅቅቅ
እኮ የሷምኮ ገጠርመበር መብራትስለገባጂ እሱነዋ የሞላቀቃት
ቅናታም
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተበባበረ የማራም ልጂ
@@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
ጥሎብኝ የሚሰሩት ሁሉ አያስደስተኝም ሁሌ ዝባዝኬ ወይ ትምርት የለው ውይ ልባችንን አሸራተቱት
የገጠር ልጂ የሆናችሁና ያአሊ አያት ጫወታ የተመቻችሁ ላክ በዛውም ቤተሠብ እንሁን
አሊ ለአያትህ ከሥደት ሥገባ እደት ልብስ አልሠጠክም???ቡታታ አለ በጣም አዛዘነኝ ቤተሠቦችህን አክበር ተከባከብ ይች ሚሥትህ ተብዬዋኳ ሞልቃቃ ነገር ናት አይሄድባትም ሥታሥጠሉ
ኧኔስኮሚቶች በሰውቤትፈራጅሆናችሁ
ትክክልብለሻልሞልቃቃብቻ፥አይገልጳትም፡
ቀናችሁዴ ቅናታሞች እሠው ትዳር ውሥጥ አትግቡ
አለመስጠቱን በምን አወቅሽ ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ ምንአገባሽ🤐
@@حليمهحليمه-ي9ش ሀሜተኞች ቱኮሜተሮች ስምሽን ሁኝ እሽ
አሊ ግን እንዴት ለቤተሰብህ ቤት አላሰራህም ወንድ ስትባሉ መጎርጎር እንጂ መስራት አታቁ ኤጭ
😁😁😁😁😁
ትክክል
የየም ጥያቄ ለሡ ቢቀር ለገጠር ቤት ሣይሰራ ትዳር ኤጭ
ትክክክክክክክል🤔🤔🤔🤔
በስአዳ የተናደዳችሁ እደኔ ላክ ግጩኝ
🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂😂
እሱ እራሱ ጀዘባ ነው
ወላሂ እኔ ቅጥል አረገችኝ
እኔም አማቶቸ እንደት እንደሚያሞላቅቁኝ 😁😁 ግን እኔ አልሞላቀቅም በጣም ሰለሚወዱኝ ምንም እንድሰራ አይፈልጉም እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ 😍😍😍
የኔብጤነሽ እኔንዝምብየቁጭአልልምአብሬካማታጋ ጉድጉድነውየምለውበነገራችንላይ ያማቶቼንቤት በድንብነውየማወቀውማለቴምንይሰራምንአይሰራጠንቅቄነውየማውቀውና ብዙም ግራአይገባኝ።
ተድለሺ
ታድለሽ
አስተግፈሩሏ እረ አቀማመጥሽን አስተካከይ አኡዙቢላ
አቀማመጦ እኮ እርጉዝ ናት እንበል ኩሽና ህጂ ሲላት እደት አቀጠቀጣት ሴቱን ባታሰድበው ምናለ
አለቅጥታበዛውአለች ደነዝናት ምዲነው እደዝህ መሆን
@@rahmalove4458 በጣም ልብ ይስጣት አረ ገና የከተማልጂ ነኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱ ቲሽ
አስታክፊረላህ አማት ቤት ተሂዶ እንዲህ. መቀመጥ ምን ይሉታ ኤጭ
ትክክክል
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን .❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና .❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቪዲዮችን አይተው ከወደዶቸው በፍቅር ቤተሰብ እንሁን: :
አስፍሽ
ኦሮሞና ስልጤ ሀብትና ቤታሰብ ነፍነዉ ማቆጣብ ያለም ያስልጤዋ ልጅነኝ በነአሊ ሰፋር ድምበር ያአባቴ ማንደር አላ ስዋደቻዉ ሀብት ጣጣያለም እራሰቻዉን አይጣብቁም እንጂ ደስይለል ያጋጣር ሰዉ በታፋጥሮ ዉበቱ ሲያምር
Tekekela
ትክክል ማር እኔም ነኝ
@@abumansoorgentstailor183 ወነታቸውነነው።አማራሢባል።።
ሳህ ኡክቲ
ማሻአላህ. ተባረክአላህ. ያአሊ. እናት. የሚመሠገኑናቸዉ. ልክእደኔእናት. ብዙወልደዋል. ማሻአላህ. ክብር እረጀምእዲሜ. ጤናለእናቶቺ. ይሁን. አሚንበሉ. የአሊ እናት የትናቸዉ. በዛ ላይ አባየአላህ. ጤናናእረጂም. እዲሜ ይሥጣቸዉ
ብዙ አስተያየት ልሰጥ ፈልጌ ግን ብዙወቻችሁ ሰታችሁታል 👇👇 አሊ ማሻአላህ ቤተሰቦችሁ እሸቱ አገዳው ያምራል
ሰዓዲ ልገርሽማ ብትሰሪም ባትሰሪም አማትሽ ጋር ኩሽና ሁኒ እያወራራሽም ቢሆን እንደ አገር ቃዲ መከዳሽን ለጥጠሽ 😆😆😆😆ትቃርሚያለሽ በቀሎሽን
Kkkkk
Kkkk
ወኔ በሳቅ
ሀሀሀሀሀ😂😂😂
ቋንቋ ካልቻለችስ ማንን ታወራለች
አሊ የኢሞ ቁጥርህ ሰአዲ ቁጥራቸውን ላኪልኝ 1000 በኢትዮ ልላክላቸው ወለሂ አሳዘኑኝ
ሚ
ክ
😁😁😁🤣🤣🤣ለራሧ አሮባት የሠው ታማስል
ለባልሽና ለቤተሰቦቹ ክብር ይኑርሽ😏
አውነት ነው የሱ ቤን ምን እንደሚምስል ያርብ ቤት ይምስላል ከቤትስቡ ቤት ምን እንደሚምስል
ጠይብ እሷምንታድርግ ሺትቤትአጥባነዉ የሰራቺዉ😢@@ShemsyiaJemal88
kkkkkkkk አሊ ኮሜንት ልፅፍ ብየ አንተዉ ተናገርክልኝ በደንብ ቁጭ በይ ሰተር በይ አማቶችሽ እንዳይታዘቡሽ ልላት ነበር
ኢክሩ ቤተሰብ እንሁን
Ewnste
😂😂😂 እንደኔ
@@halimatube9681 እሽ ነይ
ኢኔም ኢደዘው ቤተሰቢ ገር ስትሄዲ ቆፊጠነ መሆን አለበት
እረ ዛረ ኮመቶች በሳቅ ከከከከከከከ ገደሉኝ አይ ሰአድ ብዙ አስተያየት ነበርኝ ግን ይበቃሻል
@ዘሀራ tube ዘሀራየ ያስቃል በጣም ክክክክክ
ሲያምሩ ያጋጣር ሰዉ እኮ ያታፋጥሮ ዋዝ አለዉ ሲያምሩ
💚💛❤👍👍👍
Dmreg mar 😭
@@fozitube3022 ደማርኩሽ ስለምንድነዉ ምታስታምሪዉ
@@fozitube3022 ስለምንድነዉ ምታስታምሪዉ ደማርኩሽ
😍😍😍😍💚💚💚💕💕💕❤❤❤💛💛💛🌱🌱🌱🍀🍀🍀🍀🌴🌴🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እፍ ሰውየው አሳሰኑኝ ሰአዲ ቡታታውን ገዝተሽ ውሰጅላቸው እና እድታሳይን 😢😢😢😢
እናት አንተ አምረህ እንድትታይ እሷ ትወድቃለች የአንተ እጂ እንድለስልስ የሷ እጅ ይሻክራል አንተ ደምቀህ እንድትታይ እሷ ትደበዝዛለች ከምንም ነገሯ አንተን አስቀድማ ፍቅሯን ሳትሰስት ስጥታ ያንተን ህይወት ልታበራ የሷን ህይወት መስዋት ታደርጋለች ።❤️ክብር ለእናቶቻችን ♥️
ማሻአላህ
አረ ሰአድ አትቅበጭ ስራስሪ አማቶችሽን እገዥ እኔሰነፍ ሴትአልወድም ሴትልጅ ብርብር ብላ ሰርታ ስትበላነው ደስእምትለው
አአዙቢላህ ሰነፍ ምን መጠቀሚያለው አሻ
እኔሰነፍ፡ሴትአልወድም፡መዳምን፡ይመስልይይይይ
አሊ የማይረባ ቤት ከምገነባ ለአያትህ ትንሽ ነገር አታረግላቸውምደ ወይኔ
Babado nawa yamemarakawa atafaruma acha
አው በጣም ልጅና ሽማግሌ ትንሽ ይበቀዋል
የሰው ማረም እማ ማን ይክለናል የራሳችንን ዞር ብለን አናይምጅ ስንት አለ በየራሳችን ቤት ኤጭ ሀበሻስ የራሱ ቅማል ሲበላው በሰው ቅማል ይስቃል አኡዙቢላ
@@line9225 ሳአ ትክክል ብለለሻል
ሰአድ እደለኛነሽ አማትና ምራት ሲዋደድ ደስይለኛል ያረብ የማላቀው ባሌን አምጥተህ የማላቃቸው አማቶቸን ጥሩ ሰው አርግልኝ
ክክክክክይ
ወይኔ በቀሎጥብስ እናቴ ምጣድ ስትጥድ ከነልጣጩ ታበስልልኝ ነበር አይስዴት ሁሉን ትዝታ አረገኸው ቀረህ 😅
እኔራሱ
ወይኔ እኔም እንዳችው
ምን ልጅቱወን እሪቀኑወን ከመዉጠት የሆነ ነገሪ ጠል ብተደሪጉበትስ????
