"ኢትዮጵያ አየር መንገድ ውስጥ ረብሻ የፈጠሩ ቲክቶከሮች ፍርድ ቤት ቀረቡ,ወንጀሉ ከሽብር ጋር ተያይዟ"

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 сен 2024
  • #teddyhawassa #ethiopia #teddygetahun #abiyahmed #ebstvworldwide #ebstv #fanatv #waltatv #seifufantahun #ኢትዮጵያ #ቴዲሃዋሳ #ቴዲጌታሁን
    #yetiktoklaynewariwoch #የቲክቶክላይነዋሪዎች

Комментарии • 66

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s 17 дней назад +5

    የሀገራችን ክብር ዝቅ ለሚያደርጉ ህጋዊ ቅጣት መቀጣት ይገባቸዋል ።

  • @ZerihunAlemu-h2h
    @ZerihunAlemu-h2h 17 дней назад +1

    ቴዲ እዴትትነህ እድሜና ጤና እግዚአብሄር ይስጥህ ለምታደርገው ሁሉ ከሁሉ በላይ ሀብታሙ በሻህ የሚባል የፉኝት ልጅ አማራን እየከፋፈለ የታገለመስሎት እዴት እደሚያቆስሎን በጣም ያሳዝናል እዴዉ ከሰማህ እባክህ ምከረው ወንድማለም ,,

  • @zebibaedris8672
    @zebibaedris8672 12 дней назад

    አናመሰግናለን. ቴዲ. አላህ. የጠብቅህ.

  • @MohammedSeid-f5m
    @MohammedSeid-f5m 17 дней назад +1

    ቴዳ ምርጥ ልጅ ሥወድህ

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 17 дней назад +1

    ይኸውልህ ብቻዬን ከመንግሥት እበልጣለሁ እስከ ዛሬ አየር መንገዱ ላይ ቅሬታ ያላቸውን የውጭ አገር ዜጎችንና አበሾችን ሰበስቤ ጉዱን ለአለም አጋልጣለሁ የሚሉ ሱሳይደርስ ያዙኝ ልቀቁኝ እያሉ ነው።

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 17 дней назад

    ቴዲ ግን አምባቢ ነህ እዉነት ጎበዝ ፈጣሪ ይጨምረልህ

  • @NezirNezir-e8p
    @NezirNezir-e8p 16 дней назад

    በትክክል ቶዲየ

  • @eliasdemisse7841
    @eliasdemisse7841 16 дней назад

    You are correct. We have one Ethiopia.

  • @asterasfaw8341
    @asterasfaw8341 18 дней назад +1

    በጣም ነዉ የምታምረኝ የሆንክ ጀግና ወንድ ፆታዊ ትንኮሳ አንዳትለኝ አደራ

  • @Mr.robloxbacon
    @Mr.robloxbacon 17 дней назад

    ቴድዬ ክበርልኝ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 18 дней назад

    ቲድየ እናመስግናለን የጎዶሮዉን ጎዳት አዝነክን ስለገለፅክ እቁ ይትዮጵያዉያነክ

  • @user-xn7wl3cc8k
    @user-xn7wl3cc8k 18 дней назад +2

    ውይ ቴዲዬ በሂወትህ ተሳስተህ አታውቅም እዴ በቃ ጆን ሆነ እጂ ቦታው ላይ ያለው
    ሀያ ስባት ሺ ተከታዩች የነበርነው ባጠቃላይ ልክ ነው ብለን ስንገፋፋው ነበር
    ምክንያቱም የተለያየ ምክንያት ነው የስጡን ሲሉ እዳይሄዱ ተፈልጉ ነበር የመስላቻው
    ያም ሆነ ይህ ተሳሳተ የኛ እኝኝ ማላት ግን ለልጁ ያለን ጥላቻ አስመስለብን ያለማወቅ ወንጀል ቢሆንም ሀይጣት ግን አይደለም
    ጆን መብቱን መጠየቁ እጂ አየር መንገዳችንን ማዋረዱ እዳልሆነ በምን ትረዳለህ መስለህ
    ማኛው በእንግሊዘኛ ሊበትን ሲፈልግ ተው ማኛው ችግራችንን እራሳችን እንፈታዋለን ሌላ እዲስማው ብፈልግ አሌክስን አስገባው ነበር ተከታዩቹ ፈረጆች ናቻው ሲል ስምተነዋል
    ስለዚህ ነገሩ ጥፍት ነው ህግ ይዳኘው የኛ አጉል ማሽማቀቅ ምንም ትርጉም የለውም

