ቤቢ ሻወሪ ምን ይመስል ነበር 👶🍼🤰

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 255

  • @beautifuloromiya4288
    @beautifuloromiya4288 2 года назад +17

    You are blessed rozeyaa 😍በጣም ያምራል ሁሉም ነገር ቤትሽ ደግሞ ቤተመንግስት ነው የሚመስለው በጣም ያምራል የደስታ የበረከት ቤት ይሁንልሽ እንወድሻለን አትጥፊ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much yaney konjo 👏👏 😃

  • @rozatadese5474
    @rozatadese5474 2 года назад +3

    በጣም ያምራል ግን baby shower እኮ ጓደኞችሽ አይደሉም እንዴ ማዘጋጀትና አንቺን surp....ማድረግ ያለባቸው ???

  • @geez2115
    @geez2115 Год назад +3

    በውነት የናት ፍቅር አውቃለው እስትንፉሴ ነው ካምላክ ቀጥሎ እናት ለልጅዋ ያላትን ፍቅር አውቃለው ዘመናዊነትንም በህይወት ልምዴ እንዲሁም በኮሌጅ ቀስሚያለው ግን እናትም ሆነች አባት የልጁን አፍ መሳም ነውር ነው እየቀለላቸው ይሄዱና ነገ ሲያድጉ ሌላ ሴት ለመሳም ቀላል ይሆናል ሌላ ታሪክ ውስጥ ይገባሉ እውን ላለው ምስቅልቅል ተመሳሳይ ጾታ ውዝግብ አንዱ ይሄ ነው ቤተሰቦች አስቡበት🙏

  • @ET-oq2sd
    @ET-oq2sd 2 года назад +3

    እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማሪያም እንኳን በሰላም ሁለት አረገችሽ አሜን አሜን አሜን
    🙏🙏🙏 🌼🌻🌼 🙏🌻🌼
    እንኳን ደስ ያለሽ!!!

  • @FikirFikir123
    @FikirFikir123 Год назад +1

    እኔኮ ቤቢሻወር ሰፕራይዝ ነበር የሚመስለኝ ለራስ ማዘጋጀት ይቻላል ማለት ነው?

  • @eritrealove7981
    @eritrealove7981 2 года назад +4

    ፕሮግራሙ በጣም ያምራል እምየ ማርያም በሽልም ታውጣሽ። በ ሕማማት ወቅት ግን ትንሽ ይከብዳል እንደዚ ነገር መልቀቅ።

  • @tsigeredahailemariam9962
    @tsigeredahailemariam9962 2 года назад +9

    እንኳን ደስ ያለሽ በድጋሚ እሮዝ❤️ እግዚያብሄር ያሳድግልሽ ማር🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much yaney konjo

    • @የጠፋውልጅ
      @የጠፋውልጅ 2 года назад

      @@EliabRose *_እህቴ እንኳን ደስ ደስ አለሽ ግን የልጅ ከንፈር አይሳምም እኔ ሴትዮየ ሁሌም ትስመው ነበር አሁን ሥድስት አመቱ ከትራስ ጋር ይታገላል እና ይሔ የሤትዮዋ ውጤት ነው የጎርቤት ልጅ ሢመጣ ክላስ ቆልፎ እተኛ ይላቸዋል እና እባካችሁ የልጆቻችሁን ከንፈር አትሳሙ በጌታ።_*

  • @honeymoges8686
    @honeymoges8686 2 года назад +3

    እውይ እሮዚዬ እንዴት እንደምታምሪ! እመቤቴ በሰላም ሁለት ታርግሽ ልልሽ ነበር ለካ already ሁለት ሆነሻል😀 ልጆችሽ ይደጉልሽ እግዚአብሔር ትዳርሽን ይባርክልሽ የኔ ቆንጆ በጣም ነው የምወድሽ🥰😍❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much yaney konjo 😃😃😄😄😂😂

