Alemneh wase ሰበር!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • ሰበር!#ኩርስክ የገባው የዩክሬን ሠራዊት 11ሺ መሆኑንና አስካሁን ከ20%በላይ መደምሰሱን ሞስኮ አስታወቀች።
    ሰበር!#ኩርስክ የገባው የዩክሬን ሠራዊት 11ሺ መሆኑንና አስካሁን ከ20%በላይ መደምሰሱን ሞስኮ አስታወቀች።

Комментарии • 112

  • @MandelaRedi-rq7bf
    @MandelaRedi-rq7bf 26 дней назад +7

    ሩሲያ ማለት ሙሉ አፍሪካ ማከሉዋ አትርሱ ከዚ ሁሉ ስፋትና ክፍተት ክፍተት ቢገኝ አይደንቅም እሩሲያዮች፣ፈጣሪ አለመሆናቸው እወቁ፣አለም ፍፁም አይደለችም

  • @samiasafa5607
    @samiasafa5607 26 дней назад +20

    I love Ruisane 💪💪💪💪💪💪 Ruisane is worlde Leader

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 26 дней назад +1

      Dele Leruseya puten GeGena enam desss belogal 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 26 дней назад

      ምናለ በምታውቀው ቋንቋ ብትፅፍ::ማፈሪያ ደደብ

  • @kumelachewaga8831
    @kumelachewaga8831 26 дней назад +2

    ታሪክ እራሱን ይደግማል ናዚ ጀርመኖችም ኩርስክ መንደር ላይ ታሪካዊ ሽንፈትን አስተናግደዋል ድል ለራሽያ ሁራራራራራራራ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 26 дней назад +15

    ድል ለታላቋ ሩሲያ 🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺🇷🇺💪💪💪Urraaaaa

  • @wubeoljira4292
    @wubeoljira4292 26 дней назад +15

    ድል ለአባት ሃገር ሩስያያያያያያያያያ

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 26 дней назад +6

    ዘለንስኪ ሁልጊዜም ኮሜዲያን እንጅ የተግባር ሰው አደለም

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 26 дней назад

      Hhhhhhh tikilll werabecha new dele Leruseya puten 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Tabor-tube
    @Tabor-tube 26 дней назад +10

    ድል ለሩስኪዎች 💪💪💪💪

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 26 дней назад

    ምርጥ የአገሬ ጆርናሊሥት በርታልኝ!

  • @jihadabanegash3240
    @jihadabanegash3240 26 дней назад +6

    ድል ለሩስያ !!!!

  • @DesaleSharew-ox5ms
    @DesaleSharew-ox5ms 27 дней назад +10

    ድል ለሩሰያ

    • @MTH1221
      @MTH1221 26 дней назад

      😂😂😂😂

  • @black-i2q
    @black-i2q 26 дней назад +5

    አለምነህ ዘመዶችን እርስ በራሳቸው ተጣሉ አደል ዬኦቩ ጋላት እና ኔታናሆን መሳቂያ እስኪሆኑ ድረስ ።አንተ አፍረህ ነው ያልዘገብከው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @messya7125
    @messya7125 26 дней назад +3

    የግፍ ስራ ስለሚሰሩ አሜሪካንና አዉሮፓዎች ራሽያ በድል ትጨርሳለች ወይ የዓለም ፍፃሜ ይሆናል

  • @fasilsetaregachw5308
    @fasilsetaregachw5308 26 дней назад +4

    አለም ምርጡ ኑርልን

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 26 дней назад +4

    I like your explanation but what we see on the ground is different,
    The Ukraine military is pushing forward.
    Let's us what gonna happen the next few days!