ድርስ ነፍሰ ጡር ነኝ በቆሎዉ በጣም ሸተተኝ ልጄላይ ጠባሳ ቢወጣ ሰአዲ እና አሊ ከስሸ ፍርድ ቤት ነዉ የምገትራችሁ💪💪ኮመንታተሮች ምስክር እንዲተሆኑኝ😃😃😜
🤔😃
yaruza na yakubaza nawa kkkkkkkkk
@Susu Bet saman ክክክክ የሩዝ ነ የስር
መገን ሰቢ ኧረታይ ታይ ኪኪኪኪ
ወይኔ ወለላ ቁርጥ አሊ ማሻአላህ አሊ ቤተሠቦቺህ ምርጥ የገጠር ውቦቺ ያምር አቺ ደግሞ አትበጥረቂ የምር እኔ ከወደዲኩት ውረኔም ይዞኚ ይግባ
Med dmreg mar
ኽኽኽኽኽኽ
ክክክክክክ
ግርም የምትሉኝ በሰው ላይፍ የምትገቡ ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ይባላል ስለ ስአዲ የምታውሩት ደክማት ሊሆን ይችላል ደሞ አንዳንድ ሰው እንግዳ ሲመጣ ስራ የማያሰራ ይኖራል ስለዚህ ዝም ብትሉ በማያገባቹህ አትግቡ
ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ ስወድሽ
👍👍
ሚስኪን ቡታታ ግዥ አሉ ግዙለወት እህ ልጂ የለወትም እደ አይ
Zd dmreg
የአሊ የናቱ አባት ናቸው
Ayegaremimi
ዋዉዉዉዉዉ የአሊ ቤተሠብ እንደ እኛ ቤተሠብ ነዉ ብዛት እኛ ቤትም ተደራርበን ተኝተን ነዉ ያደግነዉ ምግብም እንደ እዛዉ ሰብሰብ ብለንን ያለዉን በቃም አልበቃም በፍቅር በልተን ነዉ ያደግነዉ የገበሬ ልጆች ስለሆኑን ምግብ አይቸግርም ብረድ ልብስ ነበር የሚቸግርን ትዝ ይለኛል የዛሬን አያረገዉ እና ዛሬ ሁሉም ትዳር ይዟል ፈጣሪ ይመስገን
ማሻአላ
እደው እሁሉምነገር ካሜራማከርፈፉ አይደብራችሁም ግን
ምላድርግሺ ትክክልነሺ
ወይኔ በሳቅ የማያቁትን ሚሰኪን ቤተሰብ ያሰቀባጥራሉ ተጃጃሉ የምር
በምን ላይክ ይለቃቅሙ ብለሽነው እድሜ ለሸቃሊትየሚጠቅመውንም ያማይጠቅመውንም ሠምተን ላክ እናጋጫቸው አለን
ክክክ የየቱብብርአሳበዳቸው እኮ
ኤጭ አሕመድ የወድ አልጫነው እኔ ወድልጅ ኮስታራ ሢሖነው ደሥ የሚለኝ ለቤተሠቦችሕ ክብር መሥጠትአለብህ ሚሥትሕን ለቤተሠቦችሕ ክብር ይኑራት እደ እኔ አማቶቸን በጣምነው የማክብራቸው
ቀስ በየ ስጋ አረግሽውእደዝህ ሆኖ ምግብ አይበላም አማቾችሽን አክብሪ
ክክ
ክክክ
እስኪ እደስአድ በራሱ የሚተማመን ሴት ላይክ ግጩኝ ሰአድ አድናቂሺ ነኝ
ሰአዳ ምናለ ህፃኑን ልጂ እቅፈ ሳሥ ብታደርጊዉ ፈርዶብኝ በጣም ልጂ እወዳለሁ እሱ ምንዲነዉ ወሽላዉ ሁሉ እየታየች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ማሻአላሽ ስት አይነት ሰዎች አሉአማች ጋር ተሂዶ ሰርተውም የማይወደዱ አሉ እኳን ቁጭ ብለውአንዳንዳዶቹ እመይ እያሉ ስራ ሲሰሩ እዴት ደስ እደሚሉ
ለመጀመሪያ አይቸ እማልጠግባቸው አባት እባካችሁ በየወሩ አቅርቡልን
ዉይ የኔ አባተሰ አላህ ይጠዉል ኡምርኩ አባባዋ ደር ሲሉ ወላሒ💗💗💗😘😘 😂😂😂
አር ጉዙለቻው ቡታታ የኔ አበት ዳስ ስሉ። ሰአድ በናትሽ ግዢለቻው
የኔ አባት ኡፍፍፍ ያልሞትኩ እንደሆነ ቡታንታ ግዥልኝ የማርስበት ኡፍፍፍ ረዥም እድሜ
ተመስገን በይ ከገጠር በመጋባትሽ ምን ጎደለብሽ ከተማ ምን አለ ሆ
ዝበያት እሷም እኮ ገጠሬ ናት😃😄
እኝክምንቱናት እረበፍጥርሽ ተቀሳቀሺስአድ ድግሞመርቁኝትያልሽእንዴቡናያፍላሽይመስል ሆ
ማሻአሏህ እድህነው የረሡሎ ኡማ ሲበዛነው አሁን በቁጥር ሶስ አራት ከተወለዴ በቃኝ ነው
ወለላዬ ስታምር ደስይላል ትክክለኛ ሰላም ያለዉ ኑሮ🙏🙏😍😍😍
ሳአድ እኔም ያሀይቅልጂነኝ አይዞሽ ጠካራነሽ ማለቴ ብዙጊዜ ኩሚት አያለዉ የሚሰጡሽን ግንአች ምንምአይመስልሽም ጉበዝ በርች ፍቅራችዉንእስከመጨረሻዉ ያርግላችዉ አሊ መሻአላ ቤተሰቡችህ ደስይላሉ እኔምየገጠርልጂነኝ ያምራል እሸቱ ሁሉ ሰላማችዉይብዛ ሳአድተሰቡችን አክብሪ ቆቆም ባታቄ ብቻ አክብሪ እናቱን እገዥ
ሰአዲ እና አሊ በቀሎ እና ጥቅሽ አቀበሉን ለመዳም ቅመሞች ፍጠን
ማሻአላህ ደሥሥሥየሚልቤተሠብአለህ ገጠር መሆኑክብርነው እናተቤትይሄአለደ አገዳሺንእየጋጥሺገጠርምናምን እምትይው
አረ አላህን ፈሪ ቁጭ ብለሽ ብይ ሠአድ ተይ እህቴ
Huff min hunechu gin worry mitabezut idaflegech tihun lijetun imadem bet yalech asmeslechu iko
ውሻ ምን ካላህጋር ታያያዥለሽ
አሏህ አትብሉ ብሏል እንደ ጉድ ጉድ
@@jdhd9577 ዉሻ ሥላልከኝ / ሽ አመሠግናለሁ
@@fatimahmohammed1088 አትብሉ ብሏል አልኩኝ ግን ተገድፎ መብላት አይችልም ለኡዝር ካልሆነ በሥተቀር ማማዬ
ወይይይይይ የኔ አባት በሬ የማረሥበት ቡታንታ ግዠልኘ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አሊ በአላ ቁጥርህን ኬት ላግኘዉ