  • @Ezza572
    @Ezza572 2 года назад +10

    Congratulations 🎊🎉🎊❤️አላህ በሰላም ይገላግልሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you dear

  • @betelhemtadesse2689
    @betelhemtadesse2689 2 года назад +3

    የኔ ውድ እንኳን ደስ አለሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ሰላም የምትይው ድምፅ ሁሌ በጆሮዬ ያቃጭላል ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ ውድ ውድድድድድድድድድ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Ewwwyyyy yaney konjo 😂😂😂😂😃😃

  • @tselatadnew4567
    @tselatadnew4567 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ አትጠገብ ጠፍተሽብኝ ነበር እንኳን ለዚህ አበቃሽ ደስ የሚል ነገር ነው።

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Yaney konjo Amesagenalewe betam 🥰🥰😘😘

  • @ametbalgedefaw3186
    @ametbalgedefaw3186 2 года назад

    በጣም ያምራል
    ቀሚሱን ወድጄው ነበር
    Please reply the link of the dress

  • @SybertronixXD7856
    @SybertronixXD7856 2 года назад +1

    ሮዚዬ እንኳን ደስ አለሽ ተናፍቀሽ ነበር እንኳን ደህና መጣሽ ውቢት😍

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 2 года назад +4

    ስወድሽ ሮዝዬ ኑሮሽ ቤተሰብሽ ልጆችሽ የተባረኩ ይሁንልሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much dear

  • @nestuhemeca1130
    @nestuhemeca1130 2 года назад +6

    You looked stunning!!! Love ur dress and ur personality too!!! congratulations again tebareki

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much dear

  • @Mercy1916
    @Mercy1916 2 года назад +1

    ኦ በጌታ ስም እንዴት ደስ ምትይ ልጅ ነሽ በጌታ ደሞ የሸዋችን ሚስት ነሽ በጣም ደስ ብሎኛል ይገባዋል ዋውውው ዛሬ ገና ነው ያየሁሽ ግን ገራሚ ሴት ነሽ እህቴ ዋውውው ብቻ ሌላ የምለው ስላጣሁ ደሞ የሰዉ ኮሜንት የሚገርም ነው ምን ብታስነኪያቸው ነው መልካም ነገር ነው ሁሉም ከአፉ የሚወጣው ዋውውው ኮሜንት ማየት እወዳለሁ እና ያንቺ ለየት ያለ ነው እመብርሃን የሰው ፍቅር የሰው መውደድን ያብዛልሽ ቅዱስ ገብርኤል አቦቦቦ ሸዋዬም ታድለካል ፍቅር የሆነች ባለቤት የሂወት አጋር ነው የሰጠክ ቅዱስ ገብርኤል ይጠብቃቹ አቦቦቦቦ ❤😍🙏🙏🙏😍❤

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +2

      Ewwwwwyyyy yaney maer men laregeshe amen amen maer Awo Betame egzabhere yemasegane yaney konjo Betame edelaghale naghn yasaw mawedade aleghn Betame amesagenalewe anchey gen Egzabhere yakeberelghne 🤲🙏🏽

    • @Mercy1916
      @Mercy1916 2 года назад +1

      አሜንን የኔ እህት ክበሪልኝ እሁንም ደርቦ ደራርቦ ያብዛልሽ ቤትሽ ይባረክ 🙏🙏😍❤ ደሞ በርቺ እትጥፊ ወጥረሽ ስሪ

  • @seblebezabih9747
    @seblebezabih9747 Год назад +1

    Kim መስለሻል

  • @merihandayanimerihandayani3466
    @merihandayanimerihandayani3466 2 года назад

