አባ ገብረ ኪዳን የጸሎት ሁሉ ትልቁ ጸሎት ዳዊት ነዉ ዳዊት የሚጸልይ ሰዉ እድሜዉ ሁሉ ይረዝማል

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 янв 2025

Комментарии • 407

  • @atliderbew961
    @atliderbew961 9 месяцев назад +49

    እውነት በቃልመግለጥ አልችልም ልብ የሚያረጋጋ ትምህርት ነው በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን።

  • @kidesttesfaye9808
    @kidesttesfaye9808 8 месяцев назад +90

    በእውነት ዳዊት መድገም ትልቅ በረከትን ያስገኛል በህይወቴ አይቸዋለሁ የአጋንንትን ፆር በጣጥሶ እሚጥል መሳርያ ነው

  • @danialgebeyehu
    @danialgebeyehu 2 месяца назад +30

    ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ሰላም በረከት ፣ረድኤት፣መረጋጋት አግኝቸበታለሁ፡፡ እግዚአብሔር ይንገስ፡፡

    • @መደምደሚያበቀለ
      @መደምደሚያበቀለ 2 месяца назад +1

      እሳቸው እያሉ ያለት ገብቷችህዋል??? ከዳዊት መዝሙር ፀሎት ውጭ ሌላው ጥቅም እደሌለው ነው ከሁለት አመት በፊትም ሌለውን ግብስብስ ሲሉ ሰምቼ እኝህ ሰውዬ ይቀፉኛል በቃ ይቀፉኛል😊

    • @DnAleneTemesgen-u2o
      @DnAleneTemesgen-u2o Месяц назад +1

      ​@@መደምደሚያበቀለአይ ወንድሜ የሚቀድመውን እናስቀድም አሉ እንጅ ሌላው ጸሎት አይጠቅምም አላሉም ።

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 9 месяцев назад +158

    አባታች በእውነት እኔ በግሌ ዳዊትን መድገም ከጀመርኩ ጀምሮ ታአምር ነው ያየሁትኝ በህይወቴ ክብር ለሀዬሉ ጌታ ፫ 🤲❤

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 9 месяцев назад +5

      በጣም እፈልጋለሁ ግን ሰነፍኩ ቆመን ነው መፀለይ ያለብን

    • @proud_Orthodox27
      @proud_Orthodox27 8 месяцев назад +5

      የእለቱን ሙሉውን ባትጨርሺም የቻልሽውን ያህል ድገሚ እግዚአብሔር ያበረታሻል

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 8 месяцев назад +1

      Wow , awo enem betam bemigerem huneta lewet eyayehu naw. Temesegen

    • @ZaZu-tc7dt
      @ZaZu-tc7dt 8 месяцев назад +7

      Lante yderselhe kidus Egeziabehre egnanem yemelket🙏🙏🙏

    • @HanaChane-dr5ww
      @HanaChane-dr5ww 8 месяцев назад

      በናት አስረዳኝ የሰኞውን ሙሉው በፈጣሪ ካየህ መልስልኝ

  • @nanotube4742
    @nanotube4742 2 месяца назад +68

    አባታችንን እግዚአብሔር ይስጥልኝ እና "40 ቀን ዳዊትን ከደገማችሁ የፈለጋችሁትን ታገኛላችሁ" ሲሉ አባታችን ከ 3 ወር በፊት ሰምቼ ሞክሬ የ እውነት የፈለኩትን አግኝቻለሁ እኔ ምስክር ነኝ።

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 Месяц назад

      በቀን 150 ነው የደገምከው ወይስ በየለቱ

    • @AlemuNano
      @AlemuNano Месяц назад

      በምን መልኩ ንገረን በናትህ

    • @habeshawichannel4276
      @habeshawichannel4276 Месяц назад +1

      40 ቀን ማለት የእለቱን ሳያቋርጡ መፀለይ ማለት ነው ወይስ 150ውን በእየዕለቱ ጨርሶ አርባ ቀን ሳያቋርጡ መድገም ነው?

