ህፃናትን ከሞት ለመታደግ የፈጠራ ስራ ያቀረቡት ጓደኛሞች ሀያት እና እታገኘሁ Etv | Ethiopia | News

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • የጨቅላ ህፃናት የመተንፈሻ መርጃ ማሽን በሀገር ውስጥ ማምረት:: ነጋድራስ የስራ ፈጠራ ውድድር:: Bubble CPAP machine in Ethiopia. Negadras entrepreneurship competition Tv show. EBC. #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews

Комментарии • 211

  • @AbuImhal
    @AbuImhal Год назад +29

    በርግጥ የሀውለትን ከዕውቀት ነፃ የሆነውን ጭንቅላት ብናውቀውም ነገር ግን ቃቢል ሀቢል ላይ ከተመቀኘው ምቀኝነት በላይ ትደርሳለች ብለን አላሳብንም።ከሞያ ውጭ ለማጣጣል እንደሞከርሻት ላህ በዱንያም ሆነ በአኽራ ይጣልሽ።አላሁመ አሚን

    • @Eman-th8tq
      @Eman-th8tq Год назад

      እደት እዳበሳጨችኝ 😂😂😂

    • @sameramohamed4716
      @sameramohamed4716 Год назад

      ምን አይነቷ ምቀኛ ሴት ናት ንግግሯ ነዛ የለዉ

  • @rbntahmed3410
    @rbntahmed3410 Год назад +16

    በርቱ ያሰባችሁበት ድረሱ ምቀኛን ያንሳላችሁ ጎበዞች ናችሁ 100%

  • @ilyasawel1442
    @ilyasawel1442 Год назад +23

    ሀውለት ለመድረኩ ስለማትመጥን ኢቲቪዎች እባካችሁ ብቃት ያለው ባለሙያ ለዳኝነት አስቀምጡ ።

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад +15

    ሀውለት እምነቷ ያዘዛትን የማተገብር ደዩስ ስለሆነች 😂😂😂 በጣም ቅናቷ የሴት ቅናታም

  • @wasihunhssenabate4713
    @wasihunhssenabate4713 Год назад +14

    ፈጠራዎችን ማበረታታት መልካም ነው።በተለይ እንዲህ በባለሙያ የተሰሩትን። ሴቷ ዳኛ ያቀረበችው አመክንዮ ግን ተቀባይነት ያለው አይመስልም።

  • @ibrahimsultan9012
    @ibrahimsultan9012 Год назад +13

    አንቺ ቅናተኛ መሀይም ሀዉለት ባንቺ ዉዳቂ አሰተሳሰብ የነዚህ እንቁ ልጆች ህልማቸዉ የሚሰተጓጎል እንዳይመሰልሸ ተረባርበን እናሳካዋለን። አንቺ በቅናት ሙቺ።

  • @fuetech-ethiopia
    @fuetech-ethiopia Год назад +7

    እንደዚህ አይነት ድንቅ ቴክኖሎጂ የሚያፈልቁ ጀግና ወጣቶችን ማበረታታት አስፈላጊ ነው።
    - ሴቷ ዳኛ ግን ምንም አይነት ቴክኒካል እውቀት በሌላት ጉዳይ ላይ ምቀኝነትን ብቻ መሰረት ያደረገ ሂስ መስጠቷ አሳፋሪ ነው።
    - ሴቷን ዳኛ አሳክሟት ካልሆነ አባሯት

  • @mujibsultan7217
    @mujibsultan7217 Год назад +9

    ኢትዮጵያ ውስጥ ባለ ተሰጥኦዎች ፣ የፈጠራ ባለሙያዎች ፣ ፈጣን አዕምሮ ያላቸው የነገ ተስፋዎቻችን ለምን በአጭር እንደሚቀር ተረድተናል። አንድ የባዮሜዲካል ኢንጂነሪንግ ምሩቅ በጋዜጠኛ እና ቅናት በተሞላበት ሰው መዳኘቱ በራሱ ያለንበትን ዝቅጠት ፍንትው አድርጎ ያሳያል ። ኒቃቢስት ስታይ ሚያንጨረጭራት ደሞ ሀውለት ሩቃ(መንፈሳዊ ህክምና) ያስፈልጋታል ። እህቶች በርቱልን አላህ ያግዛችሁ!!

