"የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ" - ዘማሪ ገብረዮሐንስ ገብረጻድቅ |

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 12 дек 2024

Комментарии • 257

  • @Behailu-zh1nx
    @Behailu-zh1nx 8 месяцев назад +6

    የካስከው አንተ የበደልኩ እኔ የሞትከው አንተ የዳንኩት እኔ አረ አረ አረ የጌታዬ ፍቅር እንዴት ይገለጽ ከአይምሮ በላይ ነው አሁንም ከበዳዬቹ ዋና አንዱ ነኝና ጌታዬ በመንግስትህ አስበኝ

  • @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ
    @እመብርሃንእናቴ-ጰ4ጸ 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን😢😢 ❤❤

  • @selamselam8531
    @selamselam8531 8 месяцев назад +3

    እውነት🙏የካስከው አንተ የበደልኩ እኔ😭😭😭የሞትከው አንተ የዳኩት እኔ🙏

  • @AmirAmir-w9h3z
    @AmirAmir-w9h3z 8 месяцев назад +2

    ልብ ብርሀኑ እድሜ ይስጥህ።

  • @danielalemayehu6967
    @danielalemayehu6967 8 месяцев назад +2

    ገብረዮሐንስ እጅግ በጣም ውብ ዝማሬ ነው ተባረክ

  • @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ
    @እግዚአብሔርይመስገን-ጀ5ቘ 8 месяцев назад +2

    በፀሎት አስቡኝ ፀጋ ስላሴ ብላችሁ

  • @WoinshetAbebe-qy2tz
    @WoinshetAbebe-qy2tz 8 месяцев назад +14

    ዝማሬ ፡ መለአክት ፡ ያሰማልን🙏🏽
    አቤቱ ፡ የሰራዊት ፡ ጌታ ፡ እግዚአብሔር ፡ አምላክ ፡ ሆይ ፡ ማረን ፡ እራራልን ፡ ይቅር ፡ በለን ፡ የኔ ፡ ጌታ🙏🏽❤️❤️❤️

  • @zainarak-qr2lt
    @zainarak-qr2lt 8 месяцев назад +4

    እግዚአብሔር ይመስገን ፀጋዉን ያብዛልህ የመግስቱ ወራሹቹ ያድርገን

  • @universtoday9311
    @universtoday9311 8 месяцев назад +2

    Zimare melaikt yasemalin

  • @ElsiYesabi
    @ElsiYesabi 8 месяцев назад +2

    አሜን

  • @BarkotMichael-tz5no
    @BarkotMichael-tz5no 8 месяцев назад +31

    ድንቅ ዝማሬ ነዉ ሁሉም መዝምሮችሁ እራሲን አዳይ ያደርጉኛል ተባረክ ወድም

  • @toshe-do8hq
    @toshe-do8hq 8 месяцев назад +2

    አሜን አሜን አሜን ፣ቃለ ህይወት ያሰማልን ።

  • @MetadelTemesgen-x7w
    @MetadelTemesgen-x7w 8 месяцев назад +36

    አዳዲስ መዝሙር ልቀቅልን ሁሌም እንወድሀለን የተጨነቀን ነፍስ የምታረጋጉ ናችሁ ዘማርያን በሙሉ ቃለ ህይወት ያሰማልን

    • @AlmazMmam
      @AlmazMmam 8 месяцев назад +5

      አሜን(3)🙏🙏🙏

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 8 месяцев назад +1

      በጣም❤❤❤

  • @ermibrasco1732
    @ermibrasco1732 8 месяцев назад +3

    አደረሱልኝ በጣም እንደምወደዉ እግዚአብሔር አምለክ ይጠብቅልን

  • @henokkinfe6846
    @henokkinfe6846 8 месяцев назад +3

    ልብ የሚነካ ዝማሬ ነው! ዝማሬ መላክትን ያሰማልን !

  • @TadesechKassa
    @TadesechKassa 8 месяцев назад +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን

  • @DanielTsegay
    @DanielTsegay 8 месяцев назад +24

    የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ 😢
    ጸጋውን ያብዛልህ ዘማሪ ገብረዮሐንስ ወንድማችን

  • @HabitmuTamene
    @HabitmuTamene 8 месяцев назад +10

    ዉድ የተዋህዶ ልጆች እኔ በስደት ሀገር ነው የሌሁት በፀሎት አስቡኝ በእማቤቴ ሰም😢😢

    • @hiwotabateneh1850
      @hiwotabateneh1850 7 месяцев назад

      emebrehal lhagerki tabikahi yn mdehanit alem ltesededut hulu egezabiher yderselachihu

    • @milu-tube18
      @milu-tube18 7 месяцев назад

      አይዞሽ እማ 🙏

    • @usersamsunf1781
      @usersamsunf1781 25 дней назад

      አይዞህ😢😢

    • @anaana-gm9bp
      @anaana-gm9bp 21 день назад

      ,እማ አምላክ ታስበን ሁላችንንም❤❤❤

  • @dawitniguss
    @dawitniguss 8 месяцев назад +1

    Zemari G/yohannes Zimare melaktin yasemlen .