  • @andinetgetahun6206
    @andinetgetahun6206 26 дней назад

    በጣም ጥሩ ትንተና ነው አለምነህ እየሰጠህ ያለኸው።እናመነሰግናን🙏🙏🙏

  • @abelgirma4220
    @abelgirma4220 27 дней назад +8

    ድሮም የእብድ ስራ ነው የሰሩት ለፕሮፖጋንዳ እንጂ እንደማይችሉት ያቁታል እሄ ዘለንስኪ ግን አላማው ምንድን ነው

  • @user-mo8cd1tm4r
    @user-mo8cd1tm4r 26 дней назад +1

    ራሽያ ውስጥ ገብቶ በህይወት የወጣ ጦር በታሪክ የለም ።

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 27 дней назад +12

    ድል ለሩሲያ
    ፍትሕ ለፍልስጤም

  • @BegashawuBedaso
    @BegashawuBedaso 27 дней назад +7

    ዲልእለራሽያ።

  • @AshanafiAshanafi-x4e
    @AshanafiAshanafi-x4e 25 дней назад

    ድል፡ለሩሲይ።

  • @user-kj8ps3qf2j
    @user-kj8ps3qf2j 26 дней назад

    ድል ለሩሲያ ❤❤❤

  • @user-lb6wx6ev4x
    @user-lb6wx6ev4x 26 дней назад +2

    ምርጥ ትንታኔ

  • @Yemane.
    @Yemane. 26 дней назад +1

    አለም የሚያወራው ሌላ ይሄ ሌላ

  • @yemanehaile8234
    @yemanehaile8234 26 дней назад +1

    እባክህ አለምየ አትጥፋ
    ደስ የሚያሰኝ ትንታኔ

  • @mogesseifu9501
    @mogesseifu9501 26 дней назад

    ድል ለጎርባቾ

  • @show8133
    @show8133 27 дней назад +3

    ወዝዋዜ ❤❤❤❤

  • @Alpha-jk4df
    @Alpha-jk4df 26 дней назад +3

    Victory for 🎉🎉🎉🎉❤❤❤ Russian

  • @AyframDerb
    @AyframDerb 26 дней назад

    አለምነህ ዩኩሬን እንደ ራሻያ ትልቅ አገር አደለችም ብዙ ግዚ ሂጀ አለሁ

  • @ABBKebede
    @ABBKebede 26 дней назад +1

    Thank you alemneh

  • @Ashefaf12
    @Ashefaf12 26 дней назад +2

    Balance yehone mereja aydelem wede Russian yagadele new alem mknyatum stsera behuletum bekul yemotewn kutir menager alebh eko alem enji enei kante alakm alem bcha ewedhalew

  • @4youmedia333
    @4youmedia333 26 дней назад

    Chichinya mashaallah

  • @johnwoldemicheal1874
    @johnwoldemicheal1874 27 дней назад +3

    Ke Russia belay enen chenkogn neber
    Temesgen

  • @MitikuTulu-yn2vm
    @MitikuTulu-yn2vm 26 дней назад

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️❤️🙏🙏

  • @user-li4iz2pg1o
    @user-li4iz2pg1o 26 дней назад +1

    ሩሰያ እንደዚ ወረደች ከትንሸ አገር እንደዚህ ከሆነች ከሌሎች ሀያላን ምን ትሆናለች ?

    • @FNeway
      @FNeway 26 дней назад +1

      ራሺያ እኮ ከ30 አገሮች ጋር ነው የምትዋጋው።

    • @TamaraTamara-hj8nz
      @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

      Kkkkk ke 30 hager bihon 5 ket atiwagam 😂😂😂😂😂

    • @user-li4iz2pg1o
      @user-li4iz2pg1o 26 дней назад

      እነሱ እማ በዮኩረይን በኩል አቅምዋን ቴክኖሎጀዋን በቀላሉ እያወቁት ነው አሁን እኮ አግረኛም ጥሶ ገብተዋል

  • @user-iv6hf1lp6x
    @user-iv6hf1lp6x 26 дней назад +1

    የሩሲያ ክንድ ከባድ ነው ማንም አይበግራቸውም
    ዮኩሬን የእንቧይ ካብ

  • @selamawetmehari9836
    @selamawetmehari9836 26 дней назад

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤👌

  • @aronkifle6066
    @aronkifle6066 26 дней назад +1

    Ante tchlalek ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @zaidghidey569
    @zaidghidey569 26 дней назад +1