አማራ ሢባል ጆሮቸው እየቆመ እደት አማረኛ ያወራል ያባባ ንግግረ ተመቸችኝ
ውይይይ እደኔ አባት ልብ አትሞትም አይ አባባ ለእርሻ ማረሻ ቡታንታ ግዙልኝ አሉ ኡህህ አባየ አባቴን አስታወሱኝ💝💝💝💝💐
ማሻአላህ ያሊ ቤተሰቦች ደስሱሉ እኛንም ከቤተሰብ ጋር በሰላም አገናኝቶ ያጣግበን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ያበጣመጋውንም አላህያጥፋው አባባ ጥሩተናገሩ አማረኛ ሲችሉ ደሞ
ኤድ. አሺቃባጭነህ. ወላሂአሊ. ደሞአለ. አማችቤት. ህደሺ. እደዝህአትተኝይሉሻል. አላ. በሰበቡ. ለራሠህእምታሰበውን. እየተናገረክበኛአታሣብ
የአሊ አያት ጨዋታቸዉ ተመቺቶኚ ነበር ለምን አቋረጣቺሁቸዉ ግን ምስኪን ደግሞ ብታታ ግዢልኚ አሉ በይ ገዝተሺ ጀባበይና ተመረቂ የሺማግሌ ምርቃት ይደርሳል
ማሻአላህደስትላላቺሁ።።።።ሰአዲ።።።ግን።።።አትቀመጪ።።።ብዲግበይ።።።እሚሰራ።።።እዳለበይ።።።።።ሁልግዜ።።።።እንግዳ።።።አትሁኒ።።።።የቤትልጂሁኒ
ወይኔ አባዬ እድሜና ጤና ይስጠውት አባቴን ቁርጥ የኔም አባት ልክ እንደሳቸው አሏህ በስላም ለአይነ ስጋ ያብቃን ያርብ የቤተሰብ ኩፋ አያሰማን ያርብ
ላይክአርጉኚ እራሴንአሞኚነዉ 😢😂😂 በፈጠራቹ በቀሎማነዉእደኔያማርዉ 👆😎
ሀዩቲ ቤተሰብ እንሁን
የ አሊ አባት ማሻአላህ ጉንፋን እንዳይዝሽ አትጠጊኝ አሉ ለሰዉ አሳቢ❤
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁእረ ሰአዲ አይነ አውጠ አተሁኝ እንጂ
ምንድነው ጨራሽ አመች ቤት ሄደሽ መገደም ዱሮ በኛ ግዜ እንከን ቤተቻው ሄደን መሞለቃቅ እኛ ጋ ብመጡ ረሱ ንግግሮችን ቆጥበን ነበር የምናወራው የዛሬው ማራት ግን አይን አወጣ ሆነዋል ሰርተው የቀረብት አልተወጠልሽም😏 ይገርማል ወይ ግዜ ለማነኛውም ገጠር ናፍቆኝ ነበር ስላየሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ;
ሰአዲ አንዳዴ እሰድብሻላሁ አንዳዴታስቅኛላሽ ያሆሽቅማም
አንችን 3 ግዜ መፍታት ነበር ሹል አፍ ቤተሰቤን ያላከበረች ሚስት ትዘቅዘቅ
ሳህ እኔ በዚ የመጣ ከልጄአባት ተለያየሁ ሆ በቤተሰቤ በእናቴ ከልድ አላቅም
kekkkkkk ትክክል አደብ ያሥፈልጋል
ምን ቺግር አለው ከዝናቺባቸው እዴናት እዳባት ካያቸው ምንም ችግር የለውም ብቻ ከተዋዴዱው።
ምን አደረገች እረስነስርአት ይኑረን እደ
@@hawamohammed5391 ምን ችግር አለው ትያለሽደ ዝፍዝፍ
እና ምለማለት ፈልገሽነዉ እሰራበት ቤቱ ከተማነዉ የሚያኖር ግን አማት ጋ ተሆዴ እደዝህ አይበላም
ኮሜንቶች ጤነኛ አመሥሉኝም። አለባበስዋ ማሻአላህነው እና በቆሎ እሸት ላትበላነውደ የምትሳደብት
ሀሀሀ ከተማ አላለችም
ቅናት ነዉ
በጣም ያሳዝናሉ ሽማግለው አያትህ እናንቴ ማትረቡ ሳትለመኑ እንኳን አውቃችሁ ለላው ብቀር ጥቃቅን ነገር አድርጋችሁ ብታስደስቷቼው
አሊደስ የሚለኝ ነገር በኮሜንታተሮች እያሳበበ ልክልኩዋን ይነግራታል አሺሙሩን ትተህ የምር ቁጭ አድርገህ አስረዳት ሴት ትምሰል
👌👌👌👍👍
ሰአዳ እና አሊ እስኪ ትንሽ ደቂቃ ስጡና በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ድምፅ ሁኗቸው ወገን አለቀ አይናችን እያየ የአላህ ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሳህወላህ።ትክክል
አይ አሊየእደታለች ሚስት አለህ
አኡዙቢላህ ጥሩትዳር እስከቤተሰቦቹ ይስጠኝ እንከባከባቸዉነበር ያረብጥሩአማት ይስጠኝ
አረ ሰዲ ፈረዝ ሀትኡኝ አማች ቤት ትንሽ አደብ ይኑርሽ
በጣም አፍም አይንም በሁሉም አይናውጣ ሆነች
ወለላ ኮቱ ኮቱ አላለችም እር ሠአድ ኪኪኪኪ😃😃 ጎበዝ ቋቋዉን ልመጅ አሊ ማሻአላህ ቤተሠቦችህ በማሺን ነዉደ የተፍለፍሉት 😃😃😃
ክክክክክክክ ኧረ በሳኴቅ
የአላህ ምን አይነት ጋጠ ወጥ ናት በፈጣሪ
ምን ስላረገች
ማሻአላህ፣ሺርጥእናሲድምነውልብሳቸው፣እንደኛእደገፍራሰው
አሊ ግን ለአባባ ሡሪ ገዝተህ ስጣቸው አተ 99ሡሪያለህ እሱ 1የተቀደደእየለበሰ😭😭😭
ቆጥረሽዎ ነበር ክክክክክ99
@@ኤምነኝየእናቶናፍቂ አወ 😀😀
ያዩት ሁሉ መናገር ይከብዳል ማማ. የወላጅ ምናስደስትበት አቅል ይስጠን
የኔ አባት አይ ዱንያ አሁን ሞተሀል እፍፍፍፍ ሳልሞት ቡታታ ግዙልኝ አለ 😭😭😭😭😭😭
አንችም የሀይቅ ልጅነሽ እረሳሽ ጥሩባል ሰጥቶቻል ግን ያደግንበትን አንረሳ
ትክክል ተሞላቀቀይ
አረ ሰአደ ምንጉድነሽ አችለተጋለልሽው እኔተሳቀኩ
አሊ ተከባከባቸው በተቻለህ
Sahada konjo zem bayachew 💞💞💞💞💞💞💞