  • @mulugetayihun4939
    @mulugetayihun4939 8 месяцев назад +2

    ገብሪዬ!!!

    • @mulugetayihun4939
      @mulugetayihun4939 8 месяцев назад +2

      ገብርዬ plus Sisay W Aregay how u r blessed!!!በርቱልን!!!

  • @LedeyaLove
    @LedeyaLove 8 месяцев назад +2

    Iwunet new❤❤❤be tselot asibu❤amen❤❤❤

  • @tube-zq2yh
    @tube-zq2yh 8 месяцев назад +2

    Zemarya melakt yasemaln 😢betam yemewdew zemar edemna tsgawn yabzalhi

  • @beziyemariyam9199
    @beziyemariyam9199 7 месяцев назад +2

    ጸጋውን ያድልህ በቤቱ ያጽናህ ❤

  • @HanaMulugeta-uj2of
    @HanaMulugeta-uj2of 8 месяцев назад +2

    ቃለህይወት ያሰማልን😢😢😢❤

  • @alemberhe4230
    @alemberhe4230 8 месяцев назад +2

    Zmare melaekt yasemaln

  • @yordanosmamo6642
    @yordanosmamo6642 8 месяцев назад +37

    በጉጉት የምጠብቅህ ሊቀ ዘማሪ ገ/ዮሐንስ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤🎉🎉

  • @በደስታ
    @በደስታ 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መልአከት ያሰመልን 🙏🙏🙏

  • @indriasTesfaye
    @indriasTesfaye 8 месяцев назад +2

    AMEN AMEN AMEN.🙏 🙏 🙏

  • @ElsiYesabi
    @ElsiYesabi 8 месяцев назад +2

    የድንግል ልጅ ለእኔ ያልሆንከው ምን አለ😭😭

  • @ayalewalem5873
    @ayalewalem5873 8 месяцев назад +2

    zmare melaektn yasemaln ya agelglot zemnhn egziabher ybark atntn yemiyalemelm zmarenew.

  • @Nigist123
    @Nigist123 8 месяцев назад +2

    Zemare melaket yasemalen❤❤ wendm ehtoche betselotachu asebugn😢😢😢😢

  • @senaySelam
    @senaySelam 8 месяцев назад +1

    ዝማሪ መላዕት ያሰማልን 🙏🥺

  • @HaymiDamto
    @HaymiDamto 8 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥክ ቀሪውን ዘመንክን ያርዝምልን ታስፈልገናለክ ሙዚቃ እንድጠላ አድርገህኛል የእውነት ኑርልን

  • @shalushalu8859
    @shalushalu8859 8 месяцев назад +8

    ወሰን የለውም መጠን መመርመር ከህሊና ይልቃል ጌታ የአንተስ ፍቅር😢❤❤❤ ዝማሬ መላእክት ያሠማልን♥♥♥

  • @bewketgelaw7415
    @bewketgelaw7415 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገ/ዮሐንስ በእውነት ቃለሒወት ይስማልኝ

  • @achumatirunew8510
    @achumatirunew8510 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መለአክትን ያሰማልን ☝️🙏 እግዚአብሔር ይጠብቅህ 🙏

  • @Buzunash417
    @Buzunash417 7 месяцев назад +1

    Zemaree melaktin yasemalen❤❤🤲😢

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ 8 месяцев назад +7

    አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ልብን ይመስጣል ይህ መዝሙር ብቻ አይደለም ወንጌልም ነው አቤቱ ጌታ ሆይ ወዳንተ አቅርበኝ😢

  • @mebaselassiemekonnen1008
    @mebaselassiemekonnen1008 8 месяцев назад +12

    ክብርና ምስጋና ለቅዱስ እግዚአብሔር ፍቅር ከኅሊና ከእውቀት በላይ ለሆነዉ ለጌታችን ለመድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ለዘላለም እስከ ዘላለም ድረስ ይሁን። አሜን።

