ሰበር ያልታየው ልብ ሰባሪ ትእይንት ከጎፋ❗️

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 17 окт 2024
  • #abiy_ahimed #ethiopia #ኢትዮጵያ #breakingnews #ethiopianews #ethiopianpoltics #visitethiopia #walkandtalk

Комментарии • 133

  • @ameley4768
    @ameley4768 2 месяца назад +52

    ኢትዬጽያ ስታለቅስ አብሮ የሚያለቅስ መሪ አብቹ ❤ ለወገኖቼ አግዚአብሄር የሀዘን ዳርቻ ያርግላችሁ

  • @seblewengaldagne3217
    @seblewengaldagne3217 2 месяца назад +30

    መራራ ነው በእውነት እግዚአብሔር መንፈስ ቅዱስ ፍፁም መፅናናትን ይስጣጨው🙏😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale 2 месяца назад +17

    እጅግ በጣም የሚያሳዝን ሀዘን ነዉ ነፍስ ይማር አብችዬ ቅን መሪ ልበሩህሩህ እንኳን ሄደህ አየሀቸዉ 🙏🙏🙏

  • @merontsegey3837
    @merontsegey3837 2 месяца назад +16

    ኦፍፍፍፍ የማጽናናት አምላክ እሱ ያጽናናችው የኔ ምስኪን ወገኖች ኦ ጌታ ሆይ እባክህ ድረስላቸው 😭😭😭ኦፍፍፍ

  • @aaronbetir2765
    @aaronbetir2765 2 месяца назад +22

    በተፈጥሮ አደጋ ለሞቱት ነብስ ይማር ምስጋና ለድቅመሪያችን አብቹ። ፡ 🇪🇹❤️🇪🇹❤️

  • @ahmedinjemal721
    @ahmedinjemal721 2 месяца назад +41

    እውነተኛ የህዝብ አባት እውነተኛ አዛኝ ታላቅ መሪ እናመሰግናለን ወገኖቼ አላህ ያፅናችሁ አሚን ።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 месяца назад +18

    የሚሰራውን የሚያውቅ አምላክ ፅናቱን ብርታቱን ጥንካሬውን ይስጣቸው!

  • @GodisGoodallthetime-u3b
    @GodisGoodallthetime-u3b 2 месяца назад +13

    እግዚአብሔር ልባቸውን ይጠብቅ ያፅናናቸው

    • @kebeshalemu1110
      @kebeshalemu1110 2 месяца назад

      🤐🤐🤐🤐🙄🙄🙄🙄😏😏😏🤧🤧🤧🤧

  • @zewditu1735
    @zewditu1735 2 месяца назад +12

    አባቶች እናቶች ወንድሞች እህቶች ፈጣሪ ያፅናችሁበጣም ያማል 😢😢😢😢😢

  • @yidnekacheweyob5547
    @yidnekacheweyob5547 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያጽናናን።

  • @balebale3328
    @balebale3328 2 месяца назад +6

    # ህዝብ በእግዚአብሔር ቃል የተፅናና ነው! ሀገራችን ሰማይ ነውና!
    # ሩጫዬን ጨርሻለሁ....
    አዎዎዎ የእግዚአብሔር በቃሉ ያፅናናችሁ።

  • @084Dudududu
    @084Dudududu 2 месяца назад +5

    ምን ማለት እንችላለን ፈጣሪ መካሻውን ይስጥልን! ያጠንክራቸው!