ሠአዲ እናትሽን ወይም ቤተመብሽን አሠዳቢ አትሁኚ በጣም ያሥጠላብሻል ከተቀየምሽኝም ተቀየሚኝ እኔ ጥፋት አይቸ ማለፍ አልችልም ተናግሬ ይቀራል እጅ እና አማችጋ ተሂዶ እደዚህ አይኮንም ሥረአት ይኑርሽ እናም ሥራ ሥሪ ልክ እንደናትሽ ቤት
መሻአላ ሰአድሰይድ ያገሬልጂ አምሮብሻል
ሀሀሀሀሀ አሳቅሺ ከተማነው ከሚሴነው ብሎ ተዋወቀኝ አለች ሰአዳ ሀሀሀሀ ሚስኪን ልጆቹ እረ ሱሪ አልብሱት ህፃኑን ገጠርኮ ሁፀ ነገሩ ያምራል ሞልቷል ሀሀሀሀ አተለምን አላሳደከኝም ትያለሺ ሰአድ አርገሺ ጨርሰሺ አርጂተሺ ሆ
Zd dmreg mar
አያትህ አይጠገቡም ሳአዳ ልዩ ነሺ ❤❤❤
ማሻአሏህ ዴስ ስቱሉ አልየ እረጂም እረሜ ለናትና ላባቶችህ
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
ማሻእላህ እሊ ብትስቦችህ በጣም ድህናስውናችው ሳእዲ ደሞ እማት ቤት ትኝት ትኝት እይባልም ነውርነው ካሁኑ ይተኛሽ ስድስት ውር ስሆነሽ እማ እፍሱኝ በቁናነው እምትይው
ማሻአላህ ተሥሥ ትላላችሁ አይ አባባ ተመቹኝ ሌባና ወሸታም አልወድም አሉ ክክክ
ኤጭ ይች ደሞ ሁልግዜዝርክርክ ለተመልካች እኳ ክብር ይኑርሽ
አሊ.መልካም.ስው.ነበርክ.ግን.ሚስቱካ.አይነፍም.የከሚሴ ንቧች ነበሩልህ እኮ. ክክክክክክ
ማሻአላ ብለ አፊያ. ሠአዲ .የአሊ ቤተሠቦችሕን. አላሕ ያቆይልሕ ማሻአላ. እኔ አያቴን በጣም እምወደው በሥደት አጣሑት. እደሡ ቁጭ ብለን ነበር እምናወራው 😭😭😭
አላበሠሎትም አትበይ ሣዳ አንች ብዙ ይቀርሻል ሠዉ ካማቱ ቤት ህንድ እራሡ ነዉ እሚሠራ ያማት ቤት ማለት እንደናት ቤት ነዉ። አሊ ቤተሠቧችህ መሻላህ ብለናል
ጭራሺ ታማርጭለሺ አትጥብሺወም ሴትአይድለሺ የባልሺ ቤትሠብ አንድቤትሠብሺ ነዉ ማይት ዝብለሺ አትብይ
ሠአዲ ይሔንን አቀማመጥሽን ሁለተኛ እንዳተደርጊያትአማት ቤት ሒደሽ ደግሞ በስነሥራአት መቀመጥናስራ መሥራት አለብሽ
ሚስኪን ሽማግሌው አሳዘኑኝ እረ አሊ አሁን አንተ ወንድ ነህ አያትህን ያላስደሰትክ እፍፍፍፍፍፍ
ዝም አትይውም ቪላቤት ይገባጂ ሺ አመት እደሚኖርበት
ይችን ኮመንት የምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
አሚንንን
አሚንንንንንን ወያኪ
አሚንንን
አሚን
አሚንንን
እኔ ኮሜት አልፅፍምነበር ግን ይቅርታና ሠአድ አማቶችሽ ዘንድ ሥትሄጅ ልክ እናትሽን እምታግዠ እዚህም እገዠ በኔ ሀሣብ የሚሥማማ በኮሜንት ዱቅ እናቱ እናትሽ ናት እኔም አግብቸ ሥላየሁትነው
ትክክል ።እሧሥ በቀሎው ጎኑን አላበሰሉትም እያለች ተጋድማ ትበላለች
ትክክል ማር
@@Mወለዬዋ kkkkkkkkkkkkkkkk
tikikl nesh
ትክክልሰውንከወደዱከነጉዳጉዱ
ዋው ያባባ ጨዋታ የተመቸው ማነው የማማ ዝናሽ ምክትል መጣ
እኔም ጥሞኝ ነበር
እኔንም አሳቁኝ ከምር
ክክክክ ምእትል
እኔ
እኔም በጣም ዘናአድረገውኝነበር ስአድ ከቂጧፎቀቅእያለች አስጠላችኝ
ፍትህ ፍተህ በሳወደዬ ለታሰሩተ ወደሞቻቸን 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ደምጽ ሁናቸው
😭
ሰህያረብአላህይድረስላቸው
😭😭😭😭😭😭😭
ሰአዳ አብዱ
እስኪ ማነዉ አገሩ ለመግባት የጓጓጓጓጓ ላይክ ግጩኝ
እኔ
እኔ
እኔም ጓጉቼ አለሁ ግን እናቴ በሄወትየለችምየምገባበት ጨንቆኛል ስደትም መሮኛል ቤተሰብም ብርፈላጊ ናቸው ግራ ገብቶኛል በዱአችሁ አትርሱኝ
@@seadajuhar7908 ማሬ አይዞሽ
በተረፈ ደግሞ ዱአ አዲርጊ
የምር ግን አሊ አዘንጉብህ የምር ላያትህ ምናለ ልብስ ብገዛለት እሱ እስከሚል ድርስ ቡታንታ ግዥልኝ አላ ውይይት😭😭😭
ኧረ አሳቅሽኝ ወንዶች እኮ እንደኛ አይጨነቁም
አወላ አሳዘነኝ 😥😥
ምድረ ወረኛ ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ
የኔማርርርር ቡታታ አለኮ እውይይ ሲያሳዝን
@@saadahmed6574 ሚነዉ ሆ
አች አትዘርጊ የሴት እግዳ የለውም ስራ፣ስሪ ዝርፍጥ አማትሺን አግዥ የተኛሺበትን ጥረጊ ዝርፍጥ ሴት አይመቸኝም ፈርዶብኝ ሆ ጭራሺ አማትጋ ቲጂ ስሪ ዘብረሺ ተከበሪያለሺ ወድይመስል ተዘርፍጠሺ ሆ ጎበዝ ሴትእወዳለሁ
ወይ ኮመቶች ግን ቱ
ክክክክክክክክክክክ
ዜድ ነኝ ስድቡን ምን አመጣው ያሀራም
ككككككككك
መጀመሪአራስሺንአሰተካክሊአችንማንአየሺአልታዪምብለሺነወወሪኛ
አሊ ግን ያራሴን ሀሰብ ማነጋር እችለለሁ አይደል ማቼም ቪድዮ ለታማልከች ነዉ ሚለቃቃዉ ታማልከች ደሞ ያማሰለዉን ያታዛበዉን ሀሰብ ይሰጣል እኔም ሀሰቤን አስቃምጣለሁ ከምንም ከማንም በላይ እናት አበትን ማሰማር አለብን ዋጋኖቼ ዘሬ እኛ በጥሩ ጊዜ ደርሰናል እናት አበት ግን እኛን በዚህ ጥሩ ዛማን እኛን ከማድራሳቻዉ በፊት ላፍታዉልናል በእጀቻዉ ፋጭታዉ ጋግራዉ አብልታዉናል እራሰችን ከማሰማር በፊት እናሱን ማሰማር