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 18 дней назад

      ትክክል እግዚአብሔር ይባርክሽ ቴዲ $ ነው የሚለቅመው የጆን መውደቅ ያስደስታቸው ዲያቢሎስ የዲያቢሎስ ልጆች ብቻ ናቸው

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 18 дней назад +2

    ወጣቶች ናችው ባለማወቅ ነው በምሕረት መልቀቅ አለባቸው ያለ ማወቅ ነው ።

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 17 дней назад +1

    የዘንድሮ ምሁር አደርባይ ነው።

  • @NezirNezir-e8p
    @NezirNezir-e8p 16 дней назад

    ቶዲየ ❤❤

  • @amnontegegne6282
    @amnontegegne6282 17 дней назад

    ቴዲ ምርጥ ሰው ጎበዝ ያልተማሩትን እንደዚህ አስተምራቸው የደንቆሮ ፊመስ በዛ እኮ

  • @user-ko9gw1qg7y
    @user-ko9gw1qg7y 17 дней назад +1

    ቢያንስ 12 ክፋል የጨረ መቶ ሀሣብን ይግለጭ አላልክም ታዲያ መንሱር ምን ያረጋል

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 17 дней назад

    ልጄቹ ትልቅ ጥፋት አጥፍተዋል ይኽውም ውረድ ሲባሉ መውረድ እና ጥያቄአቸውን ወይንም ቅሬታቸውን የሚሰማ ካለ ማቅረብ ነበረባቸው ሆኖም ግን ኢትዮጵያ አየር መንገድን መልአክ አድርገህ አትናገር የአየር ንብረት ለውጥ ቅፅበታዊ አይሆንም ምክንያቱም ሚትዎሮሎጂ የምንለው መሪ አለን ። ግንባር ቀደም ተናጋሪው ምናልባት እታወቃለሁ በሚል ድምፅ ሆኖ ታየ እንጂ በአውሮፕላኑ ውስጥ የነበሩት መንገደኞች በጠቅላላው ቅሬታቸውን ያሰሙ ነበር። እንደ እኔ ከሆነ ጥያቄው ለአየር አብራሪው እንዲሁም ለበረራው ክሩ ከሰአታት ቆይታ በኋላ መሄድ አንችልም ብለው ለተናገሩት መሆን አለበት። በተረፈ አየር መንገዱ ትክክለኛ customer service ይስጡ ከላይ እስከ ታች።

  • @EsayasEndale
    @EsayasEndale 17 дней назад

    አንድ አይን ያለው ከአፈር ጋር አይቀልድም። ወንድሜ የለችንም እሷ አየር መንገድ ብቻ ነች

  • @mesfinayele4337
    @mesfinayele4337 17 дней назад

    እነዚህ ፎሎወር አለኝ የሚሉት ሰራ ፈቱን ንብረታቸው አርገዋቸው ነው

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 17 дней назад +1

    ስለየትኛዉ መግስትና ህግ እምታዉራዉ አቶ መሱመግስት ያለዉ ለአድ ቢህር ብቻ ነዉ በላጊዜ ነን ብላችሁ ህዝብ እያሰቃያችሁ ያላችሁ ግደሞ ዋጋቲከፍላላችሁ ለሲራችሁት ጆኖሳድ በሀገር ላይ

