አንዴ አይቻቸው ብሞት ! መንትያ የልጅ ልጆቻቸውን ለ ጉዲፈቻ የሠጡት አባባ ደጉ !Ethiopia |Sheger info |Meseret Bezu

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 520

  • @Rahael21-r5h
    @Rahael21-r5h 2 года назад +137

    የድምፃቸው ቅላፄ ሀዘን የሞልስበት ድምፅ ነው
    አባባ ምንም የማይሳነው ልዑል #እግዚአብሔር ታሪኮትን ይቀርሎት በሰላም ያገናኛችሁ።

  • @betydereje3479
    @betydereje3479 2 года назад +147

    አይ አለመታደል በማረፋዎት ስዓት እኔ ልንከራተትሎት 🥺አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋር ይስጦት ያስቦት

    • @medehanitbelay4860
      @medehanitbelay4860 2 года назад +2

      Amen

    • @etneshabebe8701
      @etneshabebe8701 2 года назад

      በጣም ሴትዩ ለምን ፈጣሪ አፈራም ነው ጥቅም አለ ሀበሻ ጥቅመኛ ስለሆነ የተረገች ሰው በች ብታገናኛቸው ምን አለ

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад +66

    መስዬ የኔ ቆንጆ ሲያሳዝኑ በናትሽ በውጪ ያሉ ወገኖቻችን በረዷቸው አንጀቴ በሉኝ አላቅ

  • @ummoalmi8477
    @ummoalmi8477 2 года назад +83

    እይ ድህነት ይሄ ሁሉ መንከራተት ደሀ በመሆናችን ነው 😭😭😭 እግዚአብሔር ለመገናኘት ያብቃችሁ እባቴ 🙏🏾

  • @makigursha3106
    @makigursha3106 2 года назад +44

    እሚያምኑበት የሚተማምኑበት እግዚአብሔር ይርዳዎት ። ''ጠንካራ እግዚአብሔር ነው ሰው ደካማ ነው አሉ።'' ❤😇👌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +29

    በጣም ንቁ የሁኑ አባት ናቸው ሳላደንቅዎ አላልፍም እግዚአብሔር ይርዳዎት🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @ሀገሬሰላምሽናፈቀኝ-ፈ7ሰ

    የኔ።አባት።።በሰላም።ያገናኘውት።ውድ።አባታችን።መተባበር።የምችሉ።ወገኖች።ተባበሯቸው።ውገኖች

  • @ከቅዱሳንሕይወትእንማር
    @ከቅዱሳንሕይወትእንማር 2 года назад +38

    እግዚአብሔር አምላክ በሰላም ያገናኘዎት ክቡር አባታችን

  • @medimedia8719
    @medimedia8719 2 года назад +31

    አላህ በሰላም ያገናኞት የኔ አባት እረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጦት

  • @haymiyenihaymi2855
    @haymiyenihaymi2855 2 года назад +14

    ጠንካራ ነዎት አባባ ፈጣሪ ይርዳዎት የልጅ ልጆትን ስላም ያገናኜዎት

  • @ethiopiaethiopia3849
    @ethiopiaethiopia3849 2 года назад +17

    ልብ ንፁሁ አባት ናቸው እግዚአብሔር እረጀም እድሜ ይስጦት የእኔ ደግ አባት እንዴት ደስ እንደሚሉ እንደው ልጄችን አግኘተው በተደስቱ የእኔ ሙስኪን ጀግና አባት ዘራችውን የሚፈልጉ ምርጥ አባት

  • @እግዚሐብሔርየፈቀደውሆነ

    የኔ አባት ኡፍ ሲዊዘርላንድ በሪሊን የሚገኙ ወዳጀቼን እሰኪ ለአባታችን እንርዳቸው!!!