በትክክል
አአ አላህየዋ የኛንም ከቤተሠብ ጋር ቁጭ ብለን የምናጫዎትበትን ቅርብ አድርግልን አሜን በሉ የመዳም ቅመሞች
አሚን
@@ቢንትባባ-ጠ5ጸ ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
አሚንንያረብ
አሚንያረብ
አሚንንን
ባለቤቱን ካልናቁ አጥሩን አይነቀንቁ አሉ ቤተሰብክን አስከብር ቤተሰብክን ሳታከብር አንተን እወድሀለው ብትል አትሸወድ ቅድሚያ ለቤተሰብ ክብር አንች ሰአዳ ደግሞ አትሞላቀቂ ሞልቃቃ ዝርግ እኛን አታሰድቢን አማራወች ሁሉ አንድ እንመስላቸዋለን
ይችእኩሮናት
ክክክክክ
ሣድ አማት ትሆኛለሽ ኧረ ሸም ነዉ እኔ አንኮን ሽር ያልኩ ምራት ነዉ የዠምሆነዉ
እናንተ ግን ምን አለች ቆይ በጣም ያሳዝናል
ሳህ
ሳአዲ በጣም ታስጠላለሽ አትሞላቀቂ ሙልቅቅቅ
እኮ የሷምኮ ገጠርመበር መብራትስለገባጂ እሱነዋ የሞላቀቃት
ቅናታም
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተበባበረ የማራም ልጂ
@@ማሚእወድሻለሁ-በ2ፀ ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
ጥሎብኝ የሚሰሩት ሁሉ አያስደስተኝም ሁሌ ዝባዝኬ ወይ ትምርት የለው ውይ ልባችንን አሸራተቱት
የገጠር ልጂ የሆናችሁና ያአሊ አያት ጫወታ የተመቻችሁ ላክ በዛውም ቤተሠብ እንሁን
አሊ ለአያትህ ከሥደት ሥገባ እደት ልብስ አልሠጠክም???ቡታታ አለ በጣም አዛዘነኝ ቤተሠቦችህን አክበር ተከባከብ ይች ሚሥትህ ተብዬዋኳ ሞልቃቃ ነገር ናት አይሄድባትም ሥታሥጠሉ
ኧኔስኮሚቶች በሰውቤትፈራጅሆናችሁ
ትክክልብለሻልሞልቃቃብቻ፥አይገልጳትም፡
ቀናችሁዴ ቅናታሞች እሠው ትዳር ውሥጥ አትግቡ
አለመስጠቱን በምን አወቅሽ ዝም ብለሽ ትቀደጃለሽ ምንአገባሽ🤐
@@حليمهحليمه-ي9ش ሀሜተኞች ቱኮሜተሮች ስምሽን ሁኝ እሽ
አሊ ግን እንዴት ለቤተሰብህ ቤት አላሰራህም ወንድ ስትባሉ መጎርጎር እንጂ መስራት አታቁ ኤጭ
😁😁😁😁😁
ትክክል
ትክክል
የየም ጥያቄ ለሡ ቢቀር ለገጠር ቤት ሣይሰራ ትዳር ኤጭ
ትክክክክክክክል🤔🤔🤔🤔
በስአዳ የተናደዳችሁ እደኔ ላክ ግጩኝ
🤪🤪🤪🤪😂😂😂😂😂
እሱ እራሱ ጀዘባ ነው
ወላሂ እኔ ቅጥል አረገችኝ
እኔም አማቶቸ እንደት እንደሚያሞላቅቁኝ 😁😁 ግን እኔ አልሞላቀቅም በጣም ሰለሚወዱኝ ምንም እንድሰራ አይፈልጉም እኔም በጣም ነዉ የምወዳቸዉ 😍😍😍
የኔብጤነሽ እኔንዝምብየቁጭአልልምአብሬካማታጋ ጉድጉድነውየምለውበነገራችንላይ ያማቶቼንቤት በድንብነውየማወቀውማለቴምንይሰራምንአይሰራጠንቅቄነውየማውቀውና ብዙም ግራአይገባኝ።
ተድለሺ
ታድለሽ
አስተግፈሩሏ እረ አቀማመጥሽን አስተካከይ አኡዙቢላ
አቀማመጦ እኮ እርጉዝ ናት እንበል ኩሽና ህጂ ሲላት እደት አቀጠቀጣት ሴቱን ባታሰድበው ምናለ
አለቅጥታበዛውአለች ደነዝናት ምዲነው እደዝህ መሆን
@@rahmalove4458 በጣም ልብ ይስጣት አረ ገና የከተማልጂ ነኝ ያዙኝ ልቀቁኝ ማለቱ ቲሽ
አስታክፊረላህ አማት ቤት ተሂዶ እንዲህ. መቀመጥ ምን ይሉታ ኤጭ
ትክክክል
❤ጥላቻን ሳይሆን ፍቅር ❤ክፋትን ሳይሆን ደግነትን .❤ቅናትን ሳይሆን ቸርነትን ❤ክህደትን ሳይሆን እምነትን ❤ትቢትን ሳይሆን ትህትና .❤ቂም ሳይሆን ይቅርታን ፈጣሪ ያድለን 🙏🙏🙏 በዩቲዩብ መጥቻለሁ ቪዲዮችን አይተው ከወደዶቸው በፍቅር ቤተሰብ እንሁን: :
አስፍሽ
ኦሮሞና ስልጤ ሀብትና ቤታሰብ ነፍነዉ ማቆጣብ ያለም ያስልጤዋ ልጅነኝ በነአሊ ሰፋር ድምበር ያአባቴ ማንደር አላ ስዋደቻዉ ሀብት ጣጣያለም እራሰቻዉን አይጣብቁም እንጂ ደስይለል ያጋጣር ሰዉ በታፋጥሮ ዉበቱ ሲያምር
Tekekela
ትክክል ማር እኔም ነኝ
@@abumansoorgentstailor183 ወነታቸውነነው።አማራሢባል።።
ሳህ ኡክቲ
በትክክል
ማሻአላህ. ተባረክአላህ. ያአሊ. እናት. የሚመሠገኑናቸዉ. ልክእደኔእናት. ብዙወልደዋል. ማሻአላህ. ክብር እረጀምእዲሜ. ጤናለእናቶቺ. ይሁን. አሚንበሉ. የአሊ እናት የትናቸዉ. በዛ ላይ አባየአላህ. ጤናናእረጂም. እዲሜ ይሥጣቸዉ
ብዙ አስተያየት ልሰጥ ፈልጌ ግን ብዙወቻችሁ ሰታችሁታል 👇👇
አሊ ማሻአላህ ቤተሰቦችሁ እሸቱ አገዳው ያምራል
ሰዓዲ ልገርሽማ ብትሰሪም ባትሰሪም አማትሽ ጋር ኩሽና ሁኒ እያወራራሽም ቢሆን እንደ አገር ቃዲ መከዳሽን ለጥጠሽ 😆😆😆😆ትቃርሚያለሽ በቀሎሽን
Kkkkk
Kkkk
ወኔ በሳቅ
ሀሀሀሀሀ😂😂😂
ቋንቋ ካልቻለችስ ማንን ታወራለች
አሊ የኢሞ ቁጥርህ ሰአዲ ቁጥራቸውን ላኪልኝ 1000 በኢትዮ ልላክላቸው ወለሂ አሳዘኑኝ