    • @nigistAlaye
      @nigistAlaye 23 дня назад

      ታድለህ

    • @BishawAbawa-b2t
      @BishawAbawa-b2t 21 день назад

      በእውነት

  • @BezuKidane
    @BezuKidane 9 дней назад +4

    አባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን ዳዊት መድገም ከጀመርኩ ህይወቴ ተቀየረች

  • @meserettadese1676
    @meserettadese1676 9 месяцев назад +9

    ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን

  • @getinetmekuria7669
    @getinetmekuria7669 7 месяцев назад +30

    እውነት ነው አባታችን እኔ የህይወቴ ወሳኝ ነገር ዳዊት በመድገም በረከት አግኝቻለሁ የቅዱስ ዳዊት አምላክ ይክበር ይመስገን ወስብሐት ለእግዚአብሔር አሜን!

  • @genetg2956
    @genetg2956 8 месяцев назад +37

    እኔም ስለ ዳዊት መድገም እመስክራለሁ ዲያብሎስን የሚበታትንልኝ መድኃኒቴ የዳዊት ፅሎት ነው እግዚአብሔር ይመስገን !!!

    • @fentayewalelgn5545
      @fentayewalelgn5545 8 месяцев назад +1

      እስኪ ልምድ አካፉሉንልቦናየ አይሰበሰብም በዛለይ በስልክ ነው እምሞካክረው

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 3 месяца назад

      Selam

  • @bahirahmed-j4o
    @bahirahmed-j4o 3 месяца назад +6

    በጣመም የሚመሰጥ ሰብከት ነው ደሰ ይላል አባ ዕግዚያብረር ይጠብቅልኝ ረጅም እ ድሜ የይሰጥልኝ ከጤና ጋረ

  • @ZinishBihanu-mm2ft
    @ZinishBihanu-mm2ft 9 месяцев назад +49

    ለአባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱስ ዳዊት ረድኤት በረከትአይለየን ❤❤❤

  • @NitsuhAlemu-q1l
    @NitsuhAlemu-q1l 13 дней назад +1

    አባታችን በእውነት እርስወን የሰጠን ፈጣሪ ክብር ምስጋና ይግባው ።አንድ ሽህ አመት ይኑሩልን

  • @helenbraids8901
    @helenbraids8901 Месяц назад +6

    እኔም በመዝሙረ ዳዊት ጸሎቶ ከሞት ድኛለሁ✝️ምስጋና ይሁን ለዳዊት ልጅ መድሐኒአለም✝️✝️✝️

  • @sisaynigussie2265
    @sisaynigussie2265 8 месяцев назад +74

    ዳዊትን በየዕለቱ መድገም ከጀመርኩ 6 ወራት እየሆነ ነው ውጤቱ እጅግ በጣም ድንቅ ነው።

    • @yodaheyoo-18
      @yodaheyoo-18 8 месяцев назад +3

      እንኳን እዚአብሔር ረዳህ🙏

    • @lovepower1440
      @lovepower1440 8 месяцев назад +1

      Wow, enem 3 weeks honigne .... temesegen lewet alen

    • @BelloBella-d6t
      @BelloBella-d6t 3 месяца назад

      እሰይ ደስስስስስ ሲሲሲሲል❤❤❤ ግን በየቀኑ 150ውን ለአርባ ቀን ያሉት pleassss ንገሩኝ

    • @sisaynigussie2265
      @sisaynigussie2265 3 месяца назад +5

      @@BelloBella-d6t ሰኞ ከ1-30፣ማክሰኞ ከ31-60፣ረቡዕ ከ61-80፣ ሐሙስ ከ 81-110፣አርብ ከ 111-130፣ቅዳሜ ከ131-150 እያደረክ ዕሁድ ደግሞ ሌሎች ጸሎት መጸለይ ትችላለህ።