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l Год назад +19

    እመኙኝ ዳኛዋ አንድም በፍቅራቸው ቀንታ ነው ወይም በኒቃቡአ ቀታ ነው ደደብ መቸም አይለፍልሽ
    ውልክፍ
    ግን ልጆቹ ትልቅ ትምርት ሰተውናል በተለይ በይማኖት ለሚባሉት መሀይሞች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abdulwahidali493
    @abdulwahidali493 Год назад +7

    ሴቷ ደኛ ምቀኝነት ይመስላል አነጋገሯ። ከዚህ በፊት በኢትዮጵያ አለመመረቱ የሚያሳያው የማሽኑ ከባድነት ሳይሆን የኢትዮጵያ ኋላቀርነት ነው።
    ሴት ዳኛዋ ለዳኝነት አትመጥንም።

  • @red1nuribest143
    @red1nuribest143 Год назад +8

    ሀውለት ለማይረባ ተወዳጅነት የምትዳክር ውዳቂ ናት
    ሴት ሆነሽ እንኳን ሴቶችን ማበረታት እንዳትችይ ምቀኝነት አይንሽን አውሮ ጆሮሽንም ደፍኖታል

  • @umiyilma2008
    @umiyilma2008 Год назад +6

    ጀግና ልጅቷ ጎበዝ ልጅ ሴቷ ዳኛ ግን ምን ሆና ነዉ ምንአይነት ምቀኝነት ነዉ ያለባት ያወራችዉ ሁሉ ከዳኝነት ዉጪ ያለ ምቀኝነት ይመስላል

  • @zahara612
    @zahara612 Год назад +8

    ጀግኒት ኒቃቢስቷ እንቁ በርቺ

  • @nebilseya5393
    @nebilseya5393 11 месяцев назад +2

    ኢቢሲዎች..ከእውቀት ነፃ የሆነችን ዳኛ መድረክ ላይ አቅርባቹህ ስላሳያችሁን እና መሀይምነታችሁን ስለገለፃችሁልን እናመሰግናለን

  • @EndrisMulu-qi3rv
    @EndrisMulu-qi3rv Год назад +6

    ሀውለት ይሄን ካንች አንጠብቅም ምክንያቱም ሴቶችን ማበረታታት ነበረብሸ ይሄ እኮ ውድድር ነው ዛሬ በየመስሪያ ቤቱ ቅድሚ ለሴቶች እየተባለ ሴት እህቶቻችን በሚመበታቱበት አገር ይሄን የመሰለ ፈጠራ በማጣጣልሸ ለኔ አንድም ቀንተሸባቸዋል አልያ ደግሞ ማይመጥንሸ ቦታ ላይ ነው የተቀመጥሸው !! በነገራችን ላይ ካሉት ባለሙያዎች አንች ያለቦታሸ ነው ያለሸው ብየ አስባለሁ ይሄን የፈጠራ ውድድር ለመዳኝት ካንች የትምህርት ዝግጅት እና ሙያ ጋር አይገናኝም አርፈሸ ሚመጥንሸን ስራ ስሪ ደሞ ለመቆጣት አትሞክሪ እሸ ይሄን ስንት ቀን እና ሌሊት አሳልፈው ስንት ገንዘባቸውን አፍሰው ነው የሰሩት ስለዚህ ክብር ስጫቸው ቢያንስ!!!

