በአንድ ሻሸ ወይም በአንድየራሰ መጠቅለያ የተለያዮ ሰታይሎች Different styles in one-headwraps

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 30 ноя 2024

Комментарии • 30

  • @foodloverethio
    @foodloverethio 2 года назад

    ሰላም አዚ ሰላየሁሸ ደሰ ብሎኛል የኛ ሰው አንደዚ አሳይተሸው ነው አዚ አንደውም ሻሸ ማሰር ይወዳል በርቺልኝ like share

  • @FrehiwotsKitchen
    @FrehiwotsKitchen 2 года назад

    አዚየ ዋው በጣም የሚያማምሩ የጸጉር ሻሽ አስተሳሰሮች ናቸው 👌💕🙏ሼር

  • @Azzistyle
    @Azzistyle  2 года назад

    ሰላም የቻናሌ ተከታታዮች እንደም አላቹው ዛሬም በዚች አጠር ባለች ቪዲዮው እንዴት በቀላሉ አሰረን የምንወጣቸው የሻሸ አሰተሳሰር በሰታይል እናይበታለን
    ሁሌም እንደምለው ለሰምታበረታቱ በኮመንተ በላይ በሼር አቡራችሁኝ ያላችሁንትን ከልብ በማመሰገን አዲሰ ከሆናቹው ሰብሰክራብ በማድረግ ቤተሰብ እንድትሆኑ እጠይቃቹዋለው አመሰግናለሁ እወዳቸዋለሁ 😍😍
    ruclips.net/video/s9Rp5u2PwSw/видео.html

  • @umukhalidwoldia
    @umukhalidwoldia 2 года назад

    ሰላም አዚየ ዋው በጣም አሪፍ እሰታይል ነው ያሳየሺነ በአንድ ሻሺ 👌😍

  • @-hibsttube9779
    @-hibsttube9779 2 года назад

    አዚዬ ሰላምሽ ይብዛ!!
    ፀጉርሽ ሲያምር ቆን የሻሽ አስተሳሰር ነው ያሳየሽኝ ሻሿን በጣም ነው የወደድኳት እናመሰግናለን ሼር ስላደረግሽን🙏👍👌😍😍

  • @mariyaabeslome4733
    @mariyaabeslome4733 2 года назад

    ሰላም ውዶ እህቴ አዚዚዮ የዛሬው የሻሸ አሰተሳሰር በሰታይል ቪዲዮ ወድጄዋለው ግበዝ በርችልኝ እህቴ

  • @hanatube5802
    @hanatube5802 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ብዝትዝት ይበልልኝ የኔ መልካም ፀጉርሽ በሙሉ ሲያምር እስታይልሽም የምታሳይን ሁሉ ያምራል እናመሰግናለን

  • @almazekebede7292
    @almazekebede7292 2 года назад

    አዚቲ ቆንጆ ቪዲዮ ነው የሻሸ አሰተሳሰር የምንፈልገው ነው

  • @emamah4239
    @emamah4239 2 года назад

    አዚዝየ የኔ መልካም በጣም ቆጆ ሻሽ አስተሣሠር ነው ያሣየሽን።

  • @menitube-3685
    @menitube-3685 2 года назад

    አዚዬ ፀጉርሽ እራሱ ሲያምር😍 በጣም ምርጥ ሻሽ አስተሳሰር😍

  • @blackdiamond4703
    @blackdiamond4703 2 года назад

    አዚቲ ሻሸ ለኻ በሰታይል ከታሰረ ያምራል

  • @hanatube9703
    @hanatube9703 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ አዚዛዬ ዋውውው በጣም ነው የሚያምርው እስታይልሽ ሁሉም የምታሳይን በሙሉ እናመሰግናለን የኔ ውድ

    • @Azzistyle
      @Azzistyle  2 года назад

      አመሰግናለሁ

  • @yonasyonas7626
    @yonasyonas7626 2 года назад

    አዚቲ ቆንጆ ነገር ነው ያሳየሸን ውዴ

  • @NetsiLiving
    @NetsiLiving 2 года назад

    የኔ ቆንጆ አዚዬ ፀጉርሽ እኮ ልስልስ ብሎ ጤነኛ ነዉ። የፀጉር አስተሳሰሩን ያሳመረዉ ያንቺም ፀጉር ነዉ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ጎበዝ። ሁሉንም ስታይል ወድጄዋለሁ 💕👌👍🙏ሼር

    • @Azzistyle
      @Azzistyle  2 года назад +1

      ነፂዮ ብርታቴ ውዴ በጣም አመሰግናለሁ ሁሉንም ዮትዮበሮች እንደምታበረታቹ ባቅም ለኔ ግን ልዮ ሞራል ነሸ❤❤😘

    • @NetsiLiving
      @NetsiLiving 2 года назад

      @@Azzistyle የኔ ቆንጆ በርቺልኝ💕🙏

  • @ሰኢድሁሴን
    @ሰኢድሁሴን 2 года назад

    አንደኛ ነሽ ትችያለሽ

  • @emebetethiopia2278
    @emebetethiopia2278 2 года назад

    Beautiful hair! And thank you for your great vedio. You deserve more subscribers my sister.

  • @almazsolomon7417
    @almazsolomon7417 2 года назад

    ዋዉ በጣም ያምራል

  • @fekermedia870
    @fekermedia870 2 года назад

    ሰላም ሰላም አዚዛ የኔ ውድ በጣም ጎበዝ ነሽ ፋ አደረግሽው የበለጠ

  • @jonimercy
    @jonimercy 2 года назад

    Selam lanchi yihun enat arif new enameseginalen beteseb adrigeshalehu simechish bik bey berchi ❤️👍

  • @hiwotalene4458
    @hiwotalene4458 Год назад

    Wow amezing

  • @MartayeTewahedoLiji
    @MartayeTewahedoLiji 2 года назад

    የኔ ቆንጆ በጣም ያምራል😍😍

  • @asadkazmi8429
    @asadkazmi8429 2 года назад

    🥰

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 года назад

    Slame lzibet btame konjo estayl new brch hobze

  • @Globaltalentgt
    @Globaltalentgt 2 года назад

    Cool 😎

  • @sendusendu
    @sendusendu 2 года назад

    Beta new miyamrwe breche fta bye