  • @fikadukebede5942
    @fikadukebede5942 17 дней назад

    በሞኝነት አሞጣ ጋር ቢመሳሰሉም ሞኝነቱን ሐክፍ ነገር የሚጠቀመው ግን ሞጣ ነው ይሄኛው ግን ጨለሌ የዋህ ነው።

  • @eliasdemisse7841
    @eliasdemisse7841 16 дней назад

    1

  • @ፋኖነትክብሬነውጀግናይሞታ

    ታሳዝናላችሁ ኢትዮ ለይ የትኛው ህግ አለ

  • @RahelShumeneh-ok3so
    @RahelShumeneh-ok3so 18 дней назад

    💚💛❤️🙏

  • @TelayeWeldegiorgis
    @TelayeWeldegiorgis 14 дней назад

    ቴዲ በራሳቸውና በተሳፋሪው ሁሉ ህይዎት መፍረድ ስለፈለጉ ምንም ነገር ብፈረድባቸው ትክክ ነው።

  • @DhbfDjcft-eb9uf
    @DhbfDjcft-eb9uf 18 дней назад +1

    መንሱር ኢትዮጵያ ውስጥ መንግስት አለ እንዴ? ስለማንኛው ህግ ነው የምታወራው

  • @EmanMohammad-r8t
    @EmanMohammad-r8t 17 дней назад

    ቴድ የ ድምፅ ሁነንን አማአራ ክልል ዳታ ይለቀቅቅልን እባክህ

  • @adinaethopia7764
    @adinaethopia7764 17 дней назад

    የአገራችን ከተደፈረ ቆየ እኮ እድሜ ለፋሸሸቱ ጥቁር ጣላን አብይ አህመድ

  • @yamariyamasfaw8579
    @yamariyamasfaw8579 16 дней назад

    Bakilile belawu gaxi wuseti yalu kabetochin maselakaki ebatchuni maxergi

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 18 дней назад +1

    የመንሱር ነገር ይገርመኛል😂😂😂
    ሳስክስ ይችላል ሀቅ ነው ግን
    ጉበዝ 2090+10=>3000 ያለ ጨዋ መሀይም 😂😂😂😂

  • @SaifulRsna-p6v
    @SaifulRsna-p6v 17 дней назад

    ቴዲ ምሁረ ቢኖረንማ ጦረነት እንደስረ ይዘን ትዉልዲ አያልቅም ነበረ 😥😥😥😥

  • @habtebayuh2328
    @habtebayuh2328 18 дней назад +2

    የኢትዮጵያ ድህነት የመጣዉ በጋላና ትግሬ ድንቁርና ነዉ

    • @fjdgkhk6733
      @fjdgkhk6733 18 дней назад +2

      ደቆሮ ከነሱ አንዷ ነሽ አችም

  • @argaasefa1146
    @argaasefa1146 17 дней назад

    ቲክ ቶከር
    የደንቆሮ ነገር
    ሲበር በአየር
    ቃሊቲ ሊኖር
    በትዕቢት ሲወጠር
    አይ የሰው ነገር
    በቁም መደንቆር።

  • @azebeawete4680
    @azebeawete4680 17 дней назад

    ዝምበል የ7ኛ ክፍል ተማሪ እአይደል እየመራህ ያለዉ::ምን ታካብዳለህ ::ልጆቹ ወጣቶች እንደ መለስ አባባል ፍንዳታዎች ሰለሆኑ ነዉ

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 17 дней назад

    12ኛ የጨረሰ ነው ያልከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @yonasbiset898
    @yonasbiset898 12 дней назад

    ስድስት መቶ ሚሊዮን ችግኝ ይላል እንዴ መንሱር ካድሬ ነው ሲባል በምክንያት ነው በጣም የመንግስትን ቴክኖሎጂ ደረጃ እየገለፀ ነው ስለ ሔቨን አውርተን ሳንጨርስ ይላል ብዬ ስጠብቅ

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 18 дней назад +1

    ኢትዮጵያ ሽብርተኛ ሳይባል የታስር አለ እንዴ ሁሉም ሽብርተኛ ነው በቃ አየደጋገምክ በልጆችኡ ላይ ዙሩን አታክርባቸው አዝግ 🤑

    • @nuale23
      @nuale23 18 дней назад

      Kikkikikk Be Voice For Me😂😂😂😂😂😂😂

  • @AdaAda-wh6ix
    @AdaAda-wh6ix 17 дней назад +1

    Pls mensur&teddy i knew you guys you have better idea about your country's i want ask you guys make stop those meaning less tik tokers each minutes as they come and speak meaning less informations they making more&more crimes&strong investigations on these persons if they can pls guys make stop every body:....

  • @hiwottsegaye2754
    @hiwottsegaye2754 17 дней назад +2

    አንተ ሰው በሺዎች የሚቆጠሩ ፈረንጅና አበሻ ስለሚከታተለው ቲክቶከር ነውኮ የምታወራው። እየተቀረፅክ መሆንህን ደግሞ አትርሳ።

  • @belibenti3953
    @belibenti3953 17 дней назад

    Don’t protect Yoni Magna Teddy! Be genuine!