  • @abdulrehmantuha1540
    @abdulrehmantuha1540 2 года назад +5

    የኔ አባት እድሜ ለቴክኖሎጂ በዚህ ዘመን የጠፋ የሚገኝበት ዘመን ነውና አላህ ያገናኛችሁ በአካል ሚድያዎች ይብዙልን ተባዙልን በርቱ

  • @sofiaosman308
    @sofiaosman308 2 года назад +14

    አብሽር አባቴ እኔን አላህ ያግናኛቹ ያረብ
    መልካሙን ያሰማን ኢንሻ አላህ

  • @hayatyalhamedlla4561
    @hayatyalhamedlla4561 2 года назад +26

    አላህ ይርዳዎት አባታችን አስቴር የምትባለዋ መከሰስ አለባት ምነው አባት የለሽም ለምድነው እነኚህ ትልቅ ሰው የምታጉላላቸው አድራሻ ምደብቀው

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 года назад +68

    ወይዘሮ አስቴር ምነው እኝን አባት ለምንድነው የምታጉላላቸው አቤት የሰው ክፋት ወይዘሮ አስቴር በህግ መጠየቅ አለባት መረጃውን ማውጣት አላባት

    • @hiruth9501
      @hiruth9501 2 года назад +1

      እውነት ነው ብዙ ሰው ነው እሚያማርራት ልጆች ስትሰጥ ተንገብግባ ነው እምታገኘው ጥቅም አላት መሰለኝ በሁአላ ግን በቃሏ አትገኝም መጥፎ ሴት ናት ።

    • @ሰርካለምየሀምዛ
      @ሰርካለምየሀምዛ 2 года назад

      በትክክል

  • @etiomgou4349
    @etiomgou4349 2 года назад +15

    የኔ አባት ጥሩ ሃያት ናቹ አላህ በሠላም ያገናኛቹ የኔ ጅግና

  • @mekilitkidist1542
    @mekilitkidist1542 2 года назад +5

    የኔ አባት እንዴት አንጀት እንደሚበሉ የናትነት አንጀ ነዉ ያላቸዉ የኔ አባት አምላክ ይርዳዎት እነዚህ ላኪዎች እና ላኪ አገናኞች ሁሉም በቃ እርኩሶች ናቸዉ

  • @Ewoyn_Tewod_84
    @Ewoyn_Tewod_84 2 года назад +5

    መሲዬ እግዚአብሔር የደሃን እንባ አባሽ አድርጎሻልና ዘርሽ ይባረክ!
    🙏🙏🙏
    ኒውዝላንድ ይሆን አውስትራሊያ ከሆነ ወደ ኒውዝላንድም ሊሆን ይችላል ።
    እግዚአብሔር አይናቸውን ያሳይዎት አባቴ!
    🤲🤲🤲

  • @afirahel12
    @afirahel12 2 года назад +26

    የኔ አባት እኔን እኔ አፈር ልብላ ሲያሳዝኑ የድግል ማርያም ልጅ ይርዳዎት

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 2 года назад +5

    የዋህነታቸውን አይቶ እግዚአብሔር ይርዳቸው አባባ ደጉ እድሜ ከጤና ይስጥዎት
    የዋህነታቸው ግልፅነታቸው ደስ ይላል ። 👏👏👏

  • @emuandu1636
    @emuandu1636 2 года назад +25

    እግዚአብሔር ይርዳዎት አባቴ😓😓😓👏👏👏

  • @kuwaitkuwait4611
    @kuwaitkuwait4611 2 года назад +12

    መሴ የአዘነ ለተከዘ ላለቀሰ ፈዉሰ አድረጉ ጌታ ፈጥሮሻል ተባርኬልኝ አሀቴ

  • @tarikuaselassa3498
    @tarikuaselassa3498 2 года назад +5

    የኔ ደግ አባት እግዚአብሔር ያገናኞት መስዬ የኔ ፍልቅልቅ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ😘😘😘😘😘😘

  • @saadayimer8273
    @saadayimer8273 2 года назад +4

    የኔ ከርታታ አባት ሴያሳዝኑ አላህ በቅርቡ በስላም ያገናኛችሁ አስቴር ተብየዎ ጭራቅ ብታገናኛችው ምንሽ ይነካል ስልጣን ኮፍያ ነው ይወርዳል ነገ ለልጆችሽ ባይሆን በልጅ ልጆችሽ ይደርሳል ብታገናኛችው ምን ነበረበት አላህ እረጅም እድሜ ና ሙሉ ጤና ይስጠወት የኔ ሚስኪን አባት በቅርቡ የደስታ ፈገግታወትን አላህ ያሳየን ያረብ