ሚ
ክ
😁😁😁🤣🤣🤣ለራሧ አሮባት የሠው ታማስል
ለባልሽና ለቤተሰቦቹ ክብር ይኑርሽ😏
አውነት ነው የሱ ቤን ምን እንደሚምስል ያርብ ቤት ይምስላል ከቤትስቡ ቤት ምን እንደሚምስል
ጠይብ እሷምንታድርግ ሺትቤትአጥባነዉ የሰራቺዉ😢@@ShemsyiaJemal88
kkkkkkkk አሊ ኮሜንት ልፅፍ ብየ አንተዉ ተናገርክልኝ በደንብ ቁጭ በይ ሰተር በይ አማቶችሽ እንዳይታዘቡሽ ልላት ነበር
ኢክሩ ቤተሰብ እንሁን
Ewnste
😂😂😂 እንደኔ
@@halimatube9681
እሽ ነይ
ኢኔም ኢደዘው ቤተሰቢ ገር ስትሄዲ ቆፊጠነ መሆን አለበት
እረ ዛረ ኮመቶች በሳቅ ከከከከከከከ ገደሉኝ አይ ሰአድ ብዙ አስተያየት ነበርኝ ግን ይበቃሻል
@ዘሀራ tube ዘሀራየ ያስቃል በጣም ክክክክክ
ሲያምሩ ያጋጣር ሰዉ እኮ ያታፋጥሮ ዋዝ አለዉ ሲያምሩ
💚💛❤👍👍👍
Dmreg mar 😭
@@fozitube3022 ደማርኩሽ ስለምንድነዉ ምታስታምሪዉ
@@fozitube3022 ስለምንድነዉ ምታስታምሪዉ ደማርኩሽ
😍😍😍😍💚💚💚💕💕💕❤❤❤💛💛💛🌱🌱🌱🍀🍀🍀🍀🌴🌴🌿🌿🌿🌿🌿🌿
እፍ ሰውየው አሳሰኑኝ ሰአዲ ቡታታውን ገዝተሽ ውሰጅላቸው እና እድታሳይን 😢😢😢😢
እናት
አንተ አምረህ እንድትታይ እሷ ትወድቃለች
የአንተ እጂ እንድለስልስ የሷ እጅ ይሻክራል
አንተ ደምቀህ እንድትታይ እሷ ትደበዝዛለች
ከምንም ነገሯ አንተን አስቀድማ ፍቅሯን ሳትሰስት ስጥታ ያንተን ህይወት ልታበራ የሷን ህይወት መስዋት ታደርጋለች ።❤️ክብር ለእናቶቻችን ♥️
ማሻአላህ
አረ ሰአድ አትቅበጭ ስራስሪ አማቶችሽን እገዥ እኔሰነፍ ሴትአልወድም ሴትልጅ ብርብር ብላ ሰርታ ስትበላነው ደስእምትለው
አአዙቢላህ ሰነፍ ምን መጠቀሚያለው አሻ
እኔሰነፍ፡ሴትአልወድም፡መዳምን፡ይመስልይይይይ
ትክክል
ሳህ
አሊ የማይረባ ቤት ከምገነባ ለአያትህ ትንሽ ነገር አታረግላቸውምደ ወይኔ
ትክክል
Babado nawa yamemarakawa atafaruma acha
አው በጣም ልጅና ሽማግሌ ትንሽ ይበቀዋል
የሰው ማረም እማ ማን ይክለናል የራሳችንን ዞር ብለን አናይምጅ ስንት አለ በየራሳችን ቤት ኤጭ ሀበሻስ የራሱ ቅማል ሲበላው በሰው ቅማል ይስቃል አኡዙቢላ
@@line9225 ሳአ ትክክል ብለለሻል
ሰአድ እደለኛነሽ አማትና ምራት ሲዋደድ ደስይለኛል ያረብ የማላቀው ባሌን አምጥተህ የማላቃቸው አማቶቸን ጥሩ ሰው አርግልኝ
ክክክክክይ
ወይኔ በቀሎጥብስ እናቴ ምጣድ ስትጥድ ከነልጣጩ ታበስልልኝ ነበር አይስዴት ሁሉን ትዝታ አረገኸው ቀረህ 😅
እኔራሱ
ወይኔ እኔም እንዳችው
ምን ልጅቱወን እሪቀኑወን ከመዉጠት የሆነ ነገሪ ጠል ብተደሪጉበትስ????
ድርስ ነፍሰ ጡር ነኝ በቆሎዉ በጣም ሸተተኝ ልጄላይ ጠባሳ ቢወጣ ሰአዲ እና አሊ ከስሸ ፍርድ ቤት ነዉ የምገትራችሁ💪💪ኮመንታተሮች ምስክር እንዲተሆኑኝ😃😃😜
🤔😃
ክክክክክ
yaruza na yakubaza nawa kkkkkkkkk
@Susu Bet saman ክክክክ የሩዝ ነ የስር
መገን ሰቢ ኧረታይ ታይ ኪኪኪኪ
ወይኔ ወለላ ቁርጥ አሊ ማሻአላህ አሊ ቤተሠቦቺህ ምርጥ የገጠር ውቦቺ ያምር አቺ ደግሞ አትበጥረቂ የምር እኔ ከወደዲኩት ውረኔም ይዞኚ ይግባ
Med dmreg mar
ኽኽኽኽኽኽ
ክክክክክክ
ሳህ
ግርም የምትሉኝ በሰው ላይፍ የምትገቡ ዝም ባለ አፍ ዝንብ አይገባም ይባላል ስለ ስአዲ የምታውሩት ደክማት ሊሆን ይችላል ደሞ አንዳንድ ሰው እንግዳ ሲመጣ ስራ የማያሰራ ይኖራል ስለዚህ ዝም ብትሉ በማያገባቹህ አትግቡ
ዉደ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ ስወድሽ
👍👍
ሚስኪን ቡታታ ግዥ አሉ ግዙለወት እህ ልጂ የለወትም እደ አይ
Zd dmreg
የአሊ የናቱ አባት ናቸው
Ayegaremimi
ዋዉዉዉዉዉ የአሊ ቤተሠብ እንደ እኛ ቤተሠብ ነዉ ብዛት እኛ ቤትም ተደራርበን ተኝተን ነዉ ያደግነዉ ምግብም እንደ እዛዉ ሰብሰብ ብለንን ያለዉን በቃም አልበቃም በፍቅር በልተን ነዉ ያደግነዉ የገበሬ ልጆች ስለሆኑን ምግብ አይቸግርም ብረድ ልብስ ነበር የሚቸግርን ትዝ ይለኛል የዛሬን አያረገዉ እና ዛሬ ሁሉም ትዳር ይዟል ፈጣሪ ይመስገን
ማሻአላ
እደው እሁሉምነገር ካሜራማከርፈፉ አይደብራችሁም ግን
ምላድርግሺ ትክክልነሺ
ወይኔ በሳቅ የማያቁትን ሚሰኪን ቤተሰብ ያሰቀባጥራሉ ተጃጃሉ የምር
በምን ላይክ ይለቃቅሙ ብለሽነው እድሜ ለሸቃሊትየሚጠቅመውንም ያማይጠቅመውንም ሠምተን ላክ እናጋጫቸው አለን
ክክክ የየቱብብርአሳበዳቸው እኮ
ኤጭ አሕመድ የወድ አልጫነው እኔ ወድልጅ ኮስታራ ሢሖነው ደሥ የሚለኝ ለቤተሠቦችሕ ክብር መሥጠትአለብህ ሚሥትሕን ለቤተሠቦችሕ ክብር ይኑራት እደ እኔ አማቶቸን በጣምነው የማክብራቸው