  • @Lobabamhmade
    @Lobabamhmade Год назад +4

    አላህ ይጠብቀኝ የሰት ዳኛዋ ተርጋጋ በአላህ እደዝ ሚቀኛ አትሁኝ😢😢

  • @BetelhameAzeze
    @BetelhameAzeze Год назад +2

    ሀሳቡ ኖሮት ማምረት ፈልጋ የቀደሞት ነው የምትመስለው በዚ ልክ መበሳጨት ምን ይሉታል
    ጎበዛች በርቱ ❤ እንደዚ ነው ለኢትዮጵያ የሚያስፈልጋት

  • @munaendris3149
    @munaendris3149 Год назад +4

    ሴቷ ዳኛ ሙያዋ ምንድነው ያለሙያዋ ገብታ የምትፈተፍተው ደሞኮ respect የላትም ሌሎች እስኪታዘቧት 😢

  • @روزا-ح2ظ
    @روزا-ح2ظ 8 месяцев назад +1

    ሀሥቢየሏህ ምናለ ብታበረታታቸው አላህ ይህድሽ ምን ትመሥላለች

  • @EmuAbuki123
    @EmuAbuki123 Год назад +3

    ልጆቹን ካሜራ ላይ ደቅነው ያደነጋግራሉ ቀሽም ህዝብ የተማረን የማያበረታቱ

  • @Eman-th8tq
    @Eman-th8tq Год назад +5

    እኛ ኢትዮጵያዉይ ወደኧላ የቀረነዉ በምክንያት ነዉ መቀኛየን ያዘልኝ ያረብ 😂😂😂

  • @binyamm.chenekew3523
    @binyamm.chenekew3523 Год назад +1

    ጥሩ ነው በርቱ ግን ለኛ ሀገር አየወንም ቡዙ እቃወቺ ከተለያየ በታ ነው የመጡት ስለዚ አንደኛው ሌላኛውን ዪጎዳዋል

  • @GELSHA_Tube
    @GELSHA_Tube Год назад +3

    ግን ዳኛዋ ግን ጤነኛ ናት 😊

  • @neimanurya7377
    @neimanurya7377 Год назад +4

    ጀግኒት አላህ ይጨምርልሽ

  • @NazrawiTesfaye4567
    @NazrawiTesfaye4567 Год назад

    the female judge is taking it personally. chill girl

  • @cggfttyy9026Halima
    @cggfttyy9026Halima Год назад +4

    ሤቷዳኛ አች አጋሬ ሤትአይደለሺ ምናለ ብትተባበሪያቸዉ😢😢😢

  • @kombeha3631
    @kombeha3631 Год назад +4

    ሴቷ ዳኛ ምቀኝነት አስመሰለባት ይህን ፈጠራ ኢትዮጵያውያን አንሰራውም ብላ ገገመችሳ የህክምና እውቀቱ ባይኖረኝም ሊበረታቱ ይገባል በቻሉት ሎጂክ አስረድተዋል ከባለሙያ ቢገናኙ የተሻለ ነገር ያሳዩናል።

  • @mohammedtahaibrahim6003
    @mohammedtahaibrahim6003 Год назад +2

    ሀሳባቸውን እና ምን ይዘው እንደመጡ ነው መታየት ያለበት አዎ ልክ ነሽ የህክምና መሳሪያ ነው ያውም የልጆች ጥንቃቄ ይፈልጋል ? አዎ ይፈልጋል በዚሁ ባለበት አይደለም የሚቀርበው በባለሙያ ታግዘው ማሻሻያ ያድርጉበታል ምቀኛ ከሩቅ አይመጣም ሀውለት አህመድ በርቱ አሻሽሉ ማለት ማንን ገደለ አንቺ ሙጅሪም !!!

  • @senbetsenbet3531
    @senbetsenbet3531 Год назад +4

    ሀውለት ኒቃቢስት ስታይ ያስጮሀታል ጂኒዋ ነው

  • @al_Sultie
    @al_Sultie Год назад +3

    ماشاءالله هذا هو الحجاب لا يمنع دراس ولا عمل الله يعنك

  • @abduebrahim4909
    @abduebrahim4909 Год назад +4

    ኢንጅነር ጌቱ ከበደ ሁሌም የምከታተለህና ለኔ አስተማሪዬ ነህ፡፡ዛሬ በተደረገው ዳኝነት ደግሞ ሁላችሁም ያለችሁን አቅም አውጥታችሁ አሳይታችሁናል፡፡ ስም መጥራት ባያስፈልግም የባዶነት አቁማዳ ተሸክመው የሚዞሩትንም ለይተን አውቀናል፡፡ ብዙ ኢትዮጲያውያን በደዚህ ያሉ ተልካሻ አስተሳሰብ ባላቸው ሰዎች ተደናቅፈው እደወደቁም እነቀውቃለን፡፡

