እንኳን_ለቅድስት_ድንግል_እግዝእትነ ማርያም ፍልሠቷ ትንሣኤዋና ዕርገቷ ያሬዳዊ ዝማሬ በሊቃዊንት እና በሰንበት ተማርዎች

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 100

  • @Hameremedia21
    @Hameremedia21  Год назад +1

    አበው ስለ እመቤታችን እንዲህ አሉ
    "አምላክ ከንጉሥ ሔሮድስ ሴት ልጅ ቢወለድ ኖሮ አልጋ ወራሽ በሆነና ባልተሰደደ ነበር። እርሱ ግን የድሆች ልጅ የሆነችውን ድንግል መረጠ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
    "ታላቁ ተራራ ሆይ ታናሽዋ ብላቴና የተሸከመችህ ራስህን በሚቻላት መጠን አድርገህላት ነው ፣ ታላቁ እሳት ሆይ ታናሽዋ ብላቴና ተሸክማህ ያልተቃጠለችው ኃይልን ትችል ዘንድ አጽንተሃት ነው " ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ
    "ይህ ዓለም የእግዚአብሔርን ልጅ በቀጥታ ከእግዚአብሔር አብ እጅ ለመቀበል የተገባ ሆኖ ስላልተገኘ ፣ ዓለም ከእርስዋ ይቀበል ዘንድ አንድያ ልጁን ለድንግል ማርያም እናት ትሆነው ዘንድ ሠጣት" ቅዱስ አውግስጢኖስ
    "ሔሮድስ የማይያዘውን ይይዝ ዘንድ ተነሣ ፣ ዓውሎ ነፋስንም በቤቱ አስገብቶ ሊዘጋ ታገለ" አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ
    "ጌታ ሆይ እናትህን ማን ብለን እንጥራት? እናት ብቻ እንዳንላት ድንግል ሆና አገኘናት ፣ ድንግል እንዳንላት ልጅ ታቅፋ አየናት። ጌታ ሆይ እናትህን ለመጥራት እንዲህ የሚያስቸግር ከሆነ አንተን ከቶ ምን ብለን እንጠራሃለን??" ቅዱስ ኤፍሬም
    (ዲያቆን ሄኖክ ኃይሌ ❤)

  • @ደሴ
    @ደሴ Год назад +1

    ሰለም ሰለም ምዉድሽ ዬኔ መልከም እንኳን አደረሰን አደረሰቹዉ ፈጠር አምለክ ይክበር አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልሰለምሰለምምዉድሽዬኔመልከምእንኳንአደረሰንአደረሰቹዉፈጠርአምለክይክበርአሜንአሜንእልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @Zorobabel395
    @Zorobabel395 Год назад

    እንኳን ለተዝካረ ፍልሠታ ለማርያም ድንግል (5ኛ ቀን)፣ ለቅዱሳን 7ቱ ደቂቅ፣ ለአቡነ ሰላማ ካልዕ (መተርጉም) እንዲኹም ለቅድስት ሔዛዊ ዓመታዊ የመታሰቢያ በዓል በሰላም አደረሳችኹ 🙏
    ዳግመኛም ዛሬ ነሐሴ 20 ቀን ቅዱስ ዮሐንስ ሐፂር፣ ቅዱስ አክሎግ ቀሲስ፣ ቅዱስ አፄ ካሌብ ጻድቅ (ንጉሠ ኢትዮጵያ)፣ አባ አሞንዮስ ዘሃገረ ቶና፣ ቅድስት ሳድዥ የዋሒት እንዲኹም ቅዱስ ወክቡር ማር ቴዎድሮስ ሰማዕት ወርኃዊ መታሰቢያቸው ነው 🙏🙏🙏
    አምላከ ቅዱሳን በቃልኪዳናቸው ይማረን 🤲 አሜን!
    🌿🌿🌿🌼🌼🌼🌿🌿🌿🌼🌼🌼

  • @Zgoratube
    @Zgoratube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰንን ደስ የሚል ወረብ አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ችግሮች ያልፋሉ ጠንካራ ሰዎች ግን አያልፉም የጊዜው ባለቤት እግዚአብሔር ሰላም እና ፍቅርን ይስጠን ያሰብነው ሁሉ ያሳካልን::