  • @berketjoni8548
    @berketjoni8548 8 месяцев назад +3

    ዝማሪ መላእክት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን

  • @RomanGenet
    @RomanGenet 8 месяцев назад +2

    አሜን ዝማረ መልአክት ያሠማልን የኔ አባት ባለ ውለታዬ የዘላሌም አባቴ ፍቅርክ ይለያል አባቴ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @tighist331
    @tighist331 8 месяцев назад +7

    ቅል ሕይወት ያሰማልን ። ሑሌም ስሰማሕ ወደእራሴ ትመልሰኛለሕ እግዚአብሔር በአተ እድሮ እሰማዋለሑ ። በሰላም በጤና የእድሜ ባለፀጋ እድርጎ ያቆይልን 🙏🏼።

  • @bezahabte6063
    @bezahabte6063 8 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @zemarideaconMergabokena
    @zemarideaconMergabokena 8 месяцев назад +4

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤

  • @raniaayoubi5941
    @raniaayoubi5941 7 месяцев назад +1

    aunem yemabithn leg yabezn amin amin

  • @Daniel-cs2iw
    @Daniel-cs2iw 8 месяцев назад +21

    i.m protestant but በቃ ግብርዮሃንስ ገብርጻዲቅ በጣም ነው የሱን ዝማሬ ምወደው😢😢😢😢😢😢😢

    • @achumatirunew8510
      @achumatirunew8510 8 месяцев назад +8

      እግዚአብሔር ይርዳህ እውነትን እንድትፈልግ☝️ኦርቶዶክስ ጉልላቷም መሰረቷም እየሱስ ክርስቶስ ነው:: ጠላት እንደሚዋሸው አይደለም::

    • @yonathan2895
      @yonathan2895 8 месяцев назад +1

      እኔም እንደዛው ነኝ የ ገ/ዮሐንስ መዝሙሮች በጣም ደስ ይላሉ❤❤

    • @bewketgelaw7415
      @bewketgelaw7415 8 месяцев назад +7

      ኦርቶዶክስ ትምህርትም ስብከቷም ቅዳሴዋም ስለ እየሱስ ክርስቶስ ነው እባክህን ከቻልክ ስለ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለማወቅ ሞክር

    • @merd24
      @merd24 8 месяцев назад +2

      #በርሜል_ጊዎርጊስ ፀበል ሂድ
      የኦርቶዶክስን ክብር በተግባር ታያለህ

  • @beralignfeleke2742
    @beralignfeleke2742 8 месяцев назад +5

    አሜን አሜን አሜን

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e 8 месяцев назад +4

    እኔ የክፍለ ሀገር ልጅ ነኝ ገብረ ዩሐንስን ማየት በጣም እመኝ ነበር ግን አጋጣሚ ሆኖ ሳላስበው ወይንአምባ ማርያም ላይ በአካል አየሁት እጂግ በጣም ደስስስስስስ አለኝ ❤❤❤ እግዚአብሄር ፀጋውን ያአብዛልን

  • @mahiderMahi-n8e
    @mahiderMahi-n8e 8 месяцев назад +4

    መዝሙሩ ሁሉ ወደንስሀ የሚመራ ነው የአንተን መዝሙር ካዳመጥኩ በሇላ ሁሌም ንሰሀ መግባት ነው አምሮየ ላይ ሚመጣ

  • @SaadA-ck5by
    @SaadA-ck5by 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልነ❤❤❤❤❤❤

  • @WeleteHana
    @WeleteHana 8 месяцев назад +7

    ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FikerBogale
    @FikerBogale 8 месяцев назад +3

    ፈጣሪ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ በቤቱ ያፅናህ መዝሙሮዎችህን ብሰማው ብሰማው አልጠግብም በእመቤቴ

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 8 месяцев назад +7

    🙏 ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን🙏
    🙏 አሜን 🙏

  • @elsabetbirhu5053
    @elsabetbirhu5053 8 месяцев назад +2

    ውይ ደስ ሲል በጌታ እንኮን ደና መጣክ 😊😊

  • @437hanita
    @437hanita 7 месяцев назад +1

    Zemare melakit yasemaln 😢❤

  • @Mesretnuguse
    @Mesretnuguse 8 месяцев назад +2

    አሜን ዘማሪ ማላእክት ያሰማልን ❤️🙏🏻

  • @sunflower-i9o
    @sunflower-i9o 8 месяцев назад +7

    ድንቅ ዝማሬ ነው,ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @habtamualemu2485
    @habtamualemu2485 8 месяцев назад +4

