Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ደስስስ የሚል ተባረኩ
እንዲህ ያሉት ታሪኮች ያለፍንበትን ሳይሆን ሳናውቅ ሳንረዳው( ዘለን ንቀን ቸል ብለን) ያለፍነውን የኛነታችንን መሠረት ያሚያወሱ ናቸውና ውድ ናቸው። ቃሎቻችን ብቻ ሳይሆኑ ቀለማችንም እነሱ ውስጥ ነው ያለው። እኒህን የቆሎ ትምህርት ቤቶች በሃይማኖት (ከኦርቶዶክስ) ወስኖ ማየት እንደ ስማቸው በቆሎ ማስቀረት ይመስላል። ኧረ እንደውም ቆሎ በስንት አይነቱ። እኒህ ግን አብነት ናቸው። የታሪክ የቋንቋ የባህል ማሳያ ተንቀሳቃሽ ሙዚየሞች ናቸው። ውድ ናቸው። የሃገር ልብስ የሃገር ልብ የሃገር አስተሳሰብ መሠረት ናቸውና። መታወቅ አለባቸው። ሰው የወደደውን አይደለም ተከትሎ የሚያውቅ!? እንዲወደው። እንደዚያ ከሆነ እንደየ ልምዱ መጥራት ያሻል። አቀራረቡ ነገራ ብቻ ባይሆን። "ነገር ባይን ይገባል.." አይደለም የሚባል። የባለታሪኮቹን ማንነት ከየትነት፥ የሚያሳይ ምስል.. ቢቻል ድራማዊ አቀራረብ ቢኖረው ከታሪኩ ከፍታ እኩል ከፍ ይላልና። ክብረት ይስጥልን።