ከ AliExpress ዕቃ ገዝቼ 16,491 birr አተረፍኩት! // I bought items from AliExpress and earned 16,491 birr!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 фев 2025
  • በ AliExpress ዕቃ መግዛት እንዴት ትርፋማ እንደሚያደርጋችሁ እዚህ ቪዲዮ ላይ ተመለከቱ። እኔ 16,491 ብር ምን አይነት ዕቃ ገዝቼ እንዳተረፍኩ እዩት። በዚህ ቪዲዮ አይታችሁ እናንተም ማዘዝ እንደሚትጀምሩ እና እንደሚትጠቀሙት ተስፋ አደርጋለሁ።
    #AliExpress #OnlineBusiness #እቃ_መግዛት #ትርፋማ_መሆን #የኢንተርኔት_ንግድ #ጥሩ_ብር_መስራት #ስኬት #ትርፍ
    LINKS
    Tiktok: www.tiktok.com...
    Facebook: / 525048530238939

Комментарии • 13

  • @Ramatechsolution
    @Ramatechsolution Месяц назад +1

    Aliexpress ላይ smart watch አዝዥ ነበረ ነገር ግን እስካሁን ሊደርሰኝ አልቻለም

    • @learnskills22
      @learnskills22  Месяц назад

      የት እንዳለ ለማወቅ universal tracker ተጠቀም እና አጣራ ከዚያ ፖስታ ቤት ደርሶ መሆኑን ካጣራ በኋላ ፖስታ ቤት ደውል፣ ካልቻልክ በቴሌግራም ሊንክ ገብተህ አውራኝ።

  • @NejatNeju-y9o
    @NejatNeju-y9o 22 дня назад +1

    Chamawochu keret yelachewim

  • @ramkuzramkuz
    @ramkuzramkuz Месяц назад +1

    1mouse gaziche a qaraxi xayaquye

    • @learnskills22
      @learnskills22  Месяц назад

      ከዋጋው በላይ ጠየቁህ?? ከገዛኸው በላይ ከጠየቁህ አትክፈል refund ጠይቅ እዛው! የrefund step ከፈለክ ሌላ ቪዲዮ ከዚህ በፍት ሰርቻለው እየው!

  • @Bereket_5
    @Bereket_5 Месяц назад +1

    አባት በአመት ሁለት ጊዜ ነው ማዘዝ የሚቻለው ይላሉ አዉነት ነው ውሸት እባክህ ነገረኝ

    • @learnskills22
      @learnskills22  Месяц назад

      ውሸት ነው እኔ በ2 ወር ውስጥ 5 ጊዜ ተቀብያለሁ። አሁንም እየመጣ ያለ አለ!

    • @Bereket_5
      @Bereket_5 Месяц назад

      እሺ አመስግናለው

  • @NejatNeju-y9o
    @NejatNeju-y9o 22 дня назад

    Be cart new yazezkew??

  • @ephremkebede3740
    @ephremkebede3740 Месяц назад +1

    ቀረጥ እንዴት አረክ bro?

    • @learnskills22
      @learnskills22  Месяц назад

      እስካሁን አላጋጠመኝም! አሁንም የሚጠብቀው እቃ አለኝ እስቲ ከያዙት በቀጣይ አሳውቃችኋለው።