  • @ethioforextrading19
    @ethioforextrading19 Год назад +1

    እኔ እምለው ግን ማምረትና ገበያ ላይ ማውጣት ከቻሉ አንቺ ምን ታደርጊላቸዋለሽ? ወይ የዚህ አይነት ማቴሪያል የሚያመጣ ዘመድ አላት።

  • @hisqueen1441
    @hisqueen1441 Год назад +3

    በባለሙያ ቢዳኝ አይሻልም። ምን የሚያውቁት ነገር ኖሮ ነው በግንባታ ሰራተኛ የሚዳፕው

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Год назад +3

    አለህ ይጨምርለቹ🎉🎉🎉

  • @TeshomeBejigu
    @TeshomeBejigu Год назад

    እነደ አንቺ አይነቱ ነው የኢትዮጵያን የፈጠራ ችሎታ በአለም ላይ ወጥቶ እንዳይታወቅ የሚያረገው ምቀኛ በጣም ምቀኛ

  • @yitbabu5824
    @yitbabu5824 Год назад

    እቺ ሴት ዳኛ ግን ምንም ስለህክምና እቃዎች እጥረት እንደማታቅ ነው ያሳየችን። ልጇ በRDS ታሞባት የማሽኑ እጥረት ምን ያህል እኛ ሀኪሞችን እያንገላታን እንደሆነ እና ህፃን አዋቂው እየተሰቃየ እንደሆነ በገባት!!!!! የጅማ ፈጠራ ሰሪዎች ግን ወደድኳቹ በርቱልን!!!!

  • @eikramhassen-fv7lc
    @eikramhassen-fv7lc Год назад +3

    የህክምና እቃ አስመጪ ዘመድ አለሽ ማለት ነው ሀውለቴ አቺ ምቀኝ

  • @ለድርሃምዘማቿነኝ
    @ለድርሃምዘማቿነኝ Год назад +2

    የኢትዮጵያ ብሮድካስት ሀውለት አህመድ የምትባል ምቀኛ ሴት ተሸክሞ ሊቀጥል ነው ወይስ ለፈጠራ ስራ የተነሳሱ ዜጎች በፍቅር የምታስተናግድ ክህሎት ያላት ሴት ያመጣል?

    • @bethlehemabebe2324
      @bethlehemabebe2324 Год назад

      ፕሮግራሙ የነ ኢንጂነር ፀደቀ ነው የፈለጉትን መምረጥ ይችላሉ

  • @Saadaendris-w1l
    @Saadaendris-w1l Год назад +3

    ቱቱቱቱቱ ሴቱአን ዳኛ በጥፊ ብላት ተመኘሁ ቅናቱአ
    እደት አባቱአ አስታወቀባት

  • @bezabeza-o6u
    @bezabeza-o6u Месяц назад

    ሴቶ ዳኛ ሙሉ በሙሉ ምቀኝነት ይታይባታል እናንተ ግን በርቱ ጠንክሩ የበለጠ ለመስራት ሞክሩ ፈጣሪ ያበርታችሁ

  • @Salsibel
    @Salsibel Год назад

    ታገኝው እና ሀያት ጀግኖች ማሻ'አላህ ብዙ ነገር መስራት ትችላላቹ በዛላይ ሁለት የተለያየ እምነት ተከታይ ሆናቹ ግን እዲህ በተቀናጀመልኩ መስራታቹ እራሡ ሊያሸልማቹ ይገባል በዚህ ሳአት ደሞ ግን ሀውለት ዳኛዋ ምንሆነሻል ግልፅ የወጣ ምቀኝነት እጂ ሙያዊ ምክኛታዊ የሆነ አሳብሳይሆን ሞራልን የሚነካ ንግግር ነው የሰጠሺው በጣ በጣም አሳፋሪ ነሽ ግን ሌሎቹ ዳኞች አደነቅኃቸው እዛው ልክሽ ነገሩሽ በመልስ አፋጠው አጨረጨሩሽ ቅናትሽ ግልፅ ወጣ

