🔴ምዝገባው ተጀምሯል በድጋሜ መጥቻለሁ🔴ኡሙ ረያን tube/Neba Tube/amiro tube//

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 ноя 2024

Комментарии • 20

  • @Tube-fi9qq
    @Tube-fi9qq 4 месяца назад

    የኔ ውድ ለቤትሽ አድስ ነኝ ግን በጣም ጎበዝ ነሽ በርቺ እኔም በቅርቡ ወደ አገር ልገባ ነው እናም መስራት የምፈልገው ስራ ነው

  • @gjk8731
    @gjk8731 11 месяцев назад +2

    አሻአላህ አህቴ አገር ልገባ ትንሽ ነዉ የቀረኝ መጥቼ እማራለሁ በፊትም ልምዱ አለኝ ለማሻሻል ያክል ነዉ እና እኔ አገሬ ጎጃም ነዉ ያሳሰበኝ ነገር ቢኖር ሰልጥኜ እስክጨርስ ቤት ኪራይ አገኛለሁ በሼሪንግ የኔ ቢጤ ካሉ ታሳዉቂኛለሽ❤❤

    • @richtube5245
      @richtube5245 11 месяцев назад

      ማማዬ እኔም እንዳንች ሰዉ እየፈለኩ ነዉ መቸ ነዉ ሀገር የምገቢዉ

    • @richtube5245
      @richtube5245 11 месяцев назад

      @rahmafamily4964 መቸ ነዉ የምትገቢዉ

    • @nejatayalewu7190
      @nejatayalewu7190 11 месяцев назад +2

      ነይ አብሽሬ የኔ ቤት አለለሽ ብቻ በሰላም ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @ማኢዳአሠፋ
    @ማኢዳአሠፋ 11 месяцев назад

    የኔ ውድ አንቺ መልካም ሴት ነሽ እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ በቅርቡ ሀገሬ እገባለሁ

  • @cochalove1
    @cochalove1 2 месяца назад

    Aselam aleykum umu reyan endet nesh ,yet akababy nesh enem ezihu kombolcha neberku. Andand negerochn meselten felge neber . Yetekiya . Ye mejlis lbsun. Yemegareja

  • @weyinshettesfaya2359
    @weyinshettesfaya2359 8 месяцев назад

    እሙ ሰላም ነሽ ጥሩ ለሁሉም አይነት ጨርቅ የሚሆን የልብስ ስፌት ማሽን የቱ ነው ሀሪፉ?

  • @አሲሁሉምለበጎነው
    @አሲሁሉምለበጎነው 9 месяцев назад +2

    የስራ ሰው ላይክ የለውም ወደየት እየሄድን ነው ወሬ ቢሆን

  • @LeyilaKasim
    @LeyilaKasim 5 месяцев назад

    As.wr. wb samanesh

  • @teklitgebreweld8821
    @teklitgebreweld8821 9 месяцев назад

    በ on line ቅድና ስፌት መማር ይቻላል መማር ፈልጌ ነው ከ ጁባ ሳውዝ ሱዳን

  • @fafiwelloyewa3230
    @fafiwelloyewa3230 7 месяцев назад

    ምን ሆነሽ ነው

  • @SemharSemhar90
    @SemharSemhar90 11 месяцев назад

    እኔም መሰልጠን እፈልጋለሁ እባክሽን እህቴ

  • @asefamamo1352
    @asefamamo1352 11 месяцев назад

    በሰላሙ ምክንያት ብዙ የኔትወርክ መቆራረጥ ስላለ?

  • @habibmohammed8989
    @habibmohammed8989 10 месяцев назад

    የዚፕ አሰራር አሳይን

  • @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ
    @አልሃምዱሊላህናፋቂዋ 8 месяцев назад

    የተካያ ልብስ አሰራር አሳይን ውዴ

  • @sikosilo4611
    @sikosilo4611 11 месяцев назад

    ከሚሴ ነብርሽማ ኮቻ ገባሽዴ

  • @አፍያዩቱብ
    @አፍያዩቱብ 11 месяцев назад

    አዋጭነወይ?

  • @muntehakedir2212
    @muntehakedir2212 11 месяцев назад

    Ya sufra asarar astamirin