    ሮዚየ እንኳን ደስ አለሽ በድጋሜ እና እባክሽ ፕሮግራም አለኝ ፀጉሬ ረጅም ነው ግን ጥቅልል ይላል ስተኩሰው ለራሱ ለዲቂቅ አይቆይም እሾህ መስሎ ጥቅልል ይላል ብልጅሽ ልለምንሽ ምን አይነት ፕሮዳክት ልጠቀም ፀጉርን የማይጎዳ ነገር ጥቁሚኝ በናትሽ እጠብቅሻለሁኝ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +1

      Text aregelghne bea instagram

    • @merihandayanimerihandayani3466
      @merihandayanimerihandayani3466 2 года назад

      @@EliabRose ኢንስታግራም የለኝም እህቴ አረ ምን ላርግ ከቻልሽ በዚ ብትፅፍልኝ ጎግል ላይ እፈልገዋለሁኝ እህቴ

  • @romaroma1651
    @romaroma1651 Год назад +1

    ይሄ ሰውዬ ስንት ሚስት ነው ያለው ቤቲ ደሞ ከምትባል ጋ እያበደ ነው

  • @laelnaam7539
    @laelnaam7539 2 года назад +3

    Congratulations 💝🌷🌹💝🌷🌹💝🌷
    I’m so happy for you God blessed you more

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @yorifes9899
    @yorifes9899 2 года назад

    Could u please inform where u got ur dress please

    • @ethiopiatenur313
      @ethiopiatenur313 2 года назад

      She said Nordstrom😊 it’s even on the bag🥸

  • @hevenlee12327
    @hevenlee12327 2 года назад +32

    Who miss rosi like me ???😍😍😍

  • @mimiy8799
    @mimiy8799 2 года назад +11

    አንቺን የባረከሸ እኔንም በሴት ልጅ ይጎብኘን እግዚአብሔር በቸርነቱ ያሳድግልሸ ይባርካችሁ

  • @netsiytub7243
    @netsiytub7243 2 года назад

    እሮዚዬ ዋው ያማረ ነበር እግዛብሔር ያሳድግልሽ ሸዋ ምርጥ ሰው ነው 🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +1

      Amen amen yaney konjo

  • @selammesay9682
    @selammesay9682 2 года назад

    Yena wd betam new yemwedshi eshi fetari batesebshin briki yarglshi

  • @hiruth9501
    @hiruth9501 2 года назад +1

    Congratulations🎶💐🎉🎁🎀 የአጥር ወፍ አትስማሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Awo alghne Betame konjo tabekighn 🤗🤗

  • @enatethiopia953
    @enatethiopia953 2 года назад +2

    እራስም ደግሶ ማዘጋጀትም ይቻላል ማለት ነዉ ደሰ ይላል በጣም

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +2

      Endaye tadeya man enderase ale belashe naw

    • @enatethiopia953
      @enatethiopia953 2 года назад +1

      @@EliabRose ewnet new rose, enem endanchi new maderigew

  • @lulayene4950
    @lulayene4950 2 года назад

    Rosiye yenekonjo sewedesh eko betam new yemetameriw, you are amazing, I like your dress may I get the link for my photo shoot please

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much you can get his contact from description box

  • @merondejene8766
    @merondejene8766 2 года назад +1

    ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል እዴት እደምወድሽ ሜሪ ነኝ ካዳማ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @mahletzerihun7034
    @mahletzerihun7034 2 года назад +1

    ሮዚዬ በጣም ነዉ ምወድሽ በርቺ

  • @MarakiSintayehu
    @MarakiSintayehu 2 месяца назад

    Congratulations you are so beautiful❤❤✨😍 congra

  • @ፍትህወዴትአለሽ
    @ፍትህወዴትአለሽ 2 года назад

    Roziy betam. Yameral holom negersh. Lijochshin. Yasadeglesh

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @hiwettesefu5479
    @hiwettesefu5479 2 года назад