  • @HanaWuletawtube
    @HanaWuletawtube Год назад

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን🤲በመምህራችን ላይ አድሮ ያስተማረን የመከረን የገሰጸን የቅዱሳን አምላክ የኛም አምላክ ልዑል እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን
    በእውነት መምህራችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን ይጠብቅልን አሜን

  • @harsem629
    @harsem629 Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
    እልልልልላልልልልልልልልልልልልልልልል
    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @biranshetirkasoyube6007
    @biranshetirkasoyube6007 Год назад

    🌹🌹🌹እግዚአብሔር ይሆነ ከክርስቶስ የሆነ ሙሉ ሰላም ለናንተ ይሁን እየሱስን ሁሉ ሰላም ወንዱ መልካም መልካም ያደረገ እግዚአብሔር ስም የተባረከ እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል 👍👍

  • @ቅዱስማርቆስ
    @ቅዱስማርቆስ Год назад

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_
    👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌷🌹
    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌷👏🌹🍃👏🍃🕊️👏🍃🕊️🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልልል በእውነት አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን🌷🕊️👏_

  • @ዘሚካኤልገኒ
    @ዘሚካኤልገኒ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም ምልጃና ፀሎቷ አይለየን ሀገራቸውንና ንን እግዚአብሔር ኸደሰላም ይመልስልን ውድ የሀገሬ አልጀርስ ች በያላችሁበት እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @mesimekdi
    @mesimekdi Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የአመት ሰው ይበለን እመብርሐን ወላዲት አምላክ ሆይ ከልጅሽ ከወዳጅሽ ምህረትን ለምኝልን😢😢😢😢😢 የአባቶቻችን ረድኤት በረከታቸው ይደርብን እኛንም ለደጁ ያብቃን ሀገራችን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን

  • @harsem629
    @harsem629 Год назад

    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል_
    👏🌹👏🌹👏🌹👏🌹👏🌷🌹
    _እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏🌷👏🌹🍃👏🍃🕊️👏🍃🕊️🌹እልልልልልልልልልልልልልልልልል አጥንትን የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን🌷🕊️👏_

  • @senijemalyoutube6274
    @senijemalyoutube6274 Год назад

    Selam selam enkan dehna metash woda betam dese mile koyita nebren enamsegnalen hagrachen etihopia selam yareglen feker yesten❤❤❤

  • @ሰላምሀበሻ
    @ሰላምሀበሻ Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛልኝ እህት እንኳን ደና እንኳን በሰላም መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎኛል በእውነት በጣም ደስ ይላል ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ዝማሪ መላይክት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁንልን አሜን በተለያዩ ባዳዲስ ነገሮች እንጠብቃለን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @AsnuTube
    @AsnuTube Год назад

    Amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen Amen amen elelelelelelelelele elelelelelelelelele sagalee jireenya sin yaa dhagesisuu ❤

  • @ዝናሽቱዩብz
    @ዝናሽቱዩብz Год назад

    እግዝአብሕሔር ይመስገን የክርስቶስ በተሰቦች እኳን አደረሳቹ አደረሰን የቅዱሳን በረከትና ልመና ምልጃ ፀሎት አይለየን ለአባቶቻችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜ፫🌻🌹🙏🙏🙏🙏

  • @tube-yi6vt
    @tube-yi6vt Год назад

    ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ እህት ወንድሞቼ በያላችሁበት አላህ ሀሳባችሁን አሳክቶ ለሀገር ያብቃችሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ በርቺ በጣም ቆንጆ ግዜ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ነገር እንጠብቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @geraratube12
    @geraratube12 Год назад +1

    ሐመረ እንኳን ደህና መጣችሁ🙏

  • @ensratube
    @ensratube Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን የኔዋ እኳን ደህና መጣሽ የአባቶቻችን በረከት ይደርብን የእመቤታችን ምልጃና ጸሎት አይለየን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ዮርዳኖስዩቱብ-ዐ8ወ

    እግዚአብሔር ይመስገነን ቃለሕይወትን ያሰማልን መድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ፀጋውን ያብዛልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን አምን አሜን