    የካስከው አንተ የበደልኩት እኔ 😢
    ጸጋውን ያብዛልህ ዘማሪ ገብረዮሐንስ ወንድማችን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዕድሜ ከጤና ይስጥልን🙏🙏🙏

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 8 месяцев назад +9

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    አሜን (3) ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ክቡር ወንድማችን 🌿🙏🌿🙏🌿🙏

  • @Elsa-rz7ph
    @Elsa-rz7ph 8 месяцев назад +4

    ያንተ ይለያል

  • @Tigistgirmaa-ui5vy
    @Tigistgirmaa-ui5vy 8 месяцев назад +5

    🙏🙏🙏ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ninu-yl6md
    @ninu-yl6md 7 месяцев назад +1

    Betam enwedhalen adadis mezmur lkekln Berta kale hiwot yasemaln

  • @kidistbelay8669
    @kidistbelay8669 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን፣

  • @ብሥሪየድግልልጅ
    @ብሥሪየድግልልጅ 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ወድማችን 🤲🌺

  • @ሰርካምነኚአበሻዋ
    @ሰርካምነኚአበሻዋ 8 месяцев назад +5

    ዚማሪ መላክትን ያሰማልን የምኖዳቺሁ የምናከብራቺሁ ዘማሪ ገብር ይኋንስ😢😢😢😢❤❤❤❤❤

  • @themane9894
    @themane9894 8 месяцев назад +3

    ድንቅ መዝሙር እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን መዝሙሮች ሁላ ግሩም ናቸው

  • @tesfayeyigremie8732
    @tesfayeyigremie8732 8 месяцев назад +3

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @danayit
    @danayit 8 месяцев назад +3

    ዝማሬው መላእክት ያሰማልን 🙏አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @NigestGirma-s9y
    @NigestGirma-s9y 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ያንተ ዝማሬ እኮ ተሰምቶ አይጠገብም❤❤❤ ጸጋወን ያደለክ አምላካችን ይመስገን 🤲🤲🤲❤❤❤

  • @sffhhtyughh936
    @sffhhtyughh936 8 месяцев назад +3

    አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ያይ መዝሙር ልቤን ያረቃዋል❤❤❤❤❤❤❤❤ ሰላም ለ ሐገራችን

  • @heremelawesene
    @heremelawesene 8 месяцев назад +4

    አሜን (፫)ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤😢😢😢

  • @genetberihun-h4d
    @genetberihun-h4d 8 месяцев назад +5

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን

  • @ሠላማዊት-ኘ7ለ
    @ሠላማዊት-ኘ7ለ 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን

  • @BelayneshHiluf
    @BelayneshHiluf 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያስማልን ወንድማችን 🙏🙏🙏

  • @werkitazarra4338
    @werkitazarra4338 8 месяцев назад +3

    አሜንአሜን።፣ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @kasu3477
    @kasu3477 7 месяцев назад +1

    በብዙ በድዬሀለው ጌታሆይ ይቅርበለኝ ውለታህን አለብኝ እኔ በድዬ ይቅር የምትለው አተ አይ እኔ😭😭😭😭😭

  • @adanechmeskela759
    @adanechmeskela759 8 месяцев назад +1

    Amen o

  • @zenachzenach2403
    @zenachzenach2403 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላይክት ያሰማልን መታደል የማይቀየር አንደበት

  • @user-oj9wo8he7n
    @user-oj9wo8he7n 8 месяцев назад +4

    ልብ ኩላሊትን የምትመረምረው
    ማን መታህኣሉህ ዓይንህን ኣስረዉ😭😭😔

  • @HfhdYdh
    @HfhdYdh 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ዉንድማችን ፀጋዉን ያብዛልህ በቤቱ ያቆይልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TihitinaTefera-sl2ft
    @TihitinaTefera-sl2ft 7 месяцев назад +1

    በጣም ነው ምወድክ በእመቤቴ ውይይ😢😢ገና አውደ ምህረት ልትዘምር ስትወጣ እንባ ይቀድመኛል ፈጣሪ ይጠብቅክ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥክ አገልግሎትክን ይባርክልክ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @Anchenaena1213
    @Anchenaena1213 8 месяцев назад +4