  • @ganaganet9288
    @ganaganet9288 2 года назад +39

    😭😭😭😭😭የስው.ልጅ.ፈተና.አይልቅም.አባቴ.አላህ.ይርዳዎት

  • @eliyasabdurahman7540
    @eliyasabdurahman7540 2 года назад +3

    መሲዬ አላህ ከነሙሉ ቤተሰቦችሽ እድሜና ጤና ይስጥሽ ከአላህ ታገኚያለሽ እንደምንም ብለሽ በገንዘብም በችግራቸው የሚረዳቸውን ሰው ፈለጊላቸው ለአንቺም ለሚረዷቸው ሰዎች በምድርም በሰማይም ያፀድቃቹሃል

  • @etsubeseleshi3416
    @etsubeseleshi3416 2 года назад +3

    በጣም ያሳዝናሉ እግዚአብሔር ያገናኛችሁ ቅን ሰው ኖት እግዚአብሔር ይርዳዎት
    የኤጀሲው ባለቤትንም እግዚአብሔር ልባቸውን ያራራውና ያሉበትን አገር ለማሳወቅ ያብቃቸው

  • @ዳግማዊትየእናቷ
    @ዳግማዊትየእናቷ 2 года назад +8

    የኔ አባት ፈጣሪ ከልጆቹጋር ያገናኛችው

  • @bertukangezae2981
    @bertukangezae2981 2 года назад +19

    ፈጣሪ ይርደዎት ኣባባ

  • @ווסיהברון
    @ווסיהברון 2 года назад +35

    ሰላም መሰረት በዙ የህዝብ አሌንታ የህዝብ እናት የሚያነቡትን እንባ ጠራጊ የተራቡትን አጉራሸ የታመሙትን አሳካሚ የተጠፍፉትን አፈላላጊ ወዘተ አንች እርህርሁ ሰላምሸ ይብዛልሸ እህት መሠረት በዙ አባት አይዞዎት እግዜአብሄር ያለው ይበልጣል ከልጅ ልጆችዎ ጋር ለመገናኘት ያብቃዎት አሜን እኔም እህቴ በ1995ዓ ም ወደ አዲሰ አበባ ከተማ ለንሮ ብላ ከሄደች አንሰቶ አድራሻዋን አናውቃም ሰሟ አዘነግ ብርሃኑ አድገህ ትባላለች የትውልድ ሀገሯ በድሮው አጠራሩ ሰሜን ጎንደር ጎንደር ዙሪያ አውራጃ ጎንደር ዙሪያ ወረዳ ጠዳ ከተማ ነው ከግንባሯ ውቅራት አላት ከግራ አፍንጫዋ በተታች ጥቁር ቁብ ያለ አላት እኔ ወንድሟ ነኝ ዋሱ ብርሃኑ

    • @ልዩልዩ-መ6ቘ
      @ልዩልዩ-መ6ቘ 2 года назад

      ווסה ברון በ ቪዲዮ ቢተላለፍ በጣም ጥሩ ነው

  • @fasikamesfun7232
    @fasikamesfun7232 2 года назад +7

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽ኣየ ኣቦ ኣየ ኣቦ ተዕርፉሉ ግዜስ መከራ ድካምን ኣየ ኣቦ 😢🙇‍♀️🙏🏽💐🇪🇷

  • @misraali9676
    @misraali9676 2 года назад +6

    may Allah bless you your program is very helpful for lots people 👍

  • @ስለእናትሃይለጊዮርጊስ

    አይዞዎት አባታችን በሰላም ያገናኝዎት ምናለ አባቴ በህይወት ኖሮልኝ ቢፈልገኝ ምናለ ልጄ ቢለኝ

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ደስታዎትን ሙሉ ያድርግልዎ አባባ እረጅም እድሜ ከነሙሉጤንነት ይስጥዎ አይዞት ሽምግልናዎን በዘይት ያለምልምልዎ

  • @alamzniguse5007
    @alamzniguse5007 2 года назад +3

    እናት የሆኑ አባት ናቸው በእውነት የኔ ናት እድሜ ጤና ይስጦት አባቴ

  • @leiladavid.2632
    @leiladavid.2632 2 года назад +5

    አባባ ደጉ አይዞት አትዬ አሰቴር ልብ ይሰጦት መሲ አንቁ አኮ ነሸ አድሜ ከጤና ጋር .....ዋቄ ፍታዎች በጣም ጠግበዋል ማብርጃዉን ይላክላቸዉ !!!!