    እመቤቴ በሰላም ትገላግልሽ የአጥር ወፍ አትስማሽ

  • @blenabrha2681
    @blenabrha2681 2 года назад

    rozeyaa konjo congratulations eliabese maraye

  • @nanamulitimedia7727
    @nanamulitimedia7727 2 года назад

    የኔ ቆንጆ እንኳን ደስ ያለሽ የመጀመሪያ ልጀሽሳ

  • @men_addis12
    @men_addis12 2 года назад +1

    የኔ ቆንጆ እንኳን ማርያም ማረችሽ ደሞ እንዴት እንደምታምሪ

  • @yededyalikeleh3175
    @yededyalikeleh3175 2 года назад

    እንካ ደስ ያለሽ ሮዚ በናት አዲ ከተፍ በያልን

  • @mihiretdebebe4968
    @mihiretdebebe4968 2 года назад

    በጣም ቆንጆ ቤቢ ሻወር!
    o o o o ! I love ur hair style & makeup. very very beautiful.

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @abywasg6813
    @abywasg6813 2 года назад +1

    Roziye congrats.Everything is perfect especially your dress.i love Nordstrom

  • @nymanayma4504
    @nymanayma4504 2 года назад

    Yene konjo setamri begugut new videoshen yemtebkew endezi gen atetfi

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Eshey yaney konjo emtalewe

  • @r.m.mfamilyethiopian9508
    @r.m.mfamilyethiopian9508 2 года назад

    I missed your videos wude❤❤❤
    Beteseb enhun enenim demrugn wudoche

  • @BujuStar
    @BujuStar 2 года назад +3

    Family ++
    Congratulations 🍾 ayileyachu
    🔥🔥🦁🦁

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +1

      Amen amen. Thank you 🙏🏽

  • @betlihemmesfin8732
    @betlihemmesfin8732 2 года назад +2

    እንካን ደስ ያለሽ በሰላም ትገላግልሽ እመቤቴ ማርያም 🎉🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊🎊🎉🎉🎉🎉🎊

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +1

      Waljalehu yaney konjo Amesagenalewe

    • @betlihemmesfin8732
      @betlihemmesfin8732 2 года назад

      @@EliabRose ohhhhh እንካን ደስ ያለሽ የኔ ቆንጆ 🎉🎉🎉🎉🎊🎊🎊🎊🎊

  • @rahelyoseph6461
    @rahelyoseph6461 2 года назад +1

    Wow beautiful congratulations again may God bless you more and more 😘🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much dear

  • @saidaahmed5881
    @saidaahmed5881 2 года назад

    Rosiye betam nafkeshg neber silayehush des blogal betam new yemwedsh

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @directeroffice
    @directeroffice 8 месяцев назад

    እንኳን ደስ ያለሽ እሮዝ❤

  • @adanchetesfaye285
    @adanchetesfaye285 2 года назад

    ስቱን ኮፒ አድርገሽ እደምትዘልቂው ነው ግራ የሚገባው🙆🙆

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      ማርገዙን ነው 🤣🤣🤣😂 you’re so funny 😂

  • @newLife-wv9ub
    @newLife-wv9ub 2 года назад +1

    I love ur dress, can u put z link for ur dress please

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      I just buy it from store I don’t have the link

    • @newLife-wv9ub
      @newLife-wv9ub 2 года назад

      @@EliabRose really? Thank u so much 💓

    • @newLife-wv9ub
      @newLife-wv9ub 2 года назад

      Can I ask u which store please

  • @mettik1562
    @mettik1562 2 года назад

    Our Ethiopian Kim, you are beautiful in and out! m goodness you are very beautiful and classy and graceful.