    Ahmelahk Rosijan ietbkaht ahlmn selam jahwurdln

  • @MohamedKassaw
    @MohamedKassaw 20 дней назад

    Dil,lruya

  • @LegeseHaile-j3h
    @LegeseHaile-j3h 27 дней назад +3

    Abbbbo yimecheh

  • @MuktarDawud-j7h
    @MuktarDawud-j7h 26 дней назад

  • @getamesayayele7141
    @getamesayayele7141 26 дней назад

    9 ቀን እኮ
    የሚያጠቃውን ጦር ተከላክሎ ለማቆምና የተላዩዩ ዝግጅት ለማድረግ የወስደ ጊዜ ነው

  • @SamsonG-jn5kl
    @SamsonG-jn5kl 26 дней назад

    Russia has the longest land border, their borders cross through 14 Nations.

  • @MezgebuGetachew-nn1sd
    @MezgebuGetachew-nn1sd 26 дней назад

    የገባው አይወጣም ብለናል እኔን የሚያሳዝነኝ ዩክሬን እና እራሻ ተመሳሳይ ሃይማኖት እና እና ህዝብ ያላቸው ሃገሮች በምዕራባውያን ተንኮል እርስበርሳቸው ጅምላ ጨራሽ እልቂት ውስጥ መግባታቸው ነው የኛው ሃገር እንዳለ ሆኖ😢

  • @YohannesYohann
    @YohannesYohann 26 дней назад

    አለም እኔም በትክክል ዘገባው ከእናንተ ስሰማ ወደኋላ በመሸሽ ጠላት በዒላማ ውስጥ እንዲገቡና በዜዘኒሰክ ውስጥ የሩሲያ ሰላም ያለው መሠለኝ

    • @YohannesYohann
      @YohannesYohann 26 дней назад

      የሩሲያ ሰላይም በዜሌዝንክ ያለው መሠለኝ እንጂ ፑትን የንስር ዓይን ያለው ነው

  • @SamuelGriffin-x7b
    @SamuelGriffin-x7b 25 дней назад

    Brown Margaret Davis Jennifer Martin Deborah

  • @abiy9588
    @abiy9588 26 дней назад

    ትላንት የተነተንከው በየትኛው ካርታ ነው ላቲቪያ ሉቲኒያ ኩርትስ ጋር የሚያገናኘው።

  • @user-qq8cu5if3d
    @user-qq8cu5if3d 27 дней назад

    ሰላም አለምነህ ዋሴ እና ኢሱ
    ለፑቲን አሪፍ ይመሰለኛል ምክያቱም ለህዝባቸው እንደዚህ አይነት ገዳዮችን እየተዋጉ መሆኑ ያሳውቁበታል።
    ከሁለተኛው የዓለም ጦርነት በኋላ የሩሲያ ድንበር በዩኩሬን ተደፈረ ማለት ነው።

  • @user-sy4bk1vz1v
    @user-sy4bk1vz1v 26 дней назад

    wiw Nice

  • @th-ef6me
    @th-ef6me 26 дней назад +1

    በአምባገነኖች የሚመራ ሃገር እውነት ሊናገር አይችልም ስለዚህ የሩስያ መንግስት አይታመንም

  • @nmrnbzethiopiaabyssinia7602
    @nmrnbzethiopiaabyssinia7602 26 дней назад

    🇷🇺🇷🇺🇷🇺💚💛❤️💪💪💪

  • @etsegenetegebru2323
    @etsegenetegebru2323 26 дней назад

    Dele Leruseya puten GeGena 🎉🎉🎉🎉mote lewrarewa ukuran😢😢😢rip ukuran😢😢😢

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 26 дней назад +6

    አለምነህ ማውራት እንጂ ጦርነት ምን እንደሆነ ምታቀው ጉዳ የለም ።ዝም ብለህ ስለህ ድንበር ስለገባህ አደለም እኮ ጦርነት ከጀርባህ ደጀን እየሰራህ ነው ወደፊት ሚኬደው ይሄ ለሰከንድ አያሳስባትም ሩሲያ።