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 17 дней назад

    መንግስት ግን ህግ ያከብራል ወይ?

  • @SudaniDriver
    @SudaniDriver 17 дней назад

    KAENANTA YABASE DANKORO ALA? ANATAM BELO TANTAGN BOZANEY WOROBALA

  • @NB-pd1dw
    @NB-pd1dw 18 дней назад

    ቴዲ ዮኒ ማኛ የሚባልን ሽማግሌ ፀጉሩን አስተክሎ ግን እንደህፃን የሚያደርገው አላዋቂ እና ደንቆሮ ሰው ለመከላከል ያደረከው ነገር ወይም ዝም ብለህ ማለፍህ እቆምለታለው ለምትለው የሞራል እና ማህበረሰባዊ እሴት ጋር አብሮ አይሄድም አንተንም ትዝብት ውስጥ ይጥልሀል። ዮኒ ማኛ እኮ ላይቭ ገብቶ ለምን ዘገያችሁ ምንድነው የተፈጠረው ብሎ ምክንያቱን ከመጠየቅ ይልቅ ቀጥታ የአየርመንገዱን ሰራተኞች ማንጓጠጥ እና ማስፈራራት ውስጥ ነው የገባው። እንደትልቅ ሰው በሳል መሆን ሲገባውና ነገሩን ለማረጋጋት ከመሞከር ይልቅ ልጁን ይበልጥ እንዲበላ ያረገው ይሄ ማፈሪያና ባለጌ ሰው ነው!

  • @michaelnegash8292
    @michaelnegash8292 17 дней назад

    ከከከከ ጣራ ነክትዋል ቴክኖሎጂ

  • @RodiBayou
    @RodiBayou 18 дней назад

    ንዳው አላለም 😂😂😂 በርቀት ከአራተኛ ክፍል ያቋረጠ ሀሉ የፕሊን አብራሪውን ሹፌር ያለ ወጠጢ 😂

  • @nesratahir5115
    @nesratahir5115 17 дней назад

    እዝህ ቤት ምድያ በጣም ገዝፎላ ምናምንተ አታስገባ

  • @nuale23
    @nuale23 18 дней назад

    kikikiki Be Voice For Me

  • @lemlemhailu17
    @lemlemhailu17 17 дней назад

    አተም ቴዲ ተብዬው አወክ አወክ ሲሉህ አትራቀቅ

  • @WondemagegnChekol
    @WondemagegnChekol 18 дней назад

    Mensuration, what about his divorce with his wife.

  • @adisfikir3502
    @adisfikir3502 17 дней назад

    😂አይመሡር ካድሬ የሆክ ዝርክ ርክ መግስት ህግ ያለበት ሀገር አላለም መሪው ሰገጤ ሲሆን ኗሪው ምን ያርግ ሀገር በውሸት በካድሬ የምትመራበት ሀገር ምስኪኗ ኢቶቢያ

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 18 дней назад

    Kiletam Balege

  • @romanhailu5299
    @romanhailu5299 18 дней назад

    Ejig baxam balege sidadeg kante yebelexe afu be.... ye tekedede lela manim yelem Diha

  • @Moto-gm8cc
    @Moto-gm8cc 18 дней назад

    Bro, you hate ERITREAN'S

  • @user-ot2ks1nn1z
    @user-ot2ks1nn1z 17 дней назад

    እኔ. የሚገርመኝ ህፃን ለምን. አሆንም. በትግራዋይ ያላቹሁ ጥላቻ በዓለም የለም ለምን በትግራይ ተወላጅ ላይ የላቹሁ ጥላቻ በጥልቀት መጠናት አለ በተ ሚስጥሩ

  • @addisugebremedhin5510
    @addisugebremedhin5510 17 дней назад

    ኣታካብዱት ይሄ ልጅ ሙሉ ቀን ሲግላላ ዉሎ የተሰማውን ማውራት ግፋ ቢል ፍርድቤት ቀርቦ ቅጣቱን መወበል ነው ስሜቱ መናገራ ላገሪትዋ ዲሞክራሲ ሊበረታታ ነው ሚገባው ።

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 18 дней назад

    የብልፅግና ካድሬዎች 🤑