  • @jemalibrahim8038
    @jemalibrahim8038 Год назад +2

    ሴቷ ዳኛ ለቦታው አትመጥንም ፍፁም የሆነ የበታችነት እኔ ምቀኝነት ተጠናውቷታል

  • @zedshumet5427
    @zedshumet5427 Год назад

    በጣም ይገርማል

  • @rabiahussen9177
    @rabiahussen9177 Год назад +1

    በልጆቹ ሞራል ላይ ተረማመድሽ ሀውለት ጨለምተኛ በርቱ ብትያቸው ምን አለበት የሙያው ባለቤቶች እንዴት እንደሚያበረታቱ አታያቸውም አዲስ ፈጠራ የመቀበል ችግራችን ከምን የመነጨ ይሆን ግን

  • @abdu1abdu140
    @abdu1abdu140 Год назад +2

    አረ እቺን ደኛ ከየት ነው አምጥተው የለቀቁብን ምች ነገር ናት ምቀኛ

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Год назад +3

    መሸአለህ በርቱ🎉

  • @hayatv46
    @hayatv46 Год назад

    የሰራችሁት በጣም ገራሚ ነው! ነገር ግን የተረዳሁት ነገር ቢኖር ዶክተር በማሀይም እንደማይመዘን ነው!

  • @mohammedtilahun8864
    @mohammedtilahun8864 Год назад +1

    ሴቷን ዳኛ ግን ከ ፓኪስታን ነው ያመጣቹሃት ? መን አይነት ምቀኛ ሰው ናት የተረገመች

  • @Furgosefer
    @Furgosefer Год назад +1

    በርቱ እህቶቼ ዳኛዋ ግን ከባድ የቅናት መንፈስ አለባት

  • @enalmateklu2117
    @enalmateklu2117 11 месяцев назад

    ዳኛዋን ልጃቹን ሳይሆን ያናደዷት ዳኞቹ ናቸው አልተግባቡም የተማሪዎቹ ስራ የሚገባቸውን ጥያቄ አሟልተው አልመጡም ለውድድር እስከሆነ ቢሳካላቸው መልካም ነው እንጂ ዳኛዋ ያናደዷት አጠገቧ ያሉት ዳኞች ናቸው

  • @semahabdella
    @semahabdella Год назад +1

    ሀዉለት ግን ከዘመዶችዋ አንዱ እየሰራዉ አልጨረሰዉም ለዛ ነዉ የተናደደችዉ

  • @amanbedaso6245
    @amanbedaso6245 10 месяцев назад

    I doubt there is a person she want to win behind@@@😮😮This ladies should be supported to save our children

  • @nurhanawel1721
    @nurhanawel1721 Год назад +2

    ግን ምንድነው እንዲህ ርብሽብሽ ያደረጋት በአላህ!

  • @hirutandiso4079
    @hirutandiso4079 Год назад

    ግን ዳኛዋ ደህና ናት በጌታ ስም ሰው ዳንስ ያደንቃል እንኳን እደዚ አይነት ጭንቅላት ያለውን ተማሪ

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Год назад +1

    ምን ሆና ነው! ይቅርታ በፍጹም ለዳኝነት የምትመጥን አይደለችም ❗️ ምንም በእውቀት ላይ የልተመረኮዘ ትችት አይደለም ለቦታው አትመጥንም ያሳፍራል

  • @neimaoumer4780
    @neimaoumer4780 Год назад +1

    ሀውለት ግን ችግርሽ ምንድን ነው??? ለምን በግልጽ ፕሮጀክቱን ስጡኝ አትይም ....ሌብነት እንደሆነ ከባልሽ በላይ ምሳሌ የለም .......አህያ

  • @IsmailJemal15
    @IsmailJemal15 Год назад

    ምቀኝነት እግር አውጥቶ ሢሄድ የግል ችግር ያለባት ነው ሚመሥለኝ ያሠባችሁትን ይሙላላችሁ!!!