  • @kassahuntessega2381
    @kassahuntessega2381 26 дней назад

    እኔ እኮ ዘለንስኪ ማይገባኝ ዝምብሎ ሠራውይቱንም ሆነ ህዝቡን አይፈልገውም ወይ ?ድንጋይ ይወረውር ይሆን በጣም ሰውየው ከባይደን በባሰ ሁኔታ ዝጓል ማለት ነው ።

  • @birhanushimelesmekonnen9096
    @birhanushimelesmekonnen9096 26 дней назад

    Zelenski meskine Ena dedeb yemeselale

    • @qwertyqwerty727
      @qwertyqwerty727 26 дней назад

      እንዳንተ እንኳን አይደድብም

  • @likutadesse869
    @likutadesse869 24 дня назад

    Alemneh, it's really amazing not see you on the promotion industry! Hey, it's not that difficult for you to engage in the business!

  • @felegegion771
    @felegegion771 26 дней назад

    ahun ante gazetegna neh?

  • @techilogetahu3452
    @techilogetahu3452 27 дней назад +4

    ዩክሬን ወረራ ከጀመረበት ቀን ጀምሮ እስካሁን ባቀረባችሁት ዜና በሁሉም ዜናዎች ራሻ እንደዋሸች ሁላችንም እናቃለን።አሁንም እውነት መሆኑን አብረን ምናየው ይሆናል።

  • @LinaSof1215
    @LinaSof1215 26 дней назад

    Alemneh Wasse

  • @user-tv8gp5pn5t
    @user-tv8gp5pn5t 26 дней назад

    ድልለሩሲያ

  • @eyobyonas880
    @eyobyonas880 26 дней назад +6

    አ ለ ም ነ ህ ያሁሉ ፈጠዝያህ ያሁሉ ኡኡታህ ለዚችው ነው😂😂😂😂😂 የዩክሬን ወታደሬች በገብበት እንደ ሻማ ነው የቀለጡት ሩሲያ ቀድማም ታቅ ነበር ያንተ ሩሲያን ማሳጣት ምታረገው ጥረት ያሳፍራል እንጂ አይዞህ እሺ

  • @MohamedKassaw
    @MohamedKassaw 20 дней назад

    Mot,lukrn

  • @user-if8jx4bt2z
    @user-if8jx4bt2z 26 дней назад +1

    ኢሳያስ አባት የለውም ወይ ?

  • @bardere6501
    @bardere6501 26 дней назад

    አለምነክ
    የዛሬው ጀነራል አብቲኖቪች
    እንደ ሌሎች ጀነራሎች ሩቅ ሆነው ሳይሆን ግምባር ውስጥ ሆነው ነው ሚያዋጉት ! በአተ አገላለፅ ተመቸኝ😂😂

  • @amiramarwaqkennekanhadhasa5216
    @amiramarwaqkennekanhadhasa5216 27 дней назад +3

    ante sewuye mizanawi hun please please

  • @ibrahimali-iu1jz
    @ibrahimali-iu1jz 26 дней назад

    Alemneh. Remember, 2.5 million equipped and extensively trained Hitler army vanished in Rassia. 700,000 Napoleon Army totally vanished in Rassia. What miracle 9000 soldiers do in Rassia. We will see in the coming two weeks.

  • @dawithabtu9813
    @dawithabtu9813 26 дней назад

    Victory for Russia

  • @akunamatat6387
    @akunamatat6387 26 дней назад

    Follow please other news agencies

  • @milliontaye8027
    @milliontaye8027 26 дней назад

    አለምነዋሴ አንተ እራስህ ጦር ሜዳ ነው የምትወደው!

