Ethio Jago ኢቲዮ ጃጎ überträgt einen Livestream.

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 20

  • @addisethio7402
    @addisethio7402 2 месяца назад

    ልክ ነሽ .. እኛ በደህና ጊዜ አደግን ... አሁን ማንም አይታመንም ... ያሣዝናል

  • @EthioEuropefoods
    @EthioEuropefoods 2 месяца назад +1

    መቅዲ በጣም ያሳዝናል, ብዙ ጊዜ ሀብት የለመዱ ሴቶች, ባሎቻቸው ችግር ያለባቸው, ኑሮዋቸው በ ዜሮ አንዳይባዛና ክብራቸው አንዳይቀንስ ብለው ሰው በታቸዉ አንደምደፈር አያወቁ ዝም ነው የሚሉት, አላህ የስራቸዉን ይስጣቸው

  • @ያረብ-ኰ1ኸ
    @ያረብ-ኰ1ኸ 2 месяца назад +1

    ትክክል

  • @haytomer9818
    @haytomer9818 2 месяца назад +1

    ልክ ነሸ ዉዴ

  • @Tigist-q7g
    @Tigist-q7g 2 месяца назад +1

    እውነት ነው መቅድዬ

  • @redietmeles9492
    @redietmeles9492 2 месяца назад

    Hi mekdiye,summer meselshal....kanchi bewala interviewn semahut,tamemeku lek nesh yaleshew hulu ewentem tenadeshal...becha feteri yerdachew😢😢

  • @AfoelMekall
    @AfoelMekall 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @tsegenetlemessa-hc4go
    @tsegenetlemessa-hc4go 2 месяца назад +2

    swedshi

  • @blackbeauty6306
    @blackbeauty6306 2 месяца назад +1

    Mekdi betam yasazinal 🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️🤦‍♀️ezi yemisedbush wendoch lijochachewn yedeferu nachew 👌

  • @oromtitiiibrahim1238
    @oromtitiiibrahim1238 2 месяца назад

    😊😊😊😊የዋህ ነሽ ባይገርምሽ መቅዲ ሁለቱንም ክፍል አይቼ አላዘንኩ አልደነገጥኩ አልኮመትኩ በክፍል ሶስት ግን የደነዘዘች ቀናተኛ መስላ ታየችኝ
    😂😂 ግራ የገባኝ በእጁ እንደደፈራት በምን አወቀች 😢😢😢😢ጌታ ሆይ በዚ ምድር የሆነው ነገር በጣም አሳፋሪ ነው ሁለቱም ወንጀለኛ ናቸው በእኔ ሚዛን

  • @tgnegn3879
    @tgnegn3879 2 месяца назад +1

    ለራሱ ግራ ገብቶታል አለምሰገድ ምን እንደሚል

    • @MehabubAmetula
      @MehabubAmetula 2 месяца назад

      አዎ እሱም በጣ ደንግጦዋል ግራ ገብቶታል የሴትየዋ ሁኔታ እራሱ ደብሮታል እንደዚህ ደነዝ መሆና ገርሞታል

  • @meazakissoonchand8884
    @meazakissoonchand8884 2 месяца назад

    If this true that man should be in jail .But the mother is almost as guilty as him for keep supporting him over and over again

  • @lemlemdanssa909
    @lemlemdanssa909 2 месяца назад

    እኔ ሴትየዋ ደነዝ ናት ባይነኝ ስንት ወጀል ሲሰራ ቤቷ ውስጥ ሴቶች ሲደፈሩ አይታ አሳልፍ ለህግ ማቅረብ ስችል የባሏን ሚስጥር ድብቅ አረገች በስተመጨረሻም የራሱን ልጅ ደፈረ ቆይ የነዚያ ሴቶች መጨረሻ ማን አየ ሰውየው ተይዞ መጠየቅ አለበት

  • @AssefuTadegeAstaw
    @AssefuTadegeAstaw 2 месяца назад

    ልጅን ያህል ነገር መጫዎቻ ሲሆኑ ዝም ብሎ ማየት ?

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад

    ደም ከ አንድ 🤮🤮ውር በዋላ ያውም ስራተኝዋ እናትየው አላውቀችም 🤮🤮🤮ውንዱም ተደፈረዋል 😔ውንድ ስለኦኑ የ ባልዋን ስም ፈርታ ነው ውንዶችም ተደፈረዋል 😭😭

  • @Tigist-q7g
    @Tigist-q7g 2 месяца назад

    1

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 месяца назад

    😒ለ እሪቻው መስዋት ሴቶችን እጽንን ልጅግረዶችን መስዋት እያደረግ ነው አብቱን ያካበተው 😔😒በ እዚህ ነው ሲስኝ ነው ብዮ አላስብም😒

  • @AssefuTadegeAstaw
    @AssefuTadegeAstaw 2 месяца назад

    አቤት ግፍ ።