    • @marakiyesema9751
      @marakiyesema9751 2 года назад +1

      Enes temelsew eza temelsew hedew sinoru endayrebshiachew enji siyasaznu 😥

    • @leiladavid.2632
      @leiladavid.2632 2 года назад

      @@marakiyesema9751 በጣም የኔ አህት አርህራሄ የሌላቸዉ ሰዉ በላዎች ናቸዉ አባባ ደጉ አንደሰማቸዉ ምሥኪን ናቸዉ ፍጣሪ ይጠብቃቸዉ 😔

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf 2 года назад +8

    ፍቅር የሆኑ ምርጥ አባት ናቸው 💕

  • @girmahiowt2046
    @girmahiowt2046 2 года назад +3

    የኔ አባት እግዚአብሔር ይርዳችሁ ። ለእርሶም ጤናና ስላሙን ያብዛልን !

  • @mihrettesfa7550
    @mihrettesfa7550 2 года назад +15

    የኔ አባቴ ደሞ አርበኛ ይመስላሉ አግዚአብሔር ይርዳውት አባቴ

  • @fikirselemtube8992
    @fikirselemtube8992 2 года назад +7

    ኡፉፉፉ ምስኪን የኔ አባት ሴትዮዋ እምቢ ከለች በህግ መጠየቅ አለበት ምንአይነት ጨካኝ ነት በዚህ ዕድሜያቸው ተንከረትተቸወለች ወይ ድህነት

  • @marymessele3423
    @marymessele3423 2 года назад +1

    እፍ የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳዎት አቤት የሰው ልጅ ክፋት ምናለበት አድራሻቸውን ብትሰጣቸው

  • @Tube-ox6kt
    @Tube-ox6kt 2 года назад +18

    እግዚአብሔር ይርዳዎት ሚያሳዝኑ አባት

  • @natalasafer3333
    @natalasafer3333 2 года назад +6

    ምን አይነት ልበሰፊ ናቸው በስምአም አምላከቅዱሳን ይርዳቸው ልጆቹ ጸበል ይጠመቁ

  • @yammikaelzeleke7404
    @yammikaelzeleke7404 2 года назад +10

    እይህን አባት መርዳት ነው እባካችሁ

  • @ፍቅርጌታቸው
    @ፍቅርጌታቸው 2 года назад +11

    እግዚአብሔር ይርዳዋት አባቴ 💔💔💔

  • @ፅናት-ኈ6ፀ
    @ፅናት-ኈ6ፀ 2 года назад +3

    የኔ አባት ምርጥ አባት ነዎት እግዚአብሄር ያገናኞት

  • @yeshitegegne9994
    @yeshitegegne9994 2 года назад +1

    በጣም የሚገርመኝ እንዚህ ልጆች የሚልኩ ድርጅቶች ምን ያህል ጭካኔ ነው ለፈላጊ ቤተስቦች ፎቶ ብቻ እየስጡ እድራሻ እትጠይቁም የሚሉት በተለይ እናት የሆኑት ጭክኔው በጣም ነው እባክሽ መሲየ አነጋግሪያቸው ልጆቹንም ቤተስቡንም ነው እየጎዱት ያሉት ::

  • @hayatihayati9170
    @hayatihayati9170 2 года назад +8

    አላህ. ያገናኚህ. አባቴዋ.

  • @መሪምቱዩብወሎየዋ
    @መሪምቱዩብወሎየዋ 2 года назад +3

    እህህህህ የኔ አባት አላህ ያስገኛቸው ያርብ ደስታችሁን ያሳየኝ በቅርቡ

  • @yezlemtesfa1407
    @yezlemtesfa1407 2 года назад +1

    አባቴ ጌታ ቸር ነው ይረደዋታል በቅርብ ቀን ይሰማሉ መስዬ የኔ ውድ ጌታ ይባርክሽ

  • @hshjsssj1582
    @hshjsssj1582 2 года назад +3

    አላህ ይርዳውት 🙏ምን አይነት ጠካራ ሩህሩህ ፍቅር የሆኑ አባት ነዎት💔💔💔ልጆቹ ተገኝተው ደስተኛ ሁነሁ ለማየት ያብቃን ረጂም ዕድሜ ይስጠዎት😍🙏

