ክህደት እና ፍቅር / ባትነካካው ይሻል ነበር / አዲስ አጓጊ የፍቅር ትረካ ሙሉ ክፍል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 1 фев 2025

Комментарии • 10

  • @tiruyeyilma8482
    @tiruyeyilma8482 3 месяца назад +6

    አንዳድ የባል እናቶች እንዲህ ናቸው በጣም አስቸጋሪ ና ክፍዎች ናቸው ከእንዲህ አይነት አማት ይሰውረን

  • @My_blood_its_habesha
    @My_blood_its_habesha 3 месяца назад +9

    የአተራረክ ስታይል መቀየርሽን ወድጀዋለው ቃላቶችን ያላስፈላጊ መለጠጥ አልተመቸኝም ነበረ እናመሰግናለን❤❤❤

    • @senistories
      @senistories  3 месяца назад +4

      እኔም ከልቤ አመሰግናለው ለበጎ አስተያየቱ❤❤😍😍🙏🙏

  • @YzMe-z8r
    @YzMe-z8r 2 месяца назад +2

    አለማስተዋል የህይወትን መስመር ያበላሻን😢 የኛን ብቻሳይሆን አብሮንያለዉን ሰዉ እንጎዳን 😢😢

  • @tamirrayehubenti493
    @tamirrayehubenti493 3 месяца назад +3

    እንደ አብርሃም እናት ዓይነት ብዙ የተረገሙ ሴቶች በኢትዮጵያ ሞልተዋ። እግዚአብሔር ይፍረድባቸው።

  • @saramissgina3313
    @saramissgina3313 3 месяца назад +4

    Endezech lij tereka yemechel yelem ❤🙏

    • @senistories
      @senistories  3 месяца назад

      እናመሰግናለን
      @saramissgina3313

  • @Rabiaabdumohammed
    @Rabiaabdumohammed 2 месяца назад

    ያሳዝናል 😢😢

  • @hiwetgulilat4112
    @hiwetgulilat4112 3 месяца назад

    Yezarew asazage acherares😢😢😢😢

  • @daniboy6099
    @daniboy6099 3 месяца назад +3

    አንቺ ብቻ ተርኪ የውልዪ