ቀስ በየ ስጋ አረግሽውእደዝህ ሆኖ ምግብ አይበላም አማቾችሽን አክብሪ
ክክ
ክክክ
እስኪ እደስአድ በራሱ የሚተማመን ሴት ላይክ ግጩኝ ሰአድ አድናቂሺ ነኝ
ሰአዳ ምናለ ህፃኑን ልጂ እቅፈ ሳሥ ብታደርጊዉ ፈርዶብኝ በጣም ልጂ እወዳለሁ እሱ ምንዲነዉ ወሽላዉ ሁሉ እየታየች
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
ክክክ
ማሻአላሽ ስት አይነት ሰዎች አሉ
አማች ጋር ተሂዶ ሰርተውም የማይወደዱ አሉ እኳን ቁጭ ብለው
አንዳንዳዶቹ እመይ እያሉ ስራ ሲሰሩ እዴት ደስ እደሚሉ
ለመጀመሪያ አይቸ እማልጠግባቸው አባት እባካችሁ በየወሩ አቅርቡልን
ዉይ የኔ አባተሰ አላህ ይጠዉል ኡምርኩ አባባዋ ደር ሲሉ ወላሒ💗💗💗😘😘 😂😂😂
አር ጉዙለቻው ቡታታ የኔ አበት ዳስ ስሉ። ሰአድ በናትሽ ግዢለቻው
የኔ አባት ኡፍፍፍ ያልሞትኩ እንደሆነ ቡታንታ ግዥልኝ የማርስበት ኡፍፍፍ ረዥም እድሜ
ተመስገን በይ ከገጠር በመጋባትሽ ምን ጎደለብሽ ከተማ ምን አለ ሆ
ዝበያት እሷም እኮ ገጠሬ ናት😃😄
እኝክምንቱናት እረበፍጥርሽ ተቀሳቀሺስአድ ድግሞመርቁኝትያልሽእንዴቡናያፍላሽይመስል ሆ
ማሻአሏህ እድህነው የረሡሎ ኡማ ሲበዛነው አሁን በቁጥር ሶስ አራት ከተወለዴ በቃኝ ነው
ወለላዬ ስታምር ደስይላል ትክክለኛ ሰላም ያለዉ ኑሮ🙏🙏😍😍😍
ሳአድ እኔም ያሀይቅልጂነኝ አይዞሽ ጠካራነሽ ማለቴ ብዙጊዜ ኩሚት አያለዉ የሚሰጡሽን ግንአች ምንምአይመስልሽም ጉበዝ በርች ፍቅራችዉንእስከመጨረሻዉ ያርግላችዉ አሊ መሻአላ ቤተሰቡችህ ደስይላሉ እኔምየገጠርልጂነኝ ያምራል እሸቱ ሁሉ ሰላማችዉይብዛ ሳአድተሰቡችን አክብሪ ቆቆም ባታቄ ብቻ አክብሪ እናቱን እገዥ
ሰአዲ እና አሊ በቀሎ እና ጥቅሽ አቀበሉን ለመዳም ቅመሞች ፍጠን
ማሻአላህ ደሥሥሥየሚልቤተሠብአለህ ገጠር መሆኑክብርነው እናተቤትይሄአለደ አገዳሺንእየጋጥሺገጠርምናምን እምትይው
አረ አላህን ፈሪ ቁጭ ብለሽ ብይ ሠአድ ተይ እህቴ
Huff min hunechu gin worry mitabezut idaflegech tihun lijetun imadem bet yalech asmeslechu iko
ውሻ ምን ካላህጋር ታያያዥለሽ
አሏህ አትብሉ ብሏል እንደ ጉድ ጉድ
@@jdhd9577 ዉሻ ሥላልከኝ / ሽ አመሠግናለሁ
@@fatimahmohammed1088 አትብሉ ብሏል አልኩኝ ግን ተገድፎ መብላት አይችልም ለኡዝር ካልሆነ በሥተቀር ማማዬ
ወይይይይይ የኔ አባት በሬ የማረሥበት ቡታንታ ግዠልኘ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
አሊ በአላ ቁጥርህን ኬት ላግኘዉ
አማራ ሢባል ጆሮቸው እየቆመ እደት አማረኛ ያወራል ያባባ ንግግረ ተመቸችኝ
ውይይይ እደኔ አባት ልብ አትሞትም አይ አባባ ለእርሻ ማረሻ ቡታንታ ግዙልኝ አሉ ኡህህ አባየ አባቴን አስታወሱኝ💝💝💝💝💐
ማሻአላህ ያሊ ቤተሰቦች ደስሱሉ እኛንም ከቤተሰብ ጋር በሰላም አገናኝቶ ያጣግበን ያረብ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ያረብ ያበጣመጋውንም አላህያጥፋው አባባ ጥሩተናገሩ አማረኛ ሲችሉ ደሞ
ኤድ. አሺቃባጭነህ. ወላሂአሊ. ደሞአለ. አማችቤት. ህደሺ. እደዝህአትተኝይሉሻል. አላ. በሰበቡ. ለራሠህእምታሰበውን. እየተናገረክበኛአታሣብ
የአሊ አያት ጨዋታቸዉ ተመቺቶኚ ነበር ለምን አቋረጣቺሁቸዉ ግን ምስኪን ደግሞ ብታታ ግዢልኚ አሉ በይ ገዝተሺ ጀባበይና ተመረቂ የሺማግሌ ምርቃት ይደርሳል
ማሻአላህደስትላላቺሁ።።።።ሰአዲ።።።ግን።።።አትቀመጪ።።።ብዲግበይ።።።እሚሰራ።።።እዳለበይ።።።።።ሁልግዜ።።።።እንግዳ።።።አትሁኒ።።።።የቤትልጂሁኒ
ወይኔ አባዬ እድሜና ጤና ይስጠውት አባቴን ቁርጥ የኔም አባት ልክ እንደሳቸው አሏህ በስላም ለአይነ ስጋ ያብቃን ያርብ የቤተሰብ ኩፋ አያሰማን ያርብ
ላይክአርጉኚ እራሴንአሞኚነዉ 😢😂😂 በፈጠራቹ በቀሎማነዉእደኔያማርዉ 👆😎
ሀዩቲ ቤተሰብ እንሁን
የ አሊ አባት ማሻአላህ ጉንፋን እንዳይዝሽ አትጠጊኝ አሉ ለሰዉ አሳቢ❤
ዋለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
እረ ሰአዲ አይነ አውጠ አተሁኝ እንጂ
ምንድነው ጨራሽ አመች ቤት ሄደሽ መገደም ዱሮ በኛ ግዜ እንከን ቤተቻው ሄደን መሞለቃቅ እኛ ጋ ብመጡ ረሱ ንግግሮችን ቆጥበን ነበር የምናወራው የዛሬው ማራት ግን አይን አወጣ ሆነዋል ሰርተው የቀረብት አልተወጠልሽም😏 ይገርማል ወይ ግዜ ለማነኛውም ገጠር ናፍቆኝ ነበር ስላየሁት ደስ ብሎኛል አመሰግናለሁ