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

    Awo le habesha endez ayinet mastegesha be wushet bihonm asemachew😂😂😂😂

  • @SasonAsrat
    @SasonAsrat 26 дней назад +1

    Dil. Le. Ukrain

  • @user-fd8uw5qh1l
    @user-fd8uw5qh1l 26 дней назад

    እኔምለው አለምነህ።ዘለንስኪ ራሺያ ን አሸንፋለሁ ብሎ ነው አገርን ህዝብን እያስወደመ ያለው? እስኪ ትንሽ በለን?!

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

    Ye rusia 3000 wotader motewal😮😅😅

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

    Beqa be achiru russian ethiopia mekelakaya mewurer yichilala😂😂😂😂

  • @zebidartube
    @zebidartube 26 дней назад +4

    አሁንም አትመነው ፑቲን ይዋሻል እየተሸነፈ ነው 1 ሺ ብሎ ዋሽቶ ነበር

    • @getachewhailu8894
      @getachewhailu8894 26 дней назад

      you are one of the western fan would you though about those people are never regard like human being ,don't be stuborn denial,

  • @sumeyahabib2010
    @sumeyahabib2010 26 дней назад +1

    ስለ ችችን ወታደር ጀግንነት በትንሹ እንኳን ለማቅረብ ምላስህ ተያዘ አየህ ያንተ ተልኮ ሌላ ነው ስንል በምክኒያት ነው

  • @qwertyqwerty727
    @qwertyqwerty727 26 дней назад +2

    የገረመኝ ነገር ቢኖር ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ኢትዮጵያውያን የዩክሬይን ደጋፊዎች ቄጥር መጨመር ነው::ለሀቅ ለፍትህ በመቆማችሁ ደስተኛ ነኝ::የተቀሩት በሪሺያ ፌክና ፕሮፓጋንዳ በመደንዘዛቸው እስኪነቁ መታገስ ያስፈልጋል::ክብር ለጀግኖች የዩክሬይን ወታደሮችና ጀግናው የዩክሬይን ሕዝብ!!!

  • @geremewnega6598
    @geremewnega6598 27 дней назад +4

    ከራሽያ ወገንስ የሞቴና የተደመሰሰ የለም ወይ? አለም You're a little bit biased toward Russian (Fun of Mr Putin)

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 26 дней назад

      አለ ግን ሁል ጊዜ ስትከላከልና ስታጠቃ የሞት ደረጃው በጣም በከፍተኛ ደረጃ ይቀንሳል ሩሲያ ተከላካይ ዩክሬን አጥቂ ናት ተጎጂም ናት ይሄ የጦርነት ሎጂክ ነው

  • @josephethiopia9884
    @josephethiopia9884 26 дней назад

    ❤😂😂😂❤😂🎉🇷🇺🏅🇷🇺🏅🇪🇹🙏

  • @alexandertedla5826
    @alexandertedla5826 26 дней назад

    Shetam

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

    Russia dinbet texiswal....😅😅😅😂😂😅😅

  • @robimassawino
    @robimassawino 26 дней назад +1

    Russia wshetam nat yeteleyaye kutr nw mtsetew ehe demo tlik shnfet slegetemat nw .

  • @TamaraTamara-hj8nz
    @TamaraTamara-hj8nz 26 дней назад

    Kkkkl 😂😂😂😂😂yasikal...russia tasikalech😂😢😂😢😢😂😂

  • @MTH1221
    @MTH1221 27 дней назад +1

    ናይ ራሻ ዉሻት ኢዩ ሚኪናቱ ሲጋብ ሒጂ አብ ስንባደ ኢዮም ዘለዉ

    • @prabdantube3827
      @prabdantube3827 26 дней назад

      ወያኔ ሁል ጊዜ አልቃሻና ተሸናፊ ነው ድል ለሩሲያ👍

  • @mesfinadmassu6428
    @mesfinadmassu6428 26 дней назад

    ምርጥ የአገሬ ጆርናሊሥት በርታልኝ!