    • @meazalegesse2534
      @meazalegesse2534 3 месяца назад

      Selam

  • @atliderbew961
    @atliderbew961 9 месяцев назад +10

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @sanas7429
    @sanas7429 Год назад +6

    አሜን አሜን አሜን

  • @B34456
    @B34456 8 месяцев назад +18

    ቃለ ህይወት ያሰማልን!!!
    እኔ ምስክር ነኝ ስለሆነልኝ ሁሉ ተመስገን🙏🙏

    • @misrakmisu2750
      @misrakmisu2750 6 месяцев назад

      Ene bekreb new yejmerkut gen bemulu libe metsleye alchalkum yalef nger eymeyta yasechenkegnal ene degmo melse esetalew lehasabochu mne yishalegnal

    • @AklilMelese
      @AklilMelese 4 месяца назад +1

      @@misrakmisu2750 Karategnaw yeqidisina dereja eskitiders dires be mulu libih metseley liyaqitih yichilal. Hasabih bibetenibuhhim metseley ataqum. It''s normal bro

  • @GetanehAtinaf
    @GetanehAtinaf Месяц назад +1

    አባታችን እግዜአብሄር ይስጥልኝ እድሜ ይስጥልኝ በረከት ያድልልን ቃለህይወት ያሰማልኝ እጅግ በጣም ግሩም ነው

  • @ድንግልእናቴ-ፈ1ቨ
    @ድንግልእናቴ-ፈ1ቨ 8 месяцев назад +8

    ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን እግዚአብሔር እርጅም ድሜየ እና ጤና ይስጣችሁ

  • @GODsw9kq8tv1r
    @GODsw9kq8tv1r 8 месяцев назад +30

    የቅድስት ድንግል ማሪያም ልጅ እርሱ የዓለም መድኃኒት ኢየሱስ ክርስቶስ ይስጥልን::

  • @michalegg1956
    @michalegg1956 8 месяцев назад +19

    አባ ትምህርትዎ እጅግ መልካም ነው ዳዊትን ደሞ መድገም እንጀምራል ጥልቅ ምስጢር ነው
    ቃለህይወት ያሰማልን ነገር ግን ሱባኤ መግባት መልካም ነገር ነው እኔ በህይወቴ የብዙ ብዙ አትርፌበታለሁ ስለዚህ አሁንም እገባለሁ ከፈጠሠሪ ጋር

    • @hanilove8635
      @hanilove8635 6 месяцев назад

      Ebaksh betlotsh asbge welte merkerws😢

  • @CheruHabte
    @CheruHabte 4 месяца назад +7

    አባታችን ቀለ ህይወት ያሰማልን በረከቶ ይደርብን

  • @የኪዳነምሕረትልጅ
    @የኪዳነምሕረትልጅ 8 месяцев назад +18

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን ተስፋ መንግስተ ሠማያትን ያዉርስልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @haymi211tube
    @haymi211tube 8 месяцев назад +10

    አባታችን በጣም ነዉ የማከብሮት ያሉት ሀሉ እዉነት ነዉ ነገር ግን ሱባኤም እጅግ በጣም ጠቃሚ ነዉ ደግሞም ጠቅሞኛል ፈጣሪ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @HelenBeshir-vn4uy
    @HelenBeshir-vn4uy 8 месяцев назад +18

    አባታችን ረጂም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን

  • @FasilAbera-jk8ui
    @FasilAbera-jk8ui 6 дней назад

    እ/አ እድሜና ጤና ይሰጥልን

  • @Dembo-s4w
    @Dembo-s4w Месяц назад +5

    ዳዊት መድገም ከጀመርኩኝ ጀምሮ ህይወቲ ተስተካክሏል እግዚሐብሄር ይመስገን

  • @RobelBrhane-ko1vs
    @RobelBrhane-ko1vs 9 месяцев назад +2

    ኣሜን

  • @birhanulemessa8409
    @birhanulemessa8409 8 месяцев назад +5

    በእውነት አባ ቃል ሕይወት ያሰማልን በረከትዎ ዘውትር ይደርብን አሜን።

  • @MahletAyele-qm1ij
    @MahletAyele-qm1ij Месяц назад

    ቃሎት ያሰማልኝ አባ እድሜ ከጤናጋ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Minewshewa-p8y
    @Minewshewa-p8y 17 дней назад

    አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ።❤❤❤

  • @የሆነዉነገርሁሉለበጎነዉተ

    ቃለህይወት ያሠማልን አሜን አሜን አሜን

  • @songuru1
    @songuru1 8 месяцев назад +6

    Amen amen amen amen amen amen amen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @abenetnegash82
    @abenetnegash82 8 месяцев назад +3

    Amen Kalhiwot Yasemalen Tesefa Menegeset Semayat Yawareselen Amen Amen Amen Yehunelen Yederegelen Amen Amen Amen

  • @addisietafere1918
    @addisietafere1918 7 месяцев назад +7

    አሜን አምላከ ዳዊት ይማረን

  • @HaimanotKassie-g4s
    @HaimanotKassie-g4s 9 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @songuru1
    @songuru1 8 месяцев назад +8

    Father Thanks for everything you doing for as ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @ketselatube
      @ketselatube  8 месяцев назад

      You are so welcome thinks

  • @GetinetTerefe-v7c
    @GetinetTerefe-v7c 2 месяца назад +4

    እዉነት ነዉ ዳዊት ከጀመርኩ በኋላ ያለዉ ለዉጥ ቀላል አይደለም ፈጣሪ ይመስገን

  • @ALLATONE-yk3nl
    @ALLATONE-yk3nl Месяц назад

    amen kalehywet yasemalin

  • @asterassefa5471
    @asterassefa5471 13 часов назад

    Aatachin Kelehiwoten Yasemalegn Erjem Edema ena Tenwoten Yestlen.Amen.

  • @alemdagim699
    @alemdagim699 2 месяца назад +1

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን💗🙏

  • @tesgaweldaslasse835
    @tesgaweldaslasse835 9 месяцев назад +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን

  • @songuru1
    @songuru1 8 месяцев назад +3

    Father I wish God give you Long Live and Helth ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @getacheweshetu5705
    @getacheweshetu5705 9 месяцев назад +10