  • @yaracell969
    @yaracell969 Год назад +1

    አፍ የኔ አባት እንዴት ያዛዝናሉ እግዚአብሔር ሁሉንም በሰላም ያገናኞት

  • @hiruitseyamrigin9405
    @hiruitseyamrigin9405 2 года назад +4

    አባቴ እድሜ ይስጦት እናት አልፈልግም ያለችውን አባት ፈላጊ ሆኑ እመቤቴ ሀሳቦትን ያሳካሎት

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 2 года назад +23

    መሲዬ ወይዘሬ አስቴሪ በህግ ይጠይቆ ክአንገገርችው. እሳችው ያውቃሉ ግን ኢትዮጵያ ለምን ስው በስጋ ላይ ይቀሉዳሉ

    • @fatmah6936
      @fatmah6936 2 года назад

      በጣም ይገርማል

    • @EmnetDegu
      @EmnetDegu 2 месяца назад

      😮😮😮😮😮😮😮😮😮🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @EmnetDegu
      @EmnetDegu 2 месяца назад

      ​@@fatmah6936😮😮😮😮😮😮😮😮😮😮

  • @abemtina7672
    @abemtina7672 2 года назад

    መሲዬ በእኝህ ሰውዬ ልዑል እግዚአብሔር ይርዳሽ በጣም ያሳዝናሉ 🙏🙏🙏✝️✝️✝️

  • @nuneshnunesh3986
    @nuneshnunesh3986 2 года назад +17

    ኡፍ ምስጊን የኔ አባት ፈጣሪ ይርዳዎት

    • @mebratl.abraha5022
      @mebratl.abraha5022 2 года назад +2

      ወይኔ ልጄ ልበልሽ😭😭😭😭😭😭😭 አየ አባት😭😭😭😭 አየ ልጆች አየ የልጅ ልጆች😭😭😭 ይህ ሁሉ መበተን በደስታ ተቀይሮ ያሳያችሁ። ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለምና😔😔😔😔❤️

    • @TubeTube-vf4yb
      @TubeTube-vf4yb 2 года назад +1

      @@mebratl.abraha5022 በቅንነት እነደማመር

  • @melattaye9607
    @melattaye9607 2 года назад +9

    እግዚአብሔር ይርዳዎት የኔ አባት ♥️

  • @bezuyefanta896
    @bezuyefanta896 2 года назад +3

    እረጂም እድሜ ለአባታችን

  • @nuhaminhailu9544
    @nuhaminhailu9544 2 года назад +2

    ኡፍ በጣም የሚያሳዝኑ አባት ናቸው እግዚአብሔር ይርዳዎት እስቲ።

  • @negasenshew7085
    @negasenshew7085 2 года назад +1

    እህታለም ደግ ሰው ነሽ ሥራሽ ሁሉ ቅንነት ደግነት የተሞላበት ነው እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ከጤና ጋር ያድልሽ የምታቀርቢያቸው እንግዶችሽ አንጀት ይበላሉ እኔ ግን አባባ ደጉን ሳያቸው አለቀስኩ ሕይወታቸው ሙሉ የተመሰቃቀለ በፈተና የተሞላ ነውና
    "ዘጻመወ በዓለም ያሐዩ ለዙሉፉ" በዓለም የተንከራተተ በመጨረሻ በእግዚአብሔር ዘንድ ያሸንፋል ይላል የእግዚአብሔር ቃል በምድር እንዲዚህ ባለ ቤተሰብ እንደተንካራተቱ አይቀሩም በላይኛው ቤት ያዘጋጀላቸው ሰማያዊ ሀብት አለና የሚቀርባቸው ሰው ይንገርልኝ እድሜያቸው እየገፋ ነው ጤናቸውም ጥሩ ላይ አይደሉምና ከንስሐ አባት ጋር ይነጋገሩ ሥጋ ወደሙ ይቀበሉ ይቁረቡ የሁለት ሀገር ድሃ እንዳይሆኑ በሉልኝ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +3

    አስቴር ፍሰሀ ነጋዴ ነች!! እግዚአብሔር የእጇን ይስጣት.