  • @mekedestube
    @mekedestube Год назад

    እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳንም አብሮ አደርሰን አሜን አሜን አሜን ዝማሪ መላክትን ያሠማልን ኦርቶዶክሰ ሀይማኖታቸችንን ይጠብቅልን 💚💛❤🙏ሰላም ለሀገራቾን ይሁን

  • @tigesttadesse1215
    @tigesttadesse1215 Год назад

    የቃሉ ባለቤት የዝማሬው ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃለ ህይወትን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን የአባቶቻችን አምላክ የኛም አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን የእመቤታችን አማላጅነት አይለየን

  • @Eleazar792
    @Eleazar792 Год назад

    እንኳን ለቅድስት ድንግል እግዝእትነ ማርያም (ፍልሠቷ:ትንሣኤዋና ዕርገቷ

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Год назад

    Selm lezebeta yihunilesha wide Amen Amen Amen Egzabiyera amlka yeametu sewu yebelana bewunat desi sila endiwu yamirebina fatari hagerchina selm yadirgilena

  • @margitudejene3910
    @margitudejene3910 Год назад +1

    Baga nagan dhuftee ana dhufu nagan naga caluu sifi haabayatuu baayee namati tolaa biyaa kenyaa fi araraa isaa haabusuu waqayoon ameen ❤

  • @abebutube
    @abebutube Год назад

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላይክትን ያሰሙልን በእውነት በጣም ደስስስ ይላል 🎉የኔ ውድ በሌላ ቪዲዮ እስከምትመጪይ ድረስ በጉጉት እንጠብቃለን ሁለየም አሪፍፍ የሆነ ነገር ሰውን የሚያዝናና ተቀባይነት ያለው
    ቪዲዮ መሆን አለበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለችበት ሰላም ለሀገራችን ይሁንልን በርቺልኝ

  • @ኢትዮጲያለዘላለምትኑ-ጐ6ፈ

    ሰላም ለአንቺ ይሁን የኔ መልካም እንኳኅ ደና መጣሽልን አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን እልልልልልልል ዝሜራ በበቲ ያፅናን እግዚያብሕር በቸርነቱ ሀገራችንን ይጠብቅልን ክፉን ያርቅልን ደጉን ያቅርብልን

  • @shebeezaawol.
    @shebeezaawol. Год назад +1

    Amen Amen Baxami daselea barchee weddd azoshe ❤❤❤ videos daselea share Selma Selma new yene wudi konjo good like sirash tagore seraaaa barchee weddd azoshe yene mar wudi ❤ videos daselea like Ethiopia yzenale ❤ videos sirash daselea videos Ethiopia yzenale tenure weddd ❤ share like ❤

  • @azeetube198
    @azeetube198 Год назад

    Amen amen amen kale heyuuttiin yaasmali amennn amennn egzabhir yemsagan yemsgan yadin gali lij egzabhir yemsagan amennn ❤❤

  • @ፈንታቲዮብ
    @ፈንታቲዮብ Год назад

    ሠላም ሠላም የምወድሽ እህቴ አንኳን ደህና መጣሽልኝ ስለመጣሽና ስላየውሽ ደስ ብሎኛልኛል የኔውድ እህት በሪችልኝኝኝኝ ማማማማማየውዴ እል ልል ልል ልል ልል ልል ልል ዘማሪ መላአክትንንንረ የሠማልንንንን የምወድሽ እህቴ በሪችልኝኝኝ።❤🙏🙏🌺🌺🌺

  • @LomeiታደስYOUTUBE556
    @LomeiታደስYOUTUBE556 Год назад

    እግዚአብሔር የሚያስገኝ ውድና የተከበራችሁ የተዋህዶልጆች ተዋህዶ አይማኖቴ የጥንት ነሽ የናትና ባቴ ማህተቤን አልበጥስም ትኖራለች ከተማ ላይ ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለች ፈጣሪ ቤተ ክህነት የድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን ሰላም ያድርግልን ሰላም ቴክኒክ እና ድልን በታሪክ አሜን አሜን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ተዋህዶ ለዘላለም ፀንታ ትኖራለችልልልልልልልልል ልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን

  • @ኢክራምይቱብ
    @ኢክራምይቱብ Год назад

    ሠላምሠላምሠላም ውድ ኢትዮጵያን ልጆች በየሀይማኖታችን ጸሎት ዲአ እናድርግ ሀገራችንም ሠላምሠላምሠላም እድንሆን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @eyutlahuna
    @eyutlahuna Год назад