  • @yordialex3665
    @yordialex3665 2 года назад +1

    የመጀመሪያ ልጅሽስ ስለ ኢቫ ብቻ ነው ሁሌ የምታወሪው

  • @yordabk46
    @yordabk46 2 года назад

    God bless u rosiye

  • @aberubirle4215
    @aberubirle4215 2 года назад +1

    ሮዝዬ አንች ትለያለሽሽሽሽሽ 😍😍😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Yaney konjo Amesagenalewe maer 😘😘

  • @eleulove9569
    @eleulove9569 2 года назад +1

    እንኳን ደስ ያለሽ ሩዚ፣ እመቤታችን ካንቺ ጋር ትሁን

  • @alemgodeloeya7247
    @alemgodeloeya7247 2 года назад

    How May weeks were you in your baby shower looking gd

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @Ethioselam445
    @Ethioselam445 2 года назад +1

    Congregation roziye betam niw ymiyamrew Hulu nger

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @sayoabdella9800
    @sayoabdella9800 2 года назад

    Roseye bedegami enquan des yalesh !!! Anchinem betesebeshenem fetari yebarkachu 😍😘💕

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much dear

  • @lorenzrediate4073
    @lorenzrediate4073 2 года назад

    Woww enkuwan beselam metallisch tefashi betam new yemwdash

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Emtalewe yaney konjo 😘😘

  • @semharfisseha6281
    @semharfisseha6281 2 года назад +2

    Congratulations on your Growing family love ❤️😍🙏🏾

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @newLife-wv9ub
    @newLife-wv9ub 2 года назад

    Degagime new yayehut betam des yemil nber tebarku

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you yaney konjo

  • @solyanaleyan870
    @solyanaleyan870 2 года назад +1

    You are beautiful 😍😍Thank you for sharing with us 💕

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      You’re welcome beautiful

  • @tayechborena4575
    @tayechborena4575 2 года назад

    ይመችሽ በጣም ደሰሰ ነው ይምትይው እንግችሽም ጭምር👌👌

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @dengelmaryam1129
    @dengelmaryam1129 2 года назад

    እባክሽ Instegram post ያረግሹ ምታም ረጂም ልብስ ኬት እንደገዛሹ ንገሪይ

  • @mrsgudina3311
    @mrsgudina3311 2 года назад +5

    You looked absolutely gorgeous ❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @banitube7029
    @banitube7029 2 года назад

    Roziye tefash eko amrobeshal kenebalishena lejochesh rejm edme emegneleshalew yene tafach

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen yaney konjo thank you dear

  • @Hana-jb8se
    @Hana-jb8se 2 года назад +1

    እንኳን:ማርያም:ማረችሽ

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Mareyame tanureshe yaney konjo

  • @fiona7591
    @fiona7591 2 года назад

    Indaay wait didn't you already have a baby?

  • @makidatedla9660
    @makidatedla9660 2 года назад +1

    congratulations my dear

  • @dagmawitkochito6898
    @dagmawitkochito6898 2 года назад

    Betish betam yamral endanchi rosiye❤️❤️❤️

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much hahaha

  • @edenteshome3957
    @edenteshome3957 2 года назад

    congra roziy arif baby shower new

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe betam yaney konjo

  • @saratakele5114
    @saratakele5114 2 года назад +2

    Congratulations again you are looking gorgeous as usual.

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much yaney konjo

  • @meronkedir2325
    @meronkedir2325 2 года назад +1

    እንካን ደስ አለሽ ውዴ

  • @ihavefaithingod.godisgood.1188
    @ihavefaithingod.godisgood.1188 2 года назад +2

    Welcome back gorgeous 🥰🤰🥰🕊

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @zomaylove6613
    @zomaylove6613 2 года назад +1

    Thank you sweetheart for sharing it was a stunning party like you I’m so happy for you on top of that thank you for sharing the telephones number I live in DMV area I am wondering where can I get this balloon decor for so long I greatly appreciate you🥰🌸🌸🌺🌸🌺🌼

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Owe am glad you have that, yaney konjo your very welcome 😃

  • @leylabushra2750
    @leylabushra2750 2 года назад

    Hi my beautiful welcome back I miss you 😘 congratulations 🍾

  • @meronabera7558
    @meronabera7558 2 года назад

    ለምን ቤቢ ሻውር ትላላችሁ ?
    እኛ ኢትዮጲያውያን የራሳችን ባህል አለን ገንፎ ቀመሳ ተብሎ ጎረቤት ዘመድ ተሰብስቦ ይከበራል
    ለምንድነው የራሳችሁን ጥላችሁ የሰውን የምትይዙት?

