Why should Eskinder quit? Who would benefit from his resignation? Who would replace him? These are vital questions to be addressed. Primerly, Eskinder has an irrevocable right to fight for his own freedom and survival. Nobody can tell him what to do from afar. Secondly, fighters like him have elected him as their leader because they trusted his intelligence, valour and commitment more than any other ones. Zemene lost the election and like a child he resorted to malicious acts of defamation, lies and violence. Now, instead of asking Eskinder to quit the organization, just establish your own organisation and do better things, if you can. Otherwise stay out of the way snd shut up!

ድል ለፋኖ 💚💛❤️💪💪💪
እነዚህ የአማራ ተወላጅ ጳጳሳት ሲሆን ድምፅ በሆኑ ለወገናቸው ካልያ ግን አርፈው ይቀመጡ
አማራ አንድ ነው አንሰማም የነስክንድር ቡድን ለስልጣን ነው
ትላንትና በመላው ኦሮሚያና በተለያዩ ክልሎች እናብይ አህመድ ምእመናንን፣ ዲያቆናትን፣ ቀሳውስትን፣ የአብነት መምህራንን፣ መነኮሣትን፣ ነፍሠጡርን፣ ወዘተ የኦርቶዶክስና የእስልምና አማንያን በመሆናቸው ብቻ በጅምላ አርደው እንደቆሻሻ በግሬደር በጅምላ ግፈው ሢቀብራቸው አንደበታቸው ዲዳሁኖ ትንፍሽ ያላለው አንደበታቸው ዛሬ አማራን፣ ኦርቶዶክስንና፣ እስልምናን ከምድረገጽ ላይ ከመጥፋት ለመታደግ ጭንቅ ወደወለደው ፋኖ ዘንድ ሂደው እንዴት ሁኖ አንደበታቸው ሊፈታላቸው ነው ጳጳሣት ወደፋኖ ዘንድ ለሽምግልና የሚሄዱት?
አብይ አህመድስ በሁለት ሣምንት እንኳን ትጥቁን ቀበቶውን አስፈታዋለሁ ወዳለው ፋኖ እንዴት ሽምግልና ላከ? ቀበቶ አስፈችው ቀበቶ ፈትቶ ይሆን? ተላኪወች ጳጳሣትስ አይናቸውን በጨው አጥበው እንዴት እሺ ብለው ተላኩት?
ባይሆን ዜጋው በዘሩና በሀይማኖቱ እየተለዬ በጅምላ መጨፍጨፉ እንደ እሬት እየመረራቸው ያሉት እነ ታዬ ቦጋለ፣ ሙስጠፌ ሙሀመድ፣ አስቴር በዳኔ፣ ታዬ ደንደአ፣ ኦባንግ ሜቶ፣ ወዘተ የመሣሠሉ ሠው የሆኑ ሠወችን ለሽምግልና ወደፋኖ ቢላኩ ይሻል ነበር። ምክንያቱም በኢትዮጵያ በተለይም በአማራ ባህል ሽማግሌ ሁኖ የሚላከው ከሠውም ሠው ተመርጦ አድሎን የሚጠየፍና ስለእውነት ቁሞ ዋጋ የሚከፍል መሆኑ የታመነበት እንጅ በጥምጣምና በእድሜ ብቻ አይደለም። አማራ በዚህ ወቅት የሚጽናናው እውነተኛዋን እምነት አምላክ ስለሠጠው እንጅ የእምነት መሪስ እንደሌለው ከተሠማው ከራረመ።
ጳጳሣትኮ ያሁሉ ምእመን ሳያልቅ ውሾን ያነሣ ውሻይሁን ብለው ጸጥረጭ እንዳላሉ እነሣዊሮስ ስልጣናቸውን ሊቀሟቸው ብቅ ያሉ ወቅት እንዴት እንደተራወጡ ያየነው ነው። ያኔ ምእመኑ የተከተላቸው በመሪወቻችን ተደስተው ሣይሆን እነሣዊሮስ የመጡበት መንገድ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ለማጥቃት አጀንዳ አዝለው መምጣታቸውን ስላወቀ ነው። ይህ ሊታወቅ የሚገባው ቁምነገር ነው። በእርግጥ አልፎ አልፎ የእውነት ጳጳሣት እንዳሉን እንገነዘባለን። እነሡን ስለሠጠን አምላክን እናመሠግናለን። በተረፈ ለሚያልቀው ምዕመን ግድ የሌለውና እንደ አለማዊ ሠው የተቆለለው የወር ደመወዙ የሚያናውዘው መነኩሤ ከአሣዊ መሢነት በምን ይለያል?