  • @0000-t9t
    @0000-t9t 2 месяца назад +13

    This is a sign of a true genuine God given leadership

  • @بنتمحمد-ق6خ
    @بنتمحمد-ق6خ 2 месяца назад +7

    አሏህ ይሶብራችሁ ከድገተኛ ይጠብቀን ኻቲማችንን ያሳምርልን ያረብ

  • @Yfdbkg
    @Yfdbkg 2 месяца назад +4

    አላህ ያፅናቸው 😢

  • @sunshinebekelebekele9702
    @sunshinebekelebekele9702 2 месяца назад +5

    ልብ ይሰብራል እግዚአብሔር ያፅናችሁ ለሞቱት ወገኖቻችን ነብሳቸውን በአውደ ገነት ያኑርልን

  • @shewafikreሸዋፍቅሬ
    @shewafikreሸዋፍቅሬ 2 месяца назад +5

    አምላክ ያፅናናችሁ

  • @ethioarsema6175
    @ethioarsema6175 2 месяца назад +4

    💔💔💔💔😭😭 አግዚአብሔር ያፅናችሁ 💔💔💔😭😭

  • @miliyon938
    @miliyon938 2 месяца назад +3

    ነብስ ይማር

  • @TitiWube
    @TitiWube 2 месяца назад +4

    የሀዘን ዳርቻ ያርግላችሁ የሰማይ አምላክ ዳግም ሀዘን አያሳያችሁ የሞቱትንም ወገኖቻችን ነፍስ ይማርልን ለቤተሰቦቻቸውም መጽናናትን ይስጥልን😢😢😢

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 2 месяца назад +1

    ኡፍፍፍ ያሳዝናል ድንገት አደጋ ልብ ይሰብራል እንዲህ ላለው ነው ማዘን እግዚአብሔር ሆይ በአለም ያለንው ሰዌች ሁሉ በድለንሀል በእውነቱ ከሆነ አንተ ምህረትህ ይቅርታህ ብዙ ነው እና ማረን ይቅርም በለን ታረቀንም ልብም ማስተዋልንም ስጠን።አቤት የሞቱትን ነፍሳቸውን ማርልን እባክህን ላለንውም ትልቅ ትምህርት ነውእና

  • @meseretfufa5190
    @meseretfufa5190 2 месяца назад +6

    ውገኖቼ መጸናናትን ይስጣቹህ

  • @alemheaven
    @alemheaven 2 месяца назад +2

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ወገኔኔኔኔኔ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
    የእስራኤል አምላክ ያበርታችሁ ያፅናናችሁ🙏🙏🙏😭😭😭😭

  • @markdeme2415
    @markdeme2415 2 месяца назад

    ስለ መሪ መልካም መናገር መባረክ ነው በረታ❤❤❤❤❤

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 2 месяца назад +4

    It is heart breking.
    May God Almighty comfort them.

  • @gabreelgabre6813
    @gabreelgabre6813 2 месяца назад +1

    💚💛❤️ ወይኔ ወገኖቼ
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @BizuworkWoldye-fz2ic
    @BizuworkWoldye-fz2ic 2 месяца назад +1

    ❤እጅግ ልብ ሰባሪ ፈጣሪ በዚሁ በቃ ይበለን❤ይቅርይበለን።

  • @miskiakeder5213
    @miskiakeder5213 2 месяца назад +5

    ብርታቱን ይስጣችሁ

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 месяца назад +1

    ጀግናው መሪያችን ጠላት ቢከበውም እሱግን ምንም ሳይበግረው ሀዘናቸውን ለመካፈል በመሔዱ በእውነት ከልብ እናመሰግናለወን ለቤተሰቦቻቸው መፅናናትን እመኛለው 😭😭😭😭😭😭😭

  • @atkiltabebe8914
    @atkiltabebe8914 2 месяца назад +1

    ወገኖቼ ኢትዮዽያን በሙሉ እግዚያብሔር አብ ያፅናቹ፡
    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ እምባቹን ይዳብስ፡ አፅናኙ መንፈስ ቅዱስ ብርታቱን ይስጣቹ አሜን 😢😢

  • @MyEthiopia12
    @MyEthiopia12 2 месяца назад +3

    😢😢😢😢😢😢😢እኔን ወገኖቼ

  • @jamelamohammed3212
    @jamelamohammed3212 2 месяца назад +1

    አላህ ሆይ እዘንልን እደኛ ስራ ሳይሆን እዳተ እዝነት ያረበል አለሚን ወጀላችን በዛ

  • @abdiraficustom184
    @abdiraficustom184 2 месяца назад

    really respect you our dear prime minister we follow you

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 2 месяца назад

    በጣም በጣም ያሳዝናል በእውነት ነፍስ ይማር ለቤተሰብ መፅናናትን ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ጆን

  • @Fatima-y4e7l
    @Fatima-y4e7l 2 месяца назад +2

    Ya Allah yasazinal betam

  • @fjzfgud8649
    @fjzfgud8649 2 месяца назад +4

    አላህ ይርሀማቸው 😭😭😭😭😭😭😭😭 ለቤተቦቻቸው መፀናት ይስጣቸው

  • @DeerMoose
    @DeerMoose 2 месяца назад

    እኔ በራሴ በጣም(3X) ጊዜ ነው የማዝነው ስለዚህ ፈጣሪ አምላክችን ለእናንተ ክብር ያፅናቹ!!! አሜን!!