አሰላም ወአለይኩም ውድና የተከበራችሁ ሙስሊም እህት ወንድሞቼ የሚጠቅመንን ዲናችነን እንያዝ ስለድናችን እንወቅ የነብያቶችን የሳሃቦችን ታሪክ ኢስላማዊ ትምህርቶችን እንማር ፕሮፋይሉን በመጫን SUBSCRIB በማድረግ ይቀላቀሉ;
ሰአዲ አንዳዴ እሰድብሻላሁ አንዳዴታስቅኛላሽ ያሆሽቅማም
አንችን 3 ግዜ መፍታት ነበር ሹል አፍ ቤተሰቤን ያላከበረች ሚስት ትዘቅዘቅ
ሳህ እኔ በዚ የመጣ ከልጄአባት ተለያየሁ ሆ በቤተሰቤ በእናቴ ከልድ አላቅም
kekkkkkk ትክክል አደብ ያሥፈልጋል
ምን ቺግር አለው ከዝናቺባቸው እዴናት እዳባት ካያቸው ምንም ችግር የለውም ብቻ ከተዋዴዱው።
ምን አደረገች እረስነስርአት ይኑረን እደ
@@hawamohammed5391 ምን ችግር አለው ትያለሽደ ዝፍዝፍ
እና ምለማለት ፈልገሽነዉ እሰራበት ቤቱ ከተማነዉ የሚያኖር ግን አማት ጋ ተሆዴ እደዝህ አይበላም
ኮሜንቶች ጤነኛ አመሥሉኝም። አለባበስዋ ማሻአላህነው እና በቆሎ እሸት ላትበላነውደ የምትሳደብት
ሀሀሀ ከተማ አላለችም
ቅናት ነዉ
በጣም ያሳዝናሉ ሽማግለው አያትህ እናንቴ ማትረቡ ሳትለመኑ እንኳን አውቃችሁ ለላው ብቀር ጥቃቅን ነገር አድርጋችሁ ብታስደስቷቼው
አሊደስ የሚለኝ ነገር በኮሜንታተሮች እያሳበበ ልክልኩዋን ይነግራታል አሺሙሩን ትተህ የምር ቁጭ አድርገህ አስረዳት ሴት ትምሰል
ክክክ
👌👌👌👍👍
ሰአዳ እና አሊ እስኪ ትንሽ ደቂቃ ስጡና በሳኡድ እስር ቤት ለሚሰቃዬ ድምፅ ሁኗቸው ወገን አለቀ አይናችን እያየ የአላህ ድምፃችን ይሰማ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
ሳህወላህ።ትክክል
አይ አሊየእደታለች ሚስት አለህ
አኡዙቢላህ ጥሩትዳር እስከቤተሰቦቹ ይስጠኝ እንከባከባቸዉነበር ያረብጥሩአማት ይስጠኝ
አረ ሰዲ ፈረዝ ሀትኡኝ አማች ቤት ትንሽ አደብ ይኑርሽ
በጣም አፍም አይንም በሁሉም አይናውጣ ሆነች
ወለላ ኮቱ ኮቱ አላለችም እር ሠአድ ኪኪኪኪ😃😃 ጎበዝ ቋቋዉን ልመጅ አሊ ማሻአላህ ቤተሠቦችህ በማሺን ነዉደ የተፍለፍሉት 😃😃😃
ክክክክክ
ክክክክክክክ ኧረ በሳኴቅ
የአላህ ምን አይነት ጋጠ ወጥ ናት በፈጣሪ
ምን ስላረገች
ማሻአላህ፣ሺርጥእናሲድምነውልብሳቸው፣እንደኛእደገፍራሰው
አሊ ግን ለአባባ ሡሪ ገዝተህ ስጣቸው አተ 99ሡሪያለህ እሱ 1የተቀደደእየለበሰ😭😭😭
ቆጥረሽዎ ነበር ክክክክክ99
ክክክክክክ
@@ኤምነኝየእናቶናፍቂ አወ 😀😀
ያዩት ሁሉ መናገር ይከብዳል ማማ. የወላጅ ምናስደስትበት አቅል ይስጠን
የኔ አባት አይ ዱንያ አሁን ሞተሀል እፍፍፍፍ ሳልሞት ቡታታ ግዙልኝ አለ 😭😭😭😭😭😭
አንችም የሀይቅ ልጅነሽ እረሳሽ ጥሩባል ሰጥቶቻል ግን ያደግንበትን አንረሳ
ትክክል ተሞላቀቀይ
አረ ሰአደ ምንጉድነሽ አችለተጋለልሽው እኔተሳቀኩ
አሊ ተከባከባቸው በተቻለህ
Sahada konjo zem bayachew 💞💞💞💞💞💞💞
ሠአዲ እናትሽን ወይም ቤተመብሽን አሠዳቢ አትሁኚ በጣም ያሥጠላብሻል ከተቀየምሽኝም ተቀየሚኝ እኔ ጥፋት አይቸ ማለፍ አልችልም ተናግሬ ይቀራል እጅ እና አማችጋ ተሂዶ እደዚህ አይኮንም ሥረአት ይኑርሽ እናም ሥራ ሥሪ ልክ እንደናትሽ ቤት
መሻአላ ሰአድሰይድ ያገሬልጂ አምሮብሻል
ሀሀሀሀሀ አሳቅሺ ከተማነው ከሚሴነው ብሎ ተዋወቀኝ አለች ሰአዳ ሀሀሀሀ ሚስኪን ልጆቹ እረ ሱሪ አልብሱት ህፃኑን ገጠርኮ ሁፀ ነገሩ ያምራል ሞልቷል ሀሀሀሀ አተለምን አላሳደከኝም ትያለሺ ሰአድ አርገሺ ጨርሰሺ አርጂተሺ ሆ
Zd dmreg mar
አያትህ አይጠገቡም ሳአዳ ልዩ ነሺ ❤❤❤
ማሻአሏህ ዴስ ስቱሉ አልየ እረጂም እረሜ ለናትና ላባቶችህ
ዉደ ስወድሽ ሰብስክራይብ በማድረግ ተባበሪኝ
ማሻእላህ እሊ ብትስቦችህ በጣም ድህናስውናችው ሳእዲ ደሞ እማት ቤት ትኝት ትኝት እይባልም ነውርነው ካሁኑ ይተኛሽ ስድስት ውር ስሆነሽ እማ እፍሱኝ በቁናነው እምትይው
ማሻአላህ ተሥሥ ትላላችሁ
አይ አባባ ተመቹኝ ሌባና ወሸታም አልወድም አሉ ክክክ
ኤጭ ይች ደሞ ሁልግዜዝርክርክ ለተመልካች እኳ ክብር ይኑርሽ
አሊ.መልካም.ስው.ነበርክ.ግን.ሚስቱካ.አይነፍም.የከሚሴ ንቧች ነበሩልህ እኮ. ክክክክክክ
ማሻአላ ብለ አፊያ. ሠአዲ .የአሊ ቤተሠቦችሕን. አላሕ ያቆይልሕ ማሻአላ. እኔ አያቴን በጣም እምወደው በሥደት አጣሑት. እደሡ ቁጭ ብለን ነበር እምናወራው 😭😭😭
አላበሠሎትም አትበይ ሣዳ አንች ብዙ ይቀርሻል ሠዉ ካማቱ ቤት ህንድ እራሡ ነዉ እሚሠራ ያማት ቤት ማለት እንደናት ቤት ነዉ። አሊ ቤተሠቧችህ መሻላህ ብለናል
ጭራሺ ታማርጭለሺ አትጥብሺወም ሴትአይድለሺ የባልሺ ቤትሠብ አንድቤትሠብሺ ነዉ ማይት ዝብለሺ አትብይ
ሠአዲ ይሔንን አቀማመጥሽን ሁለተኛ እንዳተደርጊያት
አማት ቤት ሒደሽ ደግሞ በስነሥራአት መቀመጥና
ስራ መሥራት አለብሽ