  • @zynebk.tube.6876
    @zynebk.tube.6876 Год назад

    ጀግኖች ነቹ በርቱ ከዝ በለይ መስረት ትችለለቹ እች አቀጠር ነች

  • @rihumahmood7595
    @rihumahmood7595 Год назад

    Ebakachu wndmoche hawlt atmtenm wd news laku enant edmena tena yestachu!!!❤❤❤❤❤

  • @ummukulsum8166
    @ummukulsum8166 Год назад +1

    እንዴዚች አይነት ምቀኛ ሴት አላየሁም

  • @mychoices2106
    @mychoices2106 Год назад

    እቺን ሴትዮ የማታባርሩዋት ከሆነ አላይም ይሄን ፕሮግራም።

  • @ZaraZara-r4l
    @ZaraZara-r4l 9 месяцев назад

    ሸይጦን ነሽ ወላሂ

  • @zelalemnegash8127
    @zelalemnegash8127 4 месяца назад

    ይቅርታ ፕሮግራሙን ያለ ዛሬ አላየውትም ግን ክዳኛዋ እንደትርዳውት እቃው ኢትዮጵያ እንዲመርት አትፍልገም ለምን እቅውን ከሜያስገቡት ስወች ጋር አብራ ስለምትስራ ነው ይህ ነው ትልቁ የኢትዮጵይ ችግር አሁን እየኖር ያሉት እንዳንቺ እይነት ደላሎች አገር እየገደሉ ያሉት ቤቻል ጀርባዋ ቢጠና እላለው ልጅቹን ደገፍችው ለማደግ እየስራን እስክሆነ ድርስ ለማለት ነው

  • @UmuAisha-x6d
    @UmuAisha-x6d Год назад

    ዳኝነት ከምቀኝነት የፀዳ መሆን አለበት! ስለዚ ምቀኛ ዳኞች መወገድ አለባቸው የሀገር የትውልድ እንቅፋት ስለሚሆኑ

  • @Abduselamselman-f3z
    @Abduselamselman-f3z Год назад +1

    አይን ያወጣ ምቀኝነት ጉድ

  • @khalidahmed394
    @khalidahmed394 Год назад

    ሴቷ ዳኛ ሴትዬዋ የግል ፀብ ያላት ነው የሚመስለው አስቡት እሷ ሞያዋ አካውንቲንግ ሆኖ ያለ እውቀቷ ነው ደግሞ የምታወራው በጣም አሳፋሪ ሴትዮ ናት የሙዚቃ አይዶል ዳኛ አንድ የህክምና ባለሞያ መዳኜት እንደማይችለው ሴትዮ ዋ ለዚህ ቦታ አትመጥንም

  • @successfashion7798
    @successfashion7798 Год назад

    የዳኛዋ ምቀኝነት ፕሮግራሙ እንዲያስጠላኝ ልሆን ነው

  • @hakimtube6475
    @hakimtube6475 Год назад +2

    ሀውለት ምቀኛ ultra promax ነሽ 🤮🤮

  • @allhahakebre2638
    @allhahakebre2638 Год назад

    ቀጥሉ🎉🎉🎉

  • @fuadnabeyu3801
    @fuadnabeyu3801 Год назад +1

    እዚህ ሀገር ለምን አልተመረተም ስላልተመረተ ፍቃድ ስላላገኘ አያስኬድም ሚባል የደከመ የሞኝ ቢሮክራሲን አንስታ ማጣጣሏ ያሳዝናል ነጮቹ ራሱ በሰው ላይ ሞክረው ተፈላስፈው አይደል እንዴ ለገበያ ሚያቀርቡት

