የድንች ኦምሌት በሽንብራ ድቄት | ለፃም| የሰንበት ቁርስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 136

  • @etsegenettadesse5296
    @etsegenettadesse5296 4 года назад +1

    ሚሊ እዉነት ተባረኪ ያሳየሽኝን ምግቦች እየሞከርኩ ቤተሰቦቼም እየወደዱት ነው በርቺ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ

  • @molitesfyemolitesfye5545
    @molitesfyemolitesfye5545 3 года назад

    እግዚአብሔር እጅሽን ይባርከው

  • @helentekle4736
    @helentekle4736 5 лет назад +2

    በጣም አሪፍ ነው የመጽሀፉንም እንምክረው

  • @hayatredwan3234
    @hayatredwan3234 4 года назад

    እናመሰግናለን አለን መፀሀፍ ጥሩ ነው የፈረንጅ ምግብ አሠራርም አላት ከማንበብ የበለጠ ስትሠሪው የበለጠ ይገባናል በርቺ የኔ ቆንጆ ሜሉዬ

  • @michelbrendel3932
    @michelbrendel3932 5 лет назад

    Waw betam konjo newu enamesegnalen

  • @matiwosbirhanu9485
    @matiwosbirhanu9485 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ እህቴ የመፀሐፍንም አሳይን እሺ

  • @marthat6031
    @marthat6031 5 лет назад

    ያምራል እናመሰግናለን።

  • @አዲስዘመን
    @አዲስዘመን 5 лет назад +1

    Ejsh ybarek nege emokralehu

  • @Addis948
    @Addis948 4 года назад

    ሁሌ እንዳስደመምሽኝ ነው👏👏👏👏👏👏

  • @tizitagetachew7133
    @tizitagetachew7133 5 лет назад

    ጎበዝ ሜሉዬ በርቺ

  • @fetiyawezir9139
    @fetiyawezir9139 5 лет назад

    I have this book and I like it too much I like your Channel 👍👍👍👍👍

  • @melkamkassa5721
    @melkamkassa5721 5 лет назад

    ነው እንሞክር በጣም እናመሰግናለን ❤

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      እሺ የኔ ቆንጆ አብረን ሞያ እንማራለን

  • @hiwothagos5922
    @hiwothagos5922 5 лет назад

    Wow Meluyeee betam arif new Enamesegnalen !!!! Yemetsehafunim abren eseralen berchi yene konjye!

  • @almazmekonnen1297
    @almazmekonnen1297 4 года назад

    በጣም እናመስግናለን

  • @martabiru444
    @martabiru444 5 лет назад

    በጣም ነው የሚያምረው እጅ ይባርክ ብለናል

  • @lambadina6635
    @lambadina6635 5 лет назад

    በጣም ደስ ይላል ሜሉ እንሞክር ማየት እፈልጋለሁ በርቺልኝ

  • @almazweldegaber7817
    @almazweldegaber7817 5 лет назад

    Thanks sis Definitely I’m gonna try this one and looks good and yummy

  • @yeNathanenat
    @yeNathanenat 5 лет назад +1

    የኔ ባለሙያ

  • @almu4293
    @almu4293 5 лет назад

    እናመሰግናለን እህታችን

  • @kaletube7104
    @kaletube7104 5 лет назад

    ዋው ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው እምክረዋለው ።

  • @EthiopianKitchen
    @EthiopianKitchen 5 лет назад +1

    That looks Delicious!

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 4 года назад

    ባለሙያ ነሽ

  • @elroemitiku8720
    @elroemitiku8720 5 лет назад

    እናመሰግናለን እጅሽ ይባርክ ---አዎ የሼፏን መፅሀፍ ተግባራዊ አድርገሽ እኛም ካንቺ ብንማር ደስ ይለኛል በግሌ

  • @helenbegashaw7315
    @helenbegashaw7315 5 лет назад

    Enamesegenalen Melu betasayen dese yelnale

  • @tigiyedingillij1074
    @tigiyedingillij1074 5 лет назад

    መልክ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ አለሽ አያቴ, በጣም አሪፍ እና ቀላል ስራ ነው ይሞከራል እናመሰግናለን እህት

  • @sofabintlslam2947
    @sofabintlslam2947 5 лет назад

    ዋው ምርጥ ነው ውዴ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад +1

      ከልብ አመሰግናለው

  • @sebletesfay4164
    @sebletesfay4164 4 года назад

    Wow ❤😍

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 4 года назад

    Amen

  • @martaz9311
    @martaz9311 5 лет назад

    It looks delicious! I will make this. Such a good idea. Yekariya tibs betam yegermal. Please make that.