    ሰላም ለዚቤት ይሂን እካን ሰላም መጣሽልን አሪፈ ደስ የሚል ቆይታ ነው ያደርግሽልን ቀርችልን ተባርክ ዚማሬ መላእክት ያሰማልን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን እካን አብሮ አደርሰን እልልልልልልል አቤት ወበት 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🥀🥀🥀🥀 በረከታቸው ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቹዋ ይድረሰ ሰልማ ተናየስጥልኝ አትሃት ዉደ አንውን ደና ማታሼ ዎዎው በጣም ደስስ የማል ኤግዚብሃረን ይመስገን ደስ የምል ቆይታ ንበር ትህታቺን ፈጣሪ ለሀገራቺን ሰላም ፍቅር ያዉርድልን አሜን አሜን አሜን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 👏 🙏 Elelelele Elelelele Amen Amen Amen Amen Amen 👏 🙏 🙌 Salam lagarachinii Salam

  • @helenlalibelatube
    @helenlalibelatube Год назад

    ሠላም ጤና ይስጥልኝእህታችን እንኳን ደህና መጣሽዋው እግዚአብሔር ይመስገን እ በጣም የሚደንቅ ምርጥ ዝማሬ የአባቶቻችን አምላክ ሀገራች ይጠብቅልን አሁን ላይ በጣም ከባድ ሁኔታ ነውና ያለችው እግዚብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን

  • @Umu_m
    @Umu_m Год назад

    ሠላምሸ ይብዛልን እህታችን እንኳን ምደህና መጣሸ ማማየ በጣም ደረሰ የሚል ግዜ ነበር በርችልን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን ሠላም ፍቅር አንድነት ንመተሳስብ ሠላምን ፍጣሪ ይመልሰልን. አረፍ ቆይታ ነበር በርቺልኝ ማሬ🌹🌹🌹🌹🌳🌹🌹

  • @askelachitube23
    @askelachitube23 Год назад

    ⛪Amen Amen Amen walumaanuu baga genyee 🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻 Ameen Ameen Ameen waqayoo goftaan sagalee jirenya siin Haa dhagesisuu farffattaa keenyaa ebbifamaa💕💕💕

  • @ZEDwollotubeዜድወሎይቱብ

    ሰላም ለዚህ ቤት በያለንበት ሰላማቺን ይብዛ ፍቅርን አድነትን መተዛዘንን ያምጣልም ለሚስኪነ ምንም ለማያቀው ህዝብ አላህ ሰላሙን ያምጣልን ዘረኛነትን ክፍትን ያጥፍልን የረፍት እጀራ ይስጠን በስደት ላለነውም ያረብ

  • @Aminasters
    @Aminasters Год назад

    ashema ashema baga nagan dhuftee bayee abaredaa gamachun hebayatuu hemalee baiiyaii biiya nagahatauu hemalee ❤❤❤❤

  • @astutubeyearsi3548
    @astutubeyearsi3548 Год назад

    egzabiyera yemesgena bewunta selm yalewu kabetin newu egzabiyera kebira bisgana yederesi bewunata Amen Amen Amen Amen kale hiwota yesamalin

  • @user-sz6wj9ru7t12
    @user-sz6wj9ru7t12 Год назад

    አሜን አሜን በረከት ይደርብን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑርሰላም ላንቺ ይሁን ሠላምሸ በክርስቶስ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል በጣም ደስ የሚልና ቆይታ ነበረን በርቺ

  • @zenegahu.
    @zenegahu. Год назад

    ሰላም እህት ሰላምሽ ትዝት ይበል በርችልኝ ማማዬ ዋዉዉ በጣም ደስ ይላል እንኋንም ረብሮ አደረሰን ቃለሂወት ያሰማልን በቤቱ ያፅናንችሁ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልሽ አቤት ማማራችሁ እናመለግናለንቀጥ

  • @lffiituuoromotube6555
    @lffiituuoromotube6555 Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen

  • @tshayekefelatube8371
    @tshayekefelatube8371 Год назад

    ዉድ የተወደዳችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት የክርስቶስ ሙሉ የሆነ ሰላምና ፀጋ ይበዛ ችሁ አሜን አመረንን እልልሰሰ ክብር ክብር ለእግዚአብሔር ይሂነሰለት በሰማይም ቢሆን በምድር እልልልልሰ ፍጥረት ሁሉ ያክብርህ አባቴ እናመሰግናለ

  • @ABAYNESHTUBE
    @ABAYNESHTUBE Год назад

    ሰላም የኔ ዉድ ሰላም ጤና ይሰጥልን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ለሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ ፍቅር ለሀገራችን ኢትዮጵያ አንደነት ይሰጥልን ቃል ህይወት የሰ ማል አሜን አሜን አልል ልል ልል ልል ልል ልል🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @mishaatube5249
    @mishaatube5249 Год назад

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen ukanii dasiii maxashii itachenii faxarii salamunii yabazalenii lagarachenee❤❤❤😊😊

  • @NanyeTube-io5gk
    @NanyeTube-io5gk Год назад

    ሰላምሽ በክርስቶስ የበዛ ይሁን እንኳን ደህና መጣሽልኝ ውዴ አቤተ ውበት ኦርቶዶክስ ፀለቶችሁን እግዚብሄር ይቀበል እኛም ስደተኞች ለደጂ ያብቃን ሰላም ይስጠን አምላካችን

  • @sifaantube1230
    @sifaantube1230 Год назад

    እግዛብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣሽ ሰላምሽ ብዛ ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ፍቅር ያብዛልን ሰላማቸው ልጆችህ ባላችሁበት ቦታ እግዚአብሔር አምላክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን ምርጥ ቆየታ ነበረ ወደ እናመሰግናለን❤❤❤❤❤

  • @Hawiiofficial
    @Hawiiofficial Год назад

    Naga waqqayoo mana kanaf haa tahuu baredduu koo baga nagayaa dhuftee ameeeen ameeeen ameeeen baga walluman genyee obboletii koo waqqayoo biyya kenyaaf nagaaf tasigabii araraa haa kennu ❤❤❤❤

  • @yenutube21
    @yenutube21 Год назад

    እግዚአብሔር ይመስገን ስላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እንኳን ደና መጣሽ ስለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ቃል ህይወት ያስማልን ለአባቶቻችን አገራችንን እትዮጵያን ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @ኤልሳቤትYouTube
    @ኤልሳቤትYouTube Год назад

    እግዙአብሔርን ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ እህቴሰላም ፍቅር ለቅድስት አገራችን ይላክልን ስለነበረን ቆያታ ከልብ እናመሰግናለን በርች

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Год назад

    Amen amen amen ankwan abro adrsn yamabetachn qedst dingal mariam redet barkat yadrban zarem zotrm lzelalm amen abtochachn agzabher rejam admee ana muluu xenaa ysxachaw tawhdoo lazlalm tanur

  • @hktube1507
    @hktube1507 Год назад

    Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa Ameen Ameen Ameen elelelelelel waqayyoo sagalee jirenyaa sa haa dhagesisuu ❤❤❤❤❤

  • @kenaajaalala
    @kenaajaalala Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo nagaa tokkumma fi jaalala yaa bayyatu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen ❤❤❤❤

  • @fasiga
    @fasiga Год назад

    Ameen Ameen Ameen Elelelelelelelelelelelelelele Bagaa Gessaan Waqqayoo Sagalee Jirenyaa Isiin Yaa Dhageaisuu Ameen 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻👏👏👏👏👏👏👏💕💕💕💕💕💕💕💕

  • @kalidtube2
    @kalidtube2 Год назад

    Hangaa fene gargaarumaa qaabnusii waan irratii wal dhaabinuu hedunii jirratusii waan irrat wal gaalu toko qabinaa inis nagenyii bu'araa jirenyaatii nagenyaa::

  • @metefeleke9600
    @metefeleke9600 Год назад

    Amen amen amen enqan abro adersn elllllllllllllllll ellllllllllllllll ellllllllll ellllllll amen le zemariw zemare melakiti yasemalen agerchin selm fikir adenet yistrn❤️❤️❤️❤️❤️