መነኩሤ ጉቦ ከተቀበለና የወር ደመወዜ በአአምሳና ስልሳ እሺ ከሆነስ አንሦኛል ብሎ ከተሟገተ ምኑን መነኮሠ። ለነገሩ ጥንትም በሙስና አምላካቸውን ሠው መስሏቸው የሸጡትና ለጠላት አሣልፈው ሠጥተው ያስገደሉት የአይሁድ እምነት መሪወች ተበሩና ያ መርገምት በእኛም ሀገር እንዳይደገም እንፀልይ የእምነታችን መሪወችንም መሪ ከመምሰል ባሻገር መሪ ሁኑልን እንበላቸው።
ድል ለአማራ!!!
የሀይማኖት፡አባቶቻችን፡እዚህ፡ውስጥ፡አትግቡ፡ይሄሰው፡በላምንግስት፡እንዳያስበላችሁ
እውነተኛ ጳጳሳት ከሆኑ መጀመርያ የሚመሩትን ቤተክርስቲያንን ያስከብሩ
Amhara 🎉🎉
Eskinder needs to step aside. Better yet let him spend the rest of his life with his family in America.
Why should Eskinder quit? Who would benefit from his resignation? Who would replace him?
These are vital questions to be addressed.
Primerly, Eskinder has an irrevocable right to fight for his own freedom and survival. Nobody can tell him what to do from afar. Secondly, fighters like him have elected him as their leader because they trusted his intelligence, valour and commitment more than any other ones. Zemene lost the election and like a child he resorted to malicious acts of defamation, lies and violence.
Now, instead of asking Eskinder to quit the organization, just establish your own organisation and do better things, if you can. Otherwise stay out of the way snd shut up!

Yershenatle enje weye fenkche kikiki eskderme enkfate honobnale
እስክንድር ሲደራደር ታየኝ!
ምን አለ ለአቅመ ሚዲያ እስክትደርሱ ባትቀባጥሩ?
እጃችሁ የገባውን audio file የላከላችሁ የአብይ አሕመድ ስልክ ጠላፊ ነው።
ዥሎች ስለሆናችሁ ለምን እንደ ላከላችሁ ማሰብ አልቻላችሁም።
ሲቀጥል፡ የእስክንድር ንግግር ከአማራ ፋኖ ሕዝባዊ ድርጅት ራሴን አግልያለሁ ያለው ሻ. ሃብቴ ወልዴ ምክንያት ህዝቡ እንዳይረበሽ ሌሎቹ የጎንደር እዝ ሥራ አስፈጻሚ አባላት ማብራሪያ እንዲሰጡ እንደ መሪ ትዕዛዝ አስተላለፈ። ዘመነ ህዝባዊ ድርጅቱ የፈረሰ መስሎት የደስታ መግለጫ ለቀቀ፡ (የዝሆን ነገር ቀስ እያለ ነው ሚገባው)። በድርጅት መፍረስ ጮቤ ከሚረግጥ የራሱን ድርጅት ለምን አያቋቅምም።
ድርድርን በተመለከተ እስክንድር ያለው፡ ሁሉም የፋኖ አመራሮች በአንድነት የሚወስኑት ጉዳይ ነው፡ ነበር ያለው። ይህን አባባል ዘመነ ቀውሴ ፡ ጆሮዬ ላይ እንደ ተተኮሰ መድፍ ነው የጮከብኝ አለው። ያው አረቄ ጠጥቶ መሆን አለበት እንጂ እሱ ራሱም ቆየት ብሎ ድርድር አይጠላም ብሏል።
ዞሮ ዞሮ እነዘመነ ጀንበር እየጠለቀችባቸው ይመስላል። ሰው ያፍናሉ። ይረሽናሉ። ቢችሉ እነእስክንድርን ከማጥፋት ወደኋላ አይሉም። ዘመነ ከእስር የተለቀቀው ህዝባዊ ግንባሩ በተቋቋመበት ወቅት ነበር። ለምን? መልሱ ግልጽ ነው።
Ye PP media, unsubscribe adergu!