  • @negestnegest8146
    @negestnegest8146 2 месяца назад +2

    እነኚህ የዋህ ህዝቦቻችን አይናችን እያየ በዚህ መልክ ሲለዩን መቼም እግዚያብሄር ምነው? ለምን? አንለውም ተመስገን እንጂ። ነገር ሁሉ ለበጎ ነው ይህ መራራ ሀዘን ነው፣ እግዚያብሄር ግን ያውቃል በዚህ ማለፍ ውስጥ በጎ ነገር ይሆናል። እነሱም ተጠራርተው ሄዱ አምላክም ኑ ልጆቼ አሁን የናንተ ሰአት ነው አለ። እግዚያብሄር ለቀሩት ወገኖች መጽናናትን ይስጥልን። ይህ በእንዲህ እንዳለ በየገላጣው ተራራ ላይ ውሀን እሚመጥና መሬትን ቆንጥጠው እሚይዙ ዛፎች ያስፈልጉታል። አብቹም ዛፍ በመትከል እሚደክመው ለዚህም ጭምር ነው።

  • @sosenalemma5369
    @sosenalemma5369 2 месяца назад +1

    አይዟችሁ ። እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ነው። እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ። እግዚአብሔር ያፅናናችሁ። 💔😭😭😭

  • @abebakebede6314
    @abebakebede6314 2 месяца назад +4

    እግዚአብሔር ያፄናናቹሁ 🙏🙏ልብ ይሰብራል

  • @ኢትዮጵያ-ረ2መ
    @ኢትዮጵያ-ረ2መ 2 месяца назад +3

    ስለዚህ ደግ ህዝብ እንዲህ አይነት.ችግር😭😭😭😭

  • @mgamermgamer3257
    @mgamermgamer3257 2 месяца назад +3

    😭😭🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹🕊

  • @sebsibegetahun3735
    @sebsibegetahun3735 2 месяца назад

    Abiy is a real leader! Long live Dear Prime minister!

  • @merontefera8566
    @merontefera8566 2 месяца назад +1

    የመፅናናት አምላክ ያፅናናችሁ ወገኖቼ

  • @leleyimer8783
    @leleyimer8783 2 месяца назад +1

    እግዚብሔር አብዝቶ መፅናናቱ ይሰጣችሁ ልብ ሰባሪ ሀዘን ነው 💔💔💔💔😭😭😭😭

  • @ad1187
    @ad1187 2 месяца назад +2

    ጆን 👍እነ ሰበር እስቲ እዩ ለቀሶ አልሄደም ፣አስፍልት አቋረጠ እያላችሁ የአዞ እንባ እያነባችሁ የነበራችሁ ህዝብ መሪውን እንዲህ ያከበራል ።ምድረ ኩታራ በህዝብ ጭንቅ መከራ 😭😭😭ፖለቲካ የምትሰሩ እግዚአብሔር ይፍረድባችሁ

  • @ዜድየኪዳንልጅ
    @ዜድየኪዳንልጅ 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ያጽናናችሁ 😥😥😥😥😭😭😭😭😭😭😭😭😭☝🏻☝🏻☝🏻☝🏻

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 2 месяца назад +2

    😭😭😭😭😭😭😭ነፍስ ይማር

  • @hilinaleykun
    @hilinaleykun 2 месяца назад

    እግዚአብሔር መጽናናቱን ይስጣችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @tirsitlammatessema3519
    @tirsitlammatessema3519 2 месяца назад +5

    እግዚአብሔር ያፅናናችሁ ወገኖቼ የሞቱትን ነብሳቸውን ይማር

  • @foziak9983
    @foziak9983 Месяц назад

    Sharing the pain of the people is shows how much leader cares. Thank you

  • @AdhanomBerhe
    @AdhanomBerhe 2 месяца назад

    Dr abiy and Yedmo PM haylemariam desalegn enamegnachu alen.