  • @leenseetube
    @leenseetube Год назад

    Nagaani Waqayyoo mana kanafii haa bayyatuu bagaa nagani dhuftee mataa duree bareedaa qabatee dhuftee jabadhuu itti fufii akkanumatii bareeduu koo Waqayyoo biyyaa kenyaafi nagaa haa busuu ❤❤❤

  • @Aminasters
    @Aminasters Год назад

    selam selam baga nagan dhuftee qalii nagan mana kanaf habayatuu biiyii biiyaanaga hatauu baga gesanii nagan nuf habayatuu❤❤❤❤

  • @adanchyoutube8950
    @adanchyoutube8950 Год назад

    ሠላም ሠላም ጤና ይስጥልን የተከበራችሁ ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ዓለም ዳርቻ ፍቅር tena አንድነት ለሃገራችን ኢትዮጵያውያን አገራችንን ሰላሞን ድነቱን መተሳሰብ መከባበር❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @RichaFeqer
    @RichaFeqer Год назад

    Ezgeber yemesegen selamesh ywbezaling enkan dane metesh yene.mar amen amen amen enkan abro adweisen yemer sew yebelan zamari maliket yesemelen tsegewun yebezalichaw ezgeber amalka.lahageeichan mierun yemetelen

  • @hawabrand
    @hawabrand Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ 🎉🎉🎉 በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን

  • @Hayubeauty
    @Hayubeauty Год назад

    ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን
    ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን
    ሰላምፍቅር አድነት ለሀገራችን ለህዝባችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤

  • @WoinyTube
    @WoinyTube Год назад

    Zemare melakt yasemaln egzebehr yimesgen agerachenn selam yadrgeln adisun amet selamn yamtalen ehtachn enamsegenalen kezi ketekedese sefra selasayeshn

  • @oromoooromiya5574
    @oromoooromiya5574 Год назад

    Nageenyii fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa waaqayyoo gooftaan sagalee jireenya Barabara saa dhageechisu amen

  • @tube-mm6nf
    @tube-mm6nf Год назад

    አሠላሙአለይኩም ወራህመቱላ ወበረካቱሁ እደት ናችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ሠላማችሁ ይብዛልኝ በያላችሁበት በመቀጠል አላህ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን

  • @booneeentertainment1175
    @booneeentertainment1175 Год назад

    Bagaa nagaan dhuftee obboolleessaatti keenyaa manikee heedduu namati waaqayyoo sagallee jireenyaa siin haa dhaaggeesissuu ebbiifamaa kodeewwaankooo waaqayyoo motummaa isaa irratti koo siinin haa jedhuu ❤

  • @yohannatube
    @yohannatube Год назад

    Yehulachin fetarina geta amlak gezi hulu behulu yehonelin amlak egzihabher lezelealem yetemesegene yihun hagerachinin selam yadirgilin kifun yariqilin fikir andinet biltsigina le Ethiopia yihunn

  • @faxeekadir445
    @faxeekadir445 Год назад

    Halaa bagaa dhufte jabadhuu rabbi nagaa haa busuu biyya kenaafii inshallah Ethiopia nageenii barbachisaadha nageenii waan hundaa keessatti barbachisaadha

  • @Meetiiqueen
    @Meetiiqueen Год назад

    Nageenyii fi hararii waaqayyoo mana kanaf haa ta'u baga nagan dhufte waaqayyoon Faruu ergamoota dinna keenyaa dabiloos barbadeessu si haa dhageesisu dhaltu motumma isa isiin haa godhatu Amen🎉❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Год назад

    ሰላም ሰላም ውድ እህታችን ሰላምሸ ብዝት ይበል እህቴ እንኳን በሰላም መጣሽ ፍቅር አድነትን ያብዛልን መተሳሰብን ያምጣልን ሀገራችንንም ከዘረኛነት ይጠብቅልን በጣም ቆንጆ ደሰ የሚል ቆይታ ነበር ኢትዮጵያን ሀገራችን አላህ ይጠብቅልን ለዘላለም ትኑር

  • @wudatube7098
    @wudatube7098 Год назад

    ሰላም ጤና ፍቅር ደሰታ ለዚህ ቤት የሁን እንደምን ቆየሸኝ እንኳን ደህና መጣሸ ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ በገኖቻችን 😢😢😢 ፍትህ በግፍ ለሚፈናቀሉ ወገኖቻችን😢😢 አላህ ሀገራችን ሰላም አረግልን ሁሉንም አተ ታቃለ