  • @Mohammed-j8n6z
    @Mohammed-j8n6z 10 месяцев назад

    በርቱ በርቱ

  • @redi_jeonjk
    @redi_jeonjk Год назад +1

    ሀዉለት ግን ካለቦታ መገኘት እንደማያዋጣ ባንቺ አየሁ

  • @بنتسيد-خ3ز
    @بنتسيد-خ3ز Год назад +3

    ምን ሁና ነው ሴቷ ዳኛ ምን አጨረጨራት አኡዙቢላህ

    • @derefer6509
      @derefer6509 Год назад

      ምንም አልተንጨረጨረችም

    • @بنتسيد-خ3ز
      @بنتسيد-خ3ز Год назад

      @@derefer6509 የሴቷን ዳኛ አይተሻታል አኳኋኗን

  • @amanfeysel8131
    @amanfeysel8131 Месяц назад

    Hawlet mtbalw dngay Ras nat 21:01

  • @ያአላህእዝነትህን-አ2ፀ

    ሴቷ ዳኛ በሄድሽበት አይግጠምሽ ውልክክፍ በይ አቦ አቤት ምቀኝነት አኡዙቢላህ

  • @welelameka
    @welelameka Год назад +3

    I admire the inventory. Thank you. Keep it up. The woman judge have an inferiority complex. Tish.

  • @tg.tg1
    @tg.tg1 Год назад +1

    ሀውለት ነው ማናው ስሟ ከቦታዋ ትነሳ ያለዛ ይሄን ዝግጅት የሚያይ የለም

  • @abelex4671
    @abelex4671 Год назад

    Unprofessional judge 😔😔😔😔😔

  • @SenaityohannesZetsadkane
    @SenaityohannesZetsadkane 28 дней назад

    አንበሳ ሴቶች በርቱ እንደሚሳካ አምናለው

  • @Yeshua_Jesus12
    @Yeshua_Jesus12 Год назад

    ስታስጠላ ዳኛዋ ስርአተቢስ ፈጠራዋን ከወደድሽው በፈጠራዋ ነው ልታደንቂያትና ውጤት ልትሰጫት ሚገባሽ ተመርቶ ገበያ መውጣት አንችን አይመለከትም

  • @ahmedibrahim6415
    @ahmedibrahim6415 Год назад +1

    Hawley's reaction is the tip of the iceberg,there are many of her type across .Many of us are being crushed,emotionally damaged by immediate bosses ,almost no way for many great minds to contribute.This how we are behaving .My soul bloods ,I feel pain when think of many of bosses who have been aborting my passion.Sad,really sad .

  • @kedirmoha7625
    @kedirmoha7625 Год назад

    ሀውለት አትመጥንም ነውር ነው አይባልም
    ሀገር የማይለወጠው እንደዚች አይነት መሀይም እያለ እንደት እንለወጥ

  • @nuruadem123
    @nuruadem123 Год назад

    ምቀኛ ዳኛ ናት አይደብራትም ሱብሀን አላህ ጉድ ነው ጤነኛ አትመስለኝም አሮጌቷ ዳኛ

  • @mohammedhussien3522
    @mohammedhussien3522 Год назад

    ችግራችሁ ባለሙያ አለመጋበዛችሁ ነው። በ1ደቂቃ የሚያልቅ ነገር ብዙ አጨቃጨቃችሁ

  • @millanmohammed3012
    @millanmohammed3012 Год назад +1

    ደደብ ነሽ ድርጅት ውስጥ መስራት እና ባለሙያ መሆን ይለያያል የልጆቹን ተስፋ ለመግደል ይሄን ያህል መታገል ነገሩ ተገላልጠሽ ዜና ስታነቢ ኖረሽ ኒቃቢስቱዋ ስትመጣ አናደደሽ አይደል ሳትማር ኒቃቢስቷ ትበልጥሻለች የኔ ውድ እህት በርቺ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ

  • @MariyaAdem
    @MariyaAdem Год назад +1

    አቺ ምን አይነት ሰዉ ነሽ ተጨረጨርሽ እኮ እነዚን እቁ ልጆች ማበረታታት ሲገበሻ እንደሴትም እንደኒቃብ ለባሽም እንዴት ምቀኛ ትሆኛለሽ ከ እዉቀት ነፃ ሰዉ ነሽ ወላሂ ለሞያዉ ብቁ በሆነዉ ሰዉ ዳኝነቷን እንደምትቀየር ተስፋ አረጋለሁ ካሎነ ትዉልድ ነዉ ምትገልብን