  • @Jegolejegole
    @Jegolejegole 2 месяца назад +1

    May their Souls Rest In Peace Amen

  • @sunnygabriel4993
    @sunnygabriel4993 2 месяца назад +1

    My prayer with you all. May
    God, give you comfort, strength and peace!

  • @Ethiopia.First.
    @Ethiopia.First. 2 месяца назад

    Painful loss. Our prayers are with you. God rest their souls in heaven for eternity. God bless Ethiopia.

  • @KOOKS276
    @KOOKS276 2 месяца назад +1

    መሪ ሰው ሲሆን❤

  • @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ
    @የኢየሱስልጅነኝ-ለ8ሰ 2 месяца назад +1

    የሲዳማ ሕዝብ የውሕ እና ቅን ሕዝብ ነው

  • @fikreteru6742
    @fikreteru6742 2 месяца назад +3

    😭😭😭😭😭

  • @alzeinphone9732
    @alzeinphone9732 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢አላህሥራህቡዙነው😢😢😢

  • @GetnetGedamu
    @GetnetGedamu 2 месяца назад

    እግዚአብሔር ያጽናናቹ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ
    @ቅድሚያለተውሂድ-ገ6ኘ 2 месяца назад +3

    ላዘነ የሚያጽናና መሪ አይይ ህዝቤ በዝህ አልተዳደር ተብሎ ጫካ ገብተው ቀሩ

  • @dawitbberhanu
    @dawitbberhanu 2 месяца назад +1

    Egzabher yasenachu

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 2 месяца назад

    አላህዎ፡ሰላሙን፡ያምጣልን፡ያረብ

  • @TasfayeFekadu
    @TasfayeFekadu 2 месяца назад +1

    እንዲ አይነት መሪ ስላለን እንኮራለን

  • @tesfaalemgebremedhin-er2wy
    @tesfaalemgebremedhin-er2wy 2 месяца назад +1

    Masmesel

  • @Sane-mf4ux
    @Sane-mf4ux 2 месяца назад

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ሰላም ለሀገራችን ለኢትዮጵያ ይሁን ፈጣሪ ነብሳቸውን ይማር ሰው ልጅ ማመሪአለበቸውለምንታፈጣራብሎመሰታዋልአላበት❤🎉🎉

  • @Asiya-kp4if
    @Asiya-kp4if 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢

  • @AdugnaLomiiadugna
    @AdugnaLomiiadugna 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @aregashmollawa7819
    @aregashmollawa7819 2 месяца назад +2

    Masetenanateni yesitachehu waganocha😭😭😭😭😭😭

  • @malkmustfa7586
    @malkmustfa7586 2 месяца назад +1

    ❤❤❤

  • @christianeshale6621
    @christianeshale6621 2 месяца назад +1

    ይኅው ጎደለብን በል አንተው ሙላልን ⚖️

  • @user-ti7lw5dn1d
    @user-ti7lw5dn1d 2 месяца назад +2

    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @Ethiopia278
    @Ethiopia278 2 месяца назад

    😢😢😢😢 መፅናናቱን ይስጣችሁ🙏🏽

  • @haleemabashar8447
    @haleemabashar8447 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭💔💔💔💔💔

  • @eagle4452
    @eagle4452 2 месяца назад

    ከሚመራው ህዝብ ጋር አብሮ ማልቀስን የመሰለ ነገር የለም 😭 የ ጎፍ ህዝብ መቺም አይረሳውም

  • @minassieshibru266
    @minassieshibru266 2 месяца назад +1

    🍀🌞🌺ኦግዠዛብሂር የጽኀቼሕ በጢም ያሰዝናል😂😂😂

  • @AsmaAskalo-yb2pf
    @AsmaAskalo-yb2pf 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭

  • @meronzergaw5719
    @meronzergaw5719 2 месяца назад +1

    💔💔💔😭😭

  • @Zeዶ
    @Zeዶ 2 месяца назад

    Heart breaking 💔💔💔💔

  • @chaltusuphe9465
    @chaltusuphe9465 2 месяца назад +1

    😭😭😭😭😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @emebeteshete3696
    @emebeteshete3696 2 месяца назад +1