    አባ ቃለ ህይዎት
    ያሰማልኝ
    መዝሙር ዳዊት
    ትልቅ
    ፀሎት ነዉ

  • @sraayele840
    @sraayele840 8 месяцев назад +14

    እግዚአብሔር እርኛየ ነዉ እሚያስፈራኝ የለም❤❤❤❤

  • @Sewemehon12
    @Sewemehon12 Месяц назад +1

    እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ግን ሱባዮ የምትለዋን ቃል ግን አልስማም ዳዊትን ጸልዮ አይቸዋለውኝ ግን ሱባዮ ግን እጅግ ጠቃሚ ነው ለአንድ ክርስትያን
    የታቅቦን ህይወት የምናገኝበት የህይወታችን ቋጠሮና ጥያቄዎቻችን የሚፈታበት ነው።አረ ይሄም ብቻ አይደለም ለተረገልን ነገር እግዚአብሔር ለመመስገን ሱባዮም ይገባል ።እራሳችንን በክርስቶስ መንገድ ለማስኬድ ሱባዮ ወሳኝ ነው።ሱባዮ በተደጋጋሚ የሚገባ ሰው በተለይ ለጽድቅ ጥያቄ የሚገባ ሰው እጅግ አትርፎ ይወጣል እጅግ ይለወጣል
    ይበልጥ ደሞ ታቅቦን አርምሞን ይለማመዳል ።የዳቢሎስም ፈተናም በደንብ አድርጎ ይወገዳል የወዳጅ ጠላትም እናውቅበታለን አረ ብዙ ነገር በሱባዬ ።ሱባዬ የግድ ገዳም መዝጋት አይጠበቅብንን በተአቅቦ በስራችን በቤታችን ለማንም ሳንናገር ፈተናውን ተቋቁመን መያዝ እንችላለን እንዴት ያለ ድንቅ ነገር ነው።ምክኒያቱም ሱባዬ ህይወታችን የሆነለት ሰው ጆሮን መጥፎ ነገር ከመስማት፣አደበቱን መጥፎ ነገር ከሚያወራበት፣እግሮች ወደ መጥፎ ቦታ ከመሄድ ፣ህሊናው ክፉ ከማሰብ እኚን ሁሉ እየተከላከለ ነው ሱባዮ የሚገባው።እናም ምን አይነት የመንፈሳዊ ለውጥ እንደሚያመጣ እኔው እራሴ ምስክር ነኝ እናም እባኮትን አባቴ ትምህርቶት መልካም ሆኖ ሳለ ግን ይቺን ደብለቅ አድርገው የሚጨምሩዋት የስህተት ትምህርት ያሶጉድዋት እግዚአብሔር አይቶ አይቶ መጨረሻ ላይ ግን እንዳይጥሎት ይጠንቀቁ ካላወቁ ዝምታም እኮ እንዴት ጥሩ መሰሎት እናም እባኮትን ያስተክክሉ።ይቺም መማጻደቅም አለቦት ይታበያሉ ብዙን ግዜ ይቺ የእርሶ መውደቂያዎት ነው በስተመጨረሻ ስለዚህ አይኖትን ግልጥ ያድርጉ
    እግዚአብሔር ከጣሎት እንኳን 150 ዳዊት መድገም አሉ የተባሉት ጸሎት ወንጌል ሁሉን ቢያደርሱ እግዚአብሔር ከጣሎት ማንም ሊያነሳዎት አይችልም
    ይዋረዳሉ ለጠላትም ተላልፈው ይሰጣሉ እናም ያስተካክሉ

    • @HanaAlemu-t6p
      @HanaAlemu-t6p 10 дней назад

      ሰላም ኮሜንቱን ዘግይቼ ነው ያየሁት ከይቅርታ ጋር በስራ ቦታ እና ገዳምም ሆነ ቤትውስጥ ለማይመቸን ሱባኤ እንዴት ነው ሚያዘው ሁሌም ከስራም ቤትውስጥም ሳይመቸን ስንደክም ስባዝን ለምውለው ፈጣሪን በልቤ እፈልገዋለሁ እመኛለሁ ግን ተግባር ዜሮ ዜሮ እስቲ ተሞክሮ ንገሩኝ አመሰግናለሁ

  • @aynalamteshome3997
    @aynalamteshome3997 6 месяцев назад +1

    መዝሙረ ዳዊት በአማርኛ የተተረጎመ እናንበው አባቴ እባክዎት ይንገሩኝ
    እግዚእ ብሄር ቃለ ህይወት ይስጥልን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ።

    • @ketselatube
      @ketselatube  6 месяцев назад +1

      አው ይቻላል ቤተሰባችን

  • @hiwothiwot5154
    @hiwothiwot5154 2 месяца назад +1

    አሜን+፫❤❤❤

  • @adisgetachew1451
    @adisgetachew1451 8 месяцев назад +1

    አሜን ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታች ዘመኖትን ይባርክልን

  • @ZinashTahiro
    @ZinashTahiro 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen

  • @shimelistekalign6220
    @shimelistekalign6220 7 месяцев назад +1

    Be ewunet egziyabiher yimesgen ihewu bedawit aganintin gira agabten ihewu arbedbidenal egziyabiher simu yetekeberena kaf kaf Yale yihun Amen Amen Amen ❤️❤️❤️

  • @Jfcgyghx
    @Jfcgyghx 7 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን❤❤❤❤❤

