Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
ምስክርነት እመቤታችን ቅድስት ኪዳነ ምህረት ያደረገችልኝ ተአምር። እኔ ሆዴን በጣም እየጮኸ ያመኝ ነበር ሃኪም ቤት ሄጄ ታይቼ መድሃኒት ሰጡኝ መድሃኒቱን ስወስድ ተሻለኝ መድሃኒቱ ሲያልቅ እንደገና ጀመረኝ ግራ ገባኝ ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት ለፍሰለታ በ16 ታቦት ወጥቶ አድኚኝ ብዬ ነገርኳት ከፈወሽኝ በእምነ ቲዩብ ላይ በፅሁፍ እመሰክራለሁ አልኩኝ ከዚያ ቤት ገብቼ አይጮህም አያመኝም ድኛለሁ ክብር ለእናቴ ለቅድስት ኪዳነምህረት።
Kedye tbarkachu
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን በረከታችሁ ይደርብኝ