  • @gelilashaile8889
    @gelilashaile8889 2 года назад

    Congratulations yenekonjo. Egziaber yimesgen!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen thank you so much dear

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 2 года назад

    Congratulations

  • @yo-yo8964
    @yo-yo8964 2 года назад

    Ur so lucky 🍀

  • @birkae165
    @birkae165 2 года назад

    Roziye betam yameral , thank you for sharing 🙏🙏🙏😍😍😍

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      You’re welcome dear

  • @elssamekonnen3965
    @elssamekonnen3965 2 года назад +2

    ስጠብቅሽ ነበር ሮዚዬ የኔ ሰንሻይን

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @ዋሎየዋነኝከዉቦች
    @ዋሎየዋነኝከዉቦች 2 года назад

    ቅድም ኡርጉዝ መሰለሺኝ ነው በደንብ ሳለሰማ ነው ላይክ የሰጠሁት ፈጣሪ ያሳዲግልሽ 👍

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amen amen yaney konjo thank you

  • @tinahailu748
    @tinahailu748 2 года назад

    Congratulations 🎊 👏 💐 🥳 🎊

  • @ወልደነጎድጓድ
    @ወልደነጎድጓድ 2 года назад +1

    ሮዚዬ ከስንት ጌዜ በኃላ አየሁሽ ደስ ብሎኛል

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Amesagenalewe yaney konjo

  • @amlesetmuchie1316
    @amlesetmuchie1316 2 года назад

    Congrats embete be shelem tewutesh.u are so beautifull.look like kim Kardashian

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @bettytadesse2921
    @bettytadesse2921 2 года назад +2

    Congratulations beautiful mama🎉🎉🥰

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @redittesfaye574
    @redittesfaye574 2 года назад

    roziyeeee yene konjo miss u betam tolo tolo video lekakline betam nw mewadesh

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Ename Betame yaney konjo sera busy hoghne naw I will

  • @maramawit7870
    @maramawit7870 2 года назад

    Baby shower demo surprise alnber enday wey zendero

  • @Beryaa
    @Beryaa 2 года назад +1

    Congrats Rozye.

  • @thelovelyfamily2664
    @thelovelyfamily2664 2 года назад +2

    Beautiful family ❤❤

  • @amentube9168
    @amentube9168 2 года назад

    እንካን ደስአለሽ

  • @fiametaferede7428
    @fiametaferede7428 2 года назад

    You look so beatiful, everything looks so good, your house is amazig!!

  • @brookhaile
    @brookhaile 2 года назад

    Enikuan des yalesh rose 🌹

  • @betlhemmesfin3352
    @betlhemmesfin3352 2 года назад

    እንኳን በሰላምና በጤና መጣሽ እህታችን ተባረኩ!!

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад +1

      Amen amen thank you so much yaney konjo

  • @tjj269
    @tjj269 2 года назад

    Congratulations 🥰🥰

  • @liliabera4202
    @liliabera4202 2 года назад

    Yene feker congratulations welcome back 🙏

    • @EliabRose
      @EliabRose  2 года назад

      Thank you so much dear

  • @leulgebregiorgis9165
    @leulgebregiorgis9165 2 года назад

    Congrats rozi

  • @wendamak2201
    @wendamak2201 2 года назад +1

    ማርናቹ

  • @konjitkebede3354
    @konjitkebede3354 2 года назад +1

    Congratulations ones again beautiful🔥🔥🥰❤️

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 9 месяцев назад

    God is good

  • @minaluasefa1048
    @minaluasefa1048 2 года назад +1

    So pretty Love you