  • @teduadaayal2841
    @teduadaayal2841 2 года назад +1

    አባቴ በጣም አሳዘኑኝ እግዚአብሔር የልፋትዎን የድካሞን ይቁጠርሎዎት የኔ ቅን አባት😢😢😢 ለአይን ያብቃዎት እድሜና ጤና ይስጥዎ ግን እናቲቱ ለምን ለባልዋ ደበቀችው። አሁን በሚዲያ ሲያያቼውሳ ደሞ ልጅን የመሰለ ሲሳይ ስጦታ ለምን ይደበቃል ልቦና ይስጣት መንቶች ልጆቿ ወርቅ ናቼው እንዴት አትናፉቃቼውም

  • @hiyabalay2742
    @hiyabalay2742 2 года назад +1

    ጎበዝ አባት ኖት ፈጣሪ ይርዳዎት ብዙ ችግር አሳልፈዋል ያለእናት አሳድገው ለዚህ ደርሰዋል ያሰቡትን ያሳካሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት አባቴ

  • @adg9112
    @adg9112 2 года назад +5

    እግዚአብሔር ያገናኘወት አባቴ

  • @emusenafe627
    @emusenafe627 2 года назад +2

    የኔ አባት እግዚያብሔር ይርዳሆት እናት ያልፈለገችን እርሶ መፈለጉት በጣም ጥሩ ሰው ኖት

  • @rigattekle5245
    @rigattekle5245 2 года назад

    ኣሜን አግዛብሄር ጠንካራ ነው አና ያሉትን የአምነት ቃል ሰምቶ ይረዳዎታል

  • @ኢትዬጸያእማማ
    @ኢትዬጸያእማማ 2 года назад +3

    አይዞወት አባባ እግዛቤሔሪ ይረዳወት

  • @yezinanegash
    @yezinanegash 2 года назад +8

    እግዚአብሔር አምላክ እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይስጥዎት የኔ አባት 🙏🏽

  • @የማራያምልጅነኝ
    @የማራያምልጅነኝ 2 года назад +7

    ፈጣሪ ይርዳጸት አባባ👏

  • @sadiast4337
    @sadiast4337 2 года назад +3

    ምስኪን የኔ አባት አላህ ይድረስሎት ልጃቹም አላህ ያገናቱ

  • @አምላኬታሪኬንቀይረው-ጨ5ሠ

    ድንቅ አባት ናቸው በንግግራቸው ሁሉ እግዚአብሔር ያውቃል ምንኛ መታደል ነው
    አባባዬ ልጅውት ይገኛሉ

  • @ethiopialove2553
    @ethiopialove2553 2 года назад +7

    የኔ አባት ኡፍፍ የኔ የዋህ አንጀቴን ነው የበሉኝ ፈጣሪ ያገናኛቹ

  • @karuppkarappan4389
    @karuppkarappan4389 2 года назад +1

    የኔ ጀግና አባት አይዞውት እግዛብሄር ያገናኝው በጣም ነው የጋጋነው እስክትገናኙ

  • @እመቤትእሙ
    @እመቤትእሙ 2 года назад +2

    ሰላም ላንች ይሁን መስዬ እንኳን ሰላም መጣሽ
    ሲያሳዝኑ የኔ አባት ፈጣሪ ያገናኛቸው

  • @zenebeisac4778
    @zenebeisac4778 2 года назад

    አቤት በእውነት ከተማአር ይበልጣአሎ በጣአም የምወደዱ የተከበሩ ኖት እግዚያአቤር የልቦትን ያአሳአካአሎት

  • @tigistaychlu8076
    @tigistaychlu8076 2 года назад +4

    እግዚአብሔር ይርዳወት አባቴ

  • @mamathelon7092
    @mamathelon7092 2 года назад +1

    አባቴ እግዚያብሄር ይርዳዎት አይዞዎት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ማሕሌትደጀኔ
    @ማሕሌትደጀኔ 2 года назад +3

    እግዚአብሔር አምላክ ይርዳወት አባታችን በአይነስጋ ያገናኛችሑ እናት ተብየዋ ግን ለወንድ ብላ የአብራኮቿን ክፋይ ትቀይራለች ልብ ይስጣት

  • @sarayewrmeringueevernews2752
    @sarayewrmeringueevernews2752 2 года назад +5

