ይቅርታዬን ተቀበይኝ..ቲኑ ጥላኝ ጠፋች … አከራዬ ከቤት አባረረችኝ..

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 окт 2024
  • ይቅርታዬን ተቀበይኝ….ቲኑ ጥላኝ ጠፋች …አከራዬ ከቤት አባረሩኝ..
    እንኳን በሰላም ወደ #Yoni And Tinu #ዮኒ እና ቲኑ
    በሰላም መጣቹ በዚህ መዝናኛዎች አብራችሁን ስለሆናቹ እናመሰግናለን ::
    🔥🔥🔥 Welcome to Home of movies and sitcom
    Video’s
    Thank You For watching 🤌🥰❤️🔥
    New Video Every week SUBSCRIBE 🔥now and become a family member of our channel.🙏
    #lead_generation #online_work #online #onlinegaming #online_marketing #marketing #ethiopian #ebs #ebstv #habesha #onthisday #one #on #lovestory #love #lovesongs #love_whatsapp_status #lover #tinu #comingsoon #eshetumelese #eshetu #new #news #reaction #amharic #happy #animation #sitcom #derama #seyifu #seyifushow #seyifuonebs
    #fiker #Fiker Film Production #Fikerfilmproduction#fiker film
    #movie #BestOnlineBusinesses #makemoneyonline #Shopify #MakeMoneyFromHome #OnlineBusiness #dropshipping #SideHustles#SocialMediaMarketing #PrintOnDemand #Passivelncome#workfromhome #PaypalMoney#yonasmoha
    #hamestarkombaket #አማርኛፊርም #Movie #jondaniel #ፍትህ #ቲኑ እና ዮኒ #tinu and yoni #tinu #yoni #yonathan #ዮናታን

Комментарии • 92

  • @Hawaa-b1h
    @Hawaa-b1h 2 дня назад +2

    አይወዶች ገሎ ነፍስ ይማርን ስታቁበት

  • @_mekdes
    @_mekdes 5 дней назад +6

    ትልቅ ጥፋት ነው ያጠፋህው በዚህ ሰአት ከጎኗ ሆነህ መንከባከብ ሲገባ ሌላ ሴት ጋር መሆን አስፈላጊ አይደለም

  • @Kamila-tm2rd
    @Kamila-tm2rd 2 дня назад +1

    ለሚስትህ ክብር ይኑርህ

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 5 дней назад +7

    ወንዶች እውነት አንድ አይነት ናችሁ ሴት ካርግዘች ሴት ልጅ ካረገዘች የቲማቲም ትላላችሁ ያሳዝናል እውነት በጣም ያጠፋሀው በጣም

  • @helinamekonnen4691
    @helinamekonnen4691 6 дней назад +6

    ምን ነበር የጠበከዉ ከሚገባዉ በላይ ብዙ ነገር አሸከምካት እኮ ጓደኝነትን እና ትዳርን መለየት ያቃተክ አንተ በጣም ጥሩ ልጅ ናት እንዳዉም ቲነ

  • @timeislikeariver.6753
    @timeislikeariver.6753 6 дней назад +7

    መልካሙን ተመኘሁ የልጃችሁ አምላክ ያገናኛችሁ።

  • @haliluyaelbitel692
    @haliluyaelbitel692 6 дней назад +8

    ፈልገክ አግኛት ከሚባለው በላይ ጎድተሀታል

  • @AmeenaImam-jh1pb
    @AmeenaImam-jh1pb 3 дня назад +2

    በጣም ትጠርማለህ ወላሂ አላጠፍሁም ትላለህደ የልጂህን እናት ነፍሰ ጡር ሴት ትተህ እደፈለክ ሆ ጉደኝ ትዳር የውሀ ገዳ መሠለህደ

  • @TigistWeleteslase-o1l
    @TigistWeleteslase-o1l 6 дней назад +4

    ምን ጠብቀህ ነበር ሲጀመር እርጉዝ ሁና ካጠገቧ መራቅ አልነበረብህም
    እረሀብ ፣ጥም በጣም ከባድ ነው ያውም እርጉዝ ሁና ቲኑየ እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ይገላግልሽ ሌላምን እላለሁ ማርያምን አሳዘነችኝ የኔናት😢😢😢

  • @Sara-wz5sg
    @Sara-wz5sg 5 дней назад +2

    ደግ አደረገችህ

  • @MeseretAbiye-wc6ul
    @MeseretAbiye-wc6ul 6 дней назад +6

    ማረያምን በጣም ነው የአቀሱኩት እራብ እ ከባድ ነው ለዛውም እረጎዝ ግን እናተ አይገባቹህም አረግዛችቸች እዩት እኔም እረጉዝ ሁኝ አይቸው አለው ብች ምህረት ያምጣ እግዛብሔር የኔ ፍልቅልቅ በሰላም ተገላገይ