    እባካችሁ ፀልዮልኝ የፍቅር እዳ አለብኝ እለት እለት በበደል እየሆንኩ ተጨነኩ የድንግል ልጅ ትግስትህን እፁብ ድንቅ ❤❤❤

  • @munamu7720
    @munamu7720 8 месяцев назад +69

    በፀሎታቹ አስቡኝ የተዋህዶ ልጆች 🙇🙇😭😭😭😭

    • @zehabesha7778
      @zehabesha7778 8 месяцев назад +7

      አምላክ ያስብህ❤❤❤

    • @SenayBiniyam
      @SenayBiniyam 8 месяцев назад +2

      አምላክ ያስብህ

    • @NihnaNewegena
      @NihnaNewegena 8 месяцев назад +1

      አምላኳችን በቸርነቱ ያሰብሽ ያሰበን 🙏😭
      ለኔም ደሙሩኝ ወገኖቼ

    • @BeletuSntayehu
      @BeletuSntayehu 8 месяцев назад +1

      እሱ ያስብሽ / ህ ሁላችንንም ያስበን
      🙏

    • @RomanGenet
      @RomanGenet 8 месяцев назад +1

      የፍቅር አምላክ ያስብህ

  • @marshet.
    @marshet. 8 месяцев назад +4

    ዝምሬ መልዕክት ያሰማልን ወንድማችን 🙏♥️🎉

  • @AlmazMmam
    @AlmazMmam 8 месяцев назад +3

    ዝማሬ መላክትን ያሰማልን ወድማችን ምንግስተ ሰማያትን ያዉርስልን❤❤❤🙏🙏🙏

  • @tigistsisay1141
    @tigistsisay1141 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢😢

  • @BrightVision-t5p
    @BrightVision-t5p 8 месяцев назад +7

    🙏 ተመስገን አምላኬ ኢየሱስ ክርስቶስ🙏 አሜን🙏

    • @frehiwot27
      @frehiwot27 8 месяцев назад +2

      አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን

  • @Bereket-y8u
    @Bereket-y8u 8 месяцев назад +4

    በውነት እግዚአብሔር ኦርቶዶክስን ይጠብቅልን በውነት ዘማሪያን የቤተክርስቲያናችን ምሰሶ ናቸው ላንተ ደሞ ምን እንደምልህ አላውቅም በውነት መዝሙርህ አይጠገብም እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @samritube5541
    @samritube5541 8 месяцев назад +4

    _የካስከው አንተ የበደልኩህ እኔ_
    _የምትከው አንተ የዳንኩት እኔ_
    _ወስን የለውም መጠን መመርመር_
    _ከህሊና ይልቃል ጌታ ያንተ ፍቅር_😢😢
    _ዝማሬ መላዕክትን ያስማልን_❤❤

  • @SamiAbe-np9nc
    @SamiAbe-np9nc 7 месяцев назад +1

    😢😢😢 የካስከው አንተ የበደልኩ እኔ😢

  • @anaana-gm9bp
    @anaana-gm9bp 21 день назад

    ,ደስስ የሚል መዝሙር ዝማሬ መላይክትን ያሰማልን

  • @MuleMule-gw6dp
    @MuleMule-gw6dp 8 месяцев назад +5

    Denke zemari tebarek

  • @muslimbookambamravimukku3498
    @muslimbookambamravimukku3498 7 месяцев назад +1

    አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ቃለህይወት ያሠማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤❤❤🎉

  • @kibromaraya1224
    @kibromaraya1224 8 месяцев назад +2

    Amen Amen Amen kalhwet yesmalna hawna

  • @selam1624
    @selam1624 8 месяцев назад +2

    አሜን! 🙏❤😢😢

  • @muradekal1
    @muradekal1 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላእት ያሰማልን ወንድሜ

  • @LidyaLid-g5b
    @LidyaLid-g5b 8 месяцев назад +4

    ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን😢😢 3:45

  • @helinasebsibew8615
    @helinasebsibew8615 8 месяцев назад +4

    Thank you all for this blessing❤ may God bless all of you. The poet, instrument players, editors and our blessed singer❤

  • @Buzunash417
    @Buzunash417 7 месяцев назад +1

    Ameen Ameen Ameen zemaree melaktin yasemalen stagahun yabzalek yagelgiloot zebenen yarzimelek❤❤❤❤❤🥰🥰🥰

  • @dodygebre7143
    @dodygebre7143 7 месяцев назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን🙏♥️🙏♥️🙏
    የድንግል ልጅ እባክህ እንደኛ ሀጢያት ሳይሆን እንደ አንተ ቸርነት ሐጢያታችንን ይቅር በለን🙏♥️🙏♥️🙏