    • @jenyjeny8826
      @jenyjeny8826 4 года назад

      Simple Enat እናመግሌን.ማሬ.

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 5 лет назад

    I love it thank you so much

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 5 лет назад

    I tried already it is delicious, but I didn't know yethom mayonnaise please show me.

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 5 лет назад

    Wow l will try it konjoo

  • @AbiTube
    @AbiTube 5 лет назад

    Yum yum looks so delicious, Thank you

  • @knone2484
    @knone2484 4 года назад

    በጣም ቆንጆ ነው ሽምብራ መፍጨት ይቻላል አይደል?

  • @የአብሳራውየቅዱስገብርኤል

    Wowwww, batame gubaz balamuya nashe 👍👍👍😲😲😲😋😋Thank you Melu Share seladarageshen🙏🙏🙏

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte6727 5 лет назад

    ሲጣፍጥ በርቺ እህታችን ሜሉ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ሞክሪው በጣምም ይጣፍጣል የኔ ቆንጆ

  • @mentewabashame6549
    @mentewabashame6549 5 лет назад

    Tabarke.Yana.Kong

  • @እርጂኝእመብርሀን
    @እርጂኝእመብርሀን 5 лет назад +1

    የኔ ባለሙያ እኔም እየትማርኩ ነው ካንች በርችልኝ ማር በዙ እንጠብቃለን በትለየ ቁርስ ላይ በታሳየን

  • @jimihash3418
    @jimihash3418 5 лет назад

    weyne meluye endet des yilal betam kelal new emokrewalehu...ena sile mesthafu awo endnsera efelgalehu ene bebekule betely silekimemoch mawek eflegalehu leochm endemismamu tesfa adrgalehu

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад

    ሜላዬ የኔ ባለሞያ
    እጅሽ ይባረክ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Tgye ከልቤ አመሰግናለው

  • @yordiyemaryam2124
    @yordiyemaryam2124 5 лет назад

    Tkikilgna yemgeb sera nw mserew betam gobez eni bezu yasayeshiwin eymokerkuit nw amsginalw 😚

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Yordiye betammmm betammm qmsgenshalew..selwededshewm dess yelgnal

  • @ሀዊኪያ
    @ሀዊኪያ 5 лет назад +9

    ሜሉዬ የኔ ባለሙያ ቅመም እኮ ነሽ 🤗 ከምንም በላይ ደግሞ ደስ ምትይኝ ለተጠየቅሽው ጥያቄ መልስ መስጠትሽን ከምንም በላይ ነው ምወደው ምክንይቱም ብዙ ዩቱይበሮች ሲጠየቁ አይመልሱም ዝም ብለው ላይክ አርገው ያልፉታል ብጣም እናደዳለሁ ሰው ያልገባውን ነገር ነው ሚጠይቀው ..... ውድድድድድ የኔ ማር ሰላምሽ ብዝት ይበል ተባርኪ

    • @ሀያትአብዲ
      @ሀያትአብዲ 5 лет назад +3

      She has goldenheart she is very kind !!!

    • @tesedyemane8461
      @tesedyemane8461 5 лет назад +1

      Betam gobeze nesh bewenet

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад +1

      አረ ሀዊሻ እንዳይሞቀኝ ተይይ።። በጣምምም አመሰግናለው ከልቤ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ሀያቲና አመሰግናለው ።። ur so positive dear

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад +1

      You right she is very humble. Love melu.

