Girum Tereka - የመከፋት እና ተስፋ የመቁረጥ ምንጭ - መጠበቅ /2 በግሩም ተበጀ
HTML-код
- Опубликовано: 6 окт 2024
- #Girumtebeje #tereka #ግሩም _ተበጀ
Girum Tereka - የመከፋት እና ተስፋ የመቁረጥ ምንጭ - መጠበቅ /2 በግሩም ተበጀ @GirumTereka
girum tebeje,Osho
girum tebeje documentary,
girum tebeje documentary nbc,
girum tebeje nbc,
girum tebeje tereka,
sheger shelf girum tebeje,
sheger fm girum tebeje,
sheger fm 102.1 girum tebeje,
ግሩም ዘነበ ትረካ,
nbc documentary amharic by girum tebeje,
sheger shelf girum tebeje new,
ግሩም ተበጀ,
girum tadesse vol 1,
ትረካ በግሩም ተበጀ,
tereka girum tebeje,
ትረካ ግሩም ተበጀ,
ሸገር ሼልፍ ግሩም ተበጀ
ግሩሜ ተባረክ .. እጅግ ጥዑም ትረካ ነው
Girumee, you are so unique and special. I think this is your life calling stream.
Everything is the best you the bast garuma
Great Osho ❤
ግሩም በ ጣም ነው የማደንቅህ ። የ ድሮ ሆነ የ አሁን vedicho አንድም አያመልጠኝም ።እንደውም ትረካዎች እያደመጥኩ ነው የምተኛው😊 ።በርታ❤
me too
እባክህ ብዙ ስራልን
ግሩሜ💜
Barsiisaafi bashannansiisaadha galatoomi. Girum
Galatoomi Tola
You came after week I always check everyday if you upload something 😢
Best
ግሩሜ አመሰግናለው
ወቀሳ አለኝ ግሩሜ ለምን ትቆይብናለህ?
I subscribed liked and followed you, you know why? I expected More. Not wait.
ኸረ ተው ግሩሜ አጉል አስለምደህ አንደዚህ አትጥፋብን
ሥራ እየበዛ...
ቢሆንም ለኛስ ........
Ebakeh Endezi aynet content degagmeh seralen
የዶን ኪወቴ ን ብትጭንልን
የእውነት ታሪኩ ውስጥ ነው የምትከተኝ አመሠግናለሁ
አረ ቶሎ ቶሎ ልቀቅ አድናቂ እንዳለህ አታቅም እንዴ
Mn hone tefak wedaje
Degmo acher nw please tolo lekek
Telek sew adelehe lemenden new selzi koshasha sewye video yemeteseraw are bakehe asetewel
በዚህች ዓለም ላይ ከኖሩ ሰዎች ሁሉ እንደሱ የምወደው ሰው እንደሌለ ብነግርህ ምን ይሰማህ ይሆን ? እንደምገምተው ስለእርሱ የተነገሩ የለየላቸው ውሸቶች ሰምተሃል። ከተሳካልኝ አንድ ቀን ተዓምራዊውን እውነተኛ ታሪኩን አቀርባለሁ - እስከዚያ አብረን ከቆየን
ግሩም ተበጀ ፕሮግራምህ ጥሩ ነው። ግን ድምፅ አይሰማም ከፍ ይበል።
አረ ቶሎተሎ ና