  • @ሶፊቢንትባባ
    @ሶፊቢንትባባ Год назад

    ዳኛዋ መባረር አለባት 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡

  • @AymenEndale
    @AymenEndale Год назад

    ሃውለትን በቅርብ አውቃታለሁ ።የተከናነበቺው አውቃ ነው እልም ያለች አለሌ ሸርሙጣ ነች በባሎ ላይ ከተማሪዎቾ ጋር ስትማግጥ የምትውል መኖሪያ ቤቶ ድረስ ብል ወደ ስራ በወጣበት ሰአት ስትቅም ስትማግጥ የምትውል አመንዝራ ሴት ናት ሙስሊም ስታይ ደሞ ይፈላል

  • @EleniMolla-yw2oi
    @EleniMolla-yw2oi 28 дней назад

    🤔🤔ሴትዮዋ ግን ምን ለክቷት ነው ቅናት ነው ወይስ በሽታ እንደዚህ ያለች ዳኛ እንደት ነው የስራ ፈጣሪዎቹን ማሳለፍ እና ማበረታታት የምትችለው ጭራሽ ተስፋ እንዲቆርጡ የምታደርግ ምቀኛ የሆነች ቀሽም ከእውቀት ነፃ የሆነች ሴትዮ ነች ሆሆሆሆሆ😎😎😎

  • @aladinadem3446
    @aladinadem3446 Год назад +2

    ሴቷን ዳኛ አስወጧት

  • @kemeledawud2137
    @kemeledawud2137 Год назад

    ሀውለት ወይ፡ይህን ሀሳብ እራሷ ለመስራትማ፡ለመበልፀግ ነው ወይም የሆነ የተደበቀ እንዳይሳካላቸው የምትፈልግበት ነገር አለ በጣም ምቀኛ ቆሻሻ ማት

  • @surafelfikru2061
    @surafelfikru2061 10 месяцев назад

    ምን ሁና ነው አላስ ምትሆንባቸው

  • @legendaryeth
    @legendaryeth Год назад

    እቺ በፈረንጅ የበላይነት 1000% ያመነች ናት ኢትዮጵያዊያን አይችሉም እንዴ ሆሆሆሆ ወይስ እሄንን እያመጣች ነው እንዴ ምትሸጠው

  • @Ishaqgetachew0123
    @Ishaqgetachew0123 Год назад

    Please, leave Hawlet. She doesn't deserve for it

  • @yonatannigussie3410
    @yonatannigussie3410 Год назад

    ምንም የሳይንስ ባክግራውንድ ሳይኖራት ትቀባጥራለች አትመጥኝም ለዳኝነት ገልቱ !!

  • @amanhussien192
    @amanhussien192 Год назад

    ከዳኝነት ስፍራዋ ሳናወርዳት አንላቀቅም።ይቺ መሀይም።

  • @pituitary
    @pituitary Год назад +1

    የ Inferiority complex ጥግ አይ የማንነት ቀውስ ይህ ነው ሀውለት ነው የምትባለው she needs therapy

  • @bekboy2446
    @bekboy2446 11 месяцев назад

    min aynet jezba danya naw yasqemexachut

  • @RozaHussen-wf6hy
    @RozaHussen-wf6hy Год назад

    አካውንቲንግ ለዳኝነት አይመጥንም መቼም በዚህ ልክ ምቀኝነት አላህ ይጣልሽ እኔ ለአንቺ _ ሁሉ ይበዛብሻል ፍልጥ መሀይም

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Год назад

    ሴቷ ምንድነው እንደዚህ ተቃጠለች በግልፅ ይታያል ዳኝነት ሳይሆን የግል ችግር ያለብሽ አስመሰለብሽ ከሴቶቹ ጋር ምቀኛ ተቃጠለች እኮ ሆ የሚያደርጋትን አሳጣት 😂😂😂😂😂😂 ወራዳ ረከሰች እኮ ወይ ጉድ ልጆቹን ማበረታታት ሲገባት አይ ሀበሻ