  • @kassahunfikadu8579
    @kassahunfikadu8579 Год назад

    ሰላም🎉❤😊እዚህ ቤቶች እንደምናችሁ እንኳንም ሰላም መጣችሁ እየሰራችሁ ይላችሁትን ስራ አይቻለሁ በጣም ቆንጆ ስራ ነው ሊበረታታም የሚገባ ስራ ነው ውደኋላ እንዳትሉ በዚሁ ቀጥሉ በርቱ🎉❤

  • @mikelabbaakoo
    @mikelabbaakoo Год назад

    Bagaà wajumaa genyee kenaa tityaaa waqqayoo amanataa kiyyaa akkaa jabanee dhabanuu nuu yaa tasisuu ebbifamii bagaa tsomii tsigee gassaaa. Obbolotaa koo tawayido orotodoxs hundii kessaniyuu tsomi gariii❤❤❤❤

  • @FoZlTube-cq1ci
    @FoZlTube-cq1ci Год назад

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂወበረካትሁ አህለን ሰላም ሰላም ሰላም ሰላም ጤና ይስጥልኝ እናመሰግን አለን ሰላም ለእናት ሀገራችን ይመልስልን ያረብብ አሚን በቃ ይበለን ያኢላሂ አሚንንን🙏🙏🌹

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰብ የክርስቶስ ሰላም ብዝዝት ይብዘልን እልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ለሀገራችን ሰላም ያድልልን እኛንም በአሌንባት ይጠብቅን ❤️⛪❤️👏👏👏👏🤲 እልልልልልልልልልል

  • @fiqadeeyoutube
    @fiqadeeyoutube Год назад

    Naagan Waaqayyo hundaa keenyaa yaa ta uu Ameen Nagaa Jirtuu hundii keessanuu Gaalataa waaqayyoo Amen Dhugaa bayyee namatii tollaa Waaqayyoo biyyaa keenyaa Nagaa nuufi yaa godhuu Ameen Jaalaala nuufi yaa bayyisuu ❤❤Ameen ELELELELELELEELLLELELELELEELELELELLELEELELELELEL

  • @TadeluTube27
    @TadeluTube27 Год назад

    Bagaa nagani dhufte Nagenyiif jaalali waqayyo sifi haa bayyatu akkami Waqayyo gooftaan Sagalee jireenyaa isiin yaa dhagesisu Ebbifama Amaanta koo akkamisi

  • @ANANNOShow
    @ANANNOShow Год назад

    Noorii bagaa nagaa dhufte noorii siin jenee jabadhuu qashiitti koo sister jabadhuu kanaa caalaa itti fufii sii jedhaa rabbiin nagaa haa busuu biyya kenaafii Ethiopia nageenii barbachisaadha yaa rabbi koo nagaa busii

  • @genetkedir3202
    @genetkedir3202 Год назад

    Raabii biyaa kenaa nagayaa haa busu baarii bara qufaa nu haa tayu nagenyii bu'araa jirenyaatii nagenyaa haa lalabinuu hundii kenaa nagaya

  • @sabitube1097
    @sabitube1097 Год назад

    Ellll Enqwean Dehna Meteashi Ehtea enqwean Aderesen Adereseachihu Lea Hagereachin Selam Fikere Yesten Miheretun Yeadelen Lea Meleawe Aleme

  • @umuabdusalm3750
    @umuabdusalm3750 Год назад

    Selmii ikanii eelmii metashi lemaninyawmii ametibalii betamii turuu neberii ginii minii yadergalii yagerchiniini hunets a libachiininii ashebirotalii ahunii

  • @itsmeageri
    @itsmeageri Год назад

    Egezabeher yemesegin enkuan Dana metashi ehiti selamleshi yebeza woyene desi selu❤❤❤❤❤❤ worebe betam new yemewodewu. Ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll elllll ellllllll

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Год назад

    Nagaan mana kanaf ha ta, u baga nagaan dhufte sanyii ofii Ameen Ameen Ameen Ameen 🙏 waqayyoon sagalee bara baraa siha dhagesisu 🙏 ebifamii waqayyoon nama karaa isa yadatu nuha tasisu 🙏