  • @ዘመንምናየ
    @ዘመንምናየ 5 дней назад +5

    የወንድ አተላ ኝኝኝኝ አትበለን

  • @Belayneshi123
    @Belayneshi123 5 дней назад +4

    ፍቅር በልብ እንጅ በአበባ አይገዛም ዎደመታህበት ተመለስላት ቲሽ

  • @mamaylagse
    @mamaylagse 5 дней назад +1

    ጥለሀት የጠፋኸው እኮ አንተ ነክ አስመሣይ ያንተን ልጅ በሆዷ ይዛ ከዳሃት የኔ እናት አላህ በሰላም ይፍታት

  • @semu639
    @semu639 5 дней назад +2

    አፍህን ዝጋ ባታረግዝ የፈለክበት ሂድ በሆዷ ልጅ ይዛ ወጥቶ መሄድ ያማል😢😢😢😢😢

  • @SowdaFrehiwot
    @SowdaFrehiwot 6 дней назад +3

    አይዞክ ወድሜ ❤❤💔💔🙏

  • @WaleedMahbub-kk9oq
    @WaleedMahbub-kk9oq 6 дней назад +4

    ያሳዠናል እውነት

  • @Sada-yc6pi
    @Sada-yc6pi 5 дней назад +2

    አይዞህ ፈልጋት

  • @MmMm-r1n2g
    @MmMm-r1n2g 5 дней назад +4

    እደዉም ልገርህ ድራማ ካልሆነ እዳተደደብየለም

  • @AsterAster-j9v
    @AsterAster-j9v 3 дня назад

    እባካችሁ ወንዶች ሚዲያለይ እየመጣችሁ አታልቅስ ወንድ ልጂ ሆና ማልቀስ አያምርም እሸ ፀሎት አርጉ ፀልዩ

  • @saringiyemaminafki578
    @saringiyemaminafki578 4 дня назад +2

    Kfu nk esh 😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @እግዚያብሔርእረኛዬነዉየሚ

    እንባ ሳይኖር ለቅሶ ከድሮ ነበርጂ መጠበቅ

  • @yerustarafa9939
    @yerustarafa9939 5 дней назад +2

    አትዝክረክ ምና እደዛ እያረካት እድጠብቅህ ነበር

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 6 дней назад +2

    በመጀመራ ለትዳርክ ክብር ይኑርክ ሲቀጥል ሴት ልጅ ስታረግዝ ብዙ ነገር ነው ሚቀየረው. ደሞ አሁንም አታፍርም ቃል ነበረኝ ምናምን ትላለህ እንዴ

  • @Emufatah
    @Emufatah 5 дней назад +2

    የንሰል😢😢😢😢😢😢😢

  • @RomanToube
    @RomanToube 5 дней назад +2

    😭😭😭😭😭yene enati setasazen aslakasechgn enate wide❤❤❤❤

  • @Samri-e8n
    @Samri-e8n 5 дней назад +2

    Ante doma yehonk endante ayinetu new wend asedabi afer demo taleqesalek 😮😮😮😮

  • @KsannksaksaKsannksaksa
    @KsannksaksaKsannksaksa 3 дня назад +1

    ዱድኩነው 😢😢😢😢😢😢😢

  • @semu639
    @semu639 5 дней назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭ወላሂ አልቻልኩም ኡፍ እንዴ አልቅሼ ይውጣልኝ

  • @FhCh-zf5nz
    @FhCh-zf5nz 5 дней назад +2

    ተረጋግተህ ፈልጋት ቤተቦቿጋ ህደና

  • @HxhxDhxhxhdh
    @HxhxDhxhxhdh 2 дня назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭💔💔💔😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

  • @TamesgenWolde
    @TamesgenWolde 5 дней назад +2

    Ye tidar tirigumu min malat endahona aligabakim
    Sewunatikin sayihon aimirokin awofir
    Danz

  • @emebetmesegebu
    @emebetmesegebu 6 дней назад +3

    አትዝረክረክ

  • @Marta-mt1rt
    @Marta-mt1rt 5 часов назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Bet9232
    @Bet9232 5 дней назад +1

    😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔🖤😊

  • @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ
    @ፍቅርተስላሴ-ኰ7ረ 5 дней назад +1