    ጆኒ እንብርክክ የሄዱት የኛ ሰዎች ግፍ በነኚህ ንፁሀን ላይ አረፈ
    አሁን ደሞ እነኚህ የመርገምት ሚዲያዎች ይህንን ሩህሩህ መሪያችንንእላያቸቸዉ ላይ ችግኘ ተክሎ መጣ ነዉ የሚሉት
    እነዚህ ምንም የማያዉቁ ሰዎች አለቁ መድሀኒአለም ነፍሳቸቸዉን በአፀደ ገነት ያኑርልን ገዳም ቁጭ ብለዉ ህዝብ የሚያሰጨርሱ ቁጭ ብለዉ አሁንም የሰይጣንመልእክተኞች ስለሆኑ ያጓራሉ
    እነሱስ አረፉ ተራቸቸዉን ተወጡት ማንም ይቺን ምድር ለዘላለም የተመራት የለም
    ይብላኝ ሽማግሌ አንበርክኮ ለሚረሽነዉ
    እግዚአብሄርን ፍርድ መቀበል ተሳነኘ እንደ ሰዉ አሳዘኑኘ።
    😭😭😭😭😭😭😭😭😭💐

  • @LolLol-d5d
    @LolLol-d5d 2 месяца назад

    እማማ ኢቶቢያ ወገኔ💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @etichahabtamu7475
    @etichahabtamu7475 2 месяца назад +2

    Liben yemisebir telik Hazen Nefisin begenet yanur !!

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 2 месяца назад +1

    ዮሐንስ ልከኛው የልቤ !!!

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 2 месяца назад +1

    😢😢😢😢

  • @احمدعلي-ت5ن5ظ
    @احمدعلي-ت5ن5ظ 2 месяца назад +1

    Fetare nefsachewn yemar! Le betsebachewm metsenanatun yestachew! Bewenet libe sebare adega kesteven new 😢😢😢

  • @AyneshetHailu
    @AyneshetHailu 2 месяца назад

    የፖለቲካውን ጉዳይ ትታችሁ አንድ የሀገር መሪ ሀዘኑን በእንባ ሢገልፅ ምን ይባል ይሆን? ለማንኛውም መላው ቤተሰብና ለኢትዮጵያ ህዝብ መፅናናትን ይስጣችሁ

  • @eee8706
    @eee8706 2 месяца назад +2

    ariiuuuuu😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @TadiyoseYohannes
    @TadiyoseYohannes 2 месяца назад

    MN aynet hazen.....

  • @xpk5509
    @xpk5509 2 месяца назад

    ፈጣሪ ያጸናችሁ 😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @holyseed.1415
    @holyseed.1415 2 месяца назад +2

    ታሳ ታሳ ደንዳ ኢሞ አልክ አብቹ ታሳ ማለት ለእኔ ያርገው ማለት ነው። ለአንተ አያርገው አቢቹ

  • @tesfaalemgebremedhin-er2wy
    @tesfaalemgebremedhin-er2wy 2 месяца назад +1

    Eye keledu new

  • @Koteron
    @Koteron 2 месяца назад

    E/r abzeto yatsenachiw!! 😢😢😭

  • @LawofGod
    @LawofGod 2 месяца назад +2

    Edete ytegoda hizb new 🆕 😢

  • @efremfisha678
    @efremfisha678 2 месяца назад

    😂😂😂 ኧረ ተው። ሰው እንዴት ጨርሶ ሰውነቱን አውልቆ ጥሎ እንዲኽ ይኾናል። ለሀዘንም ካሜራ ?!

  • @AbbaateAbbaas
    @AbbaateAbbaas 2 месяца назад

    መሪ ሕዝቡ ሲያዝን አዝኖ ሲደሰት ይደሰታል፣ገራሚ መሪ አብቹ፣ሁሉም ድርጊቱ ከልቡ ነዉ።

  • @DeginetEdilu
    @DeginetEdilu 2 месяца назад

    Yamale

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 месяца назад

    የሞቱት በቁጥር ተለይተው ለያንዳንዳቸው መቶ መቶ ሺህ ቢሰጥ መንግሥት ይጎዳል ?

  • @سحابالحلوه-ص3ط
    @سحابالحلوه-ص3ط 2 месяца назад

    ወደጌታችሁ፡ለምኑ፡ሱበሀን፡አላህ፡ያማል፡ምንም፡ማድረግ፡አይቻልም

  • @sofiyasofi8900
    @sofiyasofi8900 2 месяца назад +1

    አላህ ሰብሩን ይስጠቹ