  • @tsigeredahager6256
    @tsigeredahager6256 8 месяцев назад +7

    አባታችን አንደማቱሳላ አድሜ ይስጥዎት አንድያዉ ለመመረቅ አይደለም ትዉልድ አንዲድንንጂ ! ትምህርትዎ የልብ መድሐኒትኮነዉ🙏🙏🙏💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖

    • @ketselatube
      @ketselatube  8 месяцев назад +1

      እናመሰግናለን እህታችን

  • @tifit589
    @tifit589 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @NegaTilahun-s9i
    @NegaTilahun-s9i Год назад +1

    ቃለ ሒዎት ያሰማልን አባ

  • @user-k913
    @user-k913 8 месяцев назад +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን።

  • @AdanechBirbirsa
    @AdanechBirbirsa 9 месяцев назад +2

    አባታችን እድሜ ጤና ያድልልን ብዙ ተጠቅመንበታል።

  • @SaraMoh-n8g
    @SaraMoh-n8g 6 месяцев назад +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @aronuymengstu345
    @aronuymengstu345 7 месяцев назад

    amen yedawit amlaki yasebkutin molalin !!! amennnn

  • @rhamtistore5049
    @rhamtistore5049 2 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይክበር ይመሥገን❤

  • @YuhanaYuhana-r6m
    @YuhanaYuhana-r6m 7 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜንቃለ ሕይወት ያስማልን አባታችን

  • @alemtsehayseyoum6954
    @alemtsehayseyoum6954 6 месяцев назад

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን እረጅም እድሜን ይሥጥልን አባታቺን

  • @TizazuChanie
    @TizazuChanie 9 месяцев назад +1

    ቃለህወት ያሰማልን አባታችን

  • @Gerezgiher-m1p
    @Gerezgiher-m1p 2 месяца назад +1

    "ኢየሐድጋ ለሃገር ዘእንበለ ኖላዊ"እንደተባለ ኣባታችን በዛ በድንግዝግዙ ዘመን በእውነተኛውን መንገድ እንድንሄድ እያደረጉን ነው በእውነቱ።ከፀጋ ወደ ፀጋ እያሻገረ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜ ይስጥልን።

  • @hagereethiopia77
    @hagereethiopia77 6 месяцев назад

    አሜን አሜን አሜን ይሁንልኝ ይደረግልኝ🙏

  • @ወለተስላሴተፈሪ
    @ወለተስላሴተፈሪ 7 месяцев назад +1

    ረባቴ ያ ኑ ሩ ወት

  • @user-ie8zw6rd9r
    @user-ie8zw6rd9r 17 дней назад

    .እውነት ነው ዳዊት አስገራሚ ነው መስተፋቅር ተደርጎብኝ ስጨናነቅ ዳዊት ስደግም ተረጋጋው ልጅቶም አፋራ ይቅርታ ጠየቀች በሻይ እና ብራስሌት ላይ ነበር ያሰራችብኝ ጠዎት ጠዎት ፀለይኩት

    • @ketselatube
      @ketselatube  17 дней назад +1

      እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ተፈወስክ ወንድማችን አሁንም በርታ በደንብ የድንግል ማርያም ልጅ ካተ ጋር ይሁን

  • @AlemneshRegasa
    @AlemneshRegasa 7 месяцев назад +1

    አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን፡፡

  • @KidstGetu
    @KidstGetu 4 месяца назад

    ameni kalehiweti ya semalini

  • @agegnehumihretu3212
    @agegnehumihretu3212 8 месяцев назад +3

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን

  • @ZbaniAs
    @ZbaniAs Год назад +1

    ቃለህይወት ያሰማልን ❤❤

  • @amaremebratu3291
    @amaremebratu3291 8 месяцев назад +2

    ኣባቃለሕይወትያሰማልን

  • @AbrahamGirma-r2s
    @AbrahamGirma-r2s 8 месяцев назад +23

    እኔ የምፈልገው(የሚያሳስበኝ) ነገር እንዲሳካ አምኝ እያነበብኩኝ ነው ።ለምስክርነት ያብቃኝ

    • @lizagebreselasi8135
      @lizagebreselasi8135 7 месяцев назад +8

      እንዳታቋርጪ/እንዳታቋርጥ መልስን እንደምታገኚ/ኝ 100% እርግጠኛ ነኝ።

  • @UcSx-r5o
    @UcSx-r5o 7 месяцев назад

    Amennnn amennnn amennn kale hwet yasemaln abatachn rejm edmena tena ystwot fetari