    ትልቅ ጥፋት አጥፍተሀል ለምን መውለጃዋ ሲቃርብ መንከባከብ ሲገባህ ጥለሀት ጠፋህ ፈልጋት በደንብና ይቅርታ ጠይቃት

  • @cassiopiadezayn
    @cassiopiadezayn 5 дней назад +1

    በሞትክ ብትሞት ይሻልሀል

  • @addisalemtesema6035
    @addisalemtesema6035 5 дней назад

    ቅድሚያ መሰጠተ ያለበህን ሳትሰጠ ይሄ ገጠመህ እርጉዝ ሚሰትህን አሰቀምጠህ የሰው ልደት ሰታከብር ብቸኘነት ተሰማት ጓደኛህም ካገባ ባለትዳር ጋር አንደዚህ መሆን አይገባም አር ወድልባችሁ ተመለሱ

  • @hayatjemal-co6ec
    @hayatjemal-co6ec 5 дней назад

    😢😢😢እረጉዝሚሰትሰዉይንከባከባልአንተአቃጠልካት😢ለሚያልፈቀንነገሰትወልድየማረሳዉነገረነዉያዴረከዉ ባለትዳረወድሁነህየሴትጉዴኞ😢

  • @demakechmenio7636
    @demakechmenio7636 5 дней назад +1

    😭😭😭😭❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @momtube7231
    @momtube7231 5 дней назад

    Ye ante demo betam kamastelat belay yizegeninal indew echin bichegna woled timua yedarese set titek iza tinzelazelalek menu ye wend alich nek demos min tebike naber ine sijemer wendi mibalew hula iyastelagn new ewnat gudatachin beza setoch indezi asazinehat godtehat sijemer ke tidar buhala min ayinet best friend new qoyi enkaf tidar ye qaqa chawet ayidelem uuufffff indew min ilalew allah kanchigar yihun tenuye

  • @FatmaAhmed-dr4rq
    @FatmaAhmed-dr4rq 3 дня назад

    የሆንክ ዝልጥ ነህ ሚስትህ እኮ ናት አሁንም ሀና ሀና ይላል ማንነው ይቅርታ የምጠይቀው ይቅርታ መጠየቅ ካለብህ ሚስትህ ነው ኢሚዲያ ላይ ለምን ትመጣለክ ሚስትህን ፈልገክ አግኝ አሞህ እዴት ሚስት አታውቅም አስመሳይይ ነህ መጀመርያ ወንድ ሁን በለትዳር ሆነክ ብትጣሉም የሚስት ክን ማሳመን አለብክ ወይስ ከቤት መውጣት አተን ብላ እኮነው ከቤተሰቦቻ ከለይታ የመጣችው

  • @FatmaYousf-z1z
    @FatmaYousf-z1z 5 дней назад

    ሙሀቻ ደሞ ምጭሩን ይዘረጋል አስመሳይ ይድፋክ

  • @amaamm-p6j
    @amaamm-p6j 5 дней назад +2

    አረአፈርብላ

  • @CnnoxxpNooqqy
    @CnnoxxpNooqqy 3 дня назад

    አስመሳይነህ የአዞእንባ

  • @الزهرانيالزهراني-خ2ذ
    @الزهرانيالزهراني-خ2ذ 6 дней назад +1

    የምን መለፋጀጅ ነው

  • @FhCh-zf5nz
    @FhCh-zf5nz 6 дней назад

    ምንጠብቀህነበር በጣምአጥፈተሀል በደለሀታል

  • @UHh-j1h
    @UHh-j1h 6 дней назад

    ስራክ ነዉ ያሰካል ሁለት ነቡሰ እዛ ነዉ እንደየሚተሳቃይ አንተማተረባነክ

  • @adanechiwashango1081
    @adanechiwashango1081 5 дней назад

    😍😍😍😍

  • @SeEt-r6s
    @SeEt-r6s 3 дня назад

    😢😢😢😢😢

  • @AlmnSlmon
    @AlmnSlmon 5 дней назад

    Ena yetim hide yetzelazelk mitargi

  • @Bizimitch
    @Bizimitch День назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔💔💔💔💔💔🖤🖤🖤🖤