  • @tsehaysahyoutube1878
    @tsehaysahyoutube1878 Год назад

    Elelelleeleleleelelelelelelelelleleelelellwelleleleleleleleleleleeleelellelelelelelelelelelleleleelle
    Esgaber amlki agerchen selami xena fker andent. Yesxena selami yawredlnye ameen. Ameeen. Ameeeen ameeeen. Ameeeen ameeeen❤🎉🎉🎉🎉

  • @hayu18
    @hayu18 Год назад

    ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ ቤተሰቦቼ እንኩዋን ደህና ቆያችሁን በያላችሁበት የአለም ዳርቻ ሰላም ሁኑልኝ ለሀገራችን ሰላም ፍቅር አንድነትን ይመልስልን መተሰሰብ መከባበር መፈቃቀርን ይመልስልን በሀገራችን ላይ የምናያቸው ችግሮችን በቃ ይበለን

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Год назад

    Selam lench yihun wude Enkuan beselam metash fetari Agerachn selam yadergilen legnam fekir yestan Arif koyta new berchlegn kal hiyot yaseman

  • @kalikidankalikidantube
    @kalikidankalikidantube Год назад

    Selam selam selam selamshi ybza enakn dena metashi ellllllllllllllllll
    Elllllllllllllllllllllllllllllllllllllllll
    Elllll zmare melaekt yasemaln wawuuu kojo koyta neber enamesegnalen berchi beketay eskngenag melkam koyta

  • @almaziisalalee32
    @almaziisalalee32 Год назад

    Nageenyii waaqayoo manaa Kanaa haa Taa uu Farfanaa Ergamotaa Sini haa dhagechisuu Ebbifamii umurii Tajajilaa keessani sinifi haa dheresuu manaa isaa keessaa sii haa Bulchuu

  • @ማዕዶትቲዩብ
    @ማዕዶትቲዩብ Год назад

    Selam wudena yetekeberachihu beteseboche endet nachchu enluan. abro aderesen asey kalehiwetn yasemal konjo wuyiyit ena koyita neberen egziabher yimesgen endnl yefekedeln amlakachin yikber yimesgen betam new des yemilen hagerachinn selam yadrglin egnanm hizbochuan lib yisten sew yadrgen betam new yemamesegnew sileneberen koyita selamachinn yimelsiln amen amen amen

  • @Azeb1
    @Azeb1 Год назад

    selam enekan dena mexash amen
    enekan abero adersen lhgerachin selem fikir metsaseb yadelen fetari

  • @fafisirajnani5065
    @fafisirajnani5065 Год назад

    Wud ethioipawuyan balachihubet selammachihu yibezaleg ehtachin enkan selam metash hagerachin Ethiopia selaman yimeleselen hager selam siphoned new egam selam yemenehonew

  • @feyisemengistu
    @feyisemengistu Год назад

    Nageenyi fi jaalali waaqayyoo sif baayatu baga nagaa dhufte qashtii koo dhugaa baayee namatti tolaa yaada gariidha nuuf qoode jaabadhu haaluma kanan itti yaada gariidha

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Год назад

    selam ehite windemoche egezaberi balenbate yexebeqine fexare agerachinene selam yaderegelene yetewaedo ortodoxe emenate teketaye meone metadele new temesegen besedatem yalachu fexare beselam leagerachu yabeqachu

  • @METITUBE
    @METITUBE Год назад

    Nagaan manaa kanaa habayaatuu bagaa nagadhaan dhuuftee kode koo biiyyaa keenyaaf nagaan hataa uu bayee baredaa jabbeesii waan offii koo ittii fuufii namaatii tolaa jabduu koo barnootaa gaariidhaa bagaa nagadhaan dhuuftee kode

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Год назад

    Sellm enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmishe Bizet bizezet yabalilish ELELELE. Selmi kirestose bshulchinm bite ysgiba. batem. Des yamile hiwoten yamidrs. Video naw ensmaseginsln bakitye balila video yadargiln

  • @gaadisajaalalaa1117
    @gaadisajaalalaa1117 Год назад

    Nagaa waqayyoo bakka jiraatu kallatti sif bayyatuu waqayyoo sagalee jireenyaa sin dhagasuu kodee umrii dheeradhu kodee ebbifama Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen Ameen