  • @Hadguasgedom4
    @Hadguasgedom4 8 месяцев назад +3

    Enquan Degmehew yezehewum yadinal lemiskirent yabkagne enji ketetokosebigne tiyit kemot Dignalow yedingil Mariam lij Eysus kirstos kibir ena misgana yidresew ❤

  • @antehunegnbirhanu811
    @antehunegnbirhanu811 6 дней назад

    Aba selame Egziabher kerswo gar yihun:: Endet endemintsely tinsh mabraria bisetun

    • @ketselatube
      @ketselatube  6 дней назад

      ዳዊት የሚጸለየው ልክ እንደውዳሴ ማርያም በእየለቱ ነው ጠዋት ምግብ ከመቀመሱ በፊት የየእለቱን መጸለይ ማለትም ሰኞ ከ1-30 ማግሰኞ 31- 60 እያለ እስከ እሁድ ድረስ ይቀጥላል ማለት ነው

  • @yadesachala9186
    @yadesachala9186 14 дней назад

    Abbate idmewon yarzimew

  • @eskedarAbie
    @eskedarAbie 5 месяцев назад +1

    ቃለ ህይዎትን የሰማልን

  • @MitaMita-k4l
    @MitaMita-k4l 5 часов назад

    Dawit yet legeza

    • @ketselatube
      @ketselatube  4 часа назад

      በየትኛውም መዝሙር ቤት አለ ሐገር ቤት ከሆንሽ እህቴ

  • @NeoTechnologiesplc
    @NeoTechnologiesplc 8 месяцев назад +1

    Kale Hiwet yesemaln Abatachn

  • @fikadushitawork5788
    @fikadushitawork5788 8 месяцев назад +2

    አባ እድሜ ይስጥልን

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 9 месяцев назад +1

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 8 месяцев назад

    Bewente abatachne Kale heywetene yasemale tegawen yabzalene ❤❤❤🙏🏽

  • @selamawitbefekadu3138
    @selamawitbefekadu3138 8 месяцев назад +2

    🙏❤️ Blessings!!

  • @GeraWorke
    @GeraWorke 8 месяцев назад +1

    Kalehiywet yasemalin aba

  • @baushBelay
    @baushBelay 8 месяцев назад

    ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @AmanWorku-fl6zu
    @AmanWorku-fl6zu 8 месяцев назад +1

    egziabher yimesgen betam yilal

  • @SENTAYEHUWENDIMU
    @SENTAYEHUWENDIMU 8 месяцев назад +1

    Kale hiwot yasemaln abatachen

  • @ትዕግስትደመላሽ
    @ትዕግስትደመላሽ 8 месяцев назад +6

    አባቴ እኔ በጣም ነው የሚያዛጋኝ እምባየ ይፈሳል ሳነብ

    • @KidusRufaelTube
      @KidusRufaelTube 3 месяца назад

      ፆም እና ስግደት ጨምሪበት አጋንንት ነው።

    • @amanuelasrat799
      @amanuelasrat799 Месяц назад

      ሶሻል ሚዲያ ድራማ ቀልድ ማየትም ቀንሽ

  • @Gebrellaadmitew
    @Gebrellaadmitew 8 месяцев назад +1

    ቃለ ህይወትያሠማል

  • @biniyamadmassu7921
    @biniyamadmassu7921 8 месяцев назад +1

    ቃለ ሕይወትን ያሠማልን🙏

  • @BezaBeza-c1y
    @BezaBeza-c1y 3 месяца назад

    ቀጸላ ቲዩብ በዚሁ ቀጥል እናመሰግናለን አንዳንዱ ከርዕሱ ጋር የሚቃረን ደግሞ ርዕሱ ሌላ ትምህርቱ ሌላ ሆኖ ተቸገርን ቀጸላ ቲዩብ ግን የአገልግሎት ዘመንህ ይባረክ።ደመላሽ ነኝ ከፊላሚንጎ