  • @FhCh-zf5nz
    @FhCh-zf5nz 6 дней назад

    በጣም አጥፈተሀል በደለሀታል ከሚባለዉበላይ እሷንብቻሳይሆን ልጀህንም ነዉ

  • @አወል-ኀ8ጸ
    @አወል-ኀ8ጸ 5 дней назад

    ዝርክርክ ማንሸርሙጥአለህ

  • @AzebAzi-z1t
    @AzebAzi-z1t 5 дней назад

    Yemel abatk Kal new yemtlu denz baltdar endulk ersak afer bela balga nek

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 5 дней назад

    😢😢😢😢

  • @BalinachPrivate
    @BalinachPrivate 5 дней назад

    የንሰል😢

  • @Aikal-jd7mg
    @Aikal-jd7mg 6 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢

  • @seraiwtdilaethiopian6466
    @seraiwtdilaethiopian6466 5 дней назад

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @JfXh-gx2eo
    @JfXh-gx2eo 5 дней назад

    😢😢😢😢😢💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @stayooapee8784
    @stayooapee8784 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢💔💔💔🙏

  • @Berry-g4y
    @Berry-g4y 5 дней назад +1

    ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝኝ ትላለህሳ ምን በጣም ባለጌ ሠው ነህ ኮ በውነት ከሆነ እንደ ምን ሆነህል ጅል አሁን ፈልገህ አግኛት 😮😮😮😢

  • @memeyididiya1968
    @memeyididiya1968 5 дней назад

    Ate yen bal bethun yefela zeyitusit nebr ymnekrh koshasha malge nek

  • @ahmadm5724
    @ahmadm5724 6 дней назад

    በጭቅላቷ ተረማመዳቹ እኮ አንተና ያቺ ጭራቅ ድጋሚ እንዳታገኛት ክህይወትክ አሶጣት ለሚስትክና ለልጅክ ቦታ ስጥ አለቀ

  • @YibishaYemensuwa
    @YibishaYemensuwa 5 дней назад

    Yaljianat aqaqa masalak tadar

  • @zumbramohammed2357
    @zumbramohammed2357 5 дней назад

    ❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉

  • @tesfayetaye4339
    @tesfayetaye4339 5 дней назад

    አረ አፈርብላ በጣም አሳፋሪ ወድነህ እርጉዝ ሚስት እያለህ ስትበጫበጭ ከርመህ አሁን የታለሽ ስትል ትንሽ አታፍርም በጣም ገራሚ ሰዉነህ የስራህ ይስጥህ አስመሳይ

    • @MmMm-r1n2g
      @MmMm-r1n2g 5 дней назад

      በትክክል እኔ እንደዚህ ሰዉየዉ አስመሳይ ሃላፊነት. የማይሰማዉሰዉ እርግዝና ብዙ ነገር እደሚቀየር አታቅምደ በጣምአትረባም. እቺንየመሰለቺ ሚስትህን አሰቃየሃት አተወድ. አደለህም

  • @adanechbekelle41
    @adanechbekelle41 5 дней назад

    tamo kememaqeqi asiqedimo mexenniqeqi bifti abelashek bale tidari honki lela set gar mehedu rasu biligina new yawu ljikin be hoda teshekima asimesayi nek😏

  • @momtube7231
    @momtube7231 5 дней назад

    Indew antes ye sew copy enji sew ayidelekim chirash tanebilinalek minu denez dedeb nek qoyi atinefareq ahun afer bila asregize yetim atedim bilek new enji mitinzelazelew yetignaw guadegninet new ke tidar mibeltew anten bagegni anatiken naber milew indateqatelkut tamir new indezim ayinet sew alende

  • @TamesgenWolde
    @TamesgenWolde 5 дней назад

    Basita erijina faninah faninah ahun ye azo emba mefisas it's usless
    Bane eyita atinafem
    Baz lik mewured ayitabakibikim
    Nagerochin sayirefidu newu mesitekakal ye naberebih
    Zhilix atihun

  • @metekemeteke5147
    @metekemeteke5147 5 дней назад

    💔💔💔💔❌❌❌❌❌❌❌

  • @kalmulugeta4210
    @kalmulugeta4210 5 дней назад

    Hahahhhh are tew

  • @hdhjx2034
    @hdhjx2034 5 дней назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂y😂😂😂😂😂😂

  • @AlemTefera-v9e
    @AlemTefera-v9e 5 дней назад

    በጣምባለጌነህሚሰትህንትተህሀሼገዳኤሰትልሀልነበረታሳዝናለህ

  • @mihrttkle646
    @mihrttkle646 5 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @ElsabetMame
    @ElsabetMame 5 дней назад

    😢😢😢😢

  • @አለውያ
    @አለውያ 6 дней назад

    😢😢😢😢😢

  • @Alemenshe
    @Alemenshe 6 дней назад

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Mohammed-n4p6g
    @Mohammed-n4p6g 5 дней назад

    💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