    የኔ አባት ንግግራቸው እራሱ ሲማርክ

  • @lidyawo4575
    @lidyawo4575 2 года назад +1

    አባቴ እግዚአብሔር እድሜ ሰጥቶዎት ከልጆችዎ ጋር ያገናኝዎት

  • @hermelasimret8237
    @hermelasimret8237 2 года назад

    አባባ እግዚያብሔር ከልጆቾት ጋር በሠላም ያገናኛችሁ

  • @jamilayasinraya8121
    @jamilayasinraya8121 2 года назад

    አላህ ያገናኘውት በጣም ደግ ሰው ነወት እድሜና ጤናወትን አብዝቶ ይስጠወ

  • @jemilafaqqih1024
    @jemilafaqqih1024 2 года назад +7

    የኔ አባት አላህ ያስደስቶት

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 2 года назад +3

    አሁንስ የኢትዮጵያን እና የኢትዮጵያዊያን መከራ መስማት እየከበደኝ ነው!! አምላኬ ሆይ ድህነትችንን አበዛከው እንዲ ድህነት ባይኖር የማንም መጫወቻ አንሆንም ነበር. ይች ህፃን በልጅነቷ ሀገሯንም አትለቅም ነበር!!!

  • @Hello-qr6qr
    @Hello-qr6qr 2 года назад +1

    መስዬ የኔ መልካም አስቴርን በስልክ ስለልጆቹ ጠይቂያት አንቺ እርጃቸው ያሳዝናሉ የዋህ አባት

  • @whenimbored8404
    @whenimbored8404 2 года назад +2

    አበባ ደጉ ደስ የሚሉ አባት
    አባቴን ቁርጥ 😔
    አላህ እድሜዎትን ያርዝምልን።

  • @abebaseyiume8949
    @abebaseyiume8949 2 года назад

    መሲ እግዚአብሔር ይባርክሽ

  • @Zነኝየረያንእናት-f4y

    ውነትም ደግ ሰው ነሁ አባታችን እረጅም እድሜና ሙሉ ጤና ይስጥሁ አይዞሁ ጠካራ አባት ነሁ መሻአላህ

  • @jimmitti8013
    @jimmitti8013 2 года назад +6

    አይ ዞን የኔ አባት 😭💔

  • @አረግ
    @አረግ 2 года назад +1

    የኔ አባት አያቴን ትመስላላችሁ እግዚያብሄር ያገናኛችሁ ፈጣሪ

  • @mimibh7495
    @mimibh7495 2 года назад +2

    እግዚቤሔር ይርዳውት አባቴ ፈጣሪ እድሜ ና ጣና ይስጡት

  • @batietube2939
    @batietube2939 2 года назад

    ውይ የኔ አባት ስያሳዝኑ እግዚአብሔር በስላም በደስታ ያኑሮት እርጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጦት እግዚአብሔር በደስታ ያገናኞት

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv 2 года назад +3

    እህህህህህ አፈር ልብላልህ እንደው ምን ይሻለኛል 💔💔💔💔💔 በዚህ እድሜያቸው እንደዚህ መንከራተት😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ
    @ጣይቱዩቱብ-ቀ4ኸ 2 года назад +2

    እግዚአብሔር በሰላም ያገኛኙት በእውት አይይይ አባት❤❤❤

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 2 года назад +10

    አባታለም 😥እግዚአብሔር ያግዝወት 😭🙏🏿🙏🏿ዘረኝነት ትዳርወን በተነው????? 🥺🥺
    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ የኔ ጌታ የኔ መድኃንያለም ምህረት አውርድልን እፍፍፍፍ 🤲🏿በመጦሪያወት ዘመን እንዲህ መንገላታ ያሳዝናል እኔስ አልቻልኩም አስለቀሱኝ 😥😥😭

  • @ወለተኪዳን-ዀ8የ
    @ወለተኪዳን-ዀ8የ 2 года назад +4

    ኦፍፍፍ ፈጣሪ ይርዳዎት አባቴ

  • @emuhekimayoutub9800
    @emuhekimayoutub9800 2 года назад +24

    ወይኔ እኔ አባቴን እወደዋለሁ አባት ሲያዝን አልወዲም😭😭

  • @leeylamohammad4847
    @leeylamohammad4847 2 года назад +6

    መሲ እነዳነቼ ያብዛልን

  • @nejatn2704
    @nejatn2704 2 года назад +1

    አባቴን ፈጣሪ መልካም ነገርን ያስማዎት