  • @meazasemereab7296
    @meazasemereab7296 8 месяцев назад +1

    ❤❤❤Kale ❤❤❤hiwet ❤❤❤yasmaln ❤❤❤abatachin❤❤❤

  • @yaslfBelayne
    @yaslfBelayne 9 месяцев назад +1

    ያኑርልን

  • @Galaxychocolate3668
    @Galaxychocolate3668 6 месяцев назад

    Aba gn yleyubgnal tmhrtwo ende wha newmitemagn ende tafach new mitmegn❤❤❤

  • @lizagebreselasi8135
    @lizagebreselasi8135 7 месяцев назад +20

    ውድ ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ በጣም ለተጨነቃችሁበት እና በአፋጣኝ መልስ ለምትሹበት ጉዳይ መልስ ለማግኘት መዝሙረ ዳዊትን 150ውን ለ40ቀን ሳታቋርጡ ፀልዩ። ህያው እግዚአብሔር ምስክሬ ነው መልሱ ሳይውል ሳያድር ከች ነው የሚለው። እኔ የአባታችንን ምክር ተግባራዊ አድርጌ ልዑል እግዚአብሔር መልስን ሰቶኛል። የአባቶቻችን አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ፣አባቶቻችንን ያቆይልን ወስብሐት ለእግዚአብሔር ወወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክብር።

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 7 месяцев назад

      150 ሙሉ በአንድ ቀን ነው እህቴ ሌሊት ካልተነሳሁ መች ያልቃል ከስራ ጋር??

    • @lizagebreselasi8135
      @lizagebreselasi8135 7 месяцев назад +2

      @@tigistteshome2562 150ውን ለመጨረስ ለጀማሪ አንባቢ 5 ሰአት ልምድ ላለው አንባቢ ደሞ 3 ሰአት ነው የሚፈጀው። የእንቅልፍ ሰአትሽን በድለሽ ለአርባ ቀን 150ውን እለት እለት አንብቢ ከዛ የመኖሬ ተርጉም ፣የደስታዬ ምንጭ፣ ተስፋዬ፣መከታዬ፣መኩራዬ ገልጬ የማልጨርሰው መድሀኒአለም መልስን ይሰጥሻል 100% እርግጠኛ ሆኜ ነው የምነግርሽ።

    • @sipara9224
      @sipara9224 7 месяцев назад

      እኔ ግን የቸገረኝ ዘወትር የማደርሰው ፀሎት ስለሚበዛብኝ 150ውን መጨረስ አልቻልኩም ለጊዜው ሌሎችን ማቋረጥ እሚቻል ከሆነ ብትነግሩኝ እባካችሁ

    • @tigistteshome2562
      @tigistteshome2562 7 месяцев назад

      ​@@sipara9224150 ሙሉ በቀን ነው እንዴ ያሉት የየቀኑን አይቻልም

    • @martadebashu2975
      @martadebashu2975 7 месяцев назад

      150 ሙሉ በቀን ነዉ.የየለቱን??

  • @AbelShumet
    @AbelShumet Месяц назад +1

    ❤❤❤🎉

  • @Zara-q4o
    @Zara-q4o 7 месяцев назад

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤

  • @assefateferi-k6r
    @assefateferi-k6r 9 месяцев назад +2

    እውነት ነው አባቴ

  • @tigisttsegaye9027
    @tigisttsegaye9027 9 месяцев назад +1

    ተመስገን እውነትነው።❤❤❤