  • @beebee1094
    @beebee1094 5 лет назад

    So good

  • @ሀያትአብዲ
    @ሀያትአብዲ 5 лет назад +1

    U have golden heart ur very kind happy good friday Luv 💙☕️☕️

  • @be8cab
    @be8cab 5 лет назад +3

    Melu good job you....i always learn something from your page...mom demo she gift for all of us so please do share .....የባለሙያ ልጅ ባለሙያ እናመሰግናለን ማሚ። በርችልን።

  • @fatimatalal2237
    @fatimatalal2237 5 лет назад

    ውይእደዚህአይነትአሰራርውስጤነው
    ኦቨንአያስፍልግምላገርበተለይ

  • @FasiNico
    @FasiNico 5 лет назад +1

    I will try it Melusha 💝 it's look Yummmmm 💝💝

  • @ምስር-ኈ5ረ
    @ምስር-ኈ5ረ 5 лет назад

    ሜሉ ..እኔም ጥሎብኝ እወድሻለሁ…ሁሉንም ቪድዮዎችሽን አይቻቸዋለሁ... አቀራረብሽ..እርጋታሽ..በጣም ነው ደስ የሚለኝ….እኔም እንዳንቺ ያየሁትን ሁሉ እቤቴ እሞክራለሁ ..መፅሀፉም አለኝ እና ምናልባት ሞክረሽው ካልሆነ የሚለው ሞክሪው….ያው እኔ ኢትዮጲያ ነው የምኖረው.. You tube የመስራት እድሉም የለኝም ..አንቺ ግን ሰርተሸ ሞክረሽ ..ከወደድሽው ..ለሁሉም ስለምታካፍይው ብዬ ነው....ሌላው ሜሉ ባለፈው አሪቲ ያልሽውን ቤት 22 አጣሁት ምኑጋ ነው ዘይቶቹን ለመግዛት ነበረ..

  • @blienaesaye3617
    @blienaesaye3617 5 лет назад

    Wooooow

  • @bethelnnakuba4758
    @bethelnnakuba4758 5 лет назад

    አመሰግናለሁ 👌💖

  • @baramsh1352
    @baramsh1352 5 лет назад +1

    Wawwww

  • @hosanna3393
    @hosanna3393 5 лет назад

    ዋውውው ሜላዬ አንደኛ ነው 👌👌

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ሚሚሻ አመሰግናለው

  • @amanaman-zl5hr
    @amanaman-zl5hr 5 лет назад

    Wow

  • @amatube456
    @amatube456 5 лет назад

    tnx melu meshafu alegne ena konjo new gen eyetgenetele pagu tefetobegnal btw ye wechewm megeb azegejajet mestahafu alat

  • @betelhabesha
    @betelhabesha 5 лет назад

    ሜልዬ ባለፈው ያሳየሽውን የልብስ መተኮሻ እና እስፒከር ገዛሁት በጣም አሪፍ ናቸው ሁለቱም። በጣም አመሰግናለው የሀገሬ ልጅ

  • @sarahmariam91
    @sarahmariam91 5 лет назад

    Wow bayne new yeblahute 👌 gobeze berchi emokerwalhu gene yeshnberawe duket semune tsafiwe wede yetgnaweme super market yegegnale ?

  • @ejigmesele1957
    @ejigmesele1957 5 лет назад +1

    Thank you .what is the name of the flour

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 5 лет назад

    Awo enesera.

  • @Asnkechketema
    @Asnkechketema 4 года назад

    Hi Melat semnes family hulum selam newu hulgiza yemserachwun ayalehu keza enam emokirewalehu bezihe agatami salamesegnse alalfem thank you so much

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  4 года назад

      Hulachenm selam Nene kebru yesfa .. Betam amsegnshalew asniye fetari yakbrlgne bewnte

  • @gerykumetolesa647
    @gerykumetolesa647 4 года назад

    Awo ensra

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 5 лет назад

    Thank you so good

  • @asitadesse9314
    @asitadesse9314 5 лет назад

    Tank you sister ቅዳሜ ቁርስ ገላገልሽኝ፡፡

  • @akolteakolte6727
    @akolteakolte6727 5 лет назад

    እንሞክር እህታችን በርቺልን ምንም ጥያቄ የለውም

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад +1

      እሺ አብረን ብዙ እንማረለን እንደፈጣሪ ፍቃድ

  • @tsigeredatsegay6258
    @tsigeredatsegay6258 5 лет назад

    Awo abram ensera👍👍👍👍

  • @meseretgetachew4960
    @meseretgetachew4960 5 лет назад

    Tankyou mar
    \

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ደሞ ስሪልን ምግቡ እያነበብሽ በመፃፍ በርቺ በተረፈ

  • @senayit7198
    @senayit7198 5 лет назад

    ዋው በጣም አሪፍ ነው ሳየው ያምራል በተለይ ያሳየሽን መፅሐፉን ስላሳየሽን እናመሰግናለን ማሬ ግን እንደዚህ አይነት መፅሐፍ የት ነው ሚገኝ ጠቁሙኝ በማርያም !!!

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      የኔ ቆንጆ እኔ ከ ኢትዮጵያ ነው ይዜው የመጣሁት እርግጠኛ ነኝ ሀበሻ ሱቅ ውስጥ አይጠፋማ

  • @ዬዳሄዩዳሄ
    @ዬዳሄዩዳሄ 5 лет назад

    የመጽሀፉ ደራሢት ስም ንሪኝ

  • @enattube8697
    @enattube8697 5 лет назад

    Thank you Melu.አልተቻልሽም ሙያ
    👏👏👏

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 5 лет назад

    መጣሸ የኔ ሱስ ❤️🇪🇹

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 5 лет назад

    ክክክክክክክ 3ቴ ሞክሬ ምንም አለማወቄ አሳቀኝ ማንም አላወቀም የሚገርመው።
    ሜላዬ ችሎታሽን አደንቃለሁ በጣም ልዬ ነው.እጅሽ ይባረክ የኔውድ
    አመሠግናለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ሀኒዬ መሞከር እራሱ አሸናፊነት ነው የኔ ቆንጆ አመሰግናለው

  • @tigih9449
    @tigih9449 5 лет назад

    አሪፍ ነው ሜሉ አመሰግናለሁ እንዲህም ለካ ይቻላል እኔ በእንቁላልና በድንች ነበር ለፍስክ የምሰራው ግን በኦቨን መስራት አይቻልም ? መጽሀፉ የሼፍ ደብረወርቅ መጽሀፍ ነው?

  • @yoditassefa9013
    @yoditassefa9013 5 лет назад

    የዶሮ አገነጣጠል (ዶሮ መገንጠል) አስተምሪን እባክሽ ።

  • @betelhabesha
    @betelhabesha 5 лет назад

    በጣም ያምራል እሞክረዋለው አመሰግናለው። ሜልዬ ይሄ መፅሀፍ እኔም አለኝ ግን ተጠቅሜበት አላውቅም አላሳዝንም?

  • @jemalesleman9968
    @jemalesleman9968 2 года назад

    Afenchash afnosh new

  • @TT-ok4in
    @TT-ok4in 5 лет назад

    Its nice recipe++
    I learn it from my Nepalese friend, they bake or fry it with oil . Like vegetables , onion , zucchini , coliflowers its so yummy. And add fresh coriander that the key ebgridiant ! Super like :)

  • @eyerusgirma9811
    @eyerusgirma9811 5 лет назад

    Tank you meluye

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Thanks dear

    • @eyerusgirma9811
      @eyerusgirma9811 5 лет назад

      @@melatTUBE meluye sorry yemygnagen teyka teykushe balfew live videoshe lay selelijoch activity yemitsay RUclipsr alch setey yesmahushe meselgen eski kalschegerkushe Linke lakelgn

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      @@eyerusgirma9811
      ruclips.net/video/3h-cJ7w336Q/видео.html

  • @KiyaTube4
    @KiyaTube4 5 лет назад

    Woooowwww!!! thank you👏👌

  • @Shebelaw
    @Shebelaw 5 лет назад

    Menew tefash

  • @rehmethussen8354
    @rehmethussen8354 4 года назад

    Melu endet endemewedesh yemteseriw hulu yamral

  • @meseretbaiaker6760
    @meseretbaiaker6760 5 лет назад

    👏

  • @NinaTadesse
    @NinaTadesse 5 лет назад

    አመስግናለሁ አሳይን ከመጸሃፎም ለመጀመርያ ግዜ ሳይ ይህን የሽንብራ ኦምሌት

  • @mekfitube3309
    @mekfitube3309 5 лет назад

    😋😋😋😋

  • @genettefesa376
    @genettefesa376 5 лет назад

    እዉነት ቃላት አጣዉልሽ የኔ ቆንጆ አዎ እንሞክረዉ አመሰግናለሁ

  • @ራቢአሠይድወረባቦኮራ

    thank you👍👍👍👌

  • @አጸደማርያምክፍሉ
    @አጸደማርያምክፍሉ 5 лет назад

    የኔ ቅመም ስወድሽ ብዙ ነገር እማራለሁ ካንቺ እና ከይቅርታ ጋር የፆም ማይወዜዝ አሰራር ብታሳይን

  • @bagerlayendale1041
    @bagerlayendale1041 5 лет назад

    Oh please meluye

  • @afomeyaafomeya1913
    @afomeyaafomeya1913 5 лет назад

    Balmoya

  • @tigistmojo
    @tigistmojo 5 лет назад

    ጥሎብኝ ስወድሽ ደሞ የሰራሽው ልዩ ነው አሁኑኑ ሞክረዋለሁ። ባለፍፕው የፊት ክሬም ወይ ቅባት ሰርተሽ ጠፋብኝ ልገዛው ፈልጌ በጣም አዘንኩ ትረጂኛለሽ?

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      Tgyee የትኛው አስታውሺኝ እባክሽ።።

    • @tigistmojo
      @tigistmojo 5 лет назад

      የልብስ ካውያ አብረሽ አሳይተሽን ነበር ስቶር ልሄድ ቆይ የፊት ቅባቱን ልግዛ ብዪ ቭዲዮውን ስፈልግ ጠፋብኝ ምልክቱ ማዘርሽ እንደሚወዱት አንቺም እንደምትጠቀሚ ነግረሽን ቀይ ብልቃጥ ነገር ነው ከአማዘን መሰለኝ ያገኘሽው እርግጠኛ አይደለሁም ሜሊ።ስለጊዜሽ አመሰግናለሁ ማር!

  • @kiyahanita7019
    @kiyahanita7019 5 лет назад

    Awo enmoker melu tegegnto nw

  • @woynifissehaye9143
    @woynifissehaye9143 3 года назад

    ሰላም ሜላት በጣም ጥር ነው እንዲሁም አሳታሚዋ ስም ማን ይባላል

  • @sofifamily
    @sofifamily 5 лет назад

    በፎርኖ ዶቀት ሞክረዉ ይጣፍጣል ነጩ ሶሥ ምንድነዉ??

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад +1

      እሺ እንደሱ ደሞ እሞክረዋለው አመሰግናለው የኔ ቆንጆ ።። ማዬኒዝ ነው ( የፃም)

  • @kidestsimma1452
    @kidestsimma1452 5 лет назад

    Yethom mayonaiz mendenhall new

  • @አሪቲ
    @አሪቲ 5 лет назад

    አወ እንስራ የእናትሸ መፅሐፍ

  • @يوسفالج-ج7س
    @يوسفالج-ج7س 5 лет назад

    ችግር የለም እኔ ሰርቼ በዚሁ ኮሜንት ላይ ሸር አደርገዋለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ደስስስ ይለኛል የኔ ቆንጆ

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 5 лет назад

    ስሙ ምንድነው ሜላትዬ ልገዛው መፃፍ ሜላትዬ አሳይን እያነበብሽ ጥያቄ አለኝ ሜላትዬ ሽንብራ ዱቄቱ ቤት ሲዘጋጅ ቆልተን ወይስ በጥሬው ።።።።።።መልሺልኝ ስወድሽ እኮ

  • @mesimesi7252
    @mesimesi7252 5 лет назад +1

    አው ሜላዬ አሳይን
    እኔ ካንቺ ብዙ ነገር መማር እፈልጋለሁ

    • @melatTUBE
      @melatTUBE  5 лет назад

      ቲጂዬ አብረን የ ሀገራችንን ምግብ እንማራለን ።።

    • @be8cab
      @be8cab 5 лет назад

      ምንም ጥያቄ የለውም ተገኝቶ ነው። እንድያውም ምን ላቅርብ ብለሽ አታስቢ መጽሐፍ ይከፈት :)

    • @Hi-mg7yb
      @Hi-mg7yb 5 лет назад

      አዎ አሳይን በጤም ጎበዝ ነሽ

    • @TellizEditz
      @TellizEditz 5 лет назад

      Hi ሜሎ እንዴት ነሽ ቆንጃ እባክሽ እንክረው አንችም በርችልን

  • @tigestteka9308
    @